Warida 5 | New Ethiopian Neshida Selam Aleyke ኑሩ ሰላም ዐለይከ | ዋሪዳ 5

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 558

  • @bahreymohamed1487
    @bahreymohamed1487 2 ปีที่แล้ว +85

    ሙዐዝ እዚ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ መስዋዕትነት ከፍልዋል በአሁን ሰዓት ላይ ከማንም በላይ ከፍ ብሎ ይገኛል እናም ይህንን ነገር ከማንም በላይ ይገባዋል ❤️❤️

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 2 ปีที่แล้ว +105

    በዚህ አጋጣሚ ኡስታዝ ሰኢድ አህመድን በአላህ ስም ላመስግን እወዳለሁ🙏 አላህ ያክብርልን አንጀት አርስ ዳዕዋ አዘል የሆነ ግጥማቸውን ለኡማው ማበርከታቸው ለሌሎች ተምሳሌት እንዲሆኑ ይረዳል 👏 ኡስታዝን እስኪ belike👍

  • @ekram6208
    @ekram6208 ปีที่แล้ว +90

    7ወር አለፈ ሱብሀነላህ የናንተን ፕሮግራም ጠዋት ታድሜ ምሽት ላይ ምጤ መጣ ወንድ ልጅም ወለድኩ ስሙንም ሙሀመድ አልኩት አልሀምዱሊላህ❤ ታድያ ሽልማት አይገባኝም

    • @jemalahmed3530
      @jemalahmed3530 ปีที่แล้ว +10

      ይገባሻል

    • @Dawud-s5o
      @Dawud-s5o 10 หลายเดือนก่อน +3

      Allahu akber Masha allah

    • @akramaligetu2128
      @akramaligetu2128 7 หลายเดือนก่อน +2

      Mashaalah Allah Ljjishin yasadglish Eihtewa❤🙏

    • @fetuabdi
      @fetuabdi 6 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ያሳድግልሽ❤❤

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @abdelatefserage9215
    @abdelatefserage9215 2 ปีที่แล้ว +12

    ደጋግመው ደጋግመው እያዋለሉን ነው አላህ ይጨምርላቹ ዋሪዳዎች

  • @wizabukiboss1438
    @wizabukiboss1438 2 ปีที่แล้ว +92

    ወላሂ ልብን ይነካል
    እጣ ፈንታችን
    ውዱ ሰይዳችን
    የኛ መንፃታችን
    ሰ.ዐ.ወ 💚💚❤️💚❤️❤️💚💚

    • @zahirahmed9258
      @zahirahmed9258 2 ปีที่แล้ว

      Yegna mentsat Allah s.w nw

    • @RahmaRahma-xq3pl
      @RahmaRahma-xq3pl ปีที่แล้ว +1


      አሸባሪ ሸወቀጰ

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว

      Selelahu aleyhi weselem

  • @RahmaRahma-xq3pl
    @RahmaRahma-xq3pl 2 ปีที่แล้ว +30

    ዋሪዳ ሁሌም አንደኛ የትግስት መጨረሻው ፍሬ ያማረ ነው ሙአዜ በርታ አላህ ያግዝህ እውነተኛ የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ሙሀባ ያለበት ሰው አይከስርም 👌👌👏👏

  • @anishilal
    @anishilal 2 ปีที่แล้ว +98

    "ኑሩን ሰላም ዓለይካ...😭😭" ወሏሂ መቅረቴን ያስቆጨኝ ልብ የሚሰረስር ስራ ማሻ አሏህ! ዋሪዳዎች ሀቂቃ ትለያላችሁ አሏህ ሀያትና ጤና ሰጥቶ ከፍ ያድርጋችሁ🙏👏👏

  • @aymenyimamofficial
    @aymenyimamofficial 2 ปีที่แล้ว +36

    ❤ኑሩን ሰላም አለይከ ወላሂ ሚገርም ስራ ነው ሁሌም ወደፊት ዋሪዳ❤

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 2 ปีที่แล้ว +424

    የእዉነት እናውራ ከተባለ የኢትዮጵያን የመንዙማ እና የነሺዳን ስራ በደረጃ ከፍ ካደርጉ የሀገራችን ፈርጦች ግንባር ቀደሞቹ ናቸው!🤗 እስኪ ወላሂ ውበታችንን ተመልከቱ🥰 እነሱን አለማድነቅ ራስ ወዳድነት ነው!😔 ማሻ አላህ በማለት አንድነታችንን🤘እና አድናቆታችንን be like👍 እናሳይ ከዚህ በበለጠ ከእናንተ በቁርአንም በነሺዳውም ብዙ እንጠብቃለን🙏 በርቱ💪

    • @usmankedir7517
      @usmankedir7517 2 ปีที่แล้ว +21

      ቁርዐን እዚ ጋ ምን አመጣው?
      ሙዚቃና ኢኽቲላጥን ከቁርዐን እየለየን እንጂ

    • @hanakamil5593
      @hanakamil5593 2 ปีที่แล้ว +11

      @@usmankedir7517 1)Set ena wend gera ena qegnachewun yezewal. Sahabbetochim endezi tesebsebewal. Yegna araya demo sehabawoch nachew.
      2) Ante eraseh nashida ena muziqan ley

    • @amitube7359
      @amitube7359 2 ปีที่แล้ว +4

      @@hanakamil5593 ere le endezih aynet sew eko mels aymelesm mknyatum lememar ena lemawek sayhon miteykew hon blo sewn lemawared bcha nw so binegerewm slemaysema ........

    • @hassenahmed5416
      @hassenahmed5416 2 ปีที่แล้ว +1

      @@usmankedir7517 warrna yalelwen atwrra nabyen endnatwedachaw enqalen

    • @hassenahmed5416
      @hassenahmed5416 2 ปีที่แล้ว +2

      Haq new

  • @sofii3558
    @sofii3558 2 ปีที่แล้ว +18

    ግጥምን ኡስታዝ ሰኢድ ይግጠሙት እጂ አቦ ወላሂ
    ሀያት ሰይዲ❤❤

    • @keratebrahim1164
      @keratebrahim1164 6 หลายเดือนก่อน

      ግጥሙ እንዲደመጥ ያረገው ዜማው ቆንጆ ስለሆነ ነው ዜማ ደግሞ ሙአዝ ይስራ 1ኛ👌

  • @sanibc4438
    @sanibc4438 2 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌም ኑሩልን የኛ ጄግኖቻችን፣ ግን 1 ነገር ያሰጨንቀኛል እሱም ፣ ትለያያላቹህ እያልኩ በጣም ነው የምጨነቀው ፣ ፍርቃን አላህ ያርቅላቹ ።

  • @abrarredi3911
    @abrarredi3911 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ነቢ ልቤን እኮ አላወሰዉ ኑሩ ሰላም አለይካ በጣም ድንቅ ስራ ነዉ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይክ 😍

  • @sofity3120
    @sofity3120 2 ปีที่แล้ว +29

    ወላሂ ዋሪዳዎች እያስደመማችሁን ነው ማሻአላህ በርቱልን 🙌🙌🇪🇹

  • @bahreymohamed1487
    @bahreymohamed1487 2 ปีที่แล้ว +22

    ወሏሂ ሱመ ወሏሂ በአካል እና በቪድዮ ይለያያል...አልሀምዱሊላህ በአካል ስለ አየሁት ሙስሊም በመሆኔ እንድኮራ ነው ያረጉኝ አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላችሁ

  • @feyseljemal1630
    @feyseljemal1630 2 ปีที่แล้ว +43

    የሴቶቹ ኸበር ስንሰማ ወንድ ያስንቃል ያንዳዶቹማ
    ያ ሀቢቢ ሰላም አለይኩም
    ባል ወንድሟ ቢሞት አባት
    ለዛች ሴት መች ገረማት
    ያ ሀቢቢ ሰላም አለይኩም
    ግድ አይሰጥም ለውነት ወዳጅ
    ሀብቱን ቢያጣ ልጅም ወላጅ
    የሀቢቢ ሰላም አለይኩም
    ምንም ነው ለውነት ወዳጅ
    ዋናው ኑሩ ደህና ሁኑ እንጂ
    እንዲህ ስትል ነበር ያኔማ
    ድምጿ ጎልቶ እየተሰማ
    ምን ሆኑብኝ የኔው ነብዬ
    አቶ አልረጋም አይኑን ሳላይ
    ብላ ነበር በአይኗ እስክታይ
    ደህንነቱን የኛን ነብይ
    የሀቢቢ ሰላም አለይኩም
    ተረጋጋች ዘይኔን ስታይ
    ተናገረች ለዛ ነብይ
    እንኳን አንቱን አየች እንጂ አይኔ
    ሁሉም ችግር ቀላል ነው ለኔ
    የሀቢቢ ሰላም አለይኩም

    • @Emantube-ch3eh
      @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +2

      😭ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️❤️

    • @semsyamuhammed8613
      @semsyamuhammed8613 2 ปีที่แล้ว

      صلى الله عليه وسلم😭

    • @life7810
      @life7810 ปีที่แล้ว

      Selelahu aleyhi weselem

    • @zamzamkadir2763
      @zamzamkadir2763 ปีที่แล้ว

      S A W

  • @muhammedyasin246
    @muhammedyasin246 2 ปีที่แล้ว +43

    ኑሩ ሰላም ዓለይከ ❤❤ልዩ ግጥም፣ ልዩ ትርጉም፣ ልዩ ዜማ
    ጀዛኩሙላህ! ምርጥ ስራ ነው የሰራቹት
    የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ) ሙሀባ መከተል ነገም ሸፈዓቸውን አላህ ይስጠን

  • @footballworld6039
    @footballworld6039 2 ปีที่แล้ว +27

    እፍፍፍፍ ጽድት ያለ ስራ!
    ተባረኩ ወንድሞች!!

  • @tofik-x3f
    @tofik-x3f 2 ปีที่แล้ว +10

    ዉዱ ሰው ሙሀመድዬ ሰላምአለይካ!! ፊዳ ይሁንሎት ሁሉነገሬ የኔ ውዱ ነቢዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤
    ማሻ አሏህ እጅጉን መንፈስ የሚያድስ ስራ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ
    #ዋሪዳ በጣሥ እያማረበት ነው በዚህኝው ዋሪዳ ማህፉዝ መኖሩ በጣም ደስ ይላል።
    .
    .
    .
    ዉዱ ሰው ሙሀመድዬ ፊዳ ይሁንሎት ሁሉነገሬ

  • @AbdiMohammed-rz5re
    @AbdiMohammed-rz5re ปีที่แล้ว +7

    አህሩ ዘመን ላይ የሙዚቃ መሳርያ ሀላል የሚያደርጉ ሰዎች ይመጣሉ። ረሱል ሰ.ዐ.ወ

    • @MahmoudMame
      @MahmoudMame 4 หลายเดือนก่อน

      አትናደድ

    • @HanisaWeliyu-uv5kz
      @HanisaWeliyu-uv5kz 3 หลายเดือนก่อน

      ማን አስገደደህ ስማልን ብሎ የማይመለከትህን ነገር አታውራ ዝም በል ወሬ አታብዛ አርፈህ ተቀመጥ አይመለከትህም በራህመቱ እንጂ በስራው ጀነት የሚገባ የለም የራስህን ስራ መርምር መጀሪያ እሺ

  • @አብዲነኝ
    @አብዲነኝ 2 ปีที่แล้ว +44

    ተረጋጋች ዘይኔን ስታይ፣
    ተናገረች ለዛ ነብይ፣
    እንኳን አንቱን አየች እንጂ አይኔ፣
    ሁሉም ችግር ቀላል ነው ለኔ።👌

  • @feyseljemal1630
    @feyseljemal1630 2 ปีที่แล้ว +24

    ኑሩ ሰላም አለይከ
    ውዱ ሰው ሰላም አለይከ
    ፈንታዬ ሩሂ ፊዳከ
    ናፍቆቴ ነፍሲ ፊዳከ❤❤❤

  • @hanihaihai300
    @hanihaihai300 2 ปีที่แล้ว +4

    ያ ሰለም ያ ሰለም ልዮ ወላህ ልዮ
    በዱኒያ እሳቸውን ማየት በአኼራ ጎረቤት ያርጋቹ
    አላሁ መሰሌ ወ,ማ,ሰይዲና ሙሀመድ

  • @abasmohammed9161
    @abasmohammed9161 2 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ውስጥ የሚገባ ነው አላህ ይጨምርላቹ
    ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱላህ 😭😭😭😭

  • @Rአደም
    @Rአደም 2 ปีที่แล้ว +6

    ወላሒ ድቅ ስራ በርቱ ትለያላችሁ ስል በምክንያትነው💗💗💗 ገጣሚ ኡስታዝ ስይድ ሀያት ያረብ ለኡስታዞቻችን😘👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

  • @hananbeharu5139
    @hananbeharu5139 2 ปีที่แล้ว +9

    መዳን በማንም የለም በሙሃመድ መንገድ ቢሆን እንጂ❤።አላህ የሳቸውን መንገድ ተከታይ ያርገን ።የሙሃመድ ኡመቶች ላይ የአላህ እዝነት እና ርህራሄ ይውረድ።

  • @anwarabdela4114
    @anwarabdela4114 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤
    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ብሎኛል እንዳስታወሣቹን አላህ በራህመቱ ይያቹ
    እኛንም ለዲናችን አሻራ የምናበረክት ያርገን አሚን ያረበል ዓለሚን

  • @sofii3558
    @sofii3558 2 ปีที่แล้ว +5

    አሏህ አሏህ ወላሂ ልዩ ነው
    ኑሩ ሰላም አለይካ ውዱ ሰው
    ሰላም አለይካ ፈንታዬ ሩሄ ፊዳ ከ
    ናፍቆቴ ነፍሴ ፊዳከ😥❤❤

  • @rihanna1910
    @rihanna1910 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም አዲስ ናቹ ሁሌም ረሱልን አሁን እንዳወኳቸው ነው ሚሰማኝ የሚጮሀውን ትታቹ ሁሌም የረሱልን ፍቅር አድሱልን ያው ሸይጣን ያለበት ሰው በሰለዋት አደል ሚወጣው የሚያጒሩት ለዛ ነው አትፍረዱባቸው ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ

  • @eliyasabdu6305
    @eliyasabdu6305 2 ปีที่แล้ว +5

    Bezi agatami .....muaz habib teleyalih wellahi betam gobez sw nk mashallah

  • @Emar976
    @Emar976 2 ปีที่แล้ว +7

    Allah allah ቀልብ የሚማርክ ግሩም ስራ ሙአዜ ማሻ አላህ

  • @አሏሁመዉጁንቢላመካን
    @አሏሁመዉጁንቢላመካን 2 ปีที่แล้ว +5

    ሡባሀን አሏህ በጣም ልብ ይነካል 😥አሏህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍ቃላት ያጥረኛል

  • @انورالحبشي-و2ه
    @انورالحبشي-و2ه 2 ปีที่แล้ว +3

    አረ የአሏህ ወየዉ ምን አይነት ነሽዳ ነዉ ሱሉ አለል ሀቢብ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ebroyes3505
    @ebroyes3505 2 ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ ቃል አጣሁላቹ ማሻ አላህ ልብን ይበረብራል ምን ልበላቹ ❤

    • @abukishekena1381
      @abukishekena1381 2 ปีที่แล้ว

      እንኮን አንቱን አየች እንጂ አይኔ
      ሁሉም ነገር ቀላል ነው ለኔ 😢

  • @hananbeharu5139
    @hananbeharu5139 2 ปีที่แล้ว +5

    ምግብ በምላስ ሲቀመስ የሆነ ጣፋጭ ወንም መራራ ጣዕም እንዳለው ሁሉ ነሺዳም በጆሮ ሲሰማ የሆነ የሚጣፍጥ ቃና እና ለዛ አለው 🌻 እናመሰግናለን ለዚህ ምርጥ ስራ ።ኑሩ ሰላማለይካ ምርጡ ሰው ሰላም አለይካ❤ የአላህ እዝነት እና በረከት ርህራሄ በእርሶ ላይ ይሁን ።

  • @merdiamiftah3738
    @merdiamiftah3738 2 ปีที่แล้ว +4

    አልፍ ሰላት ሰላም ዐለይከ የኔ ነብይ (ሰለላሁ ዐለይሒ ወሰለም ) ዋሪዳ ሁሌም ይለያል ወንድሜ አላህ በእዝነቱ ይጠብቅህ ሁሌም ከፍ በል አብብልኝ

    • @obbsan6203
      @obbsan6203 ปีที่แล้ว +1

      Gghhhhh

    • @obbsan6203
      @obbsan6203 ปีที่แล้ว +1

      Nnvkckhhhh

    • @obbsan6203
      @obbsan6203 ปีที่แล้ว +1

      Uuuuuuuu

    • @hayutefera3940
      @hayutefera3940 6 หลายเดือนก่อน

      የለጠፍሽውን ፎቶ አንሺ አላህን ፍሪ

  • @ldteregna8527
    @ldteregna8527 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ስራ እናተን ሚፎካከር ራሱ አላህ ፃናቱን ይስጠው እንጂ አይደርስባቹም ማሻላህ

  • @سبحنكربي
    @سبحنكربي 2 ปีที่แล้ว +3

    Fentaye ruhe fidake nafkote nefse fidake,,habibi yaresulellah,ere wellahi mekrete kochegn,ketlubet waridachn enwedachuhalen

  • @selu885
    @selu885 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ሁሉንም ነገር አተ ነህና የምታሣካው እና ያረብ እኔንም ከምትወዳቸው ባሮችህ ደብልቀኝ

  • @abubekrmohammed9371
    @abubekrmohammed9371 2 ปีที่แล้ว +3

    wow wow wow ነው ወላሂ በጣም ከፍ ያለ ድንቅ እና ግሩም ስራ ነው በርቱ አላህ ያግዛቹ🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐❤💚🥰💐

  • @hayderhussen3934
    @hayderhussen3934 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ ትለያላችሁ ዋሪዳዎች ፡፡ኡስታዝ ሰኢድን አላህ ይጨምርሎት ፡፡ለኔ #1

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀቢቡና ሙሀመድ ያረሱለላህ💘💖 ማሻአላህ ተባረከላህ ሙአዜ በርቱልን በአንድነት ከፍ በሉልን 🥰🇪🇹

  • @samiahmed7353
    @samiahmed7353 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሏሁ አሌይሂ ወሰለም አንቱ የአላህ መልዕክተኛ የአለም መድሀኒት ፣ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ሀቢቢ ያ ረሱል አላህ (ሰ.ዐ.ወ)💚💚💚💚💚💚😭😭😭

  • @ZEMArecords1
    @ZEMArecords1 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋሪዳዎች በጣም ሚገርም ነሺዳ ነው በርቱልን ከፍታችሁን አስጠብቃቹ

  • @meymunaahmed929
    @meymunaahmed929 2 ปีที่แล้ว +3

    No no መቀነስ የለባቹም በባለፈው እንድሪስ አሁን ፋአድ ዉበታቹ አንድነታቹ በተረፈ አንደኛ

  • @abdirahmanfaarah3912
    @abdirahmanfaarah3912 2 ปีที่แล้ว +12

    ‏يَا خيرَ من جمعَ الشمائلَ كلَّها
    و قدِ اصطَفَاكَ اللَّهُ بالقرآنِ
    طَابت بِكَ الدنيا أيَا نُور الهدىٰ
    و أضاءَ وجهُكَ ظُلمةَ الأكوانِ
    صَلَّىٰ عليكَ اللَّهُ مَا بَلغَ الهدىٰ
    من رَحمةٍ و شريعةٍ
    و بيانِ.

  • @feyselmurad347
    @feyselmurad347 2 ปีที่แล้ว +2

    አስተያየት ለመስጠት ቃላት አጠረኝ ለነቢ በተዜማ ዜማ ላይ ❤
    ናፍቆቴ ሰላም አለይከ 💔

  • @abdulazizmehamed9119
    @abdulazizmehamed9119 2 ปีที่แล้ว +1

    ውስታዝ ሰኢድን ሳላደንቅ ማለፍ ይከብደኛል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ይጨምርልህ እወዳችዋለሁ

  • @soof-umartube
    @soof-umartube 2 ปีที่แล้ว +9

    Nuru Selam Aleyk ❤❤
    I love warida time ❣
    Masha Allah 🤙🤙🤙

  • @azanmedia-9229
    @azanmedia-9229 2 ปีที่แล้ว +15

    1ኛ ነኝ ለይኩኝ በአላህ!🙏

  • @rania2950
    @rania2950 2 ปีที่แล้ว +12

    እይታው አንሷል .... በረካ ሁኑ አንቂዎቻችን , አስታዋሾቻችን ❤❤

  • @tofikkemal8017
    @tofikkemal8017 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ባለመምጣቴ እንቆጭ ነው ያደረጋቹት👌 ቀለማቹን መዳቹን ድምፃቹን አላህ በረካ ያድርግላቹ። ማህፉዝ ደሞ ሌላ ድምቀት ሆኗል።💚💚💚

  • @ibromifta907
    @ibromifta907 2 ปีที่แล้ว +7

    መሸ አላህ በጠም ደስ ይላል ሁሌም ከበረቹ ኑሩልን

  • @alymusa4335
    @alymusa4335 2 ปีที่แล้ว +6

    Masha Allah ያምራል.
    እንደ አስታየት ያክል"ሴቶች መድረክ ላይ ባይወጡ አርፍ ነው"

    • @anonymspero6619
      @anonymspero6619 2 ปีที่แล้ว

      እረ መድረክ ላይ የወጡት ሴቶች ህፃናት ናቸው !!!!

  • @Waldoamirabdurahman
    @Waldoamirabdurahman หลายเดือนก่อน

    አንዴ አልሀሙዲሊላህ እንበል የነቢዬ ኡመት ስለሆነን ምርጥ አድርጎ ስለፈጠራቸው የኛን ሀቢቡና ሰ ሉ አለን ነቢ ❤

  • @miftahmohammed9995
    @miftahmohammed9995 2 ปีที่แล้ว +1

    ማአሻላህ ምን እደምል አላቅም ዋሪዳዎች ምርጦች ናችው

  • @Teyim_films_ethiopia
    @Teyim_films_ethiopia 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ ጥዑም ነሺዳ

  • @abdumeliku-6088
    @abdumeliku-6088 2 ปีที่แล้ว +42

    ዋሪዳችን አሁንም በሌላ ከፍታ ለ16 ደቂቃ ወደረሱሉና አበረራችሁን፡፡በዚህ ከፍታቹህ ዝልቁልን ወዳጆቼ 🤎💚💚

  • @mustee.official
    @mustee.official 2 ปีที่แล้ว +5

    🌾ኑሩን ሠላም ዓላይከ💖
    ውዱሠው ሠላም ዓላይከ💖
    ፈንተሂ ሩሂ ፊዳከ💖
    ናፍቆቴ ነፍሢ ፊዳከ💖🌴
    ወሏህ ካሁኑ የሁሉንም ልብ የገዛ ነው
    በሣምንት 1M view ይገባቹዋል!🌠

  • @ሂንድ
    @ሂንድ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ወላሂ ቃላት የለኝም ከዚ ዉጪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @suzsuz9337
    @suzsuz9337 2 ปีที่แล้ว +1

    allahuma seli weselim webarik aleyk ya habibellah ya resulullah Mohammed ❤❤❤❤❤❤ wedoche Allah hayat yestachu

  • @manutd6329
    @manutd6329 2 ปีที่แล้ว +11

    እሚገርም ሥራ!!!ዋሪዳ ይለያል :: Mashalah

  • @alimehammed2444
    @alimehammed2444 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ምርጦች ኑሩልን 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💜💙💓☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️

  • @esmaelsalman9233
    @esmaelsalman9233 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ምን እንደምል አላቅም አላህይጨምርላቹ ማሻአላህ በርቱ ❤️❤️❤️❤️

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ምርጦች ለአብየ እወድአችኋለሁ

  • @LayleAdema
    @LayleAdema ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ተባራካላህ እናተንማ ያለማድነቅ አይችላም አላህ ይጠብቅችሁ ባላችሁበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamzasaud4909
    @hamzasaud4909 2 ปีที่แล้ว +11

    MashaAllah brothers what a beautiful beautiful nashid it is. May Allah and his beloved accept your praise and shower you with his rahma. Shukren brothers

  • @sitiheyru5632
    @sitiheyru5632 2 ปีที่แล้ว +4

    😭😭😭😭ዋው ወላሂ አላህ ይጠብቃቹ ማላሻ❤❤❤❤❤❤❤s a w❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @wekilmuhammed9169
    @wekilmuhammed9169 2 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah welahi merte sera

  • @adelomearadelomear2632
    @adelomearadelomear2632 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صلِّ وسلم وزد وبارك على نبينا وحبيبنا وشفيعنا وقائدنا وقدوتنا وقرة اعيننا محمد وعلى اله وصحبه الطيبين الطاهرين اجمعين وسلم تسليما كثيرا

  • @mohammedseid7394
    @mohammedseid7394 2 ปีที่แล้ว +4

    ahun lebe tergaga ❤❤❤❤❤ welahi

  • @አሺቅቲዩብ
    @አሺቅቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ድንቅ ስራ ለብዙ ጊዜ መካተት አለበት ብለን የምናስበው ማህፉዝ መካተቱ እጅግ ደስ አሰኝቶኛል ግን ፉአድ ሸምሱ አለመኖሩ የምር ቅር አሰኝቶኛል ከዋሪዳ አባላት አንዱም ሲጎል የፕሮግሩሙን ውበት ያጎለዋል personal issue ቢኖርም ፕሮግራሙ ከዛ በላይ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ሙአዝዋ አላህ ይጠብቅህ
    አልፋቲሁን አብረውህ የነበሩት መንዙማ አልክ ብለው ignore ያደረጉህ ሰዎች ጊዜ ignore አደረጋቸው የት እንዳሉም አናውቅ ኧረ አንዳንዶቹ ስማቸውም ጠፍቶብናል ግን አንተ ከፍ እያልክ እያደር እየጎመራህ ነው ነብዩን (ሰ.አ.ወ ) መጥራት ሰላዋት ከፍ እንደሚያደርግ ባንተ አየሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @MohammedHubi-n7d
    @MohammedHubi-n7d 8 วันที่ผ่านมา

    አይሆንልኝም አያስችለኝም እንጂ ባላዳምጣችሁ ደስ ይለኝ ነበር

  • @amirabdulhalim6530
    @amirabdulhalim6530 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ልብ ይነካል በቃ ምን ልበላችሁ ድንቅ ስራ
    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለላህ (ሰ ዐ ወ)💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @hamdimuhidin1625
    @hamdimuhidin1625 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ስራ ነው አላህ ያግዛቹ😍😍😍

  • @EidAbdusalam
    @EidAbdusalam 2 ปีที่แล้ว +3

    Masha Allah leben yemeneka sera nw 😍

  • @nurukassaw7726
    @nurukassaw7726 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam dinq sira eyekoye yemiweded
    Ye tsedey bishara meche new milekekew

  • @EliasAfrano
    @EliasAfrano ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ እኛን እንዳስደሰትከን በዱንያም በአኬራም አላህ ያስደስትህ

  • @abdulhakimibrahim4891
    @abdulhakimibrahim4891 2 ปีที่แล้ว +7

    Masha-Allah Masha-Allah Masha-Allah.....truly we love our prophet from the bottom of our hearts. The best nashida....Allah bless you all.

  • @kelilahmed847
    @kelilahmed847 2 ปีที่แล้ว +4

    🌴اللهم صل على محمد
    اللهم صل على روحي الوجود💘

  • @anutube2425
    @anutube2425 2 ปีที่แล้ว +20

    እስኪ እንደ እኔ 5ጊዜ ደጋግሞ ያዳመጠ

  • @ያአሏህአግዘኝ
    @ያአሏህአግዘኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ ፊዳከ ያሀቢበሏህ አለይሂ ሶላቱ ወስላም ባረከሏህ ፊኩም

  • @abdelatefserage9215
    @abdelatefserage9215 2 ปีที่แล้ว +1

    ሙአዜ ሁሌምምምም አንደኛ

  • @ANnuwarMillion
    @ANnuwarMillion 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቼ እወዳቹሀለዉ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 ปีที่แล้ว

    ያኑሩ ,ያረሱሏህ,ሰለ,አለ,ወሰ,...አይኖርም,አረ አይኖርም።ወደፊትም፣ወደሐላም,አይኖርም,አልኖረምም.።የሐቢቢ ሰላመአለይኩም።።አልሐምዱሊላሂረቢልአለሚን የሳቸው ኡመት ላደረገን።።
    ኡሙ አሕመድ ።

  • @user-ys4ji5qb4y
    @user-ys4ji5qb4y 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰ❤ዐ❤ወ❤ ማሻ አላህ ደስ የሚል ሥራ ወላሂ❤❤❤❤

  • @neimawolle6112
    @neimawolle6112 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallh muaza allh yetbkacho se wa we

  • @MubaMuba-we9gx
    @MubaMuba-we9gx 4 หลายเดือนก่อน

    ስወደዉ እሄን ነሺደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kamilamahmuedyeshaw5191
    @kamilamahmuedyeshaw5191 2 ปีที่แล้ว +1

    Muaze Allah yetbekachu
    Mert sera

  • @indrisSeid-cf3vu
    @indrisSeid-cf3vu ปีที่แล้ว

    አሏህይጨምርላችሁ ፈጣሪ ዘላቂ ያርጋችሁ በሰላም

  • @HanisaWeliyu-uv5kz
    @HanisaWeliyu-uv5kz 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የሚገርም ነሺዳ አላህዬ ይጠብቃቹ

  • @abasargawmohamed8532
    @abasargawmohamed8532 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah ejig sibeza mirt yeneshida sira new bertu kezih yeteshale entebikalen

  • @Faruqmedia
    @Faruqmedia 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚለኝ ዋሪዳ እና ሚምበሮች በጋራ ስትነሽዱ ማየት ነው

  • @mustefagemal9342
    @mustefagemal9342 2 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ በጣም ታምራላቹ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ❤️

  • @Tofamuhiberesul
    @Tofamuhiberesul 2 ปีที่แล้ว

    are bealah yesedey bishara milewa koyeko habibi

  • @jibriilabduraman1238
    @jibriilabduraman1238 2 ปีที่แล้ว +2

    جزاكم الله خيرا يا أهل الخير والحق

  • @hayyuni3649
    @hayyuni3649 2 ปีที่แล้ว +3

    ትለያላችሁ የምንለው እኮ በምክኒያት ነው ዋሪዳዎች😍😍

  • @smahyimer79
    @smahyimer79 2 ปีที่แล้ว +2

    ደስ የሚል ነሽዳ ነው እናመሰግናለን

  • @rawdaawol1690
    @rawdaawol1690 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah welahi betam des yemil sra new

  • @leyilamufti7268
    @leyilamufti7268 2 ปีที่แล้ว +1

    Assalamualaikum warahmatullahi wabarakatu wandimoche batma das yilaal MashaAllah MashaAllah ♥️❤️❤️🌹👍🌹 Allahuwakbar Allahuwakbar

  • @meatystore6586
    @meatystore6586 2 ปีที่แล้ว +1

    Zeynel wujd hayatuna selmaleykum.y lejnet tezeta .Allah b keyr yastawusachu muhiboche