አዲስ ነሺዳ ሙዓዝ ሀቢብ //ሙስጠፋ ኑረይ //MUAZ HABIB NEW NESHIDA /MUSTEFA NUREY //2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @MuazHabibofficial
    @MuazHabibofficial  6 หลายเดือนก่อน +1242

    ውድ እና የተከበራችሁ የስራዎቼ ተከታታዮች በዚሁ አጋጣሚ ሁላችንም የፈለስጢንን ባንዲራ በመጠቀም ሁሉም አይኖች ወደ ፈለስጢኗ መጠለያ ፋራህ ይመለከታል በማለት ድምፅ እንሁናቸ🇯🇴🇯🇴🇯🇴

    • @BekryAmdino
      @BekryAmdino 6 หลายเดือนก่อน +57

      🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭🇪🇭

    • @alfesema6432
      @alfesema6432 6 หลายเดือนก่อน +46

      ኣላህ ይጨምርለት እየተወደደ እየጣፈጠለት የመጣ የኢስላምን መጀመሪያ እና መጨረሻነት የረሱልን የሰሀቦችን የአንቢያዎችን እና የአውሊያዎችን ገድል የመሻኺዎች (የአባቶቹን) ኢስላምን አሁን ያደረሱበትን መነሻ በማድረግ የዘመኑ ስልጣኔ የደረሰበትን ጥበብ አዋህዶ ኢማንን ለትውልድ እያስተላለፈ ያለ አስታዋሽ፣አገናዛቢ ነው ። ሙአዝ እርሱን እና መሰሎችን የነቢዮ ወዳጆችን አላህ ይጠብቅልን ያብዛልን!!!

    • @Esmailmiftahofficial
      @Esmailmiftahofficial 6 หลายเดือนก่อน +18

      This flag is not Palestinian flag muaze please edit this comment👍👍

    • @Tofikseyid-nv8ws
      @Tofikseyid-nv8ws 6 หลายเดือนก่อน +9

      🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @neimtube1863
      @neimtube1863 6 หลายเดือนก่อน +3

      #rafah🇵🇸

  • @EbraAhe-q6h
    @EbraAhe-q6h 3 หลายเดือนก่อน +102

    እኔም ኦርቶደክስ ነበርኩ ግን አሁን ምሥጋና ለአላህ ሰለምኩ ተቀላቀሉን እስልምና በጣም አሪፍ ነው❤

    • @AmanAbdelrazik
      @AmanAbdelrazik 2 หลายเดือนก่อน

      Mashallah ehte❤❤

    • @MoMk-jc5gq
      @MoMk-jc5gq หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላ ጠክሪ የኔ ውድ እህት

    • @blackstone07
      @blackstone07 หลายเดือนก่อน +3

      ❤ሙስጠፋዬ ሓቢቢ!❤

  • @yeabnicola
    @yeabnicola 6 หลายเดือนก่อน +768

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የሙአዝ ስራዎች ሊያሰልሙኝ ነዉ በተለይ ዋሪዳ ላይ ማርያም ሁሉንም ሸምድጃቸዋለዉ 🥰😢

    • @B...T-v3x
      @B...T-v3x 6 หลายเดือนก่อน +51

      እኔ እራሱ ❤😊

    • @FuadAli-mp2jt
      @FuadAli-mp2jt 6 หลายเดือนก่อน +66

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወንድሜ።ወላሂ ከገሀነም አድኖ ገነት የዘላለም የሚያስገባው እስልምና ብቻ ነው ወንድሜ።ስለ እስልምና ለማወቅ ሞክር ወንድሜ አላህዬ ሀቁን ይገልፅልሀል

    • @IbraTaj-f1d
      @IbraTaj-f1d 6 หลายเดือนก่อน +7

      ❤❤❤❤

    • @elhamhussein5489
      @elhamhussein5489 6 หลายเดือนก่อน +6

      Welcome ❤❤❤❤

    • @OmerMehamed-f2y
      @OmerMehamed-f2y 6 หลายเดือนก่อน +18

      አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይምራቹህ❤

  • @AliiRaji-j6l
    @AliiRaji-j6l 6 หลายเดือนก่อน +193

    የሐበሻ ቄኤ የምሎ ነሺዳ ሙሐባ ቀስቅሶብኝ አልሃምዱሊላህ ነብዩን ሰ ዐ ወ በሕልም አየኋቸው

    • @RfgSfr
      @RfgSfr 6 หลายเดือนก่อน +7

      ሰለላህ ወዓለይህ ወሰለም❤❤ ሰለላህ ወዓለይ ወሰለም❤❤❤ ሰለላህ ወዓለይ ወሰለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @RUKYASEIDMUHAMMED
      @RUKYASEIDMUHAMMED 6 หลายเดือนก่อน +3

      ❤❤❤❤

    • @zidanethegreat3765
      @zidanethegreat3765 6 หลายเดือนก่อน +2

      🥺🥺🥺

    • @AbdilfetaMohammed-l7y
      @AbdilfetaMohammed-l7y 6 หลายเดือนก่อน +6

      Mashallah legnam Allah Yasayen

    • @SnfjfFjffkfkfk
      @SnfjfFjffkfkfk 6 หลายเดือนก่อน +1

      Mashallah

  • @SerkalemSerkalemwamisho
    @SerkalemSerkalemwamisho 3 หลายเดือนก่อน +13

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ነብዩን እወዳቸዋለሁ ምክንያቱም እሳቸው ከሰው ሁሉ የተለዩ አላህን የሚወዱ ናቸውና ❤❤

    • @AminatAbdu-kz2jc
      @AminatAbdu-kz2jc 3 หลายเดือนก่อน +1

      May allah guide you habibti😊😊

    • @AbukiAbuki-g6j
      @AbukiAbuki-g6j 16 วันที่ผ่านมา +2

      አላህ ይዉደድሽ ሀቢብቲ
      ቅኑን መንገድ አላህ ይምራሽ

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 10 วันที่ผ่านมา

      😍😍😍😍😍😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷💖💖💖💖💞💞💞

    • @fetiyayesraj3466
      @fetiyayesraj3466 4 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @SeadaJemal-f6n
      @SeadaJemal-f6n 2 วันที่ผ่านมา

      Inshaallah alahm anten yiwdedeh❤❤❤❤

  • @Tajudinseid-bd1zd
    @Tajudinseid-bd1zd 6 หลายเดือนก่อน +267

    ማሻ አላህ ሙአዝ ትልቅ ስራ ነዉ ነጂሺ ምንም ያልተዘከረለት ነበር አልሃምዱሊላህ የረሱልን ዉዴታን የሰጠን አላህ ይጠብቅህ ሙአዝ ስራዉ የተመቻችሁ በላይክ እንግለፃለት እስኪ እንግለፅለት 👇👇👇

    • @AdamKwt-g3e
      @AdamKwt-g3e 4 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊

    • @Sebri-m8f
      @Sebri-m8f 21 วันที่ผ่านมา +1

      Mashallah

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน +92

    ሙአዝየ❤በጣም ምርጥ ነህ ኑ! እንዋደድ ለኢስላም እጅ እንስጥ ፈተናዎችን እንለፍ ! ወደ መንገዱ እንግባ !

    • @QubaTube
      @QubaTube 6 หลายเดือนก่อน

      😂

    • @abdulmanankamal3154
      @abdulmanankamal3154 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለ እስላም ነው ወይስ ላ መንዙማ ነው እጅ የምንሰጣው?

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 6 หลายเดือนก่อน +2

      መንዙማ የ እስልምና የነብያችን ፍቅር እንዱ መገለጫ ነው አታድርቀን

    • @GetuRidek
      @GetuRidek 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@SamsungGalaxy-o6m እኔ ወሀብያ አይደለሁም

    • @SamsungGalaxy-o6m
      @SamsungGalaxy-o6m 6 หลายเดือนก่อน

      @@GetuRidek ዐዉፍ በለኝ /በይኝ ለሊላህ ባለማወቅ ነዉ❤

  • @BekryAmdino
    @BekryAmdino 6 หลายเดือนก่อน +225

    አንድሰዉ እንዴት በትግረኛ በአማርኛ
    በሶማለኛ በሁሉም ቋንቋ ድምፅ ይገራለታል ማሻአለህ 20ት ይስጥህ 🎤🎤🎤🎤😇😇😇😇😍😍😍

    • @ziizu9769
      @ziizu9769 6 หลายเดือนก่อน +2

      Somalignaw meche be serat chalew mn endmil erasu aygebam

    • @AbduwabZeynu
      @AbduwabZeynu 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ziizu9769mkga

    • @RihanaSadik
      @RihanaSadik 4 หลายเดือนก่อน

      እኝ ገብቶናል የራስሽ ጀዝባነት ነዉ ያለመረዳት ችግር ዉጊዉ ​@@ziizu9769

    • @EndrisAhmed-i5v
      @EndrisAhmed-i5v 2 หลายเดือนก่อน

      መታደል ነውወላሂ

    • @AqrabMoobail12
      @AqrabMoobail12 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማሻአላህ ነው❤❤❤😢

  • @eyutech-i4p
    @eyutech-i4p 5 หลายเดือนก่อน +107

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መንዙማ ና ነሺዳዎችን እሰማለሁ የሙኣዝ አና የሌሎችም ግን ያንተን ይለያል ቀጥልበት የምትሉ ማበራታቻ ይሁነው like

    • @MuhammedMussema
      @MuhammedMussema 4 หลายเดือนก่อน +2

      እንኩዋን ኦርቶዶክስ ፓጋንም ሁን ሙአዝ ሰለሚለው ነገር ሳይረዳ ከሆነ እንደማይጠቅመው ያውቃል ኢስላምን ብልክ ሰበካ ይመስልክ ይሆናል
      እውነት ከአርነት ቀንበር ያወጣል
      እውነትን መቀበል ነው

    • @KokiyaTilahun
      @KokiyaTilahun 3 หลายเดือนก่อน

      ​@Muhammጅል 😏edMussema

    • @YeabGirma-qj8nz
      @YeabGirma-qj8nz 3 หลายเดือนก่อน

      ጤና ቢስ

    • @MadinaArabo
      @MadinaArabo 3 หลายเดือนก่อน

      Mnkouyt❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮❤❤❤😅😮❤😅❤😅❤​@@KokiyaTilahun

  • @KedijaYimer-gx7kg
    @KedijaYimer-gx7kg 6 หลายเดือนก่อน +11

    ሙዓዝ ትለያለህ ማሻ አላህ ላንተ
    ቃላት ያጥረኛል የኛ ጀግና ሁሌም አንደኛ ነህ
    ኢንሻ አሏህ ካንተ ከዝህም በላይ እጠብቃለሁ ደሞም በአሏህ ፈቃድ ታደርጉው አለህ
    አሏህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @JemalNesredin-ss8dj
    @JemalNesredin-ss8dj 6 หลายเดือนก่อน +68

    እኔ ወንድምህ ከትግራይ ነኝ ማሻኣላህ ምርጥ ነሽዳ ነው ቀጥልበት ሙኣዝ የነሽዳ King

  • @MiftahEdris-um4yo
    @MiftahEdris-um4yo 6 หลายเดือนก่อน +404

    የምንግዜም የወጣቶች የነሺዳና መንዙማ ፊት አውራሪ ነው ሙዓዜ የምትሉ ለይኩ👍

  • @mube9591
    @mube9591 6 หลายเดือนก่อน +120

    ሓዉኻ ካብ ኤረትራ እየ 🇪🇷ብጣዕሚ የመስግነካ ሃቢበይ 🙏

  • @firdows315
    @firdows315 5 หลายเดือนก่อน +18

    አወን ሙሃባ ነው ከጉድ የጠበቀኝ እንኳንስ አዉቄዉ ሳላዉቀዉ የሚያዉቀኝ ...!!!♥️🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 4 หลายเดือนก่อน +2

    🌹የኛ ነብይ ﷺ
    ዝምታቸው ብዙ ሳቃቸው ትንሽ ነበር
    🌹የኛ ነብይ ﷺ በህፃናት ጎን ሲያልፉ ሰላም ይሏቸው ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ለሰው ልጆች ለእንስሳት ሳይቀር ያዝኑ ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ሰዎችን አክባሪና ተናናሽ ኩራት የሚባል ነገር አያውቁም ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ይቅር ባይና ይቅር ማለትን የሚወዱ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ የቅርቧ አለም ብልጭልጭ ይልቅ የመጨረሻውን አለም የሚናፍቁ
    ዛሂድ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ጌታቸውን አመስጋኝ ሰዎችንም አመስጋኝ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ሷላትን የልቤ እርጋታ እያሉ ለጌታቸው ባጣምም ይሰግዱ ነበር።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ በፈተናዎች እና በችግሮች ላይ ታጋሽ ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይ ﷺ ውሸትን በጣም ይጠሉ የነበሩ «ታመኙ-እውነተኛ» ነበሩ።
    🌹የኛ ነብይﷺ ስድብንም ሆነ እርግማንን ይጠሉ ነበር።
    የኔ ዉድ ነብይ ፤ ለሱናወ ፊዳ ልሁኑሎት..
    ሷለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም

  • @abdulhakimkemal957
    @abdulhakimkemal957 6 หลายเดือนก่อน +98

    እስኪ አሚን በሉ አላህ የሙአዝን እድሜ ያርዝምለት አሚን 🤲 አላህ ይጠብቅህ ወንድማች አላህዬ ፊሊስጤሞችን ሰላማቸውን ስጣቸው አሚን 🤲🤲🤲

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 6 หลายเดือนก่อน +2

      ላሀውለ ወላቁወተ ኢላህ ቢላህ አሏህ ቀልብህን ይመልሰዉ

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 6 หลายเดือนก่อน

      ላሀውለ ወላቁወተ ኢላህ ቢላህ አሏህ ቀልብህን ይመልሰዉ

    • @hudaftube1255
      @hudaftube1255 6 หลายเดือนก่อน +1

      ላሀውለ ወላቁወተ ኢላህ ቢላህ አሏህ ቀልብህን ይመልሰዉ

    • @abdulhakimkemal957
      @abdulhakimkemal957 6 หลายเดือนก่อน

      @@hudaftube1255 ምነው

    • @AnuHabesha
      @AnuHabesha 6 หลายเดือนก่อน

      Amin🙏

  • @AMIRHUSSENofficial
    @AMIRHUSSENofficial 6 หลายเดือนก่อน +139

    Wow it’s wonderful neshida ❤️
    every body please watch this magnificent work

    • @MuazHabibofficial
      @MuazHabibofficial  6 หลายเดือนก่อน +23

      😍😍😍amiru

    • @ShemsedinJemal-r7u
      @ShemsedinJemal-r7u 6 หลายเดือนก่อน +3

      يا أخي داوم على صلاة الليل -----LEYLIN BAMASGED DUAEN ABZA

    • @fajeriyayoutube548
      @fajeriyayoutube548 6 หลายเดือนก่อน +5

      ስልጥኘ ዘፈን ነዉሚመስለዉ

    • @fetherahman6318
      @fetherahman6318 6 หลายเดือนก่อน

      Wawww. Mashalah...muaza...gegnachin..bbertaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤

    • @SemiraSh
      @SemiraSh 6 หลายเดือนก่อน

      🙄🙄ጭክላትሽ በሥልጥኛ ዘፈን ስለሞላሺው ተመሳስሎብሽ ይሆናል ​@@fajeriyayoutube548

  • @ahmedTelha
    @ahmedTelha 6 หลายเดือนก่อน +270

    Wedochi kagebaw 5 amete molagn Allah lij endisexegni Du,a argulegn 😢

    • @sityberhanu1394
      @sityberhanu1394 6 หลายเดือนก่อน +5

      Inshallah Allah yestshal 😊

    • @ahmedTelha
      @ahmedTelha 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@sityberhanu1394shukren habibti amiin insha allah❤❤

    • @LubabaAli-u2b
      @LubabaAli-u2b 6 หลายเดือนก่อน +5

      Abshru alah sualihun lj ywefkh

    • @alnurzeman
      @alnurzeman 6 หลายเดือนก่อน +2

      Allah soalih yehonu ljochin yistachihu ❤

    • @ahmedTelha
      @ahmedTelha 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@alnurzemanamiin Habibi amiin ❤❤

  • @Aslam-Samir1
    @Aslam-Samir1 4 หลายเดือนก่อน +16

    🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸
    اللهم انصر اخواننا المسلمين والمسلمات في فلسطين
    Muaz Jaalatamaa khiyya Afaan Oromootiin Tokko itti nuuf deebi'i bro Hedduu si jaaladha ❤

  • @Sitty-ep2hm
    @Sitty-ep2hm 5 หลายเดือนก่อน +2

    በዚ ድምፅህ ስለአላህ አንዴ እንኳን አወድስበት ምኖነህ ነዉ ሁሌ ስራህን ስትለቅ ስለ አላህ ከሆነ ብዬ እጠብቃለሁ ግን የለም እባክህ ስለ አላህ አዉጣልን

  • @SelehadinseidHassen
    @SelehadinseidHassen 6 หลายเดือนก่อน +41

    ሁሌ ሚቆጨኝ አንተን አግኝቼ አለማውራቴ እብድ እስክባል እወድካለው ወላሂ ሙአዚ አሏህ ይጠብቅህ ይህን ስራህን እንዳታቆም ካንተ ለልጅ ልጆችህ❤❤❤❤ድምፅ የሰጠክ ጌታ ለኛም አንተን እድሜ ይጥልን ማዲሁ ረሱል ሙአዚ❤❤❤❤

    • @waskan5109
      @waskan5109 6 หลายเดือนก่อน +3

      ምነው ስለሞዘቀላቹህነው ሲጀመር ነሽዳ የሚባል የለም ጅል

    • @HasenMohamed-m8q
      @HasenMohamed-m8q 6 หลายเดือนก่อน +2

      ​@waskan51ተው እንጂ ሌላ የለህም😂09

    • @Semeredin-o3p
      @Semeredin-o3p 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳቴው ናኝ ውለህ 🌹🌹🌹🌹🌹👌👌

    • @SelehadinseidHassen
      @SelehadinseidHassen 4 หลายเดือนก่อน

      @@waskan5109 ሙዚቃ ከፈለክ ጀሀነም ውረድ እዚ የጀነት ጭፍራ ብቻ ነው ያለው ለቀህ ውጣልን እልቢስ

    • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
      @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ 3 หลายเดือนก่อน

      ሰው ግን ግርም ይላልኮ ሆ አሁን የሙአዝ ነሽዳ ከዘፈን ይተናነሳል ዘፍኞቹ እሄዶበት እየሄደ የተቀናበረው ይልቁንስ አላህሂድያ ይስጠው ገዘብም ከሆነ አላህነውየሚሰጠው ምድነው ግጥምና ዜማ

  • @wabimiftahabib
    @wabimiftahabib 6 หลายเดือนก่อน +167

    እስቲ ይዚህን ጀግና ስራ እንይለት ❤❤❤

    • @DarartuIsa
      @DarartuIsa 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @ahmedabdulahi2814
      @ahmedabdulahi2814 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤​@@DarartuIsa

    • @fatumaahmed7965
      @fatumaahmed7965 2 หลายเดือนก่อน

      muaza talyalah

    • @AqrabMoobail12
      @AqrabMoobail12 2 หลายเดือนก่อน

      👑👑❤❤✅👍

  • @essealimirahtube6387
    @essealimirahtube6387 6 หลายเดือนก่อน +80

    ትችላለህ ሙአዜ በርታልን ሙአዜ ባንተና በአንዳንድ ሙናሽዶች አማካኝነት ሙዚቃ መስማት ትተናል❤ ሙዚቃ ሲሰሙ የነበሩ ጆራችን የረሱል ዉዴታን መስማት ይዟናል በርቱልን 🙏

    • @mayalove4392
      @mayalove4392 6 หลายเดือนก่อน

      ወሳኝ ሰው የአፋር ጀግና❤

    • @meseretadem
      @meseretadem 6 หลายเดือนก่อน

      Betam wellay

    • @عابرسبيل-ي1ن1ح
      @عابرسبيل-ي1ن1ح 6 หลายเดือนก่อน

      Muziqa mesmat tetehal😂 eyesemah eko new . Yaw ene muziqa selemesema new

    • @ziyad34929
      @ziyad34929 5 หลายเดือนก่อน

      @@mayalove4392 jiseglklfdjs

    • @Zeheraali-u6u
      @Zeheraali-u6u 4 หลายเดือนก่อน +1

      አየወዱሜ ቁረአን ስማ ይከስ ምንከዛተሻለ ብቻ አላህ ይማረን

  • @Amirbaba-p4h
    @Amirbaba-p4h 6 หลายเดือนก่อน +15

    በሁሉም ቋንቋ መድኸኻል አንድ ቋንቋ ሲቀር ለኛ የጉራጌ አህባቦችህስ በጉራግኛ ይነሸድልና 👀ከ አክብሮት ጋር እንጠይቅሃለን 💚💚💚ሙአዙ 😍

    • @SefiyuSalo
      @SefiyuSalo 3 หลายเดือนก่อน

      inshallah muazachin lehulum yidersal

    • @AqrabMoobail12
      @AqrabMoobail12 2 หลายเดือนก่อน

      ግን እደት ቢችል ነው ሁሉም ቋንቋ የማንኛውም ቤሄር እደሆን እራሡ አያስታውቅም ሟአዚ ይለያል ወላሂ ❤❤

  • @halimaali8899
    @halimaali8899 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ ኣላህ ብጣዕሚ ሕጉስ ነሺዳ እዩ ብዙሕ ንጽበ ኣለና። ኢንሻኣላህ
    Free Palestinian 🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @mureyemdinaw294
    @mureyemdinaw294 6 หลายเดือนก่อน +18

    ያሰላም ሀቢቢ ስራህን ሁሌም ነው የምጠብቀው በርታልን።❤

  • @kerimtraditionalclothing
    @kerimtraditionalclothing 6 หลายเดือนก่อน +18

    የተለያዩ ብሄር ግን አንድ ኡማ😩💗☪️Allah Allah

  • @abudimoh8260
    @abudimoh8260 6 หลายเดือนก่อน +51

    ሰላም ያለው ስራ ነው ወላሂ ከግጥሙ ከዜማው ማሻአላህ ሙአዜ ልቅም ያለ ስራ 👌👌👌

  • @ZenatZz-l8r
    @ZenatZz-l8r 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙአዜ ሰላም አለይኩም ያላህ እዝነትና እራህመት ይውረዲልን ስራህን በጣም ነው የምወዲልህ ተባረክ 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @seadamohammed6293
    @seadamohammed6293 6 หลายเดือนก่อน +15

    ስራዎችህ ሁሉ ይበልጥ ማሴደደመሙን ቀጥለዋን ወንድም አለም ለፍሊስጤም ወንድም እህቶቻችን😢😢😢 የሆነ ነገር በል በአረበኛ ቀላቅልህ ስለ አቅሷ ስለ غዛ ነሻዳ አዉጣልን መልዕክቴ ነዉ

  • @beharreal2698
    @beharreal2698 6 หลายเดือนก่อน +80

    ኡስታዝ ሰዒድ ❤❤❤ ቅመሟ ሙዓዜ ይመቻቹሁ ድንቅ ጥምረት

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 6 หลายเดือนก่อน +2

      ደምሪኝ ዉዴ ❤️

    • @HazikTube
      @HazikTube 6 หลายเดือนก่อน

      Betkkl

  • @ahmed-r4c3w
    @ahmed-r4c3w 6 หลายเดือนก่อน +46

    ከ አይንናሱም ከ አፈናሱም ይጠብቅህ

  • @M_unique143
    @M_unique143 6 หลายเดือนก่อน +33

    ነቲ ጅግና ጥራይ ከተኽብሮ ትኽእል ኢኻ።❤❤

    • @Alfiyamuze
      @Alfiyamuze 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @fouzal1405
    @fouzal1405 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀቢቢ ያነብዬላህ አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ኢማነን ላ ዬርተድ ወ ነኢመን ላ ያንፈድ ወ ሙራፈቀቲከ ፊ አእላ ጀነተል ኹልክ♥

  • @jebekoy
    @jebekoy 6 หลายเดือนก่อน +2

    fetew hawna MUAZ HABIBI MashaAllah des zbel neshida befelay tigringa part mulue tetkewn zeyada des mebelena
    InshaAllah ab qexali mulue tigringa hizka ktkerb nxbe ajoka berte hawka kab eritra.

  • @ROZinaRo
    @ROZinaRo 6 หลายเดือนก่อน +16

    ያሰላምምምምምም ياسيدي يارسول الله صلى الله عليه وسلم☪️💟ሙኡዜ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን😍😍😍🌸🌸🌸🌸🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺

    • @HazikTube
      @HazikTube 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amin

  • @meryemhijabi498
    @meryemhijabi498 6 หลายเดือนก่อน +9

    Ufff nurln beka lela mnm alilhm amazing as always❤Allahumma salli wa sallim ala nabiyena wahabibuna wasayidina muhammad❤❤❤

  • @HamduIbrahim
    @HamduIbrahim 6 หลายเดือนก่อน +17

    All EYES👀 ON RAFAH
    Free Palestine 🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼🇰🇼

  • @Afendi-Tube
    @Afendi-Tube 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wedu nebyachen Resul (S.A.W)💞
    "Music leb ly nefkenan yebeklal" blowunl
    (Wa sadaka rasulullahi Salallahu Alleeyi Wa'allihi Wasabihii Wasallam) 💞
    Allah(S.W)💞 yesetren😭. Allah le hulachnm hidaya yisten inshallah!!
    💞Amiin Allahuma Amiin 💞

  • @SofiyaImam
    @SofiyaImam 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአለህ ሙአዜ የኛ ጀግና በርታልን ዛሬም ነገም እንወድካለን❤❤❤❤

  • @AmdomHaddis-nk7bv
    @AmdomHaddis-nk7bv 6 หลายเดือนก่อน +16

    አንተን ስሰማ የሰይዲ ሙሓባ ይበሰኛል አላህ ይጠብቅህ እወዳሃለው ወድሜ ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-Akrem7
    @user-Akrem7 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሽአላህ ወንድም ❤❤❤ እሳቸው ያወደሰ ያነገሰ ሰው ምርጡነው ለኔ አላህይጨምርል ሙስጠፋ ኑረይ (ሰ ዐ ወ)❤❤❤

  • @شرقيهبنتاحمدين
    @شرقيهبنتاحمدين 6 หลายเดือนก่อน +18

    ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ማሻኣሏህ ሙዓዙዪ የኔ ጀግና ቀጥልበት ❤❤❤🎉🎉
    اللهم صل على سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم😢😢

  • @Abuamar50
    @Abuamar50 5 หลายเดือนก่อน +9

    ትግርኛ እንዴት ደስ ይላል

  • @esamrase-kh5ul
    @esamrase-kh5ul 15 วันที่ผ่านมา

    ነሽዳ ነው ብየ አላምንበትም ግን ሙዚቃ ስለምወድ እንደ ሙዚቃ እሰማዋለሁ 😢
    ሁላችነንም አላህ ይመልሰን ጆሯችንን ለቁርዓን እና ለሀድስ ያርግልን 🙏

  • @heydar479
    @heydar479 6 หลายเดือนก่อน +28

    ወላሂ ቃል የለኝም 😢😢😢😢😢😢😢የኔ ነብይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ ❤️

    • @hera-ni
      @hera-ni 6 หลายเดือนก่อน

      ነብይ😢

    • @FfFgg-qi1ex
      @FfFgg-qi1ex 5 หลายเดือนก่อน

      🥹🥹s a w🥹🥹

    • @AbiduLove
      @AbiduLove 5 หลายเดือนก่อน

      mazen madenkina kenabyu s.a.W betam yelyayal plis gaysoche lminawera nager binitanakek mlkam naw elalhu

    • @AbiduLove
      @AbiduLove 5 หลายเดือนก่อน

      Maze malte tera saw naw esachew gen yallh miliketnga nachu lmagenaget rasu kebad naw

  • @محمدامين-و3ك1ل
    @محمدامين-و3ك1ل 6 หลายเดือนก่อน +20

    ያሰላም ምንም አልልም ብቻ አላህ ሃያት ከሙሉ አፍያጋ ይስጥህ

    • @fddg5429
      @fddg5429 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ማሻአላ በእዚው ቀጥል

  • @mubarekmohammed9968
    @mubarekmohammed9968 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻኣላህ ብጣዕሚ ጥዑም ነሺዳ
    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ

  • @AqrabMoobail12
    @AqrabMoobail12 2 หลายเดือนก่อน +3

    ተስሙ ማማር የድምፁ ማማር ልጅ ስወልድ ሟአዝ ነው የምለው ወላሂ😢❤❤❤

  • @ImamAbdu-ry6wv
    @ImamAbdu-ry6wv 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዜ ለአሏህ ብለህ ሰለ ፍልስጢን ነሽዳ አውጣ alla eyes on rafah

  • @DarartuIsa
    @DarartuIsa 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ ውሌም በአዲሰ ነሺዳዋች መለክት አለው ቃሰውቸን ይነግረናል ሌላው ደግሞ ማናቀውን ነገር ያሳውቀናል በረታ የኛፈርጥነህ ወንድሜ አኪራም የነቢን ሰ.ወ.ሰ ወዳጁችን አንድ ላይ ይሰብሰበን

    • @tofikmuhammed6182
      @tofikmuhammed6182 6 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ĵj😊😊

  • @EurekaBilal
    @EurekaBilal 6 หลายเดือนก่อน +8

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል መንዙማ... አላህ አፍያ.. ይስጥህ.. ሀያት ይስጥህ.. አኔ ከ ትግራይ ነኝ..ምንም ቃላት የለኝም አንተ ጀግና ነህ... ሁላችሁም በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ባረከላሁ ፊኩም... በጣም አንወዳቹዋለን... ንፈትወኩም ኢና ♥️♥️♥️

    • @Sofi_susu
      @Sofi_susu 6 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ዉዴ ❤️

  • @nurhussen4198
    @nurhussen4198 6 หลายเดือนก่อน +33

    ማዲህ ሙአዝ ሀቢብ እኛ ወደነዋል አሏህም ይዉደድላችሁ

    • @YasinMu-ri5ho
      @YasinMu-ri5ho 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዘፋኝ ነው

  • @Princessekru
    @Princessekru 6 หลายเดือนก่อน +15

    ማነዉ እንደኔ ደጋግሞ ያዳመጠዉ ሙኣዜ welcome to ነጅሺ i hope everyone to visit nejash ❤❤❤❤

    • @jemalAli-y7p
      @jemalAli-y7p 3 หลายเดือนก่อน

      4:03

    • @Seadi-v6w
      @Seadi-v6w 3 หลายเดือนก่อน

      😘😘😘😘

    • @henosfilmon7551
      @henosfilmon7551 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤

  • @kedejaa
    @kedejaa 6 หลายเดือนก่อน +3

    ነብያችንን እንድናፈቅር እንድንወድ የሚያደርግ መልእክት አለው አልሀምዱሊላሂ ረብልአለሜን የረሱል ተከታዮች በሆናችም ግን ደግሞ ሙአዝ ሀቢብ ነሽዶችህ አዳምጣለሁ ግን ወደ ሽርክ አንዳንድ ቦታ ላይ ይወስዳሉ ለምን እንዴህ ተጨመረበት እላለሁ በድጋሜ ክራርና ማሴቆ ጌታር ባይገባበት ጥሩ ነበር አላህ ገፍሩ ረሂም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራነ ያረብ

  • @abdurazaketofikezakofficia5193
    @abdurazaketofikezakofficia5193 6 หลายเดือนก่อน +28

    የምንም ጊዜ ምርጡ ሙአዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤ mashalla

    • @YasinMu-ri5ho
      @YasinMu-ri5ho 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሙዚቃ

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @FADRA-99
    @FADRA-99 6 หลายเดือนก่อน +29

    ሙአዝ የሚመቻችሁ👍

  • @samiethiotube778
    @samiethiotube778 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ አላህ የነካሀው ሁሉ ያምራል ሁሌም ምርጥ ስራ ነው ምትሰጠን በዚው ቀጥል ወንድሜ 🙏

  • @Rabia-r4d
    @Rabia-r4d 3 หลายเดือนก่อน +3

    አልፊ ሶለሏህ አለይከ
    አልፊ ሶላሚ አለይከ ሀቢቢ ሩሄ ፊዳከ😢😢😢😢 ማሻአላህ በርታ ሀቢቢ

  • @BedruAli-ot2tf
    @BedruAli-ot2tf 6 หลายเดือนก่อน +21

    ያበደ ስራ
    ምርጥ ተሰጥኦ
    ድንቅ ችሎታ
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @timajidris6272
    @timajidris6272 6 หลายเดือนก่อน +5

    Maa Shaa Allaah ❤️❤️
    Ustath Said Ahmed and
    Muaz Habibi, May Allaah
    Bless you both ✨🌟🌟✨

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 3 หลายเดือนก่อน +4

    መአዜ አላህ ይጨምረልህ የኔ ወንድም የድምፅህ ማማር ❤❤❤ማሻአላ🎉🎉

  • @YjhyrYjgff
    @YjhyrYjgff 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ሰዉ ፍለጋ እስንቱ ገባህ እፍፍፍፍ ያረብ አልሀምዱሊላህ አገኘሁት ፈልጊም አልቀረሁ 🤲🤲🤲🤲💫

  • @asmamawahmed
    @asmamawahmed 6 หลายเดือนก่อน +4

    ማሸአላህ ምርጥ ሰራ ነዉ 👌
    ወንድሜ ልፋትህን ድካምህን አላህ ይቀበልህ🤲🏻
    መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ

  • @officialferhantube4111
    @officialferhantube4111 6 หลายเดือนก่อน +25

    ግሩም ስራ ወንድሜ 🙌💚 ሁሌም ወደፊት የሸሆቹ ዱአ ሁሌም ይከተልህ ረሱል አሚን ይገድፉህ ❤🎉

  • @RihanaTeshale
    @RihanaTeshale 6 หลายเดือนก่อน +5

    Mashallah yihen sra lemesmat neber begugut yetebekut 🥰 bertalb behulum konko sle habibachin tnageraleh bzu etebkal❤

  • @MohammedEndris-jt8pt
    @MohammedEndris-jt8pt 5 หลายเดือนก่อน +20

    ሙዚቃ አታደርጉትም በአንድ ፊቱ
    እስኪ የድሮ ነሽዳወችን ተመልከታቸው😢😢ነሽዳህን ያኔ የጨረስከው መሰለኝ

    • @AliMed-ve9gq
      @AliMed-ve9gq 4 หลายเดือนก่อน +4

      እውነት ብለሀል ወላሂ ❤❤❤👍👍👍👍

    • @Afendi-Tube
      @Afendi-Tube 3 หลายเดือนก่อน +1

      Jzkll wendma walhi ye liben nw yewrhwu allah yesetren enj ehe ke muziqa mnm liyunet yelwum
      Ye derow neshidawochu endet lib endamneku aygebwum esu muziqa retwu din ly tanterso muziqa machewt walhi yeseznl bcha mn yblal allah le hulachnm hidaya yesten inshallah

    • @MedinaS765
      @MedinaS765 3 หลายเดือนก่อน

      የሱ ነሽዳ ድሮ ቀረ በድምፅ ብቻ በሚነሽድበት ቀን

    • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
      @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 2 หลายเดือนก่อน

      ግን ትላሲካሉ በጣም ልብ ይነካል እደሙዚቃ ሆነ

  • @JemalKashaon
    @JemalKashaon 3 หลายเดือนก่อน +1

    አላህዬ ነጋሺን ያዘይረን ሙአዝ አላህ ይጠብቅህ ነጋሺ ናፈቀኝ ልጅ ሆዬ ነዉ የዘይርኩት አላህ ይወፍቀን አሚን

  • @XamdaAxmed-n1h
    @XamdaAxmed-n1h 3 วันที่ผ่านมา +1

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MebruraAli
    @MebruraAli 6 หลายเดือนก่อน +4

    I am from Somali
    I love all his menzumas

  • @ZebibaAhmed-g8q
    @ZebibaAhmed-g8q 5 หลายเดือนก่อน +3

    Mashalah allah ytebkh kemushebih yih lenesu dem manes kef ylal❤❤❤❤

    • @ZebibaAhmed-g8q
      @ZebibaAhmed-g8q 4 หลายเดือนก่อน +1

      🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴

  • @Simply_me22
    @Simply_me22 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሙአዝ የኛ አንተ ላይ እኮ ማንም አይደርስም!! ❤️

  • @ereshidawel2632
    @ereshidawel2632 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቢቢ በርታ መሰራት ማይችሉ በራሳቸው ልክ ሚያወሩት እንዳትሰማ

  • @mukeremjemal3989
    @mukeremjemal3989 6 หลายเดือนก่อน +2

    የረባሾችን ወሬ ሳሰማ ወደ ፊት ቀጥል ሙዓዚ አሏህ ይጨምርልህ

  • @HalimatDewud
    @HalimatDewud 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ነሽዳ ደስ ይብል ብጣዓሚ የቅንየልና ሙአዝ ሐውና ❤❤❤❤

  • @abdulhakimabdela5649
    @abdulhakimabdela5649 6 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻኣላህ ምርጥ ስራ ኣይዞኻ ቀፅለሉ ኣይዞህ ቀጥልበት ኣብ ጎንኻ ኣለና ❤❤❤

  • @teferamoges1002
    @teferamoges1002 4 หลายเดือนก่อน +3

    Maasha Allah , Muazi. Thank you for your acknowledgment of our leader , prophet mohammed
    ( s.w .w)

    • @hassannuru2025
      @hassannuru2025 2 หลายเดือนก่อน

      Masha Allah❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Semutub
    @Semutub 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ሙአዝን እወደዋለሁ ግን መጀመሪያ ላይ ሙዚቃ መስሎኝ ነበር ❤❤❤

  • @HawaAbdure
    @HawaAbdure 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ጀግናዬ ነህ አባቴ እንዴት እንደሚወድህ ያአላህ አንተን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤ ማሻ አላህ

  • @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
    @ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሀቂቃ ድንቅ ነዉ ስራህ ሙአዜ አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ
    @የኔነቢቢቢቢቢቢቢ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አሏህ ወሏሂ ሙአዜ ድምፀ መርዋዉ አሏህ ይጠብቅልን

    • @HazikTube
      @HazikTube 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amin

  • @Futi-h9m
    @Futi-h9m 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሪፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ 🥰😍😘 s.a.w

    • @HazikTube
      @HazikTube 6 หลายเดือนก่อน

      Merhaba

  • @albaaqiralbaaqir-jj9mt
    @albaaqiralbaaqir-jj9mt 6 หลายเดือนก่อน +2

    ما شاء الله تبارك الله
    والله صوتك جميل جدا الله يحفظك ويرعاكم يا اخي الحبيب ❤❤❤❤

  • @hafihafi2087
    @hafihafi2087 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ምርጥ ነሺዳ አላህ ይጨምርልክ እንዲሁም አላህ ይጠብቅህ

  • @kedijayesuf6845
    @kedijayesuf6845 6 หลายเดือนก่อน +5

    ተሰፍይ ከይመንመነ ምኽንያቱ ነቢየ ይፋትዎም የ ኣነ ማሻ አላህ

  • @Rigilulkentaurus
    @Rigilulkentaurus 4 หลายเดือนก่อน +4

    We're proud of you Muaz habib abdulfatih 🥰🥰🥰🥰

  • @nነኝየረውዳውናፋቂ
    @nነኝየረውዳውናፋቂ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ያሠላም ጀሊሉ ይጠብቅህ💗
    ፊዳካ ኣቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም😘
    ቓፅለሉ ጀግና ሓውና🥰

  • @MameHaile-gt9po
    @MameHaile-gt9po 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wow its wonderful neshidea every movement support of Allah thank you

  • @kalidkedir7979
    @kalidkedir7979 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሙአዝ በድምጽም በዜማም በሁሉም የተዋበ ተወዳጅ ነሽዳ ሁኖለሀል❤❤❤

  • @enatyeAbatye
    @enatyeAbatye 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአሏህ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @EsleymanAbde
    @EsleymanAbde 6 หลายเดือนก่อน +10

    እስኪ እንደኔ ሳየየው ላይክ ያደረገ

  • @mame_official
    @mame_official 6 หลายเดือนก่อน +4

    You are best of all muneshid king of neshida🥰🥰

  • @Mansuryusu
    @Mansuryusu 2 หลายเดือนก่อน

    Insha'Allah 😢Anii muradheen jira barana Ummata Tigray Fi Najaashi daawwachuuf Masha'Allah Rabbi 🤲🏼 Galatoomii Muaz Dalagaa gaggaarii hedduu takka nu yaadachiifte 🙏🏼

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሙአዜ የምግዜም የምርጡ አላህ ይጠብቅህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ቡሽራ-1536
    @ቡሽራ-1536 6 หลายเดือนก่อน +16

    ማሻ አላህ☝ ሀቢቢ አላህ ሀያትክን ያርዝምልክ አቦ ♥🙏

    • @HazikTube
      @HazikTube 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amin

  • @Jibril-s3h
    @Jibril-s3h 4 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻላህ ሙአዝ❤ አላህ ይጨምርልህ

  • @star_boy4646
    @star_boy4646 6 หลายเดือนก่อน +8

    🎉Muazuna masha allah be gugut eyxbkn nbr💚

  • @vfdbd5887
    @vfdbd5887 6 หลายเดือนก่อน

    የኛ የሙስልሞቺ ምረጥ ውዲም አላህ በዝነቱ በረሀመቱ ባለህ በት ይጠብቅህ 🎉🎉🎉

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 6 หลายเดือนก่อน +1

    the neshida and your voice wonderful neshida ,,, we thankyou munishide muaz habib ,,, konjo neshida ,, mashallah ,,,.

  • @selhadinsala4223
    @selhadinsala4223 6 หลายเดือนก่อน +5

    ግን ሙአዝ እንዴት ይህን ሁሉ ግጥም በትግርኛ ቻልከው አልገባኝም 🤔🤔ምን አይነት ጉድ ነህ 👍

    • @HazikTube
      @HazikTube 6 หลายเดือนก่อน

      እንደዛ ነው

    • @JemilaJemila-g6l
      @JemilaJemila-g6l 6 หลายเดือนก่อน

      Allah kewededeh hulum yaschlehale ❤❤❤