ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ትክክል ነሽ ፍቅር ውስጥ ዋናው መግባባት እና መከባበር አስፈላጊ ነው። ከዛውጪ ሊሂድ ካለ ይሂድፍቅርበልመና ስለማይሆን🙏🙏
አቀራረብሽ ዋዉ ነዉ❤❤❤
takyou somach ❤❤❤አስር ጊዜላይክማድረግ ቢቻል ❤👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እኛ እህቶችሽ ከወንድ ጋር ያለን ግንኙነት እንዴት መሆን እንዳለበት ለምትሰጭን ምርጥ ምክር እናመሰግናለን:: ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኺ 💝🙏
ምርጥ ምክር እሕቴ ❤❤❤❤😂
Thanks❤❤🎉🎉
ተባረኪ
Thankyou sis❤
ተመስከን ያልሻች ያረግልኝል❤❤
እባክሽ እሕቴ በወር አደየ እየደወለ አደረቀን ልቦልከው ተጫወተብኝ
❤
Sewdesh❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኧረ ወንዶች አዝግ ናቸው. መልሰው እዛው ናቸው
ትክክል ማሪያምን እኔም መምከር ስልችቶኝ ዝምታን መርጫለሁ ታጥቦ ጭቃ ናቸዉ
ታጥቦ ጭቃ ተመችቶኛል😂
እኔ አንድ ምንም ያልገባኝ ነገር አለ ጠዋት ማታ ደህና መሆኔን ይጠይቀኛል ናፈቅሽኝ ይለኛል ግን አብሮኝ መሆን አይፈልግም ለምንድነው ስለራሱ ሳልጠይቀው እያንዳንዱን ነገር ይነግረኛል እኔ እደምወደው ነገርኩት እኔ ሌላ የማፈቅራት ልጅ አለች አለኝ ግን ውሸቱን ነው ምንም ሰው ህይወቱ ውስጥ የለም ከኔ ምንድነው የሚፈልገው ግራ ገብቶኛል
ምንድነው እምፈልገው በይው ??
@SolomeJigsaSolomeJigsa ጠየኩት ግን ምንም አይልም
@ እራቂው አትመልሽለት ያወራችሁትን ሁሉ አጥፍው እንዳያወራሽ የተወሰነ ቀን ጥፍ ከዛ ላንች ስሜት ካለው ይነግርሽል ካልነገርሽ ደግሞ ይቅር ወላድ በድባቢ ትሂድ 🤝😍
አረ እጁ እስኪያስገባኝ ሲለምነኝ ነበር ልክ እንደወደድኩት ሲያቅ ራቀኝ ጭራሽ ብሎክ አረገኝ በሁሉም ነገር ግን ከሳምንት በኋላ ብሎኩን ከፈተኝ እኔ ግን መጀመሪያ ለምን ብሎክ አረገኝ ብዬ ዝም አልኩት ብሎኩን ለምን እንደከፈተኝ ብታስረዱኝ ደስ ይለኛል ከፍቶ ዝም
Block aderegesh adel? Beka! Nuroshin nuri! Unblock aderegesh aladeregesh min agebash keza buhala?! Gena game yemichawet communicate madreg yemaychil yalbesele lij new esun lemeredat bememoker gizeshin atatfi.
አንችም ዝም በይ!!!
እዳት ቦልኪውም እዳታናግሪውም ትለምነኛለች አጨክንም ብሎ ነው
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤