በመምህር ምህረተአብ አሰፋ/ Memeher Mehereteab Asefa/ Ethiopian Orthodox church Preaching

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 626

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +68

    ውይ መለወጥ መንፈሴ እንዴት እንደሚታደስ ሁልጊዜም የመምህር ወንድማችን ምህረታብን ስብከት ስሰማ ነፍሴ መፅናናትን እንዴት እንደምታገኝ።እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይጨምርልህ።ቃለሂወትን ያሰማልን።ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የመከረን አምላካችን ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የተመሰገነ ይሁን።ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር።❤🙏እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ አሜን።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒

    • @abebawmengste4753
      @abebawmengste4753 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      I Hello

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      Hello

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      Hello

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      Hello

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube7732 4 ปีที่แล้ว +138

    መምህር ምህረተ አብ እድሜና ክብር ያድልልን ወንድማችን እንወድሃለን

    • @aklesiyatube7732
      @aklesiyatube7732 4 ปีที่แล้ว +6

      እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉና የመዝሙር ግጥም ያግኙ

    • @amenamenamenghome2575
      @amenamenamenghome2575 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen

    • @masiifana1754
      @masiifana1754 4 ปีที่แล้ว +2

      Ameen ameen ameen

    • @h.s4640
      @h.s4640 4 ปีที่แล้ว

      @@aklesiyatube7732ኣአ።.

    • @karisbrihanu4170
      @karisbrihanu4170 4 ปีที่แล้ว

      Thank you

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ
    @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ 4 ปีที่แล้ว +1

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen Keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen agerachnm selam yadrgln amen amen amen

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን ። ከዚህ ክፉ እርኩስ መንፈስ ስውረን ፣ደብቀን እኛ ያንተ ባሪያዎችህን አውጣን እንደ ኤልዎ እንስሳ ጥላ ከለላ ሁንልን። መምህር በኩረ ምእረታአብ ተባረክልን ድንቅ ትምህርት ነው ። ቃል ህይወት ያስማልን የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
    @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ 4 ปีที่แล้ว +9

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግልእናታችን ጥላ ከለላ ትሁንህ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ጸጋውን ያብዛልህ

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
    @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +37

    መመሀረቸይን ምህራት አባ አግዝአብሔረ ረጀም እደም ይሰጠልን የአግለግለት ዝምንህ አግዝአብሔረ ይበረከለት ቅለ ህውት የሰምልን አሜን አሜን አሜን

  • @Endrtaweit
    @Endrtaweit 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የሰማለኝ ኣባቴ መምህር ምህረተኣብ ረጅም አድመ ጤና የሰለኝ ኣባቴ ጃግና እምብራሃን ከተጋር ቱሁን

  • @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
    @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ 4 ปีที่แล้ว +59

    የኔ ጀግና መምህር ምህረት አቡ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 4 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንአሜንንን

    • @petykakoun859
      @petykakoun859 4 ปีที่แล้ว

      መምህር የድንግል ማርያም ልጂ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪

    • @fikirasefa7988
      @fikirasefa7988 3 ปีที่แล้ว

      @@petykakoun859 at😃😃😑😑😎

    • @fikirasefa7988
      @fikirasefa7988 3 ปีที่แล้ว

      Toxicpings 9. Hhh to f99u9i9999

    • @fikirasefa7988
      @fikirasefa7988 3 ปีที่แล้ว

      Opioid

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor2536 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ረጂም እዱሜ ከጤና ይስጥልን መምህራችን 🙏🙏🙏እግዝዬ መሀረኒ ክርስቶስ🙏🙏🙏

  • @ማረግስደተኛ
    @ማረግስደተኛ 4 ปีที่แล้ว +70

    የኔ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ሺ አመት ኑርልኝ

    • @mec1169
      @mec1169 4 ปีที่แล้ว

      ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      Okay

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      Hello brother

    • @sleseso1762
      @sleseso1762 4 ปีที่แล้ว

      I

  • @bezunshelove7994
    @bezunshelove7994 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ምህረተአብ
    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ከፍ እረዘም ያደርግልን🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🎤🎤⛪⛪⛪⛪🕊🕊

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 ปีที่แล้ว +4

    አጥንት የሚያለመልም ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር ምህረተአቭ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @በሻዱወለተማርያም
    @በሻዱወለተማርያም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ክብሩ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መድኃኒዓለም

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +21

    ህዝቡ ደስ ሲሉ ኮሮና ቫይረስ በሽታ አልቀነሰንም ጨመረን እንጂ ከክፉዎችሁ ውስጥ አንድ መልካም ሰው አይጠፋም ልክ እንደ ሎጥ መምህርዬ ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር

  • @selammesfin6319
    @selammesfin6319 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ምህረተ አብ እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።እድሜህን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rafagsadik
    @Rafagsadik 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይውት ያሰማልን፣ የኣገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን መምሕር ምሕረተኣብ፣ በጣም መሳጭና ኣእምሮን የሚያንጽ፣ ልብን የሚያስደስት፣ ሕይወትን እሚፈውስ ትምሕርት ነው ያስተማርከን፣ በኣሁኑ ሰኣት እየተከሰተ ያለውን ኣስፍተን እንድንቃኘው ነው ያደረገን ሄታ የተባረከ ይሁን።

  • @selamsemere5605
    @selamsemere5605 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwot yasemalen le memeherachin rejimedme yistelen🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝♥️🕊

    • @dagiz4653
      @dagiz4653 3 ปีที่แล้ว

      ant yetebarek sewu esti mn al fetari libonayen kift adrgo lensehana le sigawo demu biyabekagne esti tseliyligne ebakh

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኀ1ተ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ኀ1ተ 4 ปีที่แล้ว +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ዘረኝነት ኣጥፋልን አቤቱ ልቦና ስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የቅድስትማርያምየአማላጇል
    @የቅድስትማርያምየአማላጇል 4 ปีที่แล้ว +5

    በዚ ማር ከሚያዘንብ ከንፈር መማር አንተን ማዳመጥ እንዴት አጥንት እንደሚያለመልም ተባረክልን አባቴ

  • @weldabkidane3135
    @weldabkidane3135 3 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር እድሜህንና ጤናህን ይስጥልኝ መምህር ምህረትአብ ለእኛም እግዝአብሔር አምላክ ከክፉ መንፈስና ከመጥፎ ነገር ይሰውረን.

  • @ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ
    @ማሪያምእናቴ-ነ6ሠ 4 ปีที่แล้ว

    መምሕር ምሕረተአብ እድሜና ጤና ከኔም ላይ ጨምሮ ይስጥልኝ ጌታ አምላክ ኡፍፍፍፍፍ

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Memeherachin Kali hiywet yasemalin amen ❤❤❤

  • @lelalela2795
    @lelalela2795 4 ปีที่แล้ว +14

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @trknigatu
    @trknigatu 4 ปีที่แล้ว

    Amen! Amen! Amen! Kalehiwot yasemalin, mengiste semayat Yawisilin.

  • @mahilet7082
    @mahilet7082 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +10

    አሜን.አሜን.አሜን.ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና.ጤና.ይስጥልን ሽ.አመት.ኑርልን.

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 ปีที่แล้ว

    መምምራችን ወድማችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa5655 4 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kalhewoy the yasemalin memhr Seguin yabezaw ❤🇪🇹🙏

    • @mhreteabetesfaye7457
      @mhreteabetesfaye7457 4 ปีที่แล้ว +1

      Memeher lege hoge kememher zebene gar tegabezeh new yemawekh ersheme. Edemen emeghlhalw.

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 ปีที่แล้ว

    ረቡኒ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን /፫/
    ለእኛም የሰማነውን ለበረከት ለመንፈሳዊ ለውጥ ያድርግልን አሜን /፫/

  • @fikirlove8049
    @fikirlove8049 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን ረጁምነ እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድልልን።

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 4 ปีที่แล้ว

    እንዲህ ያለ ትምህርት ምክር ምስክርነት ከአንደበትህ እንዲወጣ ያድርግልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንዳንተ ያለ ልብን ብር ብር የሙያደርግ ህይወት የሆነ ፍትሐት ትምህርት አላየሁን እድሜህን ያርዝምልን ይህንን መንፈስ ያመጡብን እዛው ለርልሳቸው ያርግላቸው

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ከዚህ አፀያፊ ድርጊት ይሰውረን አሜን፫

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ምረተአብ አሰፋ 🙏🙏🙏💒💒💒💞💖💚 ሺ አመት ኑርልን ክፉ አይካህ የኛ ጀግና

  • @hewandesta1764
    @hewandesta1764 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmaln memherachin🙏🙏🙏

  • @lemlemasefalemu6141
    @lemlemasefalemu6141 3 ปีที่แล้ว

    ልጄ እንዳንተ ሰባኪ ቢሆን ብዬ እመኛለሁ እግዚአብሔር የሚጣፍጥ አንደበት ሠቶሃል አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ የተባረከ ነው።❤👏❤👏❤👏

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 4 ปีที่แล้ว +22

    መምህራችን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @sabahtagey3183
      @sabahtagey3183 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሠማልን ይህ ጀግና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመኑ ያርዝምልን የሠማንውን በልባችን ይፃፋል
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር አሜን

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
    @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 ปีที่แล้ว

    በኩረ ሰባኪያን መምህራ ምህረተአብ ቃል ህይወት ያሰማልን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን የተዋሕዶ አርበኛ የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshikebed7034
    @yeshikebed7034 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +12

    የተዋህዶ እቁ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ⛪⛪⛪⛪ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @temesgenamlakey4936
    @temesgenamlakey4936 4 ปีที่แล้ว +5

    የኛ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን የሰማኖም በፅላት ልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @asratasrat4891
    @asratasrat4891 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን በረከት ያብዛልን⛪🙏🙏🙏🌻🌻🌻🙌🙌🙌🙌🙌

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 4 ปีที่แล้ว

    አንሜ አንሜ አንሜ ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን💚💛❤🙏🙏🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኀ1ተ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ኀ1ተ 3 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ የተዋህዶ እርበኛ መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ዕድሜና ጤና ይስጠህ

  • @YeneneshGudisa
    @YeneneshGudisa 19 วันที่ผ่านมา

    መምህር ምህረተ አብ እድሜና ክብር ያድልልን ወንድማችን እንወድሃለን!!!

  • @misrakb1898
    @misrakb1898 4 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ረቡኒ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የተዋህዶ እንቁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

    • @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
      @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

      እህቴ እኔ ካች አላውቅም ግን እራሳችን ነን ጣጣ የምናመጣ እረቡኑ ማለት ፍፁም መምህር ነው ይሄ ደግሞ ጌታችን መድሀኒታችን ነው አዳዴ ፍቅራችንን ለመግለፀ አግባብ ይኑረን እኔ ምህርት አብን እውፕደዋለሁ አገብረሀለሁ ውድ የተዋህዶ አርበኛ ነው ግን እረቡኒ ???

  • @የድግልማሪያምልጅW
    @የድግልማሪያምልጅW 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን፫

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memherachin kale hiywt yasemalen

  • @dgst137
    @dgst137 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን የነብሳችን መጋቢ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እሜን ፫

  • @ybeltaladdis4915
    @ybeltaladdis4915 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ምህረተአብ እግዚሔር እድሜህን ያርዝምልን ለአንተ የገለጸልህ የአምላኮች አምላክ ለእኛም ሚስጥሩን ይግለጽልን

  • @Hana-bh3db
    @Hana-bh3db 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ምሕረት አብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @betelehemmelaku4533
    @betelehemmelaku4533 4 ปีที่แล้ว

    እመብርሃን ዘመንህን በአማላጅነቷ ታሰባርክልህ ከፊት ከሆዋላ ትቄምልህ ተባረክልን። 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @fhibdcjhtxguxribsujn6168
    @fhibdcjhtxguxribsujn6168 4 ปีที่แล้ว +1

    መምራችን ወድማችን መካሪያችን ፈጣሪ የደግል ማርያም ልጅ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የእውነት አጥትን የሚያለመልም ተምርትው ሺ አመት ኑርልን

  • @azebazebazeb2446
    @azebazebazeb2446 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውትን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አስተማሬያችን መምህር ምህርት አብ

  • @ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል
    @ቤተልሔምየማሪያምልጅቤተል 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂ ወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጥክ መምህራችን ምህረተ አብ እመቤቴ ትጠብቅህ ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ
    @እሙዬየማርያምልጅእሙዬየማ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌻🌻🌻❤️💛💚

  • @martauser9804
    @martauser9804 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን, አሜን, አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን🙏💒💒🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @abebame4439
    @abebame4439 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ልባችን በቃሉ እንዲለወጥ ምህረትን ያምጣልን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክልን የኛ ድንቅ እንቁ መምሕር ኑርልን እድሜክ ይባረክ

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🤲🤲 መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 💚💛❤️💝💝💝

  • @hggc575
    @hggc575 4 ปีที่แล้ว

    አሜን በወድማችን ላይ አድሮ እሚያስተምር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን እንዳተያሉትን እግዚያብሔር ያብዛልን የአሪወስ ወድሞች አይጡ ይቅሩብን ለወድማችን እድሜ ከጠናጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው
    @እንማሀሳቤንበእሱጥዬዋለው 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤲

  • @ትውልድሁሉብፅዕትይሉኛልሉ
    @ትውልድሁሉብፅዕትይሉኛልሉ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ምህረተአብ አስፋ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Haile-mt5wk
    @Haile-mt5wk 4 ปีที่แล้ว +5

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ🙏🏿😪😪
    ኣቤቱ ጌታ ሆይ🙏🏿😪😪
    ኣቤቱ ጌታ ሆይ🙏🏿😪😪
    ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ
    አርጅቻለው እና በሃጢአት ጎስቁዬ
    ማረኝ ማረኝ 😭😭🙏🏿😪😪

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አማን አሜንአሜንአሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይውፕት ያስማልን

  • @ጋልማርያምውቅሮእባስነይት
    @ጋልማርያምውቅሮእባስነይት 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln abatacn memhracn fetari amlak kekfu huli ytebkln yega astemari

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዝምንኽን ይባርክልን በቤቱ ያፅናኽ

  • @KonjoKonjo-my4sp
    @KonjoKonjo-my4sp 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    መምህር ምርት አብ እረጅም
    እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @marryworku520
      @marryworku520 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን
      ለመምህራችን ለበኩረ ሠባኪያን ምህረተአብ አሠፋ ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን💚💛❤

  • @mesymesy2824
    @mesymesy2824 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @dawetgebretsadik7794
    @dawetgebretsadik7794 4 ปีที่แล้ว

    ምንብዬ እደምናገር ስላንተ ቃላት የለኝም ብቻ ድንግል ከነልጆ ትጠብቅክ በኤድክበት ሁሉ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ አይለይህ መምህራችን

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 4 ปีที่แล้ว

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምልን ይጠብቅቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዛቢሄርአምላካችን
    እትዬጲያንያስብልንአሜንአሜንአሜን😭😭😭

  • @ዘዳነኝ
    @ዘዳነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
    @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว

    የኛ የተዋህዶ እንቁ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ማሥተዋል ያድለን

  • @kbrensh6800
    @kbrensh6800 4 ปีที่แล้ว

    አሜን የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥክ ጸጋ ውን ያብዛልክ ክርስቶስ

  • @ethiopiawit7004
    @ethiopiawit7004 4 ปีที่แล้ว +6

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን
    እንደ ምህረቱ ብዛት ይማሬን😭🙏🏽
    ❤ ውድ መምህራችን የ ተወህዶ እንቁ ኮከብ
    የአገልግሎት ዘመንህን የረዝምልን በምትሄድበት ቦታ ሁሉ እግዝአብሔር አምላክ ከፍትህ ይቅደምልህ
    እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
    ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ለ ዘለዓለም ፀንታ ትኑር አሜን
    ❤❤💒❤❤✝✝❤❤🙏🏽🙏🏽

  • @hggc575
    @hggc575 4 ปีที่แล้ว

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለወድማችን ቃለሒወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እድሜከጤናጋር ይስጥልን እንደአተያሉትን እግዚያብሔር ያብዛልን የንሰሀውን ሞት ፈጣሪ እንዲሰጠን አሜን አሜን አሜን

  • @አዴየማሪያምልጅ
    @አዴየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    የተዋህዶ እንቁ ምህረታብ አስፋ በእድሜና በጤና ያኑርልን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥክ የድንግል ማርያም ልጅ ይሄን ክፉውን ዘመን በምህረቱ ያሻግረን ዛሬ ዳግማዊ ትንሣኤ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @freweiniteklemichael5017
    @freweiniteklemichael5017 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏 ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ ያበዛለት

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +8

    መምህሬ ስስቴ ቃለህወት ያስማልን አሜንአሜንአሜን የተዋህዶ ንቁጀግና እመቤቴስጥብቅልን

  • @ሀገረእግዚአብሔርኢትዮጵያ
    @ሀገረእግዚአብሔርኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ መምህራችን መምህር ምህረታብ አሰፋ የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የኔ እንቁ

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያድልልን።
    ቸሩ መድሃኒዓለም ሰላም አውሎ ቸሩን ያሰማን።

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
    @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ምህርተ አብ አሠፋ ቃል ህይወት ያሠማልን የተዋህዶ ንቁ

  • @udfh7364
    @udfh7364 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የደንግልማሪያምልጀነኝእህ
    @የደንግልማሪያምልጀነኝእህ 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜንቃለህ ይወትያሰማል ን ለመምህራችን 🕯👏👏🕯🕯🕯🕯🕯💒💒💒💒💒🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir 💚 💚 💚

  • @mintamirchaile87
    @mintamirchaile87 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምን ቃለህዎት ያሰማልን

  • @yemeleselijoch7977
    @yemeleselijoch7977 4 ปีที่แล้ว +8

    እረ ምን አይነት ግሩም ጣእም ያለው ልዩ ስብከት ነው በእግዚአብሔር።።።እግዚአብሔር ደጋሞሞ ይባርክህ ይባርከን

    • @Coolacting
      @Coolacting 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen god blessed you memher

  • @sygsgsgsgshshhshsgsg513
    @sygsgsgsgshshhshsgsg513 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን👏🙏🙏😍😍😍😍👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌷🌹💒💒🌷💒💒🌷🌹

  • @አዲሥነኝተሥፈኛዋ
    @አዲሥነኝተሥፈኛዋ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 3 ปีที่แล้ว

    Egzyabher erejim edme tena yistln belbachin yakoyiln tebarek abate menfasan arekat amem amen amen

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን።አባታችን።ቃለሂወትያሠማልን።ያገልግሎት።ዘመንህን።ይባርክልህ።በድሜና።በፀጋ።ያኑርልን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏿 bechernatu yetebken 🙏🏿

  • @talitali3761
    @talitali3761 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህሬ በእድሜ ላይ እድሜ በፀጋላይ ፀጋ እመብርሃን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ጋር ትጠብቅህ