ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ብዙ ግዜ ኮሜት አልሰጥምና የዚህ ቤት ትምህር ለየት እሚያረገዉ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነዉ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ከነቤተሰብወ ያድልልን 🙏❤💐እንዳዉ የፍቅሩ ነገር እንኳ ተከድኖ ይብሰል ብቻ እግዚአብሔር በንፁህ ልቦና ከለመኑት የለመኑትን አይነሳምና ፈረሀ እግዚአብሔርን የተሞላ ከባልነትም የልጆቸ አባት እሚሆን ባል ይስጠን በትዳር አለምም ያላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ያላብሳችሁ🙏❤
የእኔ መልካም አባት የእኔ መልካም መምህር እግዚአብሄር አምላክ እየባረከ ይባርክህ በምክርህ እየታነፅኩ ነዉ ሃገሬ ገብቼ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ለመማር እናፍቃለሁ 😍🙏
ብዙ እውነቶችን አገኘሁበት ሁሌም ተባረኩልኝ አባቴ ወንድሜ
አባታችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
መምህርየ እኔማ ሁሌየ በጉጉት ነው የምጠብቀው ትምህቶችህን ብዙ ነገራን ቀይረህኛል አባቴ በውነት ልቡ ገዝቻለሁ ሁሉነም ነገር ማስተካከል ጀምራለሁ
መህሬ ሁሌም የሚያበረታ የሚደግፍ ነው መላኩ ቅዱስ ገብሬኤል በህይወቶት ከጎኖት ይሁን ሀገሬን ይጠብቅ
አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ ቃል ህይወት ያስማልን
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ እኔን ቀይሮኛል በእውነት እስካሁን ቡዙ ወዶች በህይወቴ ይመጣሉ ግን እወድሻለሁ ሲሉኝ እኔ አላምናቸውም ደሞ ፍቅር ምን እደሆነ አይገባኝም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትምህርት መማር ስጀምር የፍቅርን ምንነት አወቅኩት ደም እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ አዳሜን አግቻለሁ እደሚወደኝ እንደሚፈቅረኝ በግልፅ ሁልጊዜ የሚነግረኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገር ስንገባ በቅዱስ ቁርባን ለመጋባት ወስነን እግዚአብሔር ከፈቀደ እና መምህሬ በእውነት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት
አሜን መምህርችንበእውነት ቃልሂወትያሰማል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክልን አባታችን🙏🙏🙏
መምህራችን። ቀሢሥ። እግዚያብሔር ይባረክህ። በርታልን ወንድማችን ትምህርትህ
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
ቃልህወት ያሰማልን መምህርየ ብጣም ለኔ የሚጥቅም ነው
አሜን አሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህር እግዚአብሄር ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን በጣም እናመስግናለን በጣም የምጠቅም ትምርትነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ምንእንደምንአላቅም ልጁን ሰውአስተዋወቀኝ ግን ልየው ብየ ሳየው መልካም ሰው ነው በኔ በደካማዋ እይታ ዳቆንንነው ግን ዝምምምነው አግቢኝ ለማለትእራሱአይችልም ሰወቹ ባሉሽ ተስማማሽ አለኝ አብረን እናየውአለን አልኩት 1አመቱ ቀን በቀን ይደውላል ከሰላምታ የዘለለ ምንምአይልም እኔም ይህንሰውአግብቸእንዴት ልኖር. አይረዳኝምብየአስብኩ ግን አልችልም ማውራትብሉኝአል
ፈርቶ ይህናል ና ልትረጅው ይገባል
አሜንቃለህይወትያሠማልንእደድሜናጤናዉንይሥጥልንአባታችን
🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ቀሲስ ጥሩ ትምህርቶችን ነው የምታስተመረን የንተ ትምህርት ተከታታይ ነኝ እኔ በጣም መርጥ መንፈሳዊ ጓደኛ አለኝ እና እኔ እፈልገዋለሁ እሱ ግን ምንም የፍቅር ምልክት አይታይበትም ይገርመኛል
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ቃለ ሰ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንን እናመሰግናለን መምህራችን
እግዚአብሔር ይሠሰገን ብዙ ነገር ተምህሬበታለው ከልብ እነመሰግነለን በእውናት
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln 🙏❣🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen bewunat Enku memerachin kale hiwot yasemalin Egziabher Edeme katenaga yesetelin yageligelot zemenoten yarizemelin bewunat des yemeli temerit new
ትክክል እናማሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስየ
አሜን
Thank you for sharing🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ
Thank you so much❤❤❤
Kali hiwote yesamalene wadimachen
የኔውስ የኩራት መፈስ አለበት አይደውል ፍቅር አይገልስ ግን እወድሻለሁ ይላል ይሄዳል ይሠጣል እኔም እርቀውና ተመልሼ ደሞ አወራዋለሁ ብቻ ዝብርረቅ በለናል ግራ ገባኝ ያለነው በረቀት ነወ ምን ትሉኛላቹ
ወይኔ አለማወቄ ,እነዝህ ሁሉ ምልክቶች ነበሩ ፍቅር መሆኑ በጣም ከረፈደ ና ሌላ መንገድ ከጀመርኩ በዋላ ነው ያወቁት
Amen Amen amen
amen
Aaname aaname aaname 💒✝️💒✝️🙏🙏🙏❤
ሰላም
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
ሰላም እደምን አላችሁ እግዛብሔር ይመስገን
edame yastlny
❤❤❤❤❤❤
Amennnnn👍👍👍👍👍👍🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯
መነውመቅድስአበዛህበልልልእእእእእእወይትምህርቱንብወዴውምቁዴሳህግን አልተመችኝምምምም
Avo ylflkoshm nbr blatse ?Mafkro dbqo lek bfite yddbqu.Sitoa qlelch or ksrch malte nw🤦♀️🤦♀️🤦♀️
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዲያቆን ወድጃለው ምን ላርግ ግን ድንግል እይድለውም
ነዉርነዉ በጣም እናት እሱ የክርስቶስን ደም የሚያቀብልነዉ እሱላች አችም ለሱ አቶኑም ስለዚ መለያየትነዉ የእግዚአብሔር ቁጣ እዳይመጣባችሁ
እሱ ድንግል ነው እንዴ ? ነገሮችን በክርስቶስ ቃል መዝኝው ድንግል አለመሆንሽ በአምላክ በፊት አያስኮንንሽም ያለፍሽበትን ህይወት በንስሃ አጥበሽ ማለፍ መራመድሽ በመንፈሳዊ ህይወትሽ በእምነት ትጉና ጹኑ መሆንሽ ነው ወሳኙ ስትጋቡም ቤተክርስቲያን የራሳ ስርአት አላት ድንግል ለሆኑም ላልሆኑም እግዚአብሔር ግን ንስሃ ከገባን የምኮንነን የምቀስፈን አምላክ አይደለም የፍቅር አባት ነው ከዲያቆኑ ጋር ከተወዳጃችሁ ፍቅር ይበልጣል ቀጥሉበት ነው የምለውን እኔ
ስተት ሀጢያትን መናዘዙ ትክክል ከዲያቆኑጋ ቀጥይ አይባልም እዴትነዉ የምታስቡት
እህቴ ነግረሽዋል ግን ድንግል እዳልሆንሽ ?
@@hana967 አያቅም አውርተን አናቅም እንዲ አይነት ነገር ግን ብነግረውም ሚለየኝ አይነት አይደለም
We lete me sk el
ስራ ፈት ኤጭ😎
ቁይ ግን። ስድብን ምን አመጣው። ካልተመቻቹህ መውጣት ነው እኛ በቀሴስ ትምህርት ቡዙ ነገራችንን። ቀይሩልናል። እሱን ሰለሰጠን እግዚያብሔር። ይመሥገን። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። ክፉውን ያርቅልን🙏🙏🙏
ሲስቱ ትምህርቱ ካልተመቸሽ አለማየት ትችያለሽ ተከታተይ ብሎ ያስገደደሽ ሰው የለም መምህራችን በርቱልን እግዚአብሄር ያክብርልን 🙏🙏አስታዋይ ዝም ይላል ባለጌ ይሳደባል 😏😏
ኪኪኪ ምን ነክቶሽ ነዉ በፈጣሪ ምክንያቱን ንገሪን እንዲ ያልሽበትን?ሰዉ እንዴት ዕዉቀት ይጠላል?
እኔ ብዙ ግዜ ኮሜት አልሰጥምና የዚህ ቤት ትምህር ለየት እሚያረገዉ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ነዉ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ከነቤተሰብወ ያድልልን 🙏❤💐
እንዳዉ የፍቅሩ ነገር እንኳ ተከድኖ ይብሰል ብቻ እግዚአብሔር በንፁህ ልቦና ከለመኑት የለመኑትን አይነሳምና ፈረሀ እግዚአብሔርን የተሞላ ከባልነትም የልጆቸ አባት እሚሆን ባል ይስጠን በትዳር አለምም ያላችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ያላብሳችሁ🙏❤
የእኔ መልካም አባት የእኔ መልካም መምህር እግዚአብሄር አምላክ እየባረከ ይባርክህ በምክርህ እየታነፅኩ ነዉ ሃገሬ ገብቼ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ ለመማር እናፍቃለሁ 😍🙏
ብዙ እውነቶችን አገኘሁበት ሁሌም ተባረኩልኝ አባቴ ወንድሜ
አባታችን በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
መምህርየ እኔማ ሁሌየ በጉጉት ነው የምጠብቀው ትምህቶችህን ብዙ ነገራን ቀይረህኛል አባቴ በውነት ልቡ ገዝቻለሁ ሁሉነም ነገር ማስተካከል ጀምራለሁ
መህሬ ሁሌም የሚያበረታ የሚደግፍ ነው መላኩ ቅዱስ ገብሬኤል በህይወቶት ከጎኖት ይሁን ሀገሬን ይጠብቅ
አባታችን እረጅም እድሜ ፀጋውን ይስጣችሁ ቃል ህይወት ያስማልን
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
መምህሬ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ እኔን ቀይሮኛል በእውነት እስካሁን ቡዙ ወዶች በህይወቴ ይመጣሉ ግን እወድሻለሁ ሲሉኝ እኔ አላምናቸውም ደሞ ፍቅር ምን እደሆነ አይገባኝም ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ትምህርት መማር ስጀምር የፍቅርን ምንነት አወቅኩት ደም እግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ አዳሜን አግቻለሁ እደሚወደኝ እንደሚፈቅረኝ በግልፅ ሁልጊዜ የሚነግረኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገር ስንገባ በቅዱስ ቁርባን ለመጋባት ወስነን እግዚአብሔር ከፈቀደ እና መምህሬ በእውነት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት
አሜን መምህርችንበእውነት ቃልሂወትያሰማል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክልን አባታችን🙏🙏🙏
መምህራችን። ቀሢሥ። እግዚያብሔር ይባረክህ። በርታልን ወንድማችን ትምህርትህ
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
ቃልህወት ያሰማልን መምህርየ ብጣም ለኔ የሚጥቅም ነው
አሜን አሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህር እግዚአብሄር ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥልን በጣም እናመስግናለን በጣም የምጠቅም ትምርትነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ምንእንደምንአላቅም ልጁን ሰውአስተዋወቀኝ ግን ልየው ብየ ሳየው መልካም ሰው ነው በኔ በደካማዋ እይታ ዳቆንንነው ግን ዝምምምነው አግቢኝ ለማለትእራሱአይችልም ሰወቹ ባሉሽ ተስማማሽ አለኝ አብረን እናየውአለን አልኩት 1አመቱ ቀን በቀን ይደውላል ከሰላምታ የዘለለ ምንምአይልም እኔም ይህንሰውአግብቸእንዴት ልኖር. አይረዳኝምብየአስብኩ ግን አልችልም ማውራትብሉኝአል
ፈርቶ ይህናል ና ልትረጅው ይገባል
አሜንቃለህይወትያሠማልንእደድሜናጤናዉንይሥጥልንአባታችን
🙏🙏🙏አመሰግናለሁ ቀሲስ ጥሩ ትምህርቶችን ነው የምታስተመረን የንተ ትምህርት ተከታታይ ነኝ እኔ በጣም መርጥ መንፈሳዊ ጓደኛ አለኝ እና እኔ እፈልገዋለሁ እሱ ግን ምንም የፍቅር ምልክት አይታይበትም ይገርመኛል
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ቃለ ሰ
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንን እናመሰግናለን መምህራችን
እግዚአብሔር ይሠሰገን ብዙ ነገር ተምህሬበታለው ከልብ እነመሰግነለን በእውናት
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln 🙏❣🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ።
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen bewunat Enku memerachin kale hiwot yasemalin Egziabher Edeme katenaga yesetelin yageligelot zemenoten yarizemelin bewunat des yemeli temerit new
ትክክል እናማሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስየ
አሜን
Thank you for sharing🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ
Thank you so much❤❤❤
Kali hiwote yesamalene wadimachen
የኔውስ የኩራት መፈስ አለበት አይደውል ፍቅር አይገልስ ግን እወድሻለሁ ይላል ይሄዳል ይሠጣል እኔም እርቀውና ተመልሼ ደሞ አወራዋለሁ ብቻ ዝብርረቅ በለናል ግራ ገባኝ ያለነው በረቀት ነወ ምን ትሉኛላቹ
ወይኔ አለማወቄ ,እነዝህ ሁሉ ምልክቶች ነበሩ ፍቅር መሆኑ በጣም ከረፈደ ና ሌላ መንገድ ከጀመርኩ በዋላ ነው ያወቁት
Amen Amen amen
amen
Aaname aaname aaname 💒✝️💒✝️🙏🙏🙏❤
ሰላም
AMN AMN AMN ❤️ ♥️
ሰላም እደምን አላችሁ እግዛብሔር ይመስገን
edame yastlny
❤❤❤❤❤❤
Amennnnn👍👍👍👍👍👍🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯
መነውመቅድስአበዛህበልልልእእእእእእወይትምህርቱንብወዴውምቁዴሳህግን አልተመችኝምምምም
Avo ylflkoshm nbr blatse ?
Mafkro dbqo lek bfite yddbqu.
Sitoa qlelch or ksrch malte nw🤦♀️🤦♀️🤦♀️
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዲያቆን ወድጃለው ምን ላርግ ግን ድንግል እይድለውም
ነዉርነዉ በጣም እናት እሱ የክርስቶስን ደም የሚያቀብልነዉ እሱላች አችም ለሱ አቶኑም ስለዚ መለያየትነዉ የእግዚአብሔር ቁጣ እዳይመጣባችሁ
እሱ ድንግል ነው እንዴ ? ነገሮችን በክርስቶስ ቃል መዝኝው ድንግል አለመሆንሽ በአምላክ በፊት አያስኮንንሽም ያለፍሽበትን ህይወት በንስሃ አጥበሽ ማለፍ መራመድሽ በመንፈሳዊ ህይወትሽ በእምነት ትጉና ጹኑ መሆንሽ ነው ወሳኙ ስትጋቡም ቤተክርስቲያን የራሳ ስርአት አላት ድንግል ለሆኑም ላልሆኑም እግዚአብሔር ግን ንስሃ ከገባን የምኮንነን የምቀስፈን አምላክ አይደለም የፍቅር አባት ነው ከዲያቆኑ ጋር ከተወዳጃችሁ ፍቅር ይበልጣል ቀጥሉበት ነው የምለውን እኔ
ስተት ሀጢያትን መናዘዙ ትክክል ከዲያቆኑጋ ቀጥይ አይባልም እዴትነዉ የምታስቡት
እህቴ ነግረሽዋል ግን ድንግል እዳልሆንሽ ?
@@hana967 አያቅም አውርተን አናቅም እንዲ አይነት ነገር ግን ብነግረውም ሚለየኝ አይነት አይደለም
We lete me sk el
ስራ ፈት ኤጭ😎
ቁይ ግን። ስድብን ምን አመጣው። ካልተመቻቹህ መውጣት ነው እኛ በቀሴስ ትምህርት ቡዙ ነገራችንን። ቀይሩልናል። እሱን ሰለሰጠን እግዚያብሔር። ይመሥገን። ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። ክፉውን ያርቅልን🙏🙏🙏
ሲስቱ ትምህርቱ ካልተመቸሽ አለማየት ትችያለሽ ተከታተይ ብሎ ያስገደደሽ ሰው የለም
መምህራችን በርቱልን እግዚአብሄር ያክብርልን
🙏🙏
አስታዋይ ዝም ይላል
ባለጌ ይሳደባል 😏😏