ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ከሰዎች ጋር ለመግባባትና አሪፍ 👌 ግንኘነት ለመመስረት 5 ወሳኝ ነጥቦች|tips for better communication and network|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มี.ค. 2024
  • In this video, I discuss how important networking and communication are to reaching our goals and fulfilling our aspirations. I offer five shrewd suggestions for improving communication abilities to promote successful networking. Come along as we discuss the essential tactics for developing deep relationships and achieving our objectives.
    Watch it and comment your opinions
    👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
    👉 TH-cam @kirubelahadu
    👉 Telegram @ahadumediaofficial

ความคิดเห็น • 94

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 5 หลายเดือนก่อน +16

    ኣረብ ኣገር ያለን ልጆች ያለፈዉ ግዝያችንና ብራችን ብያልቅም እናንተ ካወቅን ጀምሮ ራሳችን መዉደድ ብራችን መጠራቀም ጀምረናል ኣንተንና ለመሰሎችህ በጣም ክብር ኣለኝ በጣም እናመሰግናለን በተለይ ኣንተ tik tok ላይ ብዙ ግዜ ኣይህ ነበር የኣነጋገርህ ፍጥነት ለመስማት ያጋጋል ቀልጣፋ ነህ ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ጥበቡ ይጨምርልህ🙏🙏🙏😍😍😍
    የማዳም ቅመሞች ኑእስኪ እንስማ ሂወታችን እንቀይር

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน

      Thank u

    • @user-ed5qb7ei5c
      @user-ed5qb7ei5c 5 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ልክ ነሽ እድህ አይነት መስማት ከጀመርኩ ወድህ ነው ቅድሚያ ለራሴ. መኖር እዳለብኝ የገባኝ.

    • @amanialmtku
      @amanialmtku 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@user-ed5qb7ei5c በጣም እኔማ የሰዉ ዩልንታ ነዉ የገደለኝ ልጅነቴ በስደት ልያልቅ ነበር እነዚ ባላገኝ ፈጣሪ ይባርካቸዉ ሌላ ምን እንላለን ኣይዞን ዉዴ🥰

  • @Ami-nadab
    @Ami-nadab 5 หลายเดือนก่อน +4

    አረ እጹብ ድንቅ ነው ።
    በጣም ትልቅ ( አዋቂ ) ሰው ነዎት ።
    እናመሰግናለን አትጥፉብን !
    ጥበብህ ያብዛው ❤❤❤

  • @Aramu-or6mc
    @Aramu-or6mc 5 หลายเดือนก่อน +7

    ወንዶች አንደኛውን የአይምሮ ክፍል ስለሚጠቀሙ ነው ቀጥ ያለ ነገር የሚያስቡት 😂 ብሎ ሲያስተምረን physiology አስተማሪ ትዝ ይለኛል 2ኛ አመት የህክምና ተማሪ ሆነን 😅 ኪሩ አንተ ግን 2 ቱንም እንደምትጠቀምበት አመንኩ እስኪ ወንዶች ከሱ ተማሩ

    • @Nebity
      @Nebity 2 หลายเดือนก่อน

      Awo egziabhair ewunet new

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j 5 หลายเดือนก่อน +10

    ሱራየ ልክ ነህ እኔ ለምሳሌ ሰውች ሲያወሮ ማዳመጥ እችላለሁ ግን በንግግር ሀሳቤን ከምገልፅ በፁሁፍ መግለፅ ይቀለኛል

    • @user-cc6bi7ky1b
      @user-cc6bi7ky1b 2 หลายเดือนก่อน

      እንደኔ የምር ፣እኔ ለራሱ በፁሁፍ ሀሳቤ ሁሉ ተሰብስቦ በደንብ ማውራት እችላለሁ በድምፅ በንግግር ግን ምንም አልችልም ሰላሳ አመት ሊሞላኝ ወራት ቀሩኝ እንዲሁ በፍርሀት

  • @Salemjourney
    @Salemjourney 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks kira👏🏾
    I will practice some of them.

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube 2 หลายเดือนก่อน +1

    Bexamei ተባረኪ Ewnte New

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ጥበቡን ያብዛልህ ቶሎቶሎ ናልን ❤

  • @user-nv9nh5vu3t
    @user-nv9nh5vu3t 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 5 หลายเดือนก่อน +3

    ድንቅ ልጅ ነህ የኡነት በትክክል

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ታድለህ እንዳታአይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 5 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን ግን ታውቆሀል እየጠፋህብን ነው

  • @sentaywedambii2586
    @sentaywedambii2586 10 วันที่ผ่านมา +1

    Thenk you kira birita ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalkidanberhanu8920
    @kalkidanberhanu8920 5 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks alot 🙏 Kiru

  • @tsiondemissie5852
    @tsiondemissie5852 3 หลายเดือนก่อน +1

    🙏 thank you

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sititube8698
    @sititube8698 5 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክለኛውን ነገረ ነው የተነገርከው👍😍

  • @kidistmeskerem-ks9nt
    @kidistmeskerem-ks9nt 5 หลายเดือนก่อน +2

    kira Thank you so much

  • @Sam_Ka19
    @Sam_Ka19 5 หลายเดือนก่อน +3

    Kiraye mert sew❤❤❤

  • @user-ny7tw3jr6q
    @user-ny7tw3jr6q 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ብሮዬ 🙏

  • @user-ze9rj2sf1j
    @user-ze9rj2sf1j 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤barta

  • @dawittadesse1466
    @dawittadesse1466 5 หลายเดือนก่อน +2

    I like your content bro tanks🙏

  • @temraalebachew6398
    @temraalebachew6398 5 หลายเดือนก่อน +6

    አድምጨ ስሠማቸዉ እነሡ ትክክል እኔንእደማያቅ እሚያረጉኝሥ ምን ላድርግ

    • @healthybeing21
      @healthybeing21 4 หลายเดือนก่อน

      ሰዎች እንደማታዉቂ ሲያደርጉሽ ፍቀጂሊቸው ዋናዉ ነገር አንቺ የገባሽ ነገር ገብቶሻል።

    • @Lamri-oh3ic
      @Lamri-oh3ic 2 หลายเดือนก่อน

      ገደል ይግቡ እኔ እደዛነው ሰው የሚያስበኝ ግን የሚገርመው ከነሱ እጥፍ አውቃለሁ በተግባር አሳያቸዋለሁ

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you wow I learn a lot from you bless 🙌 🙏

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን !!❤❤

  • @koketTomas
    @koketTomas 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you wandimachn😮😮😮

  • @fanoseebuziyee2159
    @fanoseebuziyee2159 5 หลายเดือนก่อน +2

    Kiraye ❤❤❤❤❤❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 5 หลายเดือนก่อน +3

    Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen

  • @user-jh8zt1gl9z
    @user-jh8zt1gl9z 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል👍👌

  • @afomiyaalamerewu6480
    @afomiyaalamerewu6480 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ኪራ ❤❤❤❤❤

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 5 หลายเดือนก่อน +1

    Please please we need more about cominicatin thank you brother

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 4 หลายเดือนก่อน +1

    Keru baxame nawo ya menamasagenawo kersetose salameken yabezalen❤❤❤❤

  • @AlphaSigma-kb5zt
    @AlphaSigma-kb5zt 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራ አድናቂህ ነኝ ያንተን ቪዲዮ በ ቪፒኤን ነው የማየው በርታልኝ ❤❤

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you 🙏🙏🙏

  • @fifi-kt5ig
    @fifi-kt5ig 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thank bro keep going 😊🇪🇷

  • @aziቲ
    @aziቲ 5 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል 🥀🥰

  • @banchimuche2367
    @banchimuche2367 5 หลายเดือนก่อน +2

    Lsew yalhi Respect wow

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 5 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅህ

  • @hamdiyaabdala8802
    @hamdiyaabdala8802 5 หลายเดือนก่อน +3

    የምወድህ እኳን ደና መጣህ❤❤❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ኪራ

  • @user-xe3qu8us7r
    @user-xe3qu8us7r 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

  • @Fasika0123
    @Fasika0123 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱንም ቻናል እከታተላለዉ ጎበዝ ነህ
    የእስቱዲኦህን ድባብ ቀይረዉ

  • @mesklomatewos5854
    @mesklomatewos5854 4 หลายเดือนก่อน +1

    Betam merti temrti

  • @princess4698
    @princess4698 5 หลายเดือนก่อน +3

    Yene wud 😔❤️‍🔥

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኪራዬ 🥰

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helinaayalew
    @helinaayalew 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yee wente kante behiwete laye bezuu negari agechalewu kalte yelagnem maariyaamn 👌

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e 5 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ስወድህህህህህ❤❤❤❤

  • @Jesustok_1
    @Jesustok_1 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሴት ማዉራት እፈራለው እዴት አርጌ ሴት ማውራት እንዳለብኝ vedio ስራልን

    • @abc12452
      @abc12452 5 หลายเดือนก่อน

      ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ሰርች አድርግና ትምህርቶችን አዳምጥ ትለወጣለህ

  • @Nebity
    @Nebity 2 หลายเดือนก่อน

    ኪራን ይለያል ስል በ መክንያት ነዉ. በቃ.
    U are the one for me

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ewunet new

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yimee❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤

  • @tebayuu937
    @tebayuu937 5 หลายเดือนก่อน +4

    Ahadu channalachn mechh ymelesal

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      Bekrbu😊

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 5 หลายเดือนก่อน +2

    smart❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow2sj3wi3n
    @user-ow2sj3wi3n 4 หลายเดือนก่อน +1

    kira amesegnalehu

  • @user-zx7gw7dz6w
    @user-zx7gw7dz6w 5 หลายเดือนก่อน +3

    Selam ka bale gar endet magibabat chilalew

  • @Adika622
    @Adika622 5 หลายเดือนก่อน +1

    1.the art of public speaking &how to win friends and influence people book

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน

      I will make a video

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን የእውነት እኔ የሚያዳምጠኝ ሰው እወዳለሁ እኔ እያወራሁ የሚያቋርጡኝ የነሱን ሀሳብ የሚደባልቁ ሰዎ በጣም ነው ሚሰለቹኝ ቀስ በቀስ እየራቅኳቸው ነው ሌላ በጣም አዳማጭ ባልሆንም የተጎዱ ያዘኑ ሰዎችን እኩል እያዘንኩ የማደምጥ ሰው ነኝ ለዛም ይደሉልኛል❤ ከስራዬ አንፃር ብዙም ባልገኝላቸውም...ሌላ አንብቡ ፃፉ ቪዲዮ ሪከርድ ተለማመዱ ላልከው ልክ ነህ እሺ❤
    ረዥም ደቂቃ እ....... የሚል ሰው ድምፁ ሲደብረኝ😂😂😂😂😂

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 5 หลายเดือนก่อน +1

    Salmey.wadmchney..Ekane.salmey.maxikey.salmkey.yibzhay❤❤️🙏

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም አስፈላጊ ት/ት ነው በርታልን

  • @woldesenbet4462
    @woldesenbet4462 5 หลายเดือนก่อน +1

    በተለይ መፃፊ ላይ ሳላውቅ ቡዙን ጊዜ እጠቀም ነበር ዛሬ ግን ምን ያህል ዋጋ እንዳለው በደንብ ተረድቻለሁ❤

  • @user-hp1kx4yx5f
    @user-hp1kx4yx5f 5 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yha yebam chger new

  • @telilatesfaye8603
    @telilatesfaye8603 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arife new Berta gen 🎤 betam kerbh setawera sound tensh yerbeshal btely be earphone sisema betastatkakl lemalet new gne btrfe programhe konjo new bezihu ketle

  • @will8-uc4ke
    @will8-uc4ke 4 หลายเดือนก่อน +1

    Abo yanten video beka be vpn nw mayet

  • @YabseraWendemu-rh6ze
    @YabseraWendemu-rh6ze 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kira mert negr new hulem yemtmkren sel business le market endet bku weym smart endmnhon negrn ebakh

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔእሰዉፊትማዉራትእቢብሎኛል

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 5 หลายเดือนก่อน +1

    🔥🔥😍💙❤️❤️❤️👌👍

  • @user-gd8kq4un9q
    @user-gd8kq4un9q 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kira amesegnalew

  • @rahwaabraha3806
    @rahwaabraha3806 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍🥰🥰🥰🥰🥰💚

  • @anteman378
    @anteman378 5 หลายเดือนก่อน +1

    Kira tefah iko mndnw?

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  5 หลายเดือนก่อน +1

      Metichalew😁

    • @anteman378
      @anteman378 5 หลายเดือนก่อน

      TH-camn bedenb madamet yejemerkut irasu ante kemetah wedi nw bertaln wendmachn

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እስፈላጊ ትምህርት ነው for our society thank u . What is your in instagrams Name?

  • @zelsh14
    @zelsh14 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @user-ri2vv2fp2u
    @user-ri2vv2fp2u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @UabBdj
    @UabBdj 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤