Eshetu you are best man I always admired by your idea creation Follow of idea The way you deliver important information to the people ❤❤❤❤ eshe i wish always the best Thanks
Ye Assela lij negn although It's been 8 years since I left my country. I currently live in South Carolina, USA. You brought back so many memories of Assela hospital and university. I used to spend time in the hospital with my friends and Dr. Hiwot and Radiology staff Lemma and Anteneh.
22:56 I feel cray really🥰 😭😭😭🤔aynen bayamegn ileqew neber
😭🥰😭🥰😭🥰😭🥰
እሼ አንደኛ እኮ ነክ ሠውን ለመርዳት የማታረገው ነገር የለም ኑርልን የኔ ጌታ
ደምሪኚ
በእናታቹህ ሞት ደምሩኝ
አሁን ላይ ከምናያቸዉ አማርኛ ፊልሞች 10 እጥፍ ይበልጣል ብራቮ እሸ 👏👏👏👏
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ ወገኖቸ
1000 ixef nw inji
በአጭሩ ሥራህ ሁሉ ደስ ይላል ፊልም ነው የሚመስለው ቅን አዛኝ አማኝ ከዘረኝነት የፀዳህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ተግባቢ አራዳ የማትኮራ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ከጤና ና እድሜ ጋር 💚💛❤️🙏👍🤚💔
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
ምርጥ አገላለፅ!
በትክክል ነዉ የገለፅሽዉ❤❤❤❤
እሼዬ የህዝብ ልጂ እስኪ የምትወዱት እንህያችሁ❤
በእናታቹህ ሞት ደምሩኝ
ቤተሠብ እንሁን
??
ሴት ልጅ እኮ ፍቅር ናት ለፍቅር እንኴን ገንዘቧን ህይወቷን ትሰጣለች ወዶችየ ፍታችነን ካዞርን ቡሀላ ስለኛ ደግነታችነን ብታወሩ ምንም ምንም አይጠቅማችሁም አብረናችሁ ሳለን አመስግኑን ውደዱን ግዜ ስጡን እኛም ከስጦ በላይ ስጦታ ልጅ እንሰጣችኽለን ከስጦታም በላይ ስጦታ ህይወታችነን እንሰጣችሁ አለን እና አስቡበት
በትክክል እውነት ነው
@@h.4039 ውዶቼ ደምሩኝ
እውነት ነው በእጅ ያያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል አይደል ከነተረቱ ሲያጡን ሲጎል ነው ሚያገናዝቡት
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ በማሪያም
@@sebletube7412 እሽ እማይየ
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ አሏህ ይጠብቃችሁ
የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ያገኛሉ
አሜን
@@hbetamendalw9023 እህት ደምሪኝ
አሜን የኔ ቆንጆ
አሚን
ያረብ በስዴት ለምትጨነቁ ወገኖቸ አላህ ደስታን ያቅርብላችሁ🥺🥺🥺🥺🥺
አሜን
አሜን
አሚን
አሚን ሀቢብቲ❤
አሚን
እሼ አንተ በጣም ትለያለክ እግዚአብሔር እ ረጅም እድሜ ይስጥህ። እሼን የምቶዱ❤❤❤ የታላቹ
ሚገርምህ እሼ እዚ ሆስፒታል አንድ አመት ከስምት ወር በፅዳት ተቀጥሬ ሰርቻለሁ ይህን እድል ያመጣዉ ደሞ ዶክተር ዱጉማ ነዉ የአርሲ ዩኒቨርስቲ ፕሬዜዳት አመሰግናለሁ ዶክተርዬ
የሀገሬ ልጅ ነሻ ዋው
ዋው አሁን ዶክተር ሆነሻል 😂😂😂😂😂
@@abdilhafiz7450 👸👍👍
@@seada9327 Amazing
ደምሪኚ
ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማድነቅ ምርጥ ምርጥ ምርጥ የኢትዮጵያ ተምስሌት
ምናለ ሁሉም እንዴ እሺ ቢሆን መልካምነትኮ ለራሥ ነዉ እሸየ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ
ምን እንደምልህ ቃላት የለኝም ወንድሜ ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አሏህ ሁልግዜም አዪለይህ
ይቅርቴ መጠየት ትልቅነትየው የህሊና እረፍትነው ፍቅር ክርስቶስነው የሰው ፍቅር በጣም ጥሩነው ይቅር ስትል ይቅር ትባላለህ እንኳን ለብሃን ልድት አደረሳችሁእሼ አንተ የምትሰራው ስራ ትልቅነውኑርልኝ አንድቀን ትገኛለች አይዛወንድሜ
በናትሺ ሞት ደምሪኝ እህቴ
አሼዬ ሁሌም ተመሳሳይ ኮሜት ነዉ የምፅፈዉ ቃላት የለኝም እግዛብሄር እድሜህን ያርዝመዉ የእዉነት የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በስማም ሲያሳዝን እመብርሀን ትርዳህ ወንድሜ እሸቱ ልዩ ወንድማችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ደምሪኚ
እሽ
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
ዛሬ እኔየመጀሪያነኝ እሼን የምትወዱ 👍👍👍👍
የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ያገኛሉ
Kkk
@@merrybeyenebeyene5139 ደምሩኝ
💐🌺🌺🌺🌺🌺💐💐😍😍😍😍
ኸረ በጣም ነው የምወደው
በስመአብ የሚገርም ፍለጋ ነው እሼ በእውነት መልካም ሰው ነህ ይቅር ለእግዚአብሔር
እሼ ምርጥ ሰው አንተ እኮ ትለያለህ ይሄ ሁሉ ዝቅ ብሎ የሚሰራውን ማህበረሰብ እያስተዋወከን ነው እናከብርሃለን በጣም❤❤❤❤
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
እሼ የሰው ደሥታ እደሚያስደሥት ሁላ ፈጣሪ ያተን ደሥታ ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋ
እሽቱ በያዝከው ሙያ በተለያዩ ተግባር ላይ የአንተ አድናቂ፣ተመልካች፣ምንም የአንተ ምንም ሣያልፈኝ አይሃለሁ በሁሉም ነገር ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን።
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የገና ብአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
"ኢየሱስ" ብለሽ አስተካክይ
እንኳን ለባዓለ ልደቱ ለገና በዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን ❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ 💚💛💞
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 ደምሪኚ
👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌🥰🥰🥰
በማሪያም ደምሩኝ
በናታቹህ ሞት ደምሪኝ
አሸ ከሁሉም ትለላለክ ሁሌም የምታቀርባቸውን ብሮግራሞች ያለምንም እንከን ዘለቄታ እንድኖራቸው የዘወትር ምኞቴ ነው በርታ ።
ኢትዮጲያ ውስጥ ነው የሚያስብል የአሰላ ዮኒቪርስቲ ዋው🌎🌎/// እሽቱ አንተ እኮ ትለያለህ😍
በናትሺ ሞት ደምሪኝ
በናትሺ ደምሪኝ ዉዴ
በ 27 የ ጭለማ አመታት የተሰራ ነው
እድሜ ለታልያን
@@hddd313 yes
እዳው እሸኮ በሁሉም ቦታ የሰውን ስሜት የምትረዳው ነገር ነው እኮ ደስ የሚለኝ
መልካምነት ለራስ ነው ፍቅር ደስ ይላል ፍቅር ደሃ አብተም አይልም እውነተኝነት ነው
ኧረ እሼ መጨረሻው ያልተጠበቀ ነው ደስ ይላል........ ከዘንድሮ የእትዮጲያ ፊልም ይሻላል!!!!! አይምሮህን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሌም ልዪ ሀሌም ድንቅ ነህ አባቴ ይመችህ!!!!
እሸቱዬ ትለያለህ የምር የሰውን ሀዘንና ስሜት መረዳት የምችል ምርጥሰው እዳተአይነቱንያብዛልን
አሠላ ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር🥰🥰🥰🥰
እሼ ተባረክልኝ መላው በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናቹ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳቹ አሜን ፫እ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘
@ethio nas ኢትዮ ናስ ውዶቼ ደምሩኝ
ሰላም የሀገሬ ልጅ ውብና ፍቅር የሆነች ሀገር አሰላዬ ፍቅር እንዴት እንደናፈቀችኝ
@ethio nas ኢትዮ ናስ አለሁ ማማዬ አርሲ ዩኒቨርስቲ አካባቢዬ ነው🥰🥰🥰🥰በ6አመቴ እሼ አሳየኝ🥰🥰🥰
@@hanaterefe6836 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማርያምን ፍርቅ ብቻ ማካበድ አይሁንብኝና አሁን ተለውጠው ከሆነ አላቅም እኔ አስካለው ድረስ ፍቅርርርርር ብቻ ነው
Wow Arsi yameral
ወይኔ አምላኬ የምር ልቤ እንዴት እንደመታ ልነግራችሁ አልችልም ኡፍ እኔም ይቅርታ መጠየቅ እምፈልገው በጣም የጎዳሁት እንዲሁም እሡ ያለኔ እኔ ያለሡ ተራርቀን የሁለታችንንም ሄወት አበላሺቼ ቁች ብያለሁ ግን ፀፀቱ ከአቅሜ በላይ ነው😥😥😥ባላደርኩት ባላፈቀርኩት በዬ ተመኝቼ ነበር ግን ልቤ እቢ አለኝ
ጤና ይስጥልኝ የተከበርሽ እህቴ፡ ስሜ ኤርምያስ ይባላል አንተዋወቅም ግን አሁን አስተያየትሽን ሳነበው ነው የሆነ ነገር ልልሽ የወደድኩት፡ እና ፍቃድሽ ይሆናል ብየ ተስፋ አደርጋለው።
እና እባክሽ የተከበርሽ እህቴ እንዲው ልብሽ እንደተነሳሳ ለ ልኡል እግዚአብሔር ብለሽ የልጁን ልብ አክሚው እባክሽ እባክሽ!!!!
ምክንያቱ እንደኔ ከብዙ ጉዳት በሗላ የደረቀ ልብ እንዳይኖረውና፡ እንደኔ ከ እጅግ መልካም ሰው ወደ ግራ የተጋባ ሰው ተቀይሮ ከመቅረቱ በፊት ድረሽለት፡ እሺ የኒ ናት? ? ?
ጎበዝ እመቤቴ እሺ ትበልሽ፡ ክፉም አይንካሽ፡ ያመንሽውም አይካድሽ!!!
አመሰግናለው
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የኢዬሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን 💞🙏💞እሼ መሌ በርታ😍😍😍
ኡፍፍፍ ልጁ ሲያሳዝን እሷም ፍርዷ ነው ወይ ፍቅር ደስ የሚል ስቃይ ነው ደስ ይላል ግን እውነተኛ ፍቅር አለ ማለትነው
ኡፍፍፍ ግን አስለቀሰኝ😭😭😭
መጨረሻዉን መስማት አልቻልኩም🥺🥺😭😭💔ፍቅር በችግር ሲፈተን ይጠነክራል ይባላል አባባል ወይስ እዉነታ
አባባል
አባባል ነዉ በአሁን ሰአት
የኔ ውድ ተፈተነ ግን ተለያይተው ቀሩ እሱ እኮ ሚፈልጋት ስላስቀየማት ይቅርታ ሊጠይቅ እንጅ ፍቅሯን ሽቶ ይቅርታ አድርጋለት ድጋሜ ባንድ እንድሆኑ አይደለም ምክንያቱም ሌላ ፍቅረኛ እንዳለውና በዝህም ደስተኛ እንደሆነ ገልጿል። በችግር ተፈትኖ ተለያይተው ቀሩ እንጅ አልተገናኝም ሶ አባባል ነው ብየ ነው ማምነው
እንደየሰው አመለካከት ይወሰናል ብዬ አስባለሁ
ደምሪኚ
ምክንያቱ ግን ቢያኮራርፍ እንጂ አያቆራርጥም thare is something እንድታገኛት ፈጣሪ ይርዳህ Eshetu the young man keep doing the Good job 👍.
ታሪካቸዉን የምታቀርበበት መንገድ ይመቸኛል😍 በርቱ
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
እሺ ምርጥ ሰው አሏሕ ሂደያ ይስጥህ
አንተ አንደኛነህ አለፓስተሩ አንደኛ ነህኮ እሸመሌ ተባረክ እንኳን ለክርስትና ወይም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፉሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ።
አንደኛ ነኝ እስኪ የመዳም ቅመሞች አላህ ከስደት አዉጥቶ የራሳችን የሆነ ኑሮ ይስጠን ያረብ በሉ አሚን!!!
አሚን ሀቢበቲ
አሚንንንንን
አሚን
አሜን አሜን አሜን✝️🤲
@@dohacity7635 ውዶቼ ደምሩኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እባክሽ ሳሮን ካየሽዉነይ ዉይ ያሳዝናል እዉነተኛ ፍቅር ዉፍፍፍ
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አይዞህ ወንድሜ❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥
ምድነው የሚያሳዝነው በራሱ ምክንያት አጣት ደሞ ሌላ ፋቅረኝአ ያዘ አሁን ምን ይሁን ነው የሚለው የረሳችውን ጅ ለመረበሽ ካልሆነ ጊዜ ሊሰጣት አልቻለም ተለየችው ሌላ ሂወት ጀመረ እሱዋን ማሰብ ማግኝት ምድነው ጥቅሙ ቆይ አሁን ላይ የያዛት ሴትስ በዚህ ጉዳይ ፈቃደኝአ ናት እሼን አንከራተተው
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 wendoch iko himerowacho doldimewale
እንግዲ እኔ ከሱ በላይ ለ ልጅቷ ነው በጣም በጣም ያዘንኩት፡ ለሷም ነው ያለቀስኩት። ምክንያቱ ወንድማችን ልክ እንደኔ ብቻውን አይደለም፡ የምትወደው፡ አይዞህልኝ የምትለው፡ የልቡ ማረፍያ አለችለትና።
ልጅቷ ግን አሁን ልቧ ተሰብሮ፡ ተስፋዎ ርቆ፡ ምናልባትም ልቧ ደርቆ ብቻዋን ትሆናለች አሁን። እና ይቅርታ መጠየቁ በጣም ጥሩ ቢሆንም፡ እኔ ግን ለሷ ለመልካሟ ሴት የፍቅር ጀግኒት ነው ያዘንኩት።
ልኡል እግዚአብሔር ባለሽበት ልብሽን ያሳርፍልሽ የተከበርሽ እህቴ፥ አይዞሽ !!!
እሽየ ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችንና ለመዳህኔታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለልደት ባዓል እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን
ውይ ሲያሳዝን ወንድሜ በእውነት ሳሮን ይቅርታውን ብትቀበይው ደስ ይላል
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በዕለ ልደት አደረሳችሁ።ብዓሉ የሽሰላም ፈቅር ያድርግልን አሜን💞
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን❤🙏❤
አሜን(3)
@@zdwollyewa6601 አሜ አሜአሜን እንኳ አብሮ አድርስን
@@aaegrnshnea1331 ደምሪኚ
ነብሴ ተንጠልጥላ መጨረሻ ላይ አረፈች እህታችን ባለሽበት ቦታ ይቅርታሽን እንደሚያገኝ ተስፋ አለኝ 💔💔
Eshetu you are best man
I always admired by your
idea creation
Follow of idea
The way you deliver important information to the people
❤❤❤❤ eshe i wish always the best
Thanks
እሼ አንተኮ ልዩ ሰው ነህ የሰው ደስታ የሚስደስትህኮ ነህ አላህ ያክብርህ እድሜ ና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ተመኝሁልህ 😍😍😍😍😍
በስደት ያላችሁ እህቶች በሙሉ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ ላገራችን ያብቃን
አንተ ትለያለህ💙 ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ 🙏
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
እሽቱ የኢትዮጵያ እቁ። ባለፀጋ ወድሜችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ እሼት ይመቺህ ከህፃኖቺጋር ህፃን ከትልቆጁ ትልቅ የተ የተለየሰው ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
እሸየ የኔ መልካም ሰው እምየ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ መልካም እሸን የሚወድ ላይክ💔
የአዲስ አበባን አዳዲስ ቪድዮዎች በቻናላችን ያገኛሉ
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
ወይኔ ጊቢዬ አሁን በጣም አምሮበታል !!! የሸለምካት ልጅ በህይወቴ ትልቁአ ባለውለታዬ ነች መብሪዬ በጣም ነው ማ መሰግነው!!!
ውድ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደት ዋዜማ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የበዓል ዋዜማ እንዲሁም ውድ የዶንኪ ቲዩብ አባላት ከላይይይይይይ እስከታች እንኳን አደረሳችሁ ❤🙏
በእግዛብሔር ደምሩኝ ወገኖቸ በማሪያም
ቤተሠብ እንሁን
@@hayatmeka3271 ነይ እንደማመር
አተ የኢትዮጲያ ጀግና እኮራ ብሀለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሼ እንኳን ደስ አለ የመስፍኔ እናት ቤት ተስጣቸው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏👍
በጣም ደስ ይላል ተሰጣቸው እንዴ
የእውነት ታላቅ ሰው ናችሁ😥💔💖💖💖💖
ውድ የመዳም ቅመሞች ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ እናቴ ታማብኝ አለች እህቶቸ
አላህ ዐፊያዋን ይመልስላት ዉዴ የእናት ክፉን አያሠመነ
fetari.yimarilish.ema
የኔ ማሬ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርት❤❤🙏
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አሚንንን ያረብ እህት ከባድ ነው ዛሬ ወላሂ ሳለቅ ዋልኩ አልስችለኝ አለ
@@yordanos2320 አሚንንን እህት
ስራ ላይ ትውውቅ የለም ደስስስስ ይላል።
You are so creative Eshe and the whole team. You make me laugh to the stomach. Thank-you, worth watching and commenting!
እሼ ተባረክ ልጁን ፍቅሩን ተረድተህ ስለተባበርከው እግዚአብሔር ይባርክህ ...... ወንዶችዬ ከዚህ ታሪክ ብዙ እንደምትረዱ ነው...... ባጭሩ ሴቶችን ያለማክበር ዋጋ ያስከፍላል!!!!! ወንዶችንም እንደዛው. 🙏
Assela University amazing!!
Good Job!!
ከዚህ የወሰድኩት ትምህርት መዳምየ ሁሌም ሰርቸ እዳልሰራሁ ስታርጊኝ 1ቀን እኔን ማንነት አሳውሻለሁ ኢንሻ አላህ
Ye Assela lij negn although It's been 8 years since I left my country. I currently live in South Carolina, USA. You brought back so many memories of Assela hospital and university. I used to spend time in the hospital with my friends and Dr. Hiwot and Radiology staff Lemma and Anteneh.
የ ሀገሬ ልጅ ነሀ
waw gebiyachn enem arsi university negn barifu astewawkeklnal eshe tanks leju gn mechereshaw yasaznal ayzon wanaw melktun mastelalefu nw 🥰
ወይኔ በመጨረሻው በጣም ነው ያዘንኩት 🥰🥰
ፍቅረኛ አለችኝ ብላልኮ🙄
@@sofiosman1619 እረ አላለም
@@seada9327 ብላል መጨረሻ ላይ
መጨረሻው ምን ያሳዝናል ውዴ የፈለጋት ይቅርታዋን ፈልጎ እንጅ ፍቅሯን ፈልጎ እኮ አይደለም እሱ ሌላ ህይወት ውስጥ እንደሆነና በዛም ደስተኛ እንደሆነ ተናግሯል እኮ
@@seada9327 አሁን ያለሁበት ደስተኛ ነኝ ፍቅረኛ አለች አለ አልሰማሽው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ እግዚአብሔር በጥበብ ይጠብቅህ
ወድልጅ እኮ እጁላይ እያለቸ አያሰባተም ሰተለየው ነው የሚወዳተ ግን ለምን🙄🤔🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 እወነተኛ ፍቅረ ያደለን ለሁላችንም🙄🥺🥺🥺
በትክክል
አሚንን
እሼ እንኳን ደህና መጣህ አሰላ መጥተህ ግን ሳናገኝህ መሔድህ ያሳዝናል ልጆቼ እንዴት እንደሚወዱህ።መልካም ነህና ሁሉ መልካም ይሁንልህ።
ወይኔ እሼ አሰላ መተህ እኛን ሳታገኝ ተመለስክ☹️
ሁፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን እሺ ምርጥ ልጅ በጣም አዛነኝ ወይ እሺ አዳንከው እውነት ፈወስከው ፍቅር ያሻንፋል እውነው ፍቅር ይሻለናል ወይ እሺ እግዚአቤር ይባርክህ
እሼ ምርጥ እድሜ ይስጥህ እንኳን አደረሰህ
ዉይ ሲያሳዝን አይዞህ አግኚተሃት ይቅርታህንም የምትቅበል ያድረግህ አይ ፍቅር ❤️❤️
አይ እሼ ይመችህ አቦ ለሁም ነገር እግዝሃብሄር ይርዳህ
ኮሚዳን እሸቱ ምርጥ ኢትዮጽያውይ እመብርሀን ተጥብቅህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ ምርጥ እሽዬ የሰው ማኛ ትለያለህ 😍😍👏
ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ እኔ እራሱ እሱ አይደለችም ሲል እንዴት ደነገጠኩ😢
ደዚህም አይነት ወንድ አለ ሁለተኛ ፍቅርኛ ይዞ የመጀመሪያውን ይቅርታ ለመጠየቅ ትልቅ ትምህርት ነው ማነው ደዚህ የሚያርገው በተለይ ባሁን ጊዜ ብቻ ከይቅርታ በላይ የለም ሁሉም ወንድ ደዚህ ቢሆን የስቶቻችን እህት በተጠገነ❤
min yitekemale lbin kesabaru bewala yikerta matayek
ስራ ላይ ትውውቅ የለም ምርጥ አባባል ወድሜ አይ እሽ ክክክክክክ
የኔ መንከራተት አብሬ ፍለጋ ሳሮን የት ነሽ ምነው ልጅቱ በሆነች ብየ አልኩኝ
ውይ በመቤቴ እኔ እንደደነገጥኩ እሳ አደለችም ሲል እኔ እንደዚህ የሆንኩ እሱ አይ እሼ እድሜ ጤና ተመኘሁልህ❤❤❤
እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሀገሬ ስለ ሄድክ በጣም ደስ ብሎኛል እሼ የኔ አንበሳ ፈጣሪ ይጠብቅህ 😍😍😍
እሸ የ ልጁ ታርክ አስለቀሰይኝ የምር ፈጣር ላንት እድሜ ይስጥክ 🙏🙏🙏🙏🙏
እሸ ሁል ጊዜ አስተማሪ ነገር ነዉ የምትለቀዉ እናመሰግ ናለን ሲሰሩ አለመቆሸሽ ለማደግ ደግሞአለመድከም እንደማይቻል ያስረዳል
መጨረሻው ሲየሰዝን ግን ደግሞ እንደትመለስ እንኳን እሱ ሌላ ፍቅራኛ ይዞል እሼ የኔ መልካም በርታልን
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ጎበዝ
እሽዬ የኔ መልካም ስወድህኮ የአባቴ የክርስቶስ ልጅ እመብርሃን ትጠብቅህ💞
ኡፍ ያማል በጣም አላህ በሰላም አገናኝቷቹ ይቅርታህን እንድትቀበልክ እመኝልካለው ወድሜ ፍቅር ከባድ ነው 😭😭😭😭😭 እኔ እንባዬን ማቆም አቃተኝ አላህ ይርዳህ ወድሜ እሼ መሌ ምርጥ ሰው ትለያለክ እኮ
ደምሪኝ
አረወድያ ስያሳዝን 😭😭😭😭የእዉነት እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ፍቅር ይሻለናል በጉጉት የምጠብቀዉ ❤️😢😥😥ልጁ አሳዘነኝ😢
አርሲዬ አሰልዬ ልጅነቴ ትዝታዬ ናፍቆቴ😢❤ ውድድድድድድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዋው አሰላ አርሲ ዩንቨርስቲ ሲያምር 🥰
ዋው እሼ ትውልድ ሐገሬን አሳየከኝ አመሰግናለሁ ምርጥ ሐገር አሰላ ለአንተም ወንድሜ መልካም እድል ተመኘውልክ
🥺🥺🥺🥺🥺 Kopf hoch wendm ayzoh 1 Ken ktrekba ika i lovu All Ethiopian peaople from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ዋው ዩኒቨርስቲውን አለማዲነቅ አይቻለም እደት ነው የሚያምረው በአላህ
የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ቀን ላደረሰን⛪✅❤
ሳምር ባዛኟ እድህ ተቀይሯል ሀገራችን ወይኔ አለመማሬ
ኢትዬ ውስጥ እንደ አሹ ያሉ ስወች አላህ ያብዛልን😘😘😘😘
ደምሪኝ
@@Ztube2390 እሽ አንችም ወደኔ
@@sdemssi1962 እሽ
ውይ መጨረሻው ሲያሳዝን አይዞን ወንድሜ እንደምትገናኙ ተስፍ እናደርጋለን የፍቅር አምላክ ያገናኛችሁ እሼ እግዚአብሔር ይባርክክ በእውነት ✅✅✅✅
isu iko fiker sayihon yikrta new yemifalgiwu