#ጽናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 22

  • @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
    @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርርር❤

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 40 นาทีที่ผ่านมา

    ስታሳዝን😢😢

  • @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
    @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርር

  • @yimamandsaeda
    @yimamandsaeda 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለም ሰለምሽ ይብዛ እንኳን ሰለም መጣሽ የተውሰበሰበ ነገር ነገሩ😊

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 21 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጋዜጠኛ አቤት ችሎት አቀራረብ እና የመስማት ችሎታሽ👌

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽ🎉🎉🎉🎉❤

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 4 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛልኘ ጉናዬ የኔ ጀግና በርች❤❤❤

  • @Meser12
    @Meser12 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጉናየ ወድ በጣም ጉበዝ አቀራርብሽ በርችልኝ እማ የሂዊ መጨርሻ ናፍቀኝ❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርች ውዴ ሸር

  • @Fikir976
    @Fikir976 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ🎉🎉🎉

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 47 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ላንቺ ይሁን ጊናዬ እንኴን ሰላም ቆየሽን ጎበዝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤🎉🎉🎉❤

  • @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
    @Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኘ ጉናዬ የኔ ጀግና አንበሳዋ በርች ልኘ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ሌላኛዉ የፅናት ስራ ደስ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 39 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ጉናለሜ እንኳን ደናመጣሽልኝ እጅጉን በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን የኔህት በርችልኝ❤

  • @ቤዚ-tebe-123
    @ቤዚ-tebe-123 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selamshe yibaza enkan dehna metashe guna wude Arif koyita neber bercilgn ❤❤❤🎉🎉

  • @Agreselamአገር21
    @Agreselamአገር21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @meseret5
    @meseret5 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመሠግን እንኳ ደና መጣሽ ጉናየ ሂዊ የእኔ መሲክን ሳሮን በጣም አስመሳይ ሰወ ናት ዳዊት ግን በጣም መልካም ሰወ ነው በርችልኝ ጉናና ውድድ❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ 🥰 በርችልኝ 👍 ሼር 👈 አትርሱ የሳሚና የሳሮን ተንኮል እንደቀጠለ ነው 🤔🤔 ሂውይ 🥰 ምስጊን 😢

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ አይውጣ" ኤፌሶን 4፥29/ ታላቁ መጽሐፍ
    በርካቶች ከአፋቸው እንደ ሰገራ ቤት የሸተተ ስድብ ያስወጣሉ።
    በርካቶች ከአፋቸው እንደ ኮሶ የመረረ ቃል ይተፋሉ።
    በርካቶች አጥንት የሚሰብር ቃል ይወረውራሉ።
    በርካቶች ህሊና የማይረሳው መርዝ ቃል ይረጫሉ።
    ህይወት እንደ ጅረት ነው። ዛሬ ያገኘኸው ሰው፣ ነገ ምናልባት ከአምስት ዓመት ቡሃላ አታገኘውም።
    የተናገረው በጎ ወይም መጥፎ ቃል ግን በህሊና መዝገብ ይከዘናል። መርሳትም ይከብዳል።
    ሆኖም በበጎ እየመለሱ መኖር የህሊና ሠላም ይሰጣል። አካል ያረጃል። ወደ ሞትም ይደረሳል። በድንገትም ይሞታል። ቢያምንም ባያምንበትም ወደ ዘላለማዊ የልቅሶ ቦታ ሲዖል በመንፈስ ይወረወራል።
    የዘራውን የማያጭድ ሰው የለም። መልካም የዘራ መልካሙን ያጭዳል።
    በጎ እናስብ ! በጎ እንናገር ! በጎ እንስራ !

    • @gunatube12
      @gunatube12  2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅመምዬ

  • @asmarech21
    @asmarech21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህይወት ከሳሚ ጋር አለመተኛቷ ደስ አለኝ ጎሽ 😂ሳሚ ሊበላ ብልጦ 😂 ጉናየ በርችልኝ ማሬ

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ጉናየ እዴት ነሽ ማየ ሂ ድራማ ሳላየው እመለጠ ስራ ብዚ ነበርሁ

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባይሰሞን አልገባህ ያለኝ ነገር ጽናት የህይወት መንገድ መባሉ ነው? ርዕሱ ተቀይሮ ነው እንደ ስማቸው? ጽናት ሂዊ እንደ ተባለችው መሰለኝ እንግዲህ።
    አቤት አቀራረብ ድንቅ ነው አተራረክሽ በየዕለቱ እየተሻሻለ እየዘመነ ብዙዎችን እየማረከ ተወዳጅነቱን እያገኘ ሂዷል። ኧረ ጣልሽው ፊትሽን ክክክክ አንሽላት ጉና።
    የዳዊት ድንጋጤ ያስደነግጣል። የሂዊ ውሳኔ ከባድ ነው በእርግጥ ሰው ሲመረው የሚያደርገው ይከፋል። አይ ዳዊቴ በደንብ ያስታውቅብኻል።
    ቤት ባይከራዮላት እመርጣለሁ። ምስጢሩን በዋዛ እንዴት ማለፍ ይቻላል። ሕይወትን እስከ መቼ ነው የሚጠሏት? ሠራተኛ ሰው አይደለችም እንዴ ወይ ጉድ።
    በልጇ መጥፋት ነገር ኹሉ ተዘበራርቆባታል። ያሳዝናል። የእህቷ መገኘት ደስ ይል ነበር። የሳሮን አለመልመድ ይገርማል። ሂሩት የሚያስደነግጥ ነገር በቃን እባክሽ ልብ አንጠልጣይ ነው።