Welahi I have no words i was particularly sooooo impressed, the way you explain the story, flow, clip, lyrics, video editing, childrens part, the way you express your emotion in the lyrics you don't even care about your facial expression,I saw that you are real محيب.❤ ወደክ ታስወድዳለክ thank you for sharing your tlant with the world allah yichemrlk
King of the king muaze 😍😍😍 ketach gn be english trguame binorew tru neber endehasab mkniatum wch yalu sewech endiayut muaze le alem emibeka sra new mtseraw leza new ... yegl hasabe new
اللهُمَّ صَلِّ وَسَلِّم بجميعِ الصلواتِ كلها عددَ ما في علم اللّٰهِ على سيدنا مُحَمَّدٍ وآلهِ ومن والاهُ في كل لحظةٍ أبداً بكل لسانٍ لأهلِ المعرفةِ باللّٰهِ . عددَ خلقِكَ وَرِضى نفسِكَ وَزِنَةَ عرشِكَ وَمِدادِ كلماتِ
ياسيدي يارسول الله خذ بيدي.... مالي سواك ولا ألوي على أحدِ.... ألفُ ألفِ صلاةٍ مع ألفِ ألفِ سلامٍ عليك يا سيدي و يا طبيبي يا شفيعي يا رسول الله... صلوا_عليه💚💚 ✨جمعة مباركة✨
Mashallah good work no words always surprised by your work You and your poem writer are the best of best Le Allah beya ewdachuwalehu Allah yewdedachu💚💚 سلو ال نبي اللهم صل على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين ❤
اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم ❤❤❤
wawo ene yeortodoks emnet teketay naghe neger gin betam yemiyamir meznzuma new❤
ሙአዜ እንድሃለን 🥰
ማሻአሏህ
May allah lead you to his light 😊🙏
አመቱም የርሱልነዉ 🎉🎉🎉🎉
ሙዓዝ አላህ ይጠብቅህ ኑረል ሀዲ ሚለው መንዙማህ ነው እንድሰልም ሰበብ የሆነኝ አሁን ከሰለምኩ 7 ወሬ ነው። ነብያችንን ያወኩት ባንተ ነው አላህ ይጠብቅህ😊❤
Mashallah...enkuan beselam wede berhan metash
🙏🙏❤️🙏
@@MuazHabibofficial ❤
@@MuazHabibofficial 👑💓🤗እድነው ዬነቢ አፍቃሪ አፍቅሮ ሁባቼውን እልም ያዴርሳል እልህ ይጠብቅህ ዬኛጄግና👑
❤❤❤❤❤
እወዳቹሀለሁ❤❤❤ አመሰግናለሁ ሰሉ ዓለ ነቢ ﷺ
صلى الله عليه وسلم❤❤❤
Allahummasali alamuhamad salawaatan daayiman ❤❤❤❤❤❤❤❤
Muazewwa hayaaaaat jaba🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Masha allah Guuuuud Guuuuud wallahi ajiiib
@@MuazHabibofficial አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ💚💚💚💚💚🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
Muazeye telayale ye unat muhaba fetek lay yetayal wolahi ❤
🤔እንዴት አንድ ሰው❓ = በሶማልኛ፣ በትግርኛ፣ በአማርኛ (በወሎ) ፣ በኦሮምኛ ፣በአረበኛ፣ በሱዳንኛ፣ በእንግሊዝኛ ድምፁ #ሊስተካከልለት ይችላል❗ #ሙአዜ ካልሆነ - ይህ የአላህ ስጦታ ነው💝 በቃ አምነናል ትችላለህ✋ ur King👑🙌 የሙአዝ አድናቂዎች👍
Beqa nashida awxalleta
ተገጥሞ የተስተካከለ ነገር ማንበብ ነው በቃ ድምፅ አለው አይካድም 😂
Antes @@jemalali2695
Ant demt aleh😂@@jemalali2695
እስኪ የሙዐዝ ሀቢብ መዳጅች በላይክ ፍቅራችሁን አሳዩኝ
አህመድ❤❤❤
ሀቢቢ የዛሬው እንደተለመደው ከፍ ያለ ስራ ነው ለማለት ይከብዳል ከቃል በላይ ነው ሀያት ጀባ ❤️❤️❤️👏👏
Sualihu ❤
አሚን 🤲🤲🤲🤲
Papsh
@@MuazHabibofficial የፃፍክለት መልስ በአማረኛ ሳስቶሮግመው አጃይብ ነው
@@MuazHabibofficial ኢኸው ነው paap 🤌
የነካሀው ሁሉ ይመርልህ ሁሉ ነገርህ ይጣፍጥልህ ሁሌም ድምቅ በል ተብለህ ተመርቀሃል መሰለኝ አላህ ሁሉ ነገርህን ውብ አድርጎልሃል አንተ ልዩ ነህ ምንም ቃል አይገልፅህም ሁሌም በከፍታ ላይ ደምቀህ ትታያለህ #ጀግናዬ_ክበርልኝ❤❤❤
e8irirififm.ufv7v 😢😊
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ የማይነጥፍ ብዕራቸው ለዑማው ስለሚያበረክቱልን አላህ ያክብረዎ🤲
👉ድምፅ 100%✅
👉ዜማ 100%✅
👉ግጥም 100%✅
👉ክሊፕ 100% ✅ ሙአዜ ከነ መላው ቤተሰብህ አላህ ያክብርልን🤲 በረሱላችን ሰ.ዐ.ወ💚 ውዳሴ ልባችንን ጀሮዎችንን አራስክልን👏
ወላሂ ትክክል❤❤
❤❤😊😊😊😊ሁቡ ዬነካው ድነው😭😭😭😭😭😞😞😞😞😞♥️♥️♥️♥️♥️
❤❤❤❤❤
Masha'Allah I'm in love with this Nashida yaselam Melkam Rebiع yihunlin biyalehu Abo Bereka hunu😊🎉❤❤❤❤🎉
@@zabibamechalmechal4501 👑🥰🥰😚🤗
ግጥሙ ግጥም ያለ ዜማው ነፍስ አለው ምርጥ ስራ (በተለይ የመጨረሻው ሀርመኒው 1እና2 ደግሜ እንድሰማው አርጎኛል )
ትንሽ ሰዉ ነኝ ብዬ አርቅም ከአሕመዱ
ትንሺ ሊያሳድግ ነዉ የላከዉ ሶመዱ💚
አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ💚
ማነው እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠው በአላህ : ግን ሙአዜ ወላሂ የዛሬው የምርጦች ምርጥ የሆነ ስራ ነው እና ማሻ አላህ ወደንዋል ❤🥰
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ ወከሪም ወዐዚም ወሸሪፍ ወመጂድ ዐላ ሰዪዲና ወሀቢቢና ወሸፊዒና ወነቢዪና ወኢማመና ወአንዋሩ ቁሉቢና ወቁረተ ዐይኒ ሙሀመድ(ﷺ)🤍
😊
@SadanaserSada ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አለቀ እኮ 😢 ወላሂ እስከ ቂያማ ባያልቅ ሳላርፍ ነበረ የምሰማው ይሄን መንዙማ። አረ ሙአዝ ወላሂ ሰሞኑ ትኩሱን ቁስላችንን እየነካካህ እያሳመምከን ነው አቦ አላህ ሀያትህን ለነቢ መድህ ሲል እልፍ ዘመናት በአፊያ ያኑርክ ሌላ ምንም አልልም ወላሂ ።አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ💚💚💚💚💚🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
al shirkul akbar
Aminnnnnn❤❤❤
👉👉አሰላሙ አለይኩም የኢስላም ልጆች እንኳን ለኛለተወዳጁ ነብይ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም( መውሊድ)አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንላችሁ 🎉🎉❤
አሚን
Amin❤
وعليك السلام ورحمة الله 😊😊😊😊እኳን አብሮ አዴረስን ረቢእ 4 ነው ዛሬ🤗🤗🤗👑👑👑
❤❤❤❤ዐሚንን
@@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ ውዶቼ ዴሩኚ 🥰🙈
🤲አሚን በል ሙአዜ!🤲በቃ አላህ ይውደድህ አንተን ከሚያምረዉ ድምፅህ ጋር…ገጣሚውንም ከነ ቀለሙ🌹ሌላ ቃል የለኝም🌷🌙
አሚን❤
አሚን🎉
ኡስታዝ ሰኢድ አላህ ብእራቹን ዘመናትን ያሻግረው የረሱል ናፍቂ🥰 ሙአዜ ውድ ድምፅ ተሰቶሀል ትችላለህ👏👏👏👏👏 አላህ ይጠብቅህ
ምርጥ የረቢዕ ስጦታ 🥰
اللهم صل على سيدنا محمد الفاتح لما أغلق والخاتم لما سبق ناصر الحق بالحق والهادي إلى صراطك المستقيم وعلى آله حق قدره ومقداره العظيم ❤❤
"የውዱ መውደድ አጀብ አጀብ"❤❤❤
Mashallah may allah protect you muaze
ሙአዜ ኧረ ተው ቁስላችንን አትነካካው 😭😭😭 አሏህ በጀነተል ፊርደውስ ጎረቤታቸው ያድርገን 🤲🤲
ኡስታዝ ሰዒድ ግጥምህ አንጀት አርስ ነው ❤ ሙዓዛችን አላህ የሰራኸው ይመርልህ ብሎሀል ❤ የሚገርም ስራ ነው አላህ ይስጥልን
ሙዓዝ አለህ ይጠብቅ ዉዱን መዉደድ ኑረል አለም የምለዉ በጠም ደስ ስል
ማሻአላህ ❤❤❤❤
#ትንሽ_ሰው_ነኝ_ብዬ_አርቅም_ከአህመዱ❤⭐{﷽}🌟❤️ትንሽ ሊያሳድግ ነው የላከው ሰመዱ🙏
mashallhe beka techelaleh ሀቅብለሀል መዓዝ አላህ ወዶ ሲመርጥ እንዲህ ነው አይባልም አላህ ሁሉንም ከመቻል ጋር ወፍቆሀል አብሽር ታድጋለሀ ሀቅ ይዛኸር ብለናል ወንድም አልም አበል ራሙዝ መገን
አሏህ ሆይ🤲
በቁርአን ሀርፎች ልክ በእያንዳንዱ ፊደል ሺ ሺ ያክል፣ በውዱ ነቢ ሙሀመድ ፣ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ሶላትና ሰላምን አውርድ፤ ለኛም ለወላጆቻችን ለሼኾቻችንና ለምእመናን ቸርና መሐሪም ሁነን።
አሚን ያረበል አለሚን🤲🤲🤲
የሚገርም ድንቅ ስራ ግጥሙ እና ዜማው ልዩ ነው።
ወላሒ ረሱልን አወድሶ የወደቀ የለም❤ የኔ ነቢ ሸፈዓዬ😢ሰሉ ዐላ ሙስጠፋ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤ ሙኣዜ ሁሌም ከፍ በል እያደር ላቅ ያለ ነዉ
( ዘይኑ ነቢ ወላሒ ናፈቁኝ ወላሒ )😢
እና በዘፈነዉደ
Soheh nw welahi
Sohehnw welahi btmmm... Nw yenafequn
Welahi I have no words i was particularly sooooo impressed, the way you explain the story, flow, clip, lyrics, video editing, childrens part, the way you express your emotion in the lyrics you don't even care about your facial expression,I saw that you are real محيب.❤ ወደክ ታስወድዳለክ
thank you for sharing your tlant with the world allah yichemrlk
ዘይኑን የራቀ ሰዉ ባል አይሆንም ለኔ አጂብ❤ ሙሀባ🥰🥰
ሳህ
ማሻ አላህ ምርጥ ስራ ለመውሊድ የ 01 ጃማዎች ምሽት ዋዜማው ላይ በጉጉት ነው የምንጠብቅክ እንዳትቀር
የሰፈሬ ሰው አገኘው አያት በሉ
በቃ ምንም አልልም ሙዓዙ : ሰይዳች በጀነት የክብር ዶክትሬት እንዲሰጡህ ነው ምኞቴ❤🤲
Abu😂❤❤❤
@@MuazHabibofficialhaqqq welahi jeba
esti welahi bel werada
Yigabawal❤❤
King of the king muaze 😍😍😍
ketach gn be english trguame binorew tru neber endehasab mkniatum wch yalu sewech endiayut muaze le alem emibeka sra new mtseraw leza new ... yegl hasabe new
Allahu akbar S...A....W mashallah allah yicamirilih yehin konjo dimxihin ibakihin quraninim qirabet wallahi konjo
ግን አንቱ ስትገቡ እያበራ ፊትሁ ከተቀመጥንበት አስነሳን ውበትሁ 😢😢😢😢😢😢😢 የኔ ውድ ነቢ ሙአዜ ወላሂ ትለያለህ 💚💚💚💚💚💚
ሀቢቢ ያረሱለሉሏህ 🥺🥺
ሙአዜዋ ቃል የለኝም ወላሂ 🙌🙌
ሁሌም ስራዎችህ የነሽዳን ደረጃ እያሳደገ ማናቀውን እያሳወቀ እያስተማረ እያስደሰተን ነው ሁሌም አዲስ ስራ እንጠብቃለን 😊🙏
ደሞ ላመስግነው የጠራውን ጌታ
አይከብ አይወስነው ዘመን ጊዜ ቦታ❤
Haq allah allah❤❤❤❤
th-cam.com/video/oXXg4EJDXhA/w-d-xo.html
ተው የዛሬው ከ ጉድ በላይ ነው አስለቀሰን,,❤❤
ሙአዜ አንተ ለምሰራቸው ስራ ቃል የለኝም ወላሂ አላህ ይባርክህ❤❤❤
ሙአዜ የነሺዳው ንጉሥ አላህ ይጠብቅህ😊😊
የኔ ጀግና ወድም ለምንም የማትረታ የኔ ጀግና አላህ ያበርታህ ወድሜ ሁለየም እንወድሀለን ባተ ነሽዳ ስታችን በደስታ እሚየዳምጡ ስንት አለን ድምፅህ አይሰለች የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ የሚገርም መንዙማ አላህ ይውደድልህ ውዱ ወንድሜ እኔንም አንተንም አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ከውዱ ነቢ ጋር አንድ ላይ ጀነቱል ፊርዶስ ይወፍቀን በዱኒያም በአኺራ ከነቢዩ ጋር መሆን አላህ ይውደድልን ።
ሙአዝ ሀቢብ ስራዎችህ እንኳን አማኙን ያላመነውን እንኳን ከተኛበት ይቀሰቅሳል
اللهُمَّ صَلِّ وَسَلِّم بجميعِ الصلواتِ كلها عددَ ما في علم اللّٰهِ على سيدنا مُحَمَّدٍ وآلهِ ومن والاهُ في كل لحظةٍ أبداً بكل لسانٍ لأهلِ المعرفةِ باللّٰهِ .
عددَ خلقِكَ وَرِضى نفسِكَ وَزِنَةَ عرشِكَ وَمِدادِ كلماتِ
በረቢ አወል ወር ይሆን የመሰለ ነገር ጋብዘህ አቀለጥከን ምንም አልልም አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ 💚💚💚 🤲
አቦ እምር ዝይን ክምል ያለ 20ttttt ምርጥ ከምርጥ በላይ ወላሂ ቃል ያሰኛል የሙህቦች ነሽዳ 🥰❤️❤️😥😥😭😭😭
ሙአዜ አንደኛ ስራ በጣም ነው የወደድኩት🔥🔥🔥
batodews
❤❤❤
ማሻላህ ሙዓዜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሁሌም ከ ወጣቶች ቀዳሚ ነክ❤️
አለሁ መቻሉን ሰቶክ ላ ነቢ ወዳጆች አሪፍ አሪፍ ስራ ምታደርስ ያድርግክ
አለሁ ካ ጠላቶችህ አይን ያርቂልክ 🤲
አናም ሙዓዜ የ ራምሳ ባስማላ መንዙማ ባንተ አንደበት ብንሰማው ደስ ይለናል 👌
አረ ሙአዝ ወላሂ አልተቻልኽም ሁሉም ስራክ ምርጥ ነው mashallah🥰🥰🥰
አረማሻአላበለ
ሙዝአላየጫረከ
ማሻአላ
May Allaah bless Shaykh Said Ahmed, Muaz Habib and all ❤❤❤
እስቲ ማን ነዉ እደና የሚወደዉ በላይክ እንግለጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ማአዝ ንጉስ ነዉ❤❤❤❤❤
አንተም ቆንጆ ስራ መሥራት አታቆም እኛም መደመም አናቆም👌👌❤❤❤❤😍
አንተ ልጂ ከውዱ ነቢ ጎረቤት አሏህ የርግህ
ትንሽ ነኝ ብዬ አልርቅም ከውዱ
ትንሽ ሊያሳድግ ነው የላከው ሰመዱ❤❤❤❤
ማዝ ሀቢብ ንጉስ ነዉ ማነዉ እደና ሚወደዉ በላይክ❤❤❤❤❤
እኔ አሁን የሰለቸኝ አንተ አዲስ መንዙማ በለቀቅክ ቁጥር ኢሄ ነዉ አንደኛ ማለቱ ነዉ 😌 ሱብሀነላህ ኢሄ ግን ይለያል ወላሂ 😍🥰😂 ... የሀበሻዉ ቀዬ መንዙማህ እንደሆነ ዘመን የማይሽረዉ ነዉ🔥
ኡስታዝ በ ግጥም
ሙአዝ በ ድምፅ ድጋሚ አስደመማቹን አላህ ሀያት ከ አፊያ ጋር ጀባ ይበላቹ
አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር አሏሁ ኣክበር ያሰላምምምምምምም ኣሏህ ይጠቢቅልኝ ሙዓዝየ ወድፊት ኣልተቻልክም ማሻኣሏህህህህህ ሀቃቃ ትለያለህ ኣሏህ ይጨምርል❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቡራቧ ዉደችየ 😂❤❤❤
መገንኔ ልቤን ኧረየት ልግባው ሙስጦፋዋ ነቢ የኔማር ወለላ የአለመል ሁዳ
የፋጢመት አባት ልሁንልሁ ፊዳ😭😭😭
aw we wb ዋው በጣም ምርጥ ነው በጉጉት ጠብቄው ነበር ከቃል በላይ ነው እንወድሀለን አላህ ከቤተሰብህም ይጠብቅህ መውሊድ ሙባረክ ሀያት ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለረቢዕ ወር በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
😊😊😊እኳን አብሮ አዴረስን ዴምረኚ
ንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
ሙአዜ እወድሀለሁ ;; አላህ ይዉደደን ; this is an absolute masterstroke from u ❤❤❤ SALLALLAAHU ALAYHI WASALLAM ❤❤❤❤❤❤can't stop listening to this.
አስልማ አገባችው መኽሯን ኢስላም አርጋ 💚🥺💛🙌
🥺🥺
ياسيدي يارسول الله خذ بيدي....
مالي سواك ولا ألوي على أحدِ....
ألفُ ألفِ صلاةٍ مع ألفِ ألفِ سلامٍ عليك يا سيدي و يا طبيبي يا شفيعي يا رسول الله...
صلوا_عليه💚💚
✨جمعة مباركة✨
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ❁ الْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ ❁ وَالْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ ❁ نَاصِرِ الْحَقِّ بِالحَقِّ ❁ وَالْهَادِي إِلَىٰ صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ ❁ وَعَلَىٰ آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ وَمِقْدَارِهِ الْعَظِيمِ ۩
በሰይዲ ምን ልበል ቃላት ሚያሳጥር ስራ ኡስታዝ ሰኢድ አላህ እጆትን ከባድ ፀሀይ አይንካዎት ረጅም ሀያት ከ አፍያ ጋር ይስጦት። ወይ ጉድ ዘንድሮስ ማበዳችን ነው ወላሂ። ሙአዜ አቦ ዉዱ ነቢ ይግቡልህ ወላሂ ሰይዲ ይደሰቱብህ🥰ሀያት💚🥰💚🥰
❤❤ዘይኔን ዬራቀ ስዉ ባል አይሆንም ለኔ❤❤❤
"ትንሽ ሰው ነኝ ብዬ አልርቅም ከውዱ፤ ትንሽ ሊያሳድግ ነው የላከው ሶመዱ" አይ ስራ ወላሂ ይለያል ሙዐዜ ሀያት ሀያት ❤❤❤
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የ Muaz ነሺዳ በጣም ነው ምወደው
ምርጥ ገጣሚና ሙንሺድ ሲገናኙ ስራ እንዲህ ያምራል ❤❤❤❤ ሀያት ጀባ
ማሻአላህ 🔥😍የአለማችን ቁጥር 1 ሙነሽድ ሙአዝ 🔥
😮❤
ሙአዜ ማሻአ አላህ ሀያት ጀባ ❤❤❤ለኡስታዝ ለሰኢድ አህመድ ልዩ ምስጋና አላህ እረጅም ሀያት ይስጥልን❤❤
አዎ والله
ነቢን ያልዎዴዴ
😭😭😭😭😭❤️❤️ ባል ሊሆን አይቺልም 😞😞😞😞😞 صلى على حابيبنا محمد
Mashallah good work no words always surprised by your work
You and your poem writer are the best of best
Le Allah beya ewdachuwalehu Allah yewdedachu💚💚
سلو ال نبي اللهم صل على سيدنا ونبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين ❤
❤❤❤❤ማሻ አላህ ኡስታስ ሰኢድ የነቢ ሙሂብ አላህ ይጠውል ኡምረክ
اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامي صلى الله عليه وسلم ❤❤❤
ዋው ማሽ አአላህ እኔ ገና ሰለምቴ ነኝ መንዙማው አንደኛ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይቀበል ህ
ባለፉት ስራዎችህ ተደምመን "በቃ ከዚህ በላይ ሌላ ሚያምር ስራ ሙአዝ እራሱ አይሰራም " ስንል እንዲህ ሚያስደምም ስራ እየሰራህ ያኔ ያልንውን ቃል ታስረሳናለህ😊
ሀያት ወላሂ 💚
በጣም
يا صاحب الصوت الجميل
الله يحفظك من كل سوء ومكروه
ያኔ አቡ ጦልሀ ሣይሠለም ሳያምን ላግባሽ ሚሽቴ ሁኜ እያለ ሲለምን ወደ ኢስላም ግባ አለችው በወኔ ዘይኔ የራቀ ሰው ባል አይሆንም ለኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወደድኩሁ በጣም
እውነት ሰው ሆኖ በምድር ላይ ቢንቀሳቀስ ኖሮ ያ ሰው .. ነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይሆኑ ነበር! ፊዳከ አቢ ወ ዑሚ ያረሱለሏህ ❤
solewat sesefe bemehesare Kal atesaf muluwen saf
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሠይዲና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤
ሙዓዜ ስነወድህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ አላሁ አሚን
ማሻአላህ አላህ ከክፋነገር ይጠብቅህ ብየልለፍ የምገልፅበት ቃልስለለኝ
Muaze welahi setebq neber mashalah allah yaqoyeh keyr serahn allah yabzaw
የሼህ አብዱላህ አል ሀረሪ ተማሪ ባቶን ይቆጨኝ ነበር ምርጥ ነሺዳ ❤❤❤❤❤
ሀያትትትትት ጀባ ስለሌላው ለማውራት ቃላቶች የሉኝም ሙአዙ❤❤
ሰሉ አላ ረ.ሱ.ል ... ሙአዝ አላህ ይጨመርልህ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን 💚💛❤
ዘይኑን የራቀ ሰው ባል አይሆንም ለኔ 💚
❤❤❤
አላሁ መሰሊ አላ ናቢይና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓሌይሒ ወሰለም የሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ ፊዳካ ናፍሲ ወሩሒ ያአ ኢማሙል አንቢያአ ሰለላሁ ዓሌይሒ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙኣዜ አንተ ምንም ማለት አትችልም ከላይ ተሰትህ ነው
ማሻ አላህ ሙአዜ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዓዙ አንተ መድህልን እኛ ለመስማት ዝግጁ ነን
ሁሌም ሌላ ከፍታ ሌላ ችሎታ ሁሌም እማይሰለቹ የነሺዳና የመንዙማ ተስዕጦ ባለ ቤት ክበርልን
ሀያያት
ወላሂ ያንተን ሁሉንም ነሺዳዎችን ስሰማ ውስጤ ይደሰታል ሀያትትት
ዑስታዝ ሰዒድ& ሙዓዝ ቃላት የለኝም በቃ ከማንም አትወዳደርም❤
የሙዓዝ ሐቢብ ትዉልድ ነኝ ብዬ አንገቴን ቀና አድርጌ ለልጄ እና ልጅ ልጄ የምነግረዉ ታሪክ ሰርተሃል ። እየሰራህም ነዉ ።
❤❤
ሳልሰማው አልተኛም ብየ እየጠበኩ ነበር
ያ ሰላምምምም❤ ማሻአላህ ብሰማው ብስማው አልጠግብ አልኩኝ አልሀምዱሊላህ አላህ የነቢ ሰለላሁ አሌይሂ ውስለም ኡመት ላርገን አልሀምዱሊላህ 💚💚💚💚💚💚💚
ማሻአላህ በጣም ውብ እና አራኪ የሆነ ስራ ነው " ሁሌም ከጎንህ ነን በርታ ወንድሜ ❤❤ ጠላትህን አመድ ብለናል" ደግሞ ከመጀመሪያዎቹ ነኝ Comment ሀቢቢ"
ሙዓዝዬ በጣም ነው ምወድህ ነሺዳዎችህ ልዩ ናቸው የማይሰለቹ አላህ ይጠብቅህ በዚሁ ቀጥል አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ❤🎉
እና ባይቀኑብህ ይገርማል ❤❤❤❤አላህ ይጠብ ቅህ
ማሻ አላህ አላህ በእሳቸው ሙሀባ ሙሉ ሰው ያድርገን!!!
King of Ethiopian Mazuma 🔱 good luck my brother