ወንድ ልጅ እነዚህን 12 ነገሮች እያደረገብሽ አብሮሽ ሊኖር እንደማይችል ንገሪው | yemefthe bet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @hananbintislam4789
    @hananbintislam4789 6 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደና መጣህ እኔ ሀሙስ ለታ ተለያያን በጣም ደስ ብሎኛል ተገናኝተን ስልኩን ሳይ 2 ሴት ይጀነጅናል loyalty is everything for me👌

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  6 วันที่ผ่านมา

      👍♥

    • @RRt-gt3gg
      @RRt-gt3gg 6 วันที่ผ่านมา

      ዝበይዉ የኔዉድ ወንድና ኩንፍን ሳትፈልጊዉ ይመጣል ላቺ ያለዉ አለ

  • @tamara-d9w
    @tamara-d9w 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኑርልኝ አባቴ መካሪዬ የሁሉም ሰብስክራይብ ሳነሳ ያንተን ብቻ አላነሳሁም ትልቅ ደረጃ ለይ ድርስ ለዘላለም ኑርልን❤❤🎉

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  5 วันที่ผ่านมา +1

      🙏♥♥

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ
    @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ 6 วันที่ผ่านมา +2

    መፍትሄ ወንድሜ ኣድ ኣመት ሞላኝ ላተ ከሚከታተልህ So በጣም ነው እማክብርህ ባተ ብዙ ነገሮች ኣስተካክያቸዋለው ❤ 🎉

  • @MeskeremDogiso-lt1pc
    @MeskeremDogiso-lt1pc 6 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ የሚገርመኝ ጥሩ ሰው መስሎ ገብቶ መጥፋት ጀመረ ከዛ ብዙ ታገስኩት ለቃለ መሀላዬ ብዬ ግን ባሰ ከዛ እኔን መራቅና መሸሽ ከጀመርክ ቆየክ ብዬ ፃፍኩለት እሱም እንደዛ ነው ሚሰማሽ አለኝ ከዛ በኃላ ብፅፍም ብደውልም አይመልስም ይሄው 4 ወር አለፈን በቀን 3-4 ጊዜ ሚደውለው ሰውዬ ስልኬ ወድቆ ተሰብሮአል ነግሬሻለው አይደል ይላል በተደጋጋሚ ከሌላው ጋር ያወራል ይፅፋል ለኔ ሲሆን ስልኩ ቴክስት አይገባለትም እኔማ ተለማምጬ የምይዘው ፍቅር አይመቸኝም ብዬ ውስጤን አሳመንኩት ግን ቃል የገባልኝና የገባውት ከበደኝ ሚገርመው በመሀላችን የመርፌ ያህል ቀዳዳ እንዲኖር አልፈልግም ሲል ነበር ግን እራሱ ክፍተት ፈጠረ

    • @lidiya727
      @lidiya727 5 วันที่ผ่านมา +3

      ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ፊት ቃል ካላስገባችሽ በስተቀር ቃል መሀላ የሚባል ዝባዝንኬ አይሰራም ሌላ ጋ እያወራ ካንች ጋ ካላወራ አይፈልግም ማለት ነው ስለዚህ ከውስጥሽ አውጥተሽ ጣይ

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደና መጣህ ❤

  • @GeniKasuu
    @GeniKasuu 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ እናመስግናለን ሀኪማችን❤

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @RahmaRech050
    @RahmaRech050 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ጥቅመኛ ወንዶች አንድ ቪድዮ ብትሰራልን ደስ ይለኛል

  • @bateldamte
    @bateldamte 6 วันที่ผ่านมา

    እኳን ደህና መጣህ የኛ መፍትሄ ❤❤❤

  • @HdgGgu-g4m
    @HdgGgu-g4m 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወድማችነን 100K እናስገባው ቅመሞቸዬ❤❤❤❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl วันที่ผ่านมา

    ስወድህ❤❤❤❤

  • @fireweynia3762
    @fireweynia3762 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳዕ ዳሕን መፃእካ❤❤❤❤

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤በርታ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 5 วันที่ผ่านมา

    ትዳር ማለት የሁለት ሰዎች ስጋ፣ነፍስና መንፈስ ስጋባ ነው። ከእነዚህ አንዱም ከሌላቸው ትዳር ሳይሆን ደባል ይባላል

  • @Aziza-q6n
    @Aziza-q6n 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ZeharaMuhamed-s6x
    @ZeharaMuhamed-s6x 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤