ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ማንን እንከተል....ልብህን ጠብቅ....kirubel Ahadu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มี.ค. 2024
  • Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 TH-cam @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

ความคิดเห็น • 37

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 4 หลายเดือนก่อน +4

    “ወደየ፡ ልብኻ ጥበበኛ እንተ ዀነ፡ ኣነውን ልበይ ይሕጐስ፡”
    - መጽሓፍ ምሳሌ 23፥15“ወደየ፡ ልብኻ ሀበኒ፡ ኣዒንትካ ድማ ብመገደይ ደስ ይበለን።” በጣም ደስ የሚል ሓሳብ ነው ጥቅሶች ደሞ በትግርኛ ነው የላኩት እና ትግርኛ ማንበብ እንደ ምትችል ተስፋ ኣረጋለሁ ካል ሆነ ግን ወደ ኣማርኛ ተርጉመዎ በተረፈ በርታ❤❤❤
    “ኣፍ ካብ ምልኣት ልቢ እዩ ዚዛረብ እሞ፡ እቲ ሕያዋይ ሰብ ካብቲ ጽቡቕ መዝገብ ልቡ ጽቡቕ የውጽእ። እቲ ኽፉእ ድማ ካብቲ ኽፉእ መዝገብ ልቡ ኽፉእ እዩ ዜውጽእ።”
    - ወንጌል ሉቃስ 6፥45

  • @Tgs542
    @Tgs542 5 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ያንተን ሃሳቦች ከ ማውደድ የተነሳ ፅፌ ነው ማስቀምጠው, "ልብ የሰጠህውን ሁሉ ያስተናግዳል, አይምሮ ይመዝናል "እሄ የኔ ሃሳብ ነው እና ታባረክ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-uc5ty7vd2e
    @user-uc5ty7vd2e 4 หลายเดือนก่อน +2

    Matthew 5 አማ - ማቴዎስ
    8: ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥Genesis 8 አማ - ዘፍጥረት
    21: እግዚአብሔርም መልካሙን መዓዛ አሸተተ፤ እግዚአብሔርም በልቡ አለ፦ “ምድርን ዳግመኛ ስለ ሰው አልረግምም፥ የሰው ልብ አሳብ ከታናሽነቱ ጀምሮ ክፉ ነውና፤ ደግሞም ከዚህ ቀድሞ እንዳደረግሁት ሕያዋንን ሁሉ እንደ ገና አልመታም።
    Luke 8 አማ - ሉቃስ
    15: በመልካም መሬት ላይም የወደቀ እነርሱ በመልካምና በበጎ ልብ ቃሉን ሰምተው የሚጠብቁት በመጽናትም ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።”
    እግዚአብሔርን ያዩታልና።

  • @user-fl9dm3sn9l
    @user-fl9dm3sn9l 5 หลายเดือนก่อน +3

    “አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።”
    - መዝሙር 119፥11

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 5 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን🎉🎉🎉 ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 5 หลายเดือนก่อน +5

    በመስኮት ነዉ የተማርነዉ ኣናቀዉም😁 የሀዉ ስደት በደንብ እያስተማረን ነዉ🙏እንካን ደና መጣህ🙏💥💥🥰

    • @Balge-hl3ty
      @Balge-hl3ty 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ

  • @user-iv6nv6nh2g
    @user-iv6nv6nh2g 3 หลายเดือนก่อน +2

    U' r extremely generous

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 5 หลายเดือนก่อน +1

    እዴት እደምወዲህ ወዲም ያንተ ምክር በቀር ሌላ ነገር መስማት አቁማለሁ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ❤

  • @user-tq2zt3xt7j
    @user-tq2zt3xt7j 4 หลายเดือนก่อน +1

    waw ❤❤❤❤❤

  • @Adika622
    @Adika622 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yah of course አይምሮ ያሰበውን, ልብን ያሰላሰለውን ኩላሊት ያጤሰውን ይባላል መጠኑ ቢለያይም ሶስቱም ያስባሉ

  • @millala7327
    @millala7327 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ንው ኪራ ልብ ወሳኝ ነገር ነው እናቴ ልቦና ይስጥህ ፣ማስትዋልን ይስጥህ እያለች እምትመርቀኝን ምርቃት ክሁሉም በላይ እውደዋለው እናምሰኛለን ብሮሮሮ

  • @YabseraWendemu-rh6ze
    @YabseraWendemu-rh6ze 5 หลายเดือนก่อน +1

    Mert new hulem yant temert kira❤❤

  • @Tube-zy8bb
    @Tube-zy8bb 5 หลายเดือนก่อน +4

    Welcome kira

  • @YabseraWendemu-rh6ze
    @YabseraWendemu-rh6ze 5 หลายเดือนก่อน +1

    Sele yelugnta betnegren dess yelnal 😊

  • @hamdiyaabdala8802
    @hamdiyaabdala8802 5 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደናመጣህ ወድሜ❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen

  • @user-ei1ud9xe4i
    @user-ei1ud9xe4i 5 หลายเดือนก่อน +2

    kiruye baayee baayee si jaladha galatom OK yene jegna

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክነህ ወንድሜ

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኪራ ሚገርም አሳብ ነው ያነሳህው: የልብ ስራ ደምን መርጨት ሲሆን በደም ውስጥ ሕይወት አለ ለመኖር የግድ ልብ ወሳኝ ነው እኔ ያልገባኝ ልብ ማሰብ ይችላል ?? እንዴ አልገባኝም ሚያስበው አይምሮ ከሆነ ብዙ ሚያስተውለው ልብነው ማለትነው አረ ኪራ አይምሮ ቢያስብም:ልብ ግን ቢያስተውል አሪፍ ነው ሰፊ አሳብ ነው👍👍

  • @SkillGuy
    @SkillGuy 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝምብሎ Proof የማይደረግ ነገር ሲወራ የማይመቸኝ እኔን ብቻ ነው?

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  4 หลายเดือนก่อน +2

      SO YOU THINK YOU PROOFED EVERYTHING YOU KNOW, I SEE ..

    • @SkillGuy
      @SkillGuy 4 หลายเดือนก่อน +1

      Not really. I'm interested when people share their personal experiences ups, downs, and how they tackle problems. But I'm not interested on discussions about the unknown when people claim to know without proof. It may be good or bad it's my behavior. የሆነ አለ አይደል Abstract ነገር በራሳቸው አረዳድ ስጋና አጥንት ጨምረው ሲያወሩ ብዙም አይመቸኝም። መሬት ላይ ያለ ፕራክቲካል ነገር ስታወራ ትመቸኛለህ በርታ።
      ደግሞ አንበሳ አንበሳ የሚልህን ብቻ ሳይሆን የምንተቸውንም ♥ስጠን ከሚያደንቁህ ብቻ ሳይሆን ሀሳብህን ከሚቃወሙትም ብዙ ነገር ትማራለሕ ። ለሁሉም ኮሜንት ♥ ሰጥተህ የኔን ኮመንት ግን አልፈሀታል። that was funny especially for people like you

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  4 หลายเดือนก่อน +2

      I don’t reply comments if I thought nothing valuable in the comment me to engage yet what you said is even funny to me cause u live life from perspective of somebody have to prove to u so that you believe or what to discuss yet many things that we believe are not proofed plus like you said be open to different ideas so that you challenge your self

    • @SkillGuy
      @SkillGuy 4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you, @kirubel. I appreciate your perspective. While it's true that many beliefs lack concrete proof, I personally prioritize practicality over speculation.
      I.e. If someone said " when we drink coffee, our unconscious mind dances over the moon, and that's why our heart beats faster."
      how would you accept or reject this? How can I evaluate and respond to such a statement?
      For me, it makes sense when someone says, '"As our AV nodal delay shortens during drinking coffee, our heart races." I can accept or reject it based on tangible evidence. Even though it makes sense, it hasn't been proven, as someone can experiment with it...
      That is my personality..... I am not saying I am correct. I really appreciate people who understand, know, and even believe in the unknown.
      ካንተ ብዙ ነገር እማራለሁ ብየ አስባለሁ። በርታ።

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልቦና ያለዉ ሰዉ ያስተውል

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልልል❤❤❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kira 🥰

  • @Nebity
    @Nebity 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kiraye ma men betam thank you eshi yene medhanit

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv 5 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidisttsion
    @kidisttsion 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekohb4324
    @mekohb4324 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yemtseraw Sera betam arif nw Berta ende asteyayet gn background yemtetkemw music betkeyrew teru nw bezum Sabi aydelm lelaw hulum ngr betam konjo nw 👍

  • @princess4698
    @princess4698 5 หลายเดือนก่อน +1

    My 👑

  • @fanoseebuziyee2159
    @fanoseebuziyee2159 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልዬ ኪራዬ❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ Galatomii