//MUAZ HABIB// NEW MEDH NUREL HADI //ሙዓዝ ሀቢብ// አዲስ መድህ ኑረል ሀዲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @gudinamengesha604
    @gudinamengesha604 10 หลายเดือนก่อน +11

    My religious is a protestant but i love so much your nashida bro😥🥰🙏
    Ani amantaan koo kiristaana garuu nashiida kee baayyeen jaaladha bareedaa koo❤

  • @Somitubeofficial
    @Somitubeofficial ปีที่แล้ว +103

    ሙአዝዬ መድህ ሆኖ ምርጥ ያልሆነ አይኖርም ይህ ስራ ግን ይለያል 😍😍😍😍😍

    • @rukiyamuhabaw9037
      @rukiyamuhabaw9037 ปีที่แล้ว

      Somi betam ewdachehwalhu nurlen

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤

    • @mohammednuru743
      @mohammednuru743 ปีที่แล้ว

      Mnew Betam Asheregedk

    • @Somitubeofficial
      @Somitubeofficial ปีที่แล้ว +2

      @@mohammednuru743 mnagebah

    • @remedangidiabdu440
      @remedangidiabdu440 ปีที่แล้ว +1

      ​@@mohammednuru743thiz is not type of ማሸርገድ የሰው ልጅ ፍቅርን ሚገልጸው በተለያየ መንገድ ነው so only allah can judge him,በዚ ዘመን critics ሰውን ከሚቀይረው ሚያብስበት ስለሚበልጥ በተረጋጋ መንፈስ ምክር ok

  • @Zerish1224
    @Zerish1224 ปีที่แล้ว +35

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር በጣም መልካም ዜማ ወይም መንዙማ ነዉ ❤❤❤ i like it perfect

  • @huzanali684
    @huzanali684 ปีที่แล้ว +46

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    that is the best work of all time I love it
    best sound mix thank u nuru omar ( borkena studio )

    • @huzanali684
      @huzanali684 ปีที่แล้ว

      that is the best work of all time I love it
      best sound mix thank u nuru omar ( borkena studio )

  • @chinaLove-n5x
    @chinaLove-n5x ปีที่แล้ว +35

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን በጣም አንጀት የሚበላ ነሺዳ ነው ❤❤❤

  • @bintmuhammed
    @bintmuhammed ปีที่แล้ว +5

    ሙአዝ ሀቢብ ወንድሜ አሏህ ያስተካክልህ መንግድ ስተሀል ድንበር እያለፍክ ነዉ ወደ ጌታህ ተመለስ ዱንያ ነች አንድ ቀን ትጠራና ትተሀት ትሄዳለህ የሰዎች ማድነቅ አያታልህ ወንድምዋ አሏህ ይምራን አሚን

  • @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ
    @ቤቲየማርያምልጅ-ቐ8ጠ ปีที่แล้ว +89

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን የሙስሊም መዝሙር ቲክቶክ ላይ ሰምቼው በጣም ነው የወደድኩት በተለይ ኦሮምኛው ላይ ድምፅህ በጣም ነው የሚመስጠው በርታ ❤💖🥰

  • @MuazHabibofficial
    @MuazHabibofficial  ปีที่แล้ว +345

    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እናንተ የአሏህ እና የመልክተኛው ዓለይሂ ሰላት ወሰላም ወዳጆች በዚሁ አጋጣሚ ኮመንት ስር ከሰሞኑ በመስጅድ ዙሪያ ለተፈጠሩ ችግሮች የተሰማችሁን ያስቀምጡ ይህን ስራ ለማየት የገባ ሰው መንገዱን እያየ ተቃውሞውን ያሰማ ዘንድ ጥቅም ይኖረዋል 🙏

    • @kamiltube1345
      @kamiltube1345 ปีที่แล้ว +3

      Merhaba muaze

    • @YibrieMussa
      @YibrieMussa ปีที่แล้ว +3

      መርሀባ ሙአዜ
      ጀዛከላህ ቶሎ በመልቀቅህ❤❤❤❤

    • @YibrieMussa
      @YibrieMussa ปีที่แล้ว +11

      በመስጅድ ፍርስራሽ ምትገነባ ሀገር አልፈልግም😢😢😢

    • @abdu1042
      @abdu1042 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ሀቢቢ❤❤

    • @ሀሊማነኝከወደወሎ
      @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +1

      መስጂድ ፈርሶ ሀገር አይገነባም መስጂድ አፍራሾች ቆም ብላችሁ አስቡ አሏህ ልቦና ይስጣችሁ😭😭😭😭🕌💔❤

  • @KalidYemam-fy7is
    @KalidYemam-fy7is ปีที่แล้ว +1

    ክብር ይሄን ግጥም ለፃፈልን ኡስታዝ ሰይድ አህመድ አሁንም ክብር ለ ድምፀ መረዋው ሙአዝ ሃቢብ ከ ግጥሙ በላይ ዜማው በጀሰዳችን ሰርጎ እንዲገባ አድርጎ ለሰራልን ሙአዜ ላቅ ያለ ክብር አለኝ ማሻ አላህ ብያለሁ
    እስከዛሬም ነበርኩኝ አሁንም ወደፊትም ያንተ አክቲቪስት ነኝ ስላንተ ብቻ የምሟገት ምርጥ አክቲቪስትህ ነኝ ምረጠኝ ሃሃሃሃሃ እወድሃለሁ አላህ ያቆይልኝ አንተንም ኡስታዜንም

  • @eskindirtesgaye7854
    @eskindirtesgaye7854 ปีที่แล้ว +30

    ዲናችን የተውሂድ ዲን ነውና ሁላችንም ሙስሊሞች ሆነን በአንድነት ከቆምን እና ሁላችንም ለይል ተነስተን እጆቻችንን ወዳአለማቱ ጌታ ከዘረጋነው ከአላህ ቁጣ የሚተርፍ የለም ጀሊሉ ሸሂድ የሆኑት ወንድሞቻችንን ዋጋ በቅርቡ ያሳየናል ኢንሻአላህ

  • @BelayGGG
    @BelayGGG ปีที่แล้ว +30

    እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ የፍቅር አገላለጽ; በፍቅር እና ለፍቅር አንድ ላይ የተሰፉ ዜማ እና ግጥሞች: ተደምጠው የማይጠገብ ጥም ቆራጭ የነብስ ዉሃ ; ልብን በደስታ የሚያዘልል የፍቅር ቃላት: የዜማዉ መረጋጋት ማሳዘን የደስታና የናፍቆት እንባን የሚያዘ'ንቡ : በቀልብ ውስጥ ዝም ብለው የሚፈሱ የፍቅር ጅረት:
    አቦ ሙአዝ አላህ የጨምርልህ ❤❤❤

  • @reshadloba5431
    @reshadloba5431 ปีที่แล้ว +20

    ሙሃዜ በጣሞ ምርጥ ስራ የሚገርም ግጥም ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩት ግጥሙ እያነባው ጨረስኩት ሚገርም አገላለጽ Allha ውዴታቸውን ይስጠን

  • @SemiraKassaw-m1r
    @SemiraKassaw-m1r ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱ ሊላህ ወበረካቱ እህት ወንድሞቸ ሙኣዝየ ሁሉም ነሺዳወችህ በጣም ልዩ ናቸው በጣም ነዉ የማደንቅህ ገጣሚው ሸህ ሰኢድ አህመድ በጣም ነዉ የማደንቃቸዉ ያንተ ድምፅ እና የሳቸዉ ግጥም ሲገናኝ በጣም ልዩ ነዉ ገና ብዙ ስራ ትሰራላችሁ ኢንሻ አሏህ አሏህ ረጅም ሀያት ከሀፊያ ጋር ይስጣችሁ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtiyeYeabushenat
    @EtiyeYeabushenat ปีที่แล้ว +6

    በጣም ምርጥ ምርጥ ወላሂሂሂሂሂ አቦ እንደናፈካቸው ጀነት አግኛቸው ወንድሜሜሜሜሜሜ

  • @ezuallinone1350
    @ezuallinone1350 ปีที่แล้ว +21

    እናቴ ስሰማዉ ደስይላታል💚💛❤️💖☪️🇪🇹

  • @muhammedyasin246
    @muhammedyasin246 ปีที่แล้ว +28

    ልዩ ግጥም ልዩ ዜማ ልዩ ድምጽ!❤ አላህ ይጨምርልህ
    እኛንም ከሀቢባችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ጋር መገናኘትን በዱንያም በአኼራ ይወፍቀን

  • @mustariaahmed-vb8zy
    @mustariaahmed-vb8zy ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah kelijinet iska iwikat sisemah ye addeku muaz Habib Allah rajim idme yanurik dimsih kamerawu tiratu libsachu hulum konjo newu masha Allah 🥰🥰🥰🥰

  • @abduibrahim1011
    @abduibrahim1011 ปีที่แล้ว +86

    ድምፅህ ግጥሙ በውበት ያጌጠ ነው !!! 🙏
    ክብር ለመስጅዶቻችን !!!

  • @bide7M
    @bide7M ปีที่แล้ว +64

    ዋ! መሰጂዴን አትንኩ።
    ለመሰጂዶቻችን ድምፅ እንሁን

  • @mesudamin6852
    @mesudamin6852 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የሚገርም ታሪክ አለው ,,,አህ ,መገን ነቢ ሱሀባው አሳመሙኝ አላቸው
    በጁ ይዞ ሊያቅፋቸው

  • @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ ปีที่แล้ว +8

    ማሻአሏህ ተባረከ ረህማን አሏህ ይጨምርህ ወንዲማችን ሶለሏህ አለይሒ ወሰለም ❤️
    ክብር ለመስጂዳችን ፡መሻይኾቻችን ፡የመጣብንን በላ አሏህ ያንሳልን ቢጃሂ አፍዶሉ ኸልቅ ይሁንበት ያረብ 🤲 ሁላችንም በዱአ አንረሣሣ 😢ሠላም ለሀገራችን 😢

  • @HikmaArga-mz4wp
    @HikmaArga-mz4wp ปีที่แล้ว +1

    Be gugut siletebekut eyedegagenkugn eyesemawut new yemecheresha azimach bedegemkut lik eyalekeskugn new alhamdulilah ye nebiyu (S,A,W) umet ladereken .....muaz tarik ne yastemarkegn mashallah allah yichemrilih 🥰🥰🥰

  • @firdows315
    @firdows315 ปีที่แล้ว +11

    የሰራህን ይሰጥህ ነሺዳ እንድሰማ አደረከኝ🥰

    • @hwiimohomed7787
      @hwiimohomed7787 ปีที่แล้ว +2

      An &Sb 👎 Bemadireg antebaberewu

  • @ነጋኢብራሂም
    @ነጋኢብራሂም ปีที่แล้ว +1

    ነሽዳ ለመጀመሪያ ጊzea አዳምጭ የወደድኩት ቢኖር ይህን ነሽህዳ ነው በtaም ነው የወደድኩት ማሽ አላህ Bያለሁ ሙአዝ አላህ እድሚህን ያርዝመው።

  • @h6abae
    @h6abae ปีที่แล้ว +17

    በውብ ፈግታህ ፣ ደስ በሚል acting ፣ ልብ የሚማርክ የውዱ ነብያችንን ታሪክ በሰዒድ አህመድ ግጥሞች እና ለጆሮ በሚማርክ ድምፅህ ጥርሶቼ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሳይከደኑ ስላስዳመጥከኝ አሏህ ይጨምርልህ ሙዓዝዬ። ❤❤

  • @abderiyah
    @abderiyah ปีที่แล้ว +1

    ዐለይሂ ሶላቱ ወሠላም መገን የኛ ነቢይ 😢😢😢
    የአንቱ ኡማህ ላደረገን አሏሁ ተዐላ ቁጥር ስፍር የሌለው ምስጋና ይገባው አልሐምዱ ሊላህ ወኔድሜዋ ወደነዋል አሏህ ይውደድልህ
    😢😢😢😢
    ፍትህ ለመስጂዶቻችን
    መንግስት ከዚህ አጸያፊ ተግባር ሊታቀብ ይገበዋል ኢስላምን ነክቶ ሰላም የኖረ የለም።

  • @Ahmed12112
    @Ahmed12112 ปีที่แล้ว +47

    የአመቱ ምርጥ ነሺዳ በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤❤❤

    • @feruzaworku-in2gz
      @feruzaworku-in2gz ปีที่แล้ว

      Mashi Allah ፍትህ ለመስጂዳችንንንን

    • @salisham
      @salisham ปีที่แล้ว

      የአመቱ ምርጥ ነሺዳ እረ ተው ይደብራል

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 10 หลายเดือนก่อน

      ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa ปีที่แล้ว +7

    ትርጉም ሳይገባኝ ተመስጬ ሰማሁት ሙአዜ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ ❤❤

    • @HabshaJawar
      @HabshaJawar 8 หลายเดือนก่อน

      Hhhhhhhhhh😂😂😂😂😂

  • @ሀቢባሰይድ-ዀ8ሠ
    @ሀቢባሰይድ-ዀ8ሠ ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ ምርጥ ነሽዳ ነው ተሰምቶ የማይጠገብ❤❤❤❤❤❤

  • @selam34ase
    @selam34ase ปีที่แล้ว +1

    ገጣሚ መቼም ኡሥታዙና ሠኢድ አህመድ ነዎታ😢😢😢😢😢. አሏህ
    ሙአዜ. ትለያለህ. ግን. ክላሥካሉን. ብትተዉት. አቤት ለዛዉ ዉበቱ😮. ነሽዳ እልፍ ብየ ነበር ባለበት የምከታተለዉ አሁን ግን😢😢😢😢
    መርዝ አለብኝ አትብሉኝ ያላቸዉ ምግቡ. ሀቢቢንነዉ ሠይድን መሀመድንነዉ ኑረል አለምን ❤❤❤❤❤

  • @GsMdali-s9p
    @GsMdali-s9p ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሽዳ ነው ፍትህ ለመሰጊዶቻችን አላሁ አክበር

  • @hananmohammed7079
    @hananmohammed7079 ปีที่แล้ว +1

    MashaAllah mirt menzuma new muaziye I love you ❤❤❤😊😊😊

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +11

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤
    ማሻአሏህ❤ ማሻ አሏህ❤ ወንድም ሙአዝ አሏህ ይጠብቅህ 💖💖💖💖💖

  • @Alhamdulillah1g
    @Alhamdulillah1g ปีที่แล้ว +1

    መአዝ አላህ አፉያ ያድርግክ ወላሂ ምንም አልገባኝም ሚለው ደሞ ድበር አለፈ አሁንስ አበዛው😮😮

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal4385 ปีที่แล้ว +5

    በቃ ምን ልበልክ ሰቶካል ከምርጥም ምርጥ ስራ ይጠብቅህ ጀሊሉ

  • @lawihabesha
    @lawihabesha ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሙአዜ እንደተጠበቀው እጅግ ምርጥ መድህ

  • @abdu1042
    @abdu1042 ปีที่แล้ว +6

    በሀዘን ውስጥ ሆነን ቢሆንም ሀዘናችን አልፎ የምናይበት ቀን ይመጣል ኢን ሻአ አሏህ ግን ሀድራችን እና ኢሽቁ ሶለዋቱ 😊😊 صلى الله عليه وسلم ❤❤❤እንዳለ ነው ምር ጥ ስራም ነው አሏህ ያስደሳችሁ

  • @bati7245
    @bati7245 10 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀክ ረቢ አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመት አልሰለፍ አሷሊህ
    እስከመጨረሻዉ አዳመጥኩት !!
    ወሏሂ በነሺዳዉ ዉስጥ ያለዉ የተጠቀምከዉ የሽርክ ቃላቶች ለነገ የዉመል ቂያማ ህይወትህ እጅጉን ያስፈራልሃል ወሏሁል ሙስተአን
    እኔ ሲወራ ስሰማ እንዲህ የገነነ አልመሰለኝም ነበር ለካ በሽርክ ተዘፍቀሃል አሏህ ያዉጣህ
    ደሞ ያሳቀኝ በሙዚቃ የሚጨፍሩትም እንደናንተ አያጨበጭቡም አይጨፍሩም
    ክክክክክክክክ ነሺዳ ብለህ የሙዚቃ ፍቅርህን አወጣህ

  • @miftahA477
    @miftahA477 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለመስጂዴ 😢
    ወላሂ ይለያል ዉስጤን ማረከው።
    ዉዴዋ ናፈቁኝ ዉስጤ ችሎ አይገልፀዉ በዜማ🥺🥺❤ በርታ ወንድሜ አላህ ረጅም አፍያ ይስጥህ''

  • @fatimamohammed9551
    @fatimamohammed9551 ปีที่แล้ว

    አተልጅ.ነሽዳህንምማዙማህንም.ተፈግታህጋር.በጣምነዉ.እምወደዉ.አላህምይዉደድልህ.አላህይጠብቅህ

  • @emumeryem6766
    @emumeryem6766 ปีที่แล้ว +4

    የአመቱ ምርጥ መንዙማ ብዬዋለው❤❤❤

  • @ZulmekanEssa
    @ZulmekanEssa ปีที่แล้ว +1

    የምንግዜወም ምርጡ ነሺዳ ብዬዋለሁ መቼም እማይሰለች ይመችክ ብሮ
    ግን በስልጥኛ ለምን አትሞክርም🤔🙏🙏🙏

  • @Hbetmama
    @Hbetmama ปีที่แล้ว +6

    መገን ነቢይ ስንቱነ በሙሀባ አነደድት😢😢😢 ሀቂቃ ያሁኑ ይልያን ሀቢቢ ❤❤❤❤❤

  • @Hayat-id2kx
    @Hayat-id2kx ปีที่แล้ว +2

    ሙነሽዶቻችንበሙሉክብርይገባችሁ አላህይጠብቅልን በጣምይለያልወላሂ ሙአዝየ በርታልኝ❤❤❤

  • @SualihMohammedOfficial
    @SualihMohammedOfficial ปีที่แล้ว +38

    high level work brother 🙌

    • @azeezaibrahim6570
      @azeezaibrahim6570 ปีที่แล้ว +1

      Sualih, you are also my best munasheed. You have got a big potential. Much appreciation to you

    • @abuzer991
      @abuzer991 ปีที่แล้ว +1

      I love you, brather, for the sake of Allah ,my Allah give you protect you.❤

    • @timajidris6272
      @timajidris6272 ปีที่แล้ว +1

      Munshid Sualih Mohammed May Allaah bless you ⭐️

    • @lil_shadi5179
      @lil_shadi5179 ปีที่แล้ว +1

      Saliho yantem srawoch high level nachew beteley yaruseldana yleyal lemn be100shiwoch endaltaye algebagnm. Ena saliho emamu shililan eko bekrbu bleh suspense argehen bezaw askerehew eko ere bemtwedew yhunbh alfarukn muluwn aslekkew

    • @KalidYemam-fy7is
      @KalidYemam-fy7is ปีที่แล้ว

      High level comment bro

  • @tofikibrahim6029
    @tofikibrahim6029 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ወላሂ 1ኛ ነው ግን ሌሪክሱ ብትለቀው ሀሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hutbyaraya3416
    @hutbyaraya3416 ปีที่แล้ว +6

    ما شاء الله تبارك الرحمن
    ግን አወል ሸእ ፍትህ ለመስጅዳችን😭

  • @HibatAhmed
    @HibatAhmed ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በአሏህ ያመነሑሉ የዘንፋላው ወዳጅነው ! ቆንጆሥራነው❤❤❤ ራሳቸው ያጠበቁት ገመድ ተበጥሶ ያፈርጣቸዋል ልክ የኛን መሥጅድ እንዳፈረሱት በውድቀታቸው 8:39 እነሡምይፈጠፈጣሉ በኡነቱ ልባችን ታሟል ! ግን እኛንብ እንደሆን ይገነዘባሉ ያውቃሉም! ነሥርይመጣል ታያለሕ!

  • @ሐያቱሰሓባ
    @ሐያቱሰሓባ ปีที่แล้ว +7

    በሰሞነኛው መንግስት በሕዝብና በመስጅድ ላይ እያደረሰ ባለው በደል ላይ ለኡማው ድምፅ ስለሆንክ አንተና አሊ አሚንን ከልብ እናመሰግናለን ጀዛ ከሏሁ ከይሩኩም። እጅብ በጣም ጣፋጭ የሆነ የጅማ ሙሂቦች መድ ነው። ከጠበቁት በላይ ገራሚ ሥራ ነው። ወሲያ ና አማና የምልህ ግን እንዲህ ያሉ ሥራዎች ላይ በርታ ግን ወደኪላፍና ወደክፍፍል ሊያስገቡ የሚችሉ ግጥሞች ላይ በፍፁም አትሳተፍ(አትስራ) ብዬ እመክርሃለሁ። እና አንተ symbolic የሆንክ የሁሉም ሙስሊሞች ሙነሽድ ነህ ብዬ ስለምተማመንብህ ነው። በተጨማሪ ኡማውን አሪፍ የሆነ የዋህዳኒያ ቀረፃ ትቀርፃለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አላህ መልካም የኡማው አርአያ ያደርግህ ዘንድ ተመኘውልህ የኔ የአኼራ ውድ ወንድም ❤ሙዓዝ ሐቢብ❤።

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ

    ማሻ አሏህ
    ባረከሏሁፊኩም ወንድማችን
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
    መስጅድ ፍርሶ የሚለማ ከተማ የለም አሏህ ይፍረደን ሁሉን አድራጌው ጌታ

  • @fuadali7427
    @fuadali7427 ปีที่แล้ว

    Mashallah ወንድሜ ተመችቶኛል ነሺዳው ጀዛኩሙላ

  • @muftinuri
    @muftinuri ปีที่แล้ว +10

    Masha Allah even with Amharic he used Oromo accent beautiful talent may Allah bless you more

  • @Jemilatemam-u2w
    @Jemilatemam-u2w ปีที่แล้ว +1

    Migrm neshida new Allah yechmrelh mashaallah..

  • @انورانور-م7ف7ف
    @انورانور-م7ف7ف ปีที่แล้ว +20

    የመጓጓቴ ብዛት ዱቅ ሲል አብሬ ዱቅ አልኩ ሙአዜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emanmedia-t4t
    @Emanmedia-t4t ปีที่แล้ว

    ሙአዝ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ማሽአላህ አላህ የውደደለክ, በርታ ጠንክር ሀቢብ

  • @abdu1042
    @abdu1042 ปีที่แล้ว +5

    ከተለቀቀ አንስቶ እያዳመጥኩት ያለ የመጀመሪያው ነሺዳ😍😍❤❤

  • @habtamueshetu8850
    @habtamueshetu8850 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ሙአዝ፣ ተግባሩ ከማንነቱ የገጠመ ምርጡ ሰው ።

  • @sitrayusuf35
    @sitrayusuf35 ปีที่แล้ว +17

    ما شاء الله تبارك الله… الف صلاة و سلام عليك يا رسول الله ❤❤❤

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክ አረህመን (አላሁ መሰሊ አላ ሐቢቢና ሙሐመድ ያአ ረሱሉላህ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያአ አሸረፈል ኸልቂላህ )

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +90

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢

  • @አላህወኪል-ኘ6ለ
    @አላህወኪል-ኘ6ለ ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ምርጥ ነሽዳ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁም ያረብ ሰሉአለነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም😍😍😍💞💞💞

  • @TedrosSelemon-h8s
    @TedrosSelemon-h8s ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለመስጅዶቻችን
    ማሻላህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ

  • @abdu613
    @abdu613 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አባቱ ነዉ ደስ የሚለዉ😍😍😍😍😍😍 ድሮ ከ አባቴ ጋራ ሰማ ነበር በጣም ነዉ ምወደዉ

  • @abdulazizk.hassen4402
    @abdulazizk.hassen4402 ปีที่แล้ว +6

    BROTHER MUAZ AND YOUR TEAM YOU'RE TALENTED KEEP MOVING FORWARD ⏩⏩⏩⏩ YOU COME ALWAYS WITH AN INCREDIBLE NASHIDA 🎉🎉🎉🎉

  • @akberqtr1046
    @akberqtr1046 ปีที่แล้ว

    Mashallah endi yale ke shirk negeger yeseda wedase ena ye resulen ሰ አለይ ወሰለም muhaban emichmer neshida.❤ enba yametal ya selam.

  • @FuadAbdla
    @FuadAbdla ปีที่แล้ว +4

    እኛ ሙስሊምች ያለ ዖክስጅን ሳይሆን ያለ መስጂድ መኖር እንድንችል አልገባቸውም ፍትህ ለ መስጂዶች ፍትህ እስር ቤት ላሉ ወንድሞች ........

  • @abduahmed4927
    @abduahmed4927 ปีที่แล้ว +1

    Allah yaknah habibi
    Wede tkklengaw menged ymelsh

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 ปีที่แล้ว +4

    Maa Shaa’ Allaah ❤
    Baaraka Allaahu feekum💐

  • @SumeyAkmel
    @SumeyAkmel ปีที่แล้ว

    Muazyeeee allah ytebkih hulunm medhocihn ewedachewalew yhe gn yleyal ❤❤❤❤❤allah bless you Habibi mesjidocachnin allah ytebkln🤲🤲🤲

  • @hassenmehammedbrehan6741
    @hassenmehammedbrehan6741 ปีที่แล้ว +8

    Mashallah, Excellent work brother keep it up❤❤❤

  • @makameko4435
    @makameko4435 ปีที่แล้ว

    እኔስ ባለቅስ ባለቅስ አልወጣልኝ አለ ምነው ባንቱ ዘመን ኖሬ በነበር ያሰይዲ ሰይዲ ሙሃመዲ ሰዐወ

  • @ilme_time
    @ilme_time ปีที่แล้ว +13

    ሙአዜ ደስ ሚል አንጀት ሚበላ መንዙማ ነዉ ❤❤❤😊😊😊

  • @HayruMan-tf8uf
    @HayruMan-tf8uf ปีที่แล้ว

    ሙአዝ ብዙ ነሺደዎች አሉክ ግን ኢሄን ምየክል ዬለም አይኖርም ወለሂ ማሸ አለህ salu alla nabi sa al wm

  • @seidmustofa8858
    @seidmustofa8858 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ በጣም አሳዛኝ ታሪክ አስተማሪ ተወዳጅ የማይሰለች ግጥም በተወዳጁ ብዐረኛዉ ሰኢድ አህመድ እና ሙአዜን ተዉት የሱን ነገር❤❤❤❤ ማሻአሏህ ፍትህ ለመስጅዶቻችን!!!

  • @fatiyemohammed1060
    @fatiyemohammed1060 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወንድም ሙአዝ ማሻአላህ ልዩ መድህ ነው አላህ ነብዩም የወደዱህ የመጣብንንም በላ አላህ ያንሳልን በዱአ እንበርታ መስሊም ያለሰላት ያለመስጅድ ሰው ያለአንገት ማለት ነው እና ዞሊሞችን አላህ ያንሳልን የድሀ እንባ በከንቱ አይቀርም ቁርአንን ከፍርስራሽ ሰር እንደቀበሩት አላህ ይቀበራቸው

  • @menurblatu2657
    @menurblatu2657 ปีที่แล้ว +19

    You never disappointed your audience,the lyrics I can't explain, keep it up

  • @fuadmohammed2320
    @fuadmohammed2320 ปีที่แล้ว +1

    Abuki mashallah allah ke ayen yawtah❤

  • @seidmohammed8796
    @seidmohammed8796 ปีที่แล้ว +21

    ሙአዜዋ ኦሮምኛ ትርጉሙ ባይገባንም ያአንተ ስራ አንዴ ውስጣችን ገብቷል✌️

  • @SofiaJebril
    @SofiaJebril ปีที่แล้ว

    Muazie betam konjo sera nw allahe yechemerelhe
    Fetehe lemesjedochachen

  • @meryemhijabi498
    @meryemhijabi498 ปีที่แล้ว +6

    የሸሂዶቻችንን ክብር ለኛም ይስጠን ያረብ🤲🏽☝🏽

  • @bahredinmohammed3505
    @bahredinmohammed3505 ปีที่แล้ว +1

    የመስጂዶችን ፈረሳ እቃወማለሁ .... እምነቴ ከሀገሬም ከብሄሬም( ይበልጣል)

  • @abrarredi3911
    @abrarredi3911 ปีที่แล้ว

    በሁሉም ቋንቋ መልክተኝዉ ማወደስ እንደምን ልብን ሙሉ ያረጋል መሰለህ ማሻ አላህ

  • @dameyadeta4844
    @dameyadeta4844 ปีที่แล้ว +10

    I am memorizing my childhood! Thank you habibi

  • @mame2383
    @mame2383 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ድንቅ መድህ ነው ምንም ያልጎደለው ስርአት ያለው ነው👏👏👏👏👏

  • @sunshineseaandvitamind8620
    @sunshineseaandvitamind8620 ปีที่แล้ว +6

    So beautiful. Wish i spoke Amharic and Oromo.

    • @RayanMifta
      @RayanMifta ปีที่แล้ว

      ጠጨኘኘ

    • @RayanMifta
      @RayanMifta ปีที่แล้ว

      😊❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kurulusosman7721
    @kurulusosman7721 ปีที่แล้ว +2

    ኑሩ ዑመር ፣ ሙዓዝ ሌላ ከፍታ አስደምማቹናል አዲስ ስራ እንጠብቃለን

  • @yasinHamdia
    @yasinHamdia ปีที่แล้ว +5

    ትለያለህ ሙአዜ የተዋጣለት ዜማ ነዉ ❤❤❤

  • @mifthamafuse4897
    @mifthamafuse4897 ปีที่แล้ว

    Allahuma selli Alla muhammadi walla Alli sayiddina Muhammad Muaz Allah edeme ena Tena yesteh

  • @assuu939
    @assuu939 ปีที่แล้ว +4

    Wow amazing
    mashallah mashallah❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @umimam6321
    @umimam6321 ปีที่แล้ว +1

    ውዴ ነቢዬን ሰ,አ,ወ ስለጠራህበት እንጂ ቋንቋው እጅ እጅ ብሏል

  • @teamehiwet
    @teamehiwet ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን ሀያት ለ ሙአዝ ሀቢብ እስከቤተሰብ አልፍ ሰላት ለኔ ነቢ ሙሀመዴ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @esmaelseid4510
    @esmaelseid4510 ปีที่แล้ว

    የኔ ነቢ በሙአዜ ድምፅ እንዴት የሚያምር ሰራ ነው
    ማሻአሏህ

  • @seidabdu2308
    @seidabdu2308 ปีที่แล้ว +8

    It’s an amazing and timely work, really words are poor to express😮😮😮 Masha’Allah bro! move on, keep contributing a lot

    • @Faisal-ii1qf
      @Faisal-ii1qf ปีที่แล้ว

      Aslamualikum brother please when you Give a comment please be careful is this a suna of our beloved prophet muhammad not @ all please do you have prove ?

  • @jemalAsrar
    @jemalAsrar 11 หลายเดือนก่อน

    ሙአዜ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቀህ
    ወንድሜ በጣም እወድሀለሁ

  • @FirduAbdi-me8hu
    @FirduAbdi-me8hu ปีที่แล้ว +5

    Salalahu alayhi wasalam Masha Allah 😍😭♥️

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 ปีที่แล้ว +1

    Maa Shaa Allaah ❤️ ❤
    Rajim Hayat ketenagar Allaah yestachuh Ustad Seid Ahmed and Muaz Habib❤❤

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ ሟዝዬ የኛ ዉድ ወንድሞቼ❤❤❤አሏህ ይጠብቃቹ

  • @soniyaadem7702
    @soniyaadem7702 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው፣ ነገርግን ምን አለበት የሙዚቃ መሳሪያ ድምፁን ብትቀንሱት ፣ ወላኒ በጣም ነው ሚረብሸው ፣ ግጥሙ ኪሮግራፊው በጣም የሠጠነዉ ፣
    የሙዚቃው መሳሪያ ድምፁን አበዛቹት።

  • @صافيةسمير
    @صافيةسمير ปีที่แล้ว +5

    S A W S A W 🎉 Masha allah mashaaallh❤❤❤❤😢

  • @abbibilal
    @abbibilal ปีที่แล้ว

    Muazyee baxam new minodik ya jimma lijoch batalay dammo jimma lay program bitazagaj baxam new Das yamilen ❤❤❤❤❤❤