" ኢንጂነሯ የገጠር እናት " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 5 |
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ค. 2022
- ኢንጂነሯ የገጠር እናት " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል 5 donkytube #eshetumelese 2022
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other TH-cam Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - ตลก
የገጠር ሰው በአራቱም መአዘን ያለው ውስጤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Setamru
እሼቱእንወድሀለን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@@fdilakemal8981 ።
አላህ እድሜና ጤና ይስጦት
ምኑንም ለማያውቁት የእነዚህ ንጹሀን ገበሬዎች አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን፡፡💚💛❤
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው
የኔ ዉድ እናት😘😘😘😘
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዳጉ ባልግር ስዉ 😭😭😭
አሜን አሜን🙏💝
የኔ ሙሉ ጎጃም እናናዬ ፥አማራዊት እናት እንግዳ ተቀባይ ገራገር🌷🌹🌹🌹💙💙💙
ሂድ ዘረኛ አማራዊት ከምትል ኢትዮጵያዊት
Betam Amaraye fetari ytbekilegn enatachen
❤
@@adeydramawithyoutube8484 አማራ ነኝ ስንል ለምን ዘረኛ እንባላለን ሆ ለኦነግና ለወያኔ ንገራችሁ ዘረኛ እንደሆኑ ለሌላዉ የተፈቀደ ለአማራ የተከለከለዉ ??አወ አምሃራ ነኝ ሸዋ የሚኒልክ ሃገር ሲቀጥል ኢትዮጵያዊ ነኝ ።
@@user-fz9ie5ih8m 🥰💞
እሽቱ ግን ቃላት አጣሁልክ ፈጣሪ ይባርክ 🙏😍❤
እስኪ እሸን የምትውዱ
subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy
@@meridtube3217 እሽ እኔም
Weda betesb enhun demryigni
@@comedianeshetu እሽየ እንደዉ በምን ቃላት ልግለፅህ ቃላት አጣሁልህ ሌላ ምንም አልልህ አላህ ይጠብቅህ ሁል ግዜም ከጎንህ ይሁንልህ ቁጥርህን ብልክልኝ ምናለ በቃላት ብገልፅልህ
በጣም ውስጣዊ ነጸብራቅ ያላት የውነት ኡነተኛ እናት ሓበሻዋ ደስ ስትል እናቴ በናቶቻችን ኣቦቶቻችን ሚኮራለት ነገር ሁሉ ቻይ ነው እና ደስ ይላል ከሱ መ መፈጠር🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
👍👍👍👍👍🙏
እሼዋ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ድንቅ ኢትዮጵያዊይ ነህ እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን በሄድክበት ሁሉ እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅልን ሀገራችንን ዳር ድንበሮን ሰላም ያድርግልን
አሜንንንንን
አሜን አሜን አሜን
@@hanagosaye4686 ይፑፑይፕይት
በጣም ደስ ምትል እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣት እሸ እናመሰግናለን
እውነቶ ነው እሸቱ ምርጦ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ!!!
ይችን የምታነቡ ወገኖች እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰዉራችሁ🙏አሜን🙏🙏🙏
አሚንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንንን
Amen Amen Amen🙏🙏🙏😘😘😘
አሜን አሜን አሜን
💕💕💕♥♦💗🙏
አማራ የዋህ የእግዚአብሔር ሰዉ💚💛❤️🇪🇷✝️💝🥰
እዉነት ነዉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ🙏❤
የነሱን ደግነት እያየ ነው ፈጣሪ የሚምረን። እንደኛማ ቢሆን?????? ኮሜድያን እሸቱ ተባረክ።
የኔ እናት የኔ የዋህ እወይ 😭❤እነዚህ ናቸወ የሚሙቱት የሚገደሉት የሚራቡት😭😭
በትክክል ።እነኝህ ቅን አማራዎች!!!
አዎ ምኑንም ሳያውቁት ንፁሀኑ ደጉ እንግዳ ተቀባይ የሚያበላ የሚያጠጣ በግፍ ይገደላሉ እነሱን የሚገል ወየውለት
በጣም😭
በጉግት ስስጠብቃቸው ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የኔናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy
የዱሮዋ የኢትዮጵያ ቤት ዶንኪ ቲዩብ ሁሌም የሚናፈቅ እሼ ከነአጋሮችህ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል ❤️❤️የዋህ እናት ደጎቹ የእናንተ አምላክ ይርዳን
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጦት እማማ እውነት የገጠር ሰው አይመሰልም ሰውነተቸው ደሰ ሲሉ😍
አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ አሹየ ፈግግታህ😍🇪🇹🇪🇷✅
ባለማህተብዋ ቆንጅዋ ኢትዩጵያዊ እናት ሲአምሩ ውይ ውበትና ጥንኻሬ ንሩልን የኢትዮጵያ እናቶች ይሄ ንሮ ነው ያማረኝ እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር በጣም ውብ እናት፣
subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy
እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል እድሜ ይስጣቸዉ
የእኔ እናት 💔💔😍😍
ፈጣሬ ሆይ ለነዚህ ምስኪን ስት አገራችንን ሰላሙን መልስ እልን
የኔ እናት 😍😘 ማን እንደ ሚመራቸው እንኳን የማያውቁ ማህበረሰብ ናቸው የሚገደለቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹው ገዳዮች እግዚአብሔር ይፈረድባቹው
1
የኔ ቆንጆ እናት ረጅም አድሜ ይስጦት እሸቱ መልካም ሰው የነሱ ጸሎት ከኩፋኡ ሁሉ ይጠብቅህ 🇪🇷
አሜን የኔ ውድ❤
🇪🇹❤🇪🇷
❤❤❤
የኔ እናት ውይ ሲያምሩ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት!!! ኢትዮጵያ ሀገራችንን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ሠላም እና ፍቅርን ትስጥልን!!!
አሜን አሜን አሜን
@@user-bj1ck9fk8i ነይ
@@tube8199 ደምሬሻሎሁ እህት❤️
@@blentube3002 ደምርኝ እኔም አሁን እደምርሻሎሁ
የኔ እናት ""ብቻ ሲርባቸዉ አልይ' ምርጥ ኢትዮጵያዊት❤❤❤
የኔ እናት እውነቷን ነው ሰለ ውበታችን የምንጨነቅ ሰዎች ጨምሮ ያስጨንቀን
እሼ የኔ ውድ ተባረክ በእውነት ደስ የሚል ቀን ነበር
😁😁😁
የኔ ወርቅ እናት አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
ይች ናት ኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹💞
ደጉ ጎጃሜ እንግዳ ተቀባይ ብሉ ጠጡ የሚል የሀገሬ ሰው ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
Yenen hewete keredahegi basetemerebete dese yelegale
በጣም ደጉ የገጠር ሰው
በጣም
ውይ እናታለም ደስ ሲሉ ማር ነው ለዛቸው
ይህ ነው ያልተበረዘ ስብዕናቸው
በክፋት ያልተለወሰ ንፁህ ማንነት ባላገርነት
የእውነት ማህደር የሰውነት ተምሳሌት
ይህ ነው የኢትዮጵያዊነት መሰረት
ዘመን የማይሽረው በፅኑ መሰረት የተገነባ
የማይለወጥ የማይሸጥ ከፈጠሪ የተቀባ
ይሄው ነው ያልተበረዘ ስብዕናቸው
ሕያው ምስክር ወ/ሮ ታዛሽ ናቸው!💚💛❤🙏🙏
እሼ እናመሰግናለን የዚህ አከባቢ ተወላጅ ባልሆንም
ግ ን ይሄው ነው ያደግንበቱ የጥንት መሰረቱ
የሁሉም ኢትዮጵያዊነት እናት እማማ ታዛሽ.............።
የኔ እናት 😍😘 ማን እንደ ሚመራቸው እንኳን የማያውቁ ማህበረሰብ ናቸው የሚገደለቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹው ገዳዮች እግዚአብሔር ይፈረድባቹው
የእሼ ቤተሰቦች አለህ ይጠብቃችሁ መዘሯ ሲያምሩ ወይ ገጠር ገጠር እኮ❤❤❤❤❤❤
ውቧ እናቴ ኢትዮጵያ እኮ አንቺን ነው የምትመስለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናችሁ አለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ ተለያላችሁ💚💛❤️
ውቧ እናቴ ኢትዮጵያ እኮ አንቺን ነው የምትመስለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሽ የኢትዮጵያ እናቶች ልዩ ናችሁ አለም ላይ ካሉ እናቶች ሁሉ ተለያላችሁ
ኢትዮጵያን አንተ ላይ እያየሁ ተስፋ ማድርገው💞 🇪🇹🇪🇹
ተባረክ💞
የገጠሩ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል ይሄ ነው ኢትዮጲዊነት በጣም ደስ ይላል መንፈስን ያረካል የዋህነታቸው ደግነታቸው ከጫጫታው ከሁካታው የሉም ታድለው በተፈጥሮ ፈጣሪቸውን አምነው አመስግነው የሚኖሩ ታድለው ምን ቀረባቸው ምንም የኛ ዘመናዊነት በሃጢት የተሞላ ነው ። እምዬ ሃገሬ ያለችው ገጠር ከነ ደግነታ
የኔ ውድ በማርያም ሰብእስክራይብ አርጊኝ
@@Tsehay1261 እኔ አረኩሽ የኔ ቆንጆ
@@hanagosaye4686 እሽ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
እህቶቼ ደምሩኝ ❤️ ካረጋችሁኝ በዝህ ንገሩኝ
You can say that again….
እሼ ጀግና ነክ እኮ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ🙏🙏❤❤ 👏👏👏👏 እናታችን ሺህ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏❤❤❤❤
ደምርኝ እህቴ ❤️ ካረግሽ በዝህ ንገርኝ
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአንተ እግዚአብሔር ይጠብቅል ሁለገብ የሆንክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ውይ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን የነዚህ ሚስኪን ወገኖቻችን ቤተሰቦቻችን ስትል ፊትህን አዙርልን የኔ ወንድም ፈጣሪ እድምና ጤና ያድልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ እንስት እናት ናቸው የኔ መልካም እናት
እሸቱ በጣም ምትገርም ሰው ነህ ተባረክ ወንድሜ ፡ ዘመንህ ይለምልም በጣም እወዳሃለው ኣስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ምታመጣ 🇪🇷🇨🇦
የኔ እናት🥰 በጉጉት ሰጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንድት ደሰ ይላል የገጠር ሰው እኮ ይህ ነው ባህላችንን የእናቶቻችን ደሰታ አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ 💞🥰አላህ ሀገርችንን ሰላም አረግልንን ያረብ🤲🤲🤲🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
እሸቱ አላህ ይጠበቃችሁ እንድት ደሰ ይላል በርታልንን🥰💞
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ደስ ሲሉ አምላክ ሆይ ስለነዚ የዋህ ህዝብ ብለህ ኢትዮጵያን ሰላም ስጥልን
omg ለምንድነው ሁሉም የድሮ እናቶች ደግነታቸዉ የዋህነታቸዉ የሚመሳሰልብኝ i feel cry really እሼ የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ ታድለሃል
እሸት እንኳን ደህና መጣህ
ማንኛውም እናት ሳይ የኔ እናት ይመስሉኛን በይበልጥ የገጠር እናቶች እረጅም እድሜ ለእህቶች 😍
ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@@araraymezmur959 አርጌሻሎሁ አርግኝ እህት ❤️
የኔ እናት ሰርቱ ከመኖር ምንም የማያውቅ የዋህ ወገኖች እድሜ ችሁ ይርዘም❤❤❤❤❤😍😍😍😍💐💐💐💐
የገጠር ሰዎች ፍቅሮች አብረዉ ሚበሉ ዉብ ኢትዮጵያዊ ምንም ማያዉቅ የወህ ህዝብ ናቸዉ ዉቦች ደስ ሲሉ😘😘😘😘😘😘
ጎጃምዬ ዳንግላ መነሻዬ የፍቅር ሀገር ኢትዮጵያ ሀገሬ ስላምሽ ይመልስ እናታል
Yagri lije ♥️♥️♥️
ቤተሰብ subscribe እንደራረግ
በእዉነት ደስ የሚሉ እና ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏😍ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ደሲ የሚል ነበር 🙏😍😍😍😍😍
ደምርኝ እህቴ ❤️ ካረግሽኝ በዝህ ንገርኝ እኔ አርጌሻሎሁ
እሸቱ ይህንን መልካም ስራህን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ የሚያምሩ ደስየሚሉ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️
የጎጃሟ እናት የኔ ፍልቅልቅ አላህ ይጠብቃችሁ
ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እታትየ ተባረኩ የዶንኪ አባላት ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
እሼ እንደው በፈጠረክ እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞችን በቻልከው አቅም ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በተለይ ለኛ ተስፋ ለቆረጥነው ለከተማ ሰው ተስፋ ሰጪ ነውና... በተረፈ እንወድሀለን እሼ ምርጥችን💚💛❤
እሸቱ በእውነት አንተ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ፣ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ገራሚ ስራ ነው የምትሰራው።
አብዛኛው የከተማ ሰው የገጠርን ሰው ጠለቅ ብሎ አያውቀውም አና የመናናቅ ነገሮች ሁሉ አሉ።
ግና አሁን እንዳየነው የገጠር ሰው ማለት የዋህ ፣ ደግ፤ ሀገሩን ወዳጅ ፣ ህዝቡን ወዳጅ
፣ ሰርቶ አደር ከራሱ ተርፎ ለሌላው ሰው ደራሽ የሆኑ በጣም ደግና በጎ አድራጊ ሰወች ናቸው እና እሂን ሰው ሁሉ እንዲያውቅ አንተ መታደርገው ነገር እጅግ በጣም ገራሚ ስራ ነው።
ፈጣሪ ይባርክህ አድናቂህ ነኝ ❤️
የኔ ቆንጆ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ይሄ ነዉ ኢትዮጵያየዊነት ❤
ዋው በጣም ጠነካራ ጀግና እናት ናቸው ጫወታቸው ደስ ይላል በስራም ጎበዝ ናቸው እሼም ከኩሩዎች ጋር እዛድረስ ሄዳቹ ሰለሰራቹ የድካማቹን ፈጣሪ ይክፈላቹ።
እሽ ምን አናድርግህ። የምር ሳየው በጣም ነው እንባየ የመጣው። ይደገም
አለህ ረጅም እድሜ ይስጦት ለእነቶች ገጠር መወለድ መተደል ነዉ
የኔ እናት አላህ እድሜወን ያርዝመው ❤❤❤
"ሁሉም በአንድ እንኑር ከተባለ መቻል🇪🇹"
የኔ እናት እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሼ እናመሰግናለን የኔ መልካም
የኔ ምርጥ የዋህ ገራገር ሣልጠግበዉ አለቀብኝ የገጠር ሠወች ታድለናል አልሀምዱሊላ ዱሮ ገጠር በመወለድ እበሣጭነበር አሁንሥ አልሀምዱሊላ አልኩኝ
እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ መድኃኔዓለም ሆይ ስለነዚህ የዋህ እናቶች ብለህ ይቅር በለን ሀገራችን ሰላም አርግልን አሜን(፫)
Amen amen amen
@@masratzarga9765 የተዋህዶ ልጆች ብቻ ደምሩኝ ❤️ ስታረጉ በዝህ ንገሩኝ እጠብቃሎሁ
Pure and true mother of Ethiopia. She is really wise. God bless you mother.
የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምር የገጠር ሸበላ እድሜ ይስጥልን ለናቶች
አሸየ እንኳን በሰላም መጣህልኝ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላእክ ሃገርችን ሰላም ያመጣልን ክለልትግራይ ሀደህ ቨዶ አንደትሰራ ተሰፋ አለኝ አመብርሃን ሰላም አመጠልኝ💓💕
"እኔ ነኝ" የሚሏት ነገር ደስ ስትል የኔ እናት
ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ደሰ የሚሉ እናት እድሜና ጤና ምንም ለማይውቁ የዋህ ወገኖቻችን መቻልንና ማለፈን የሚያክል ነገር ምንም የለ
እኔ ነኝ እምትለዋ ዘና አረገችኝ ይበልጥ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስወት🌹
ክክክክ የማታቀውን ሢጠይቃት
እኔም ሣቄ አመለጠኝክክክክ
ደምሩኝ😍😍
ገጠር ውበት ነው ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ 💚💛❤ ማምዬ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
ለምድነዉ ሴቶች ፀጉራችሁን የምትላጩት
@@afi5295 አልገባኝም የት አየሽው የኛን ፀጉር 🙄🙄
@@user-yg6jj4sm9t በየሚዲያዉ እያየሁት አይደል የጎጃም ሴቶች በብዛት ፀጉራቸዉን የተላጩ ናቸዉ በብዛት በገጠሩ ክፍል የሚኖሩ እሸቱ ያቀረባቸዉንም እናት አዷ ምስክር ናቸዉ የምትላጩበት የተለየ ሚስጥር አለውዎ ለማወቅ ነዉ የጠየኩት ለነገሩ አንቺ ያአጣየዋ በመፃፍ መድከሜ 🤭
@@afi5295 ይቅርታ አድርጊልኝ እኔ አላውቅም እኔ የስሜን ሽዋ ልጅ ነኝ እኛ ጋር እንደዚህ አይነት ነገር የለም እኔም ለምን እንደሚላጩ አላውቅም ለኔም ጥያቄ ነው ❓❓❓❓😍
ሁሉም ኢትዮጵያዊ የገጠር ልጅ ነው አርሶ የሚያበላን ገራገሩ ክፉ አይንካቸው ገዳዮችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው❤❤❤
አይ እናቶቻችን የኛ ጨዋዎች ኩራት ይገባኛል ከእናተ በመፍጠሬ 🌹🌹🌹❤❤ እረጅም እድሜ እሸ ኑርልን የኛ ታላቅ ሰዉ🌹
SO beautiful.
እደዚ አይነት እናቶች ባሉበት አገር ስለምንኖር ተመስገን ኢቶጴያ የደጋጎች አገር ምኖሪ ስለሆነች ተመስገን እሽ እደዚ አይነቶችን እናት ስላሳየህን እናመሰግናለን
አቤት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቸው ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን እሼ ተባረክ ❤️
ደምርኝ እህቴ ❤️ አድስከፍቸ ነው ካረግሽ በዝህ ንገርኝ እጠብቃሎሁ
የዋሑ ገራገሩ፥የአገራችን የገጠሩ የትም ብትሔዱ ይኸው ነው ያየነው፥እንኳንም ለማያውቋችሑ ታያችሑ!!!✍♥✔
እናታችን ደስ ሲሉ እመ አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን የኢትዮጵያውያን እናቶች ምሳሌ ነዎት
የኔ እናት ደስ ሲሉ❤
እኔ ነኝ ሲሉ እከን ኣስታወሱኝ የኔ እናት🤣❤
Long live so proud to be born in this kind of place !!!
እውነት እንዳንተ አይነት ሰው እሽ ቢፈጠር ምነው እሸ በጣም ነው የምወድህ ዘላለም ጤና እና እድሜ ይስጥህ የምታቀርባቸው ሁሉም ትምህርት ሰጭ እና አዝናኘ ናቸው በርታ
አቤት ደስ ሲሉ ሲያምሩ
ደስ የሚሉ እናት ናቸው💚💛❤️እሼ ወንድማችን እናመሠግናለን ሀገራችንን ኢትዮጲያን እግዚያብሔር ይጠብቅልንንን አሜንንንን🙏🙏🙏💞💞
Betam dese yilale ye geter webeto selamo fikiro ayigegem Eshto Egiziabher yibarkih tinkarewen yabzalihe !🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍
እሺ በጣም ነው የምንወድህ ወደውሀላ 40 ዓመት እየመለስከንና እራሳችንን እያሳየህን ነውና በጣም ጥሩ እናትና ኢትዮጵያዊት ደስ የሚሉ የኢ/ያ እናትም ጭምር ናቸው እናመሰግናለን እድሜና ጤናውን ይሰጥልን አድናቂህ ዘሪሁን ጉደታ ።🤴
ደስ ሲሉ እናቴ እርጅም እድሜ ይስጦት ምስኪን እንደዚህ ያሉ ምንም የማያቁ እናቶቻችን ወገኖቻችን ናቸው የሚሞቱት አይ አገሬ መጨርሻሽን ያሳምርልን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እናት አለሜ እድሜና ጤና ይስጦዎት 😒🥰 እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ላንተ የምሆን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይበብቅህ ምርጥ ሰዉ🥰🥰😘
እንደነዚህ አይነት ጭዋ እና ጥሩ ሰወችን በማሥተዋወቅህ ደስ ይላል በርታ
እሸቱ ከምንም በላይ ነዉ የማደቅህ የኢትዮጵያ ማንነት የምታሳዪበት ነህ በርታ
የኔ እናት ቃል የለኝም በጣጣጣጣጣምምም ወድሻለው❤❤ሀርሜኮ 1 ያርገን
በእውነት ስለ እኒህ የዋህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ብሎ በቃ ይበለን በእውነት በርታ እሼ በዚህ ጉዳይ እኛማ በዘረኝነት ተጠምደናል የናቶቻችንን ደግ ጊዜ ይመልስ የኔ እናት እኔ ነኝ ሲሉ ማማራቸው😍። የኔ እናት ምንም የማታቁትን ይገሏቸዋል
ማሻአላህ ፈገግታሽ በቂነው የእኔናትአላህ ረዥም እድሜ ይስጥሽ😍
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን ❤🙏ሀገራችን ሰላሟን ፍቅሯን ያምጣልን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የእወነት ኢትዮጵያዊ እናት የኔ እናት ረጂም እድሜ ይሰጦት እሸቱ ትልቅ ሰው ነህ
ክብር ሳይማሩው እንድዚህ ድንቅ አስተሳስብ ላላችው እናቶቻችን ሺ አመት ኑርልን እናታችን እሼ መልካም ሰው በርታ ዴስ የሚል ፕሮግራም ነው
የምታስተላልፈው መልእክት አሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው ።
በርታ💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሄር ቸር ዐምላካችን እንደ ምህረትህ ብዛት ሀገሬን ኣስባት 😭😭😭😭
የኔ እናት ፈጣሪ አንችንና አንችን መሰሎችን ያብዛልን💚💛❤💒💒💒👏👏👏
አይ የገጠር ሰው እኮ አይጠገብም 🤗🤗❤❤እፍፍ እናተን የዋህን ነው እጨፈጨፉ ያሉት 😢 አሼ ምርጦ ሰው 😍
Yhchen konjo thute Senate. Ethiopia we
ዋው ኢትዮጲያዊነት ማለት ለእኔ ይህች ድንቅየ እናት የምታሳየም የምትኖረው ሒይወት ነው:: ይህንን ሒይወት በጣም እናፍቀዋለሁ ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ
የኔናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት........ Eshe geterlay eyeserah yalew neger betam harif new....... bertalign yenie wud bedgamiy የኔናት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
She is very natural, beautiful, lovely and strong. I am very happy to watch this show. Love her!
ኢትዮጵያውያን ማለት እንደ እነዚህ እናቶቻችን አባቶቻችን ማሰብና መሆን ነው:: በጣም ነው ደሰ ይሚለው:: እግዚአብሔር አንድ ያድርገን:: መቻል
የኔ ውድ እናት እፍፍፍፍፍፍ በምን ቃል ልግለፅሽ ንፁህ ወረቀት ሰው እንዴት ምንም በማያውቅ ምስኪኖች ይጨክናል እሸየ ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እሼ በእውነት በጣም ደስ ይላል ሀገሬ የገባሁ ነው የመሰለኝ
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ከሐጢያት በቀር ይፈፅምልህ
የኔ እናት አያቴን መሰሉኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
የእናታችን መልክት ሰላም ለመሆን ሰምቶ መቻል
በጣም ደስይላል በእንደዚህ አይነት ቤትውስጥ ነው ያደግነው እናቶችጥበባቸው ብልሀታቸድንቅነው እግዚአብሔር የሀገራችንሰላም ይመልስልን
ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
እዉነትም ያሁን ጊዜ ልጆች ፍየሎች ናችሁ
እማማ እድሜሽን ያራዘመው ❤
subscribeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee arguy
የኔ መልካም እግዚያብሄር አብዞቶ ይስጥህ ሁሉም እንዳተ ቢሆን
እረጂም እዲሜና ጤና ይስጠዎት የኔ እናት እንደዉ በናንተ የዋህነት ፈጣሪ ይዘንልን
የኔ እናት ፍልቅልቅ የሆነች እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሸ ምርጥ ሰው 🙏🙏🥰🥰