ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኘ ጉናዬ የኔ ጀግና አንበሳዋ በርችልኘ ምንም አልሰማሁም በሳይለት ነዉ ያጫወትኩት❤❤❤
በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ጥበብን እና ጉናንን ማን ይችላታል በቅኔ እና በጥበብ አሳምራ አቅረበዋለች, የተንዛዘውን ,የእን ዛ ,,ጋራ አጋቢ ,,አወዛጋቢ ልፈስፍስ ,,ሰወቸን ጥበብ ,,በተለይ ቤቲ እና ምሩ ,ልፍስስፍስ እያሉ እያለቃቀሱ,, የመጡበትን ,😅ጥሩ አድረገሸ ,,አቅረበሸዋል ,በእረገጥ ሁሉም የተሰጣችውን,,ተውንዋል,,,በርች👏
ሰላም ጤና ይስጥልኝ guna እንካን ደህና መጣሽ የኔ ጀግና ዋው አቀራረብ ትለያለሽ 👌👌በርቺልኝ ❤❤❤
አቀራርብሽም ደስ ይላል ጉናየ ውድ በርች የእኔ ጉበዝ❤❤ ፅናት ተግስት ጀግነት ያለት የሴቶች ታምሳሌት🎉🎉🎉
ሰላም ሰላም ጉናለሜ እንኳን ደናመጣሽልኝ እጅጉንና ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ለወደፊት ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ውዴ በርች አሪፍ ቆይታ ነው
እንኳን በደህና መጣሽ ውዴ 🥰 በርችልኝ 👍 ፅናትዬ እውነታውን ተናገረች ግን ኪራ 😮አላምንም አለ 🙈
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ማርዋ አለን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቡ ሰላም በስደት ላለነው አሜን በእውነት እህቴ ሰላም ነው እህቴ በርችልኝ እህቴ❤
ሰላም ላንቺ ይሁን ጉናዬ እንኳን ሰላም ቆየሽን የኔ ጎበዝ❤❤
ሰላም ቤተሰብ እንኳንም በሰላም መጣሽልኝ የኔውድ❤❤🎉
ሰላም ውድ እካንሰላም መጣሽ አሪፍ አቀራርብ በርችልኝ
ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ የምወድሽ እጅጉን ደስስስ የሚል ቆይታም አድርገናል አቀራረብሽ ሁሌም ያስደመመኛል አድናቂሽም የዘወትር ተከታይሽምነኝ ❤ እናም ሶሲ የቤቱን ሰላም እንደበጠበጣችው ቀጥሏል ፅናትም ሶሲን በውሽት እንድሆነ አጣርቸ እደርሰበታለሁ ብላ አቅዳላታለች 😂ቀጣዩም የሚያጓጓነው በርችልኝ ጉናዬ ውድ
ክበሪልኝ ሀብትሽ
ሰላም ሰላም ጉናናዬ ውዴ ፅናት ግን እርጉዝ ሳትሆን አይቀርም ደሞ አስተዋይ ልጅ ስለሆነች የሶሲንም ችግር የምታጋልጥባት ይመስለኛል ጎበዝ ጉናናዬ ውዴ በርቺልኝ የኔ ውድ
ሰላምሰላም እንኮደህናመጣሺ ፅናቸፈት ጀግናሴትናት ትክክክልጀግና💖💖💖
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሺ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሺ ይች ሶሲ በወጣች እንዴት እንደምታስጠላ አይ
Gunaye yenejegna yezare des ylal miknyatum kira ewnetun eyaweke ymeslal tsnaty gobez aferetechw eko ❤ berchlgn des yemel akerarebnew❤❤❤❤share
ሠላም ጉናየ 🌹🌹🌹በርችልኝ ዕማ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ፅናት በጣም ጉበዝ እናት አወነት ስትነገርው አይገባውም ኪራ ቢዘገይም የሱሲ ውሸት መጋለለጡ አይቀርም በርች ጉናና
ሰላም ጤና ፍቅር ለአለም ሁሉ ይሁን ጽናት ሶሲን ወጥራ ይዛታለች እዉነቱ ይወጣል መጨረሻዉ ግን ኪራ የፅናት ነው ናሁምና ምሩ ግን ምሩ በበሽታዋ ላይ የፍቅር በሽታ ሆነባት ሚስጊን ።በርች ደስ ይላል
በጣም ጉበዝ በርችልኝ
Yene mar gobz nesh berchlgn ❤️❤️❤️
Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia Salm yadrglin arfe qoyiata nebar
ዛሬማ ሳልሰማሽ ቶሎ አለቀ ግን እመጣለው
Wow wow wow yene wude des yeml akerareb berchlgn yene jegna
ጉናየ በርርርርር አለሽ ማር
ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ነሽ ጉናዬ እህቴ በርቺልኝ አንቺ ብርቱ ቶሎ ቶሎ ብለሽ ዶላሩን አስቆጥሪን 😅😅😅
እኔማ ቀመስኩ በረከቱ ይድረሳችሁ እናንተም እህቶቸ
በርርርር
ላይክ
salme endamen alchu yahgara lejoche baylachibate yalme darcha salmachu bezeterfe rfe yabslelge barchi arfe akrarbe

ሰላም ጤና ፍቅር ለአለም ሁሉ ይሁን
ጽናት ሶሲን ወጥራ ይዛታለች እዉነቱ ይወጣል መጨረሻዉ ግን ኪራ የፅናት ነው
ናሁምና ምሩ ግን ምሩ በበሽታዋ ላይ የፍቅር በሽታ ሆነባት ሚስጊን ።በርች ደስ ይላል