"አልሄድም" New Gosple song by singer Eyob Ali 2016/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 339

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 ปีที่แล้ว +138

    I am really touched and blessed with this song. It is full of the Spirit as usual. God bless you Eyobaye. May the lord use you more than this for His glory.
    And God bless dear Suriye and Metiye for the beautiful featuring

    • @eyobaliofficial103
      @eyobaliofficial103  ปีที่แล้ว +35

      Thank you my beloved bro yidne do you know how the Lord blessed our land through you.
      Everyone was healed, comforted,and worshiped God,you are our blessing and more blessed.

  • @EmanueleEnricoFinello
    @EmanueleEnricoFinello 11 หลายเดือนก่อน +23

    "አንተን ሳልወድ የኖርኩት ኑሮ
    ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
    አሻራው ይቅር ከግንባሬ ላይ
    ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ'
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girumtesfaye
    @girumtesfaye ปีที่แล้ว +51

    ከእግሩ ሥር ያስረጅህ!
    ጌታን የመውደድህ ልክ ልዩ ነው ወንድሜ ኢዮብ!
    ጸጋ በብዙ ይብዛልህ! 🙌🙌🙌

  • @missionofbeliever4472
    @missionofbeliever4472 ปีที่แล้ว +22

    ኢዮባዬ መዝሙሮችህ ያንተን ውሎ በግልፅ ይናገራሉ....እንዲዚህ አይነት መዝሙር ተንበርክኮ ከሚውል ሰው እንጂ ግጥም ከሚችል ሰው አይወጣም..... ጌታ ዘመንህን ያጣፍጠው

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina3982 ปีที่แล้ว +109

    እንዳንተ የእውነት በመንፈስ ቅዱስ የሚዘምሩ ባይኖር ምን እንሆን ነበር ። ተባረክ የአባቴ ልጅ እንድ ቀን በክብር ናፍቆታችን እንወጣለን ፊትለት እያየነው ኢየሱስን። አንዳንድ ዘማሪ ነን ባዮች በየ መድረኩ የጭፈራ አይነት ምታሳዮን እስቲ ቁጭ ብላቹሁ እንደዚህ አይነት መዝሙር ባትዘምሩም አዳምጡ። Eyobaye You are so blessed 🙏🙏🙏🙏 thank u sooooo much

    • @Esaj-or2rz
      @Esaj-or2rz ปีที่แล้ว +3

      አረ ግን ተው ግን ተው

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 10 หลายเดือนก่อน +2

      Wendme atfred yferedbhal tselylachew bayhon beka

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 9 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ነህ እንዴ አምልኮውን የምትቀበለው ???? 😢
      ሁሉም በተሰጠው ያገለግላል ማንም ማንንም የመንቀፍና በማንም ላይ የመፍረድ መብት የሰጠው የለም ስለዚህ ማንም ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም

    • @Esaj-or2rz
      @Esaj-or2rz 9 หลายเดือนก่อน

      @@martatesfaye7773 ንገሪልን እስኪ

    • @naomimershaBrave
      @naomimershaBrave 9 หลายเดือนก่อน

      God bless you

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife ปีที่แล้ว +32

    በእውነት እና በመንፈስ ሲዘመር ደስ ሲል
    ✍️ እዛው እኖራለው እግርህን አቅፌ
    ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ
    ሽበት ይውጣኝ እንጂ
    ሽምግላና ይዞኝ እድሜ አያስነሳኝም
    መሽቶም ብንገናኝ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
    #እዮባ #ሱሬ #ሁላችሁም እዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁ ፀጋ ይብዛላቹ ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 10 หลายเดือนก่อน +10

    “እነሆም፥ ኢየሱስ አገኛቸውና፦ ደስ ይበላችሁ አላቸው። እነርሱም #ቀርበው #እግሩን #ይዘው #ሰገዱለት።”
    - ማቴዎስ 28፥9

  • @genettadesse2326
    @genettadesse2326 ปีที่แล้ว +15

    አደማመቀኝ እንደ ከዋክብት ያንተ መገኘት
    መስማት ማቆም አልቻልኩም ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው

  • @tamemekengo3315
    @tamemekengo3315 11 หลายเดือนก่อน +22

    እስከማውቀው ልቤ እስከሚነግረኝ ጥልቀት ድረስ፣
    እንዳንተ የወደድኩት ልቤን የሰጠሁት ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ።
    የለም የለም የወደድኩት ነገር ከህልውናህ በቀር
    የለም የለም የወደድኩት ነገር ካብሮነትህ በቀር
    ወደ ውስጠኛው የኔነቴ ሥር ገብተህ አናወጠኝኝ
    ሁሌም ስወድህ እንድኖር አርገህ ገደብ ነሣኸኝ
    ከሰውነቴ ምንም አልቀረም ፍቅርህ አጥምቆታል
    እንዲህ ነው እንዴ በፍቅር መውደቅ ግራ ገብቶኛል
    እኔ አላውቅም በምን ገመድ ይዘህ እንደምትስበኝ
    ሀሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅርህ ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ
    አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም
    አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም
    አለቅም ጨርቅህን አለቅም
    አለቅም ጨርቅህን አለቅም
    እዚያው እኖራለው እግርህን አቅፌ
    ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ
    ሽበት ይውጣኝ እንጂ ሽምግልና ይዞኝ
    እድሜ አያስነሳኝም መሽቶ ብንገናኝ
    ስትኖር ነው ኑሮን ያውኩት
    ትንፋሼን ጠይቀው ያልኩት
    የልቤን ጥጉን ስትነካው
    ከሌለህ የለው ብያለው
    አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ
    ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
    አሻራው ይልቀቅ ከግንባሬ ላይ
    ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ
    ከፍ አደረገኝ እንደደመና
    ያንተ ህልውና
    ከላይ ሰቀለኝ እንደደመና
    ያንተ ህልውና
    አደማመቀኝ እንደከዋክብት
    ያንተ መገኘት
    God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! eyobaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @AderoAbate-z4w
    @AderoAbate-z4w หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ነው ማለት የሚገልጥ ቃላት የለኝም አምላኬ ላንተ መሆን ይበቃኛል። አሁንም መንፈስ በውስጥ እጥፍ ድርብ ይሙላልይኝ።

  • @hanatesfaye1604
    @hanatesfaye1604 11 หลายเดือนก่อน +15

    ምን እንደሚገርመኝ ታዉቃለህ ዝማሬዎችህ ጥልቅ ናቸዉ በቃ በመንፈስ በፀሎት ግስግስ የሚያደርገኝ ይሀዉ አንተን አንተን ይላል ልቤ ብይ ልኡሉን እያከበርኩ ሳልጠግበዉ በእጆችህ ቀዳዳ ብለህ የፍቅሩን ጥግ አሳየኸን ይሀዉ አሁን ደግሞ አልሄድም በሚል ዝማሬ መጥተክ 😢😢😢 ብቻ ተባረክ ወንድም አለም በቃ የገለጠልህ ያበራልህ ጌታ ይክበር ተባረክ 😊 የለም የለም እንዳንተ የወድኩት የለም

    • @eyobaliofficial103
      @eyobaliofficial103  11 หลายเดือนก่อน +3

      Amen amen bless u too🙏🙏

    • @Lifeeee72
      @Lifeeee72 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@eyobaliofficial103i love all your songs hope one day I be able to see you sing live God bless you and all of you

  • @JOARTSTECH
    @JOARTSTECH 10 หลายเดือนก่อน +5

    አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ
    ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
    አሻራው ይልቀቅ ከግንባሬ ላይ
    ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 11 หลายเดือนก่อน +7

    ከፍ አደረገኝ እንደ ዳመና
    ያንተ ሕልና
    ከላይ ሰቀለኝ እንደ ዳመና
    ያንተ ሕልዉና
    አደማመቀኝ እንደ ከዋክብት
    ያንተ መገኘት
    what a song ! EYOBA .... MAY OUR MIGHTY & WONDERFUL GOD LIFT UP YOU .....

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከፍ አፈረገኝ ያተ መገኘት ህልውናህ ያተ ሞገስ❤ሙሉ አደረገኝ ሞገስ❤።

  • @HelinaDawit
    @HelinaDawit 10 หลายเดือนก่อน +6

    Min gud neh….what a song ❤❤❤❤

  • @Letusprayforamerica
    @Letusprayforamerica 10 หลายเดือนก่อน +1

    Deuteronomy 13 አማ - ዘዳግም
    4: አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ። We are called to cling to him just like the song. He made us for Love, to be loved by him and to Love. What a glorious reason we are made!!!

  • @ashetuhunduma
    @ashetuhunduma 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታዬ ሆይ
    "አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ
    ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
    አሻራው ይልቀቅ ከግንባሬ ላይ
    ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ"
    አሜን!

  • @jesusislovesme.7307
    @jesusislovesme.7307 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ክብሩ ን ይዉሠድ !!!
    እዩብ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ God bless you brother ❤❤❤❤

  • @TewodrosNegashBalcha
    @TewodrosNegashBalcha 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢዮብ ስለሚያበረቱና ወደ ውሰጥ እንድናይ ስለሚያደርጉ ዝማሬዎችህ ጌታ ይባርክ።ያበረታሉ።

  • @vic-fact
    @vic-fact ปีที่แล้ว +11

    ያንተ መዝሙር ግን የተለየ ነው፡ ❤❤❤❤

  • @Elsabet-g3
    @Elsabet-g3 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ ❤ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 ปีที่แล้ว +1

    አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ
    ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
    አሻራው ይልቀቅ ከግንባሬ ላይ
    ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ
    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁሉም መዝሙሮችህ ተደምጠው አይጠገቡም ወደ ጸሎት ይመራሉ አሁንም ያብዛልህ ተባርክ

  • @abigiyaworku5923
    @abigiyaworku5923 10 หลายเดือนก่อน +3

    አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም }✝️🧎🏾‍♀
    እስከማውቀው ልቤ እስከ ሚነግረኝ
    ጥልቅ ደረስ
    እንዳንተ የወደድኩት ልቤን የሰጠሁት
    ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ}×3
    እንዳንተ የወደድኩት የተከታተልኩት
    ማንም የለም መንፈስ ቅዱስ።
    ወንድሜ እዮብ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋ ይብዛል❤❤😇😇🙏
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከሕልውና በቀር
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከአብሮነትህ በቀር
    አዎ የለም የወደድኩት ነገር
    ከመንፈስህ በቀር
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከሕልውና በቀር።
    ወደ ውስጠኛው የእኔነቴ ስር
    ገብተህ አናውጠኸኝ
    ሁሌም ስወድህ እንድኖር አርገህ
    ገደቤን ነሳኸኝ
    ከሰውነቴ ምንም አልቀረም ፍቅርህ አጥምቆታል
    እንዲህ ነው እንዴ በፍቅር መውደቅ
    ግራ ገብቶኛል}×2
    እኔ አላውቅም በምን ገሐድ ይዘህ እንደምትስበኝ
    ሃሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅር ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ✝️🥹🧎🏾‍♀
    እኔ አይገባኝም በምን ገሐድ ይዘህ እንደምትስበኝ
    ሃሳብ አልሰጥም ብቻ ፍቅር ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ✝️🥹🧎🏾‍♀
    ብቻ አይገባኝም በምን ገሐድ ይዘህ እንደምትስበኝ
    ሃሳብ አልሰጥም ገና ፍቅር ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ✝️🥹🧎🏾‍♀
    አልሄድም ከእግርህ ስር አልሄድም }×3
    አለቅም ጨርቅህን አለቅም}×2
    እዚያው ኖራለው እግርህን አቅፌ
    ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ✝️🥺❤
    ሽበት ይውጣኝ እንጂ ሽምግልና ይዞኝ🙌
    እድሜ አያስነሳኝም መሽቶ ብንገናኝም }×3
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከሕልውና በቀር
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከአብሮነትህ በቀር
    አዎ የለም የወደድኩት ነገር
    ከእሳትህ በቀር
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከሕልውና በቀር።
    ስትኖር ነው ኑሮን ያወኩት
    ትንፋሼን ጠይቀው ያልኩት
    የልቤን ጥጉን ስትነካው
    ከሌለህ የለውም ብያለሁ
    አንተን ሳልወድህ የኖርኩት ኑሮ😢😢😢
    ትንሳዔ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ
    አሻራው ይድልቅ ከግንባሬ ላይ
    ይጥፋ ትውስታው ዳግም አይታይ።}2
    JOHN 6:68..✝️❤🙌

  • @kalebdekeba35
    @kalebdekeba35 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ እኔ አይገባኝም በምን ገመድ ይዘህ እንደምትስበኝ

  • @teddykeber465
    @teddykeber465 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤.wow...እዩዬ ኡንኳን ጌታ ራደህ።
    እንዴት ጣፈጭ መዝሙር ነዉ?wow...ያባቴ ምርጦች ጸጋ ይብዛለችሁ።

  • @kalkidanayele7777
    @kalkidanayele7777 5 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭ኦውውው ተባረክልኝ ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🖐

  • @YehualaeshetArgaw
    @YehualaeshetArgaw 21 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ። ዘርህ ይባረክ።

  • @BetehaSendeku
    @BetehaSendeku 5 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንንንንንንንን!!!አሜንንንንንንንንንንንንን!!! ቃላት የለኝም ዘመናችሁ ይለምልም!ከ2 ሰዓት በላይ ደጋግሜ አዳመጥሁት ግን አሁንም አልጠገብኩትም።

  • @abelmeskerem1
    @abelmeskerem1 5 หลายเดือนก่อน +1

    በደከመኝ ጊዜ በዚህ መዝሙር መንፈስቅዱስ አፅናናኝ❤

  • @WorkineshBusho
    @WorkineshBusho 2 หลายเดือนก่อน

    እሰከ ፊጻሜ ሰለ እየሱስ መዘመር ይሁንሊህ።ተባረክ

  • @EmanueleEnricoFinello
    @EmanueleEnricoFinello 11 หลายเดือนก่อน +1

    "እኔ አላውቅም በምን ገመድ ይዘህ እንደምትስበኝ
    ብቻ ፍቅርህ ጥሎኝ እግርህ ስር ነኝ
    አልሄድምምም ከእግርህ ስር አልሄድም አልሄድምምም
    አልለቅምምም ጨርቅህን አልለቅም አልለቅምም"
    "እዚያው ኖራለሁ እግርህን አቅፌ
    ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ
    ሽበት ይውጣኝ እንጂ ሽምግልና ይዞኝ
    እድሜ አያስነሳኝም መሽቶ እንገናኝ"
    OMG ..what a lyrics ❤ always touching

  • @Johanna-ji5uu
    @Johanna-ji5uu 9 หลายเดือนก่อน

    የ በፊቱ መዝሙርህ አንተን ይላል ልቤ አይረሳም ይህንንም በጣም ነው የወደድኩት what a song❤❤❤

  • @LEGACYofChristMinistries
    @LEGACYofChristMinistries 9 หลายเดือนก่อน +2

    What kind of song is this
    It goes through my veins and I can feel it deep inside bone! Lord God, raise us To this level of understanding of your love and sacrifices !

  • @amanera5351
    @amanera5351 ปีที่แล้ว +4

    ኤረ ሰምቼ ሰምቼ ❤❤❤❤❤ ማቆም አቃተኝ በብዙ ተባረክ ኢዮብዬ

  • @Heliccv
    @Heliccv ปีที่แล้ว +2

    ብቻ አይገባኝም በምን ገመድ ይዘህ
    እንደምትስበኝ ....wowww eyobaye hilwenaw ykbebih hilwenawn bcha zemr leyet yale yehilwenaw menfes ale stzemr yamrbhal ketil....ene mtgermugn slehilwenaw mtzemeu sewoch dibk nachu sew felgo ayagegnachum demo tikit nachu yhe new miyasfelgewm atgegnu tawakinetnet ayiyazachu bertu slehilwenaw

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 ปีที่แล้ว +10

    ወንድሜ ኢዮብ ዘመንህ ይባረክ። የጌታን ፍቅርና መገኘት በመዝሙር ታውጅ ዘንድ ጌታ ስለመረጠህ ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን። አብራችሁ ይህን ድንቅ መዝሙረ እየተቀባበላችሁ በብዙ የፀጋ ሙላት የዘመራችሁ ውዶች ጌታ የእናንተንም ዘመን አብዝቶ ይባርክ።❤❤❤❤

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምልክ ይባርክ
    በዚህ ዘመን ለክርስትና የቆረጠና የወሰነ ሰው የሚዘምር ጠንካራ መልዕክት ነው።
    እግዚአብሔር አምላክ በእግሩ ስር ያስረጀን።
    ይሄን መዝሙር የሰሙ ሁሉ በእግሩ ስር ተጣብቀው እስከ ዕለተ መቃብራቸው ድረስ ይፀኑ ዘንድ ፀሎቴ ነው እኔንም ያጽናኝ በእግሩ ስር እግሩን አቅፈ❤❤
    የ2016 የገና ድንቅ ስጦታ (የዝማሬ ) መልዕክት ነው።
    እንደዘመርከው አንተም ተጣብቀህ ቅር
    ❤❤❤❤
    አልሄድም

  • @banchsetotaw9794
    @banchsetotaw9794 ปีที่แล้ว +5

    አሜን የለም የለም !ዘመንህ ዘርህ ይባረክ። እንደገና ድንቅ መዝሙር ❤❤❤

  • @rahelpaulos9839
    @rahelpaulos9839 ปีที่แล้ว +1

    ከፍ አደረገኝ እንደደመና
    ያንተ ህልውና
    ከላይ ሰቀለኝ እንደደመና
    ያንተ ህልውና
    አደማመቀኝ እንደከዋክብት
    ያንተ መገኘት❤ Amen

  • @abay3856
    @abay3856 9 หลายเดือนก่อน

    ይህን መዝሙር ዝም ብዬ መስማት አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አልችልም አቅም የለኝም ወደ ህልውናው ክትት የሚያደርግ ጌታ ሆይ እባክህ በዚህ መንፈስ ለዘለዓለም እንድንቆይ እርዳን ።

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚእብሔር መንፈሱን ከራስህ እስከ እግርህ ድረስ ያጥምቅህ በደም ስርህ ይግባ እንዴት መዝሙርህ ልቤ ውስጥ ጠልቆ ተስፉን እንደሚሞላኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ምስክሬ ነው እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም .

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg ปีที่แล้ว +7

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ መዝሙሮችህ ልዩ ናቸው 🥰🙏

  • @merryhaile3580
    @merryhaile3580 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    የለም የለም የወደድኩት ነገር
    ከልውና በቀር!!
    አልሄድም ከእግር ስር አልሄድም !!!
    አለቅም ጨርቅህን አለቅም!!!
    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏🙏 እንባዬን ማቆም አቃተኝ ሁላችሁም ተባረኩልኝ🙏🙏🙏

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait9973 ปีที่แล้ว +1

    አንተን ሳላገኝ የኖርኩት ኑሮ ትንሳዔ አያግኝ
    አሻራው ይጥፋ.........አሜን ኢየሱስን ሳላገኝ የኖርኩት ኑሮ ይጥፋ !!🙏እዮቤ ተባረክልኝ

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 ปีที่แล้ว +1

    እሰይይይይ ተባረክ ወንድሜ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ

  • @merryjesus3723
    @merryjesus3723 10 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮችህን በጣም ወዳቸዋለሁ ወደ ልብ ዘልቀዉ ይገባሉ ኡፍፍፍ ተባረክ ጸጋ ይብዛላችሁ❤

  • @bertukanhailegiorgis
    @bertukanhailegiorgis 11 หลายเดือนก่อน

    በብዙ ተባረክ! ወደ ጸሎት ወደ መንበርከክ የሚወስድ ዝማሬ! ይብዛልህ!

  • @hana6854
    @hana6854 ปีที่แล้ว +1

    አደማመቀኝ እንደ ከዋክብት ያአንተ ህልውና ❤

  • @realmephonetastic373
    @realmephonetastic373 11 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ እውነታኛ አበቴ ካንተ ዎደትም አልድም ዉዴ አሜን አሜን ታበርኩ ዎዳጆቼ 🙏❤️

  • @bezawoldearegay6843
    @bezawoldearegay6843 ปีที่แล้ว

    ማቆም አልቻልኩም እዮቤ ተባረክ አንተ ስጦታችን ነህ እግሩ ስር ያስረጅህ እንደዚ የምትወደው ጌታ እኔ አላውቅም በምን ገመድ ይዘህ እንደምትስበኝ

  • @yemisirachabera1954
    @yemisirachabera1954 11 หลายเดือนก่อน

    በዚ መዝሙር ወደ ህልውናው አለመግባት አይቻልም ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @kukulu99
    @kukulu99 4 หลายเดือนก่อน

    እኔየወደድኩት ሳይሆን እንደጌታ የወደደኝ የለም ብይ ስዘምረው ይቀለኛል

  • @seblewonglenigusse2128
    @seblewonglenigusse2128 10 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይበሰርክ ያብዛልህ

  • @bisratdebesay4802
    @bisratdebesay4802 11 หลายเดือนก่อน

    የተባርክ ወንድም ነህ እግዚኣብሄር ጸጋው ሞጎሱን ያብዛላቹ ❤❤❤

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 8 หลายเดือนก่อน

    “እነሆም፥ ኢየሱስ አገኛቸውና፦ ደስ ይበላችሁ አላቸው። እነርሱም #ቀርበው #እግሩን #ይዘው #ሰገዱለት።”

  • @መቅደስ-የ5ጀ
    @መቅደስ-የ5ጀ ปีที่แล้ว +9

    በኢየሱስ ስም ተባረኩ ጸጋይ ይብዛላችሁ ዘመናችሁ በቤቱ እየላቀ ❤❤

  • @AmsalMamo-zf1zs
    @AmsalMamo-zf1zs หลายเดือนก่อน

    ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ አምላኬ

  • @SelamSelam-r2i
    @SelamSelam-r2i ปีที่แล้ว +1

    ተበረኩ እዮብ የሚገርም ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ilenibekele4517
    @ilenibekele4517 ปีที่แล้ว

    አንተን ሳላገኝ የኖርኩት ነሮ ትንሳኤ አያግኝ ይቅር ተቀብሮ Amezing❤

  • @hirutayalew325
    @hirutayalew325 11 หลายเดือนก่อน +1

    Abet Geta hoy❤ beka yihen iyezmeru mefses new ke egiru sir ere tebareku❤❤❤❤❤

  • @hanagebreweld
    @hanagebreweld ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ ወንድሜ መስማት ማቆም አልቻልኩም

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ምንም የለም ጌታ ይባርክህ what a wonderful song!

  • @Tasfa-zb7or9cc4y
    @Tasfa-zb7or9cc4y 8 หลายเดือนก่อน

    አልህድም አልላቅህም አሜንንን ታባረኩልን ዘማናችሁ በክርስቶስ ይታባረከ ይሁን❤❤

  • @mahletbirhanu-ot6oq
    @mahletbirhanu-ot6oq หลายเดือนก่อน

    Yet nebrku eskahun yihen mezmure salsma manm sayngrge😢😢😢😢😢 holy spirit

  • @asdetube8260
    @asdetube8260 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ፀጋ ስላካፈልከን ተባረክ ግን አትጥፋብን ❤❤❤❤

  • @jointvsacadamy
    @jointvsacadamy ปีที่แล้ว

    እዚያው እኖራለው እግርህን አቅፌ
    ያፈቀርኩበትን ፍቅር ተደግፌ
    ሽበት ይውጣኝ እንጂ ሽምግልና ይዞኝ
    እድሜ አያስነሳኝም መሽቶ ብንገናኝ
    የለም የለም የወደድኩት ነገር ከህልውናህ በቀር
    የለም የለም የወደድኩት ነገር ካብሮነትህ በቀር

  • @JohnnyMesay
    @JohnnyMesay ปีที่แล้ว +1

    Eyob kezhi belay fetari yibarkik betam ewedihalew

  • @dawitkebede3511
    @dawitkebede3511 ปีที่แล้ว +1

    OMG. I can’t stop listening this song. God bless you again and again

  • @MeronWaka-gw7ez
    @MeronWaka-gw7ez ปีที่แล้ว +1

    የለም የለም ይወደደኩት ነገረ ከህለዉና በቀረ አይኑረ አሜን በሩክ ነህ ዘመነህ ይባረክ❤

  • @cookieuae9082
    @cookieuae9082 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በለሊት ዝማሪን ይስጥ ተባረክ ወደ ህልውናው ዘልቀን እድገባ የሚያረግ ዝማሪ ስለሆነ እናመስግናለን አይወስድብህ ከክብር ወደ ክብር ያሻግርህ እሩቅ ያስኪድ በህልውናው መዋጥ ይሁንልህብ አምላኬ እደባለጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ ይባርክህ!!!

  • @edendesalegn6389
    @edendesalegn6389 ปีที่แล้ว +1

    Listening to this song on repeat. Betam des yemil, miaschoh, miaslekes… Mezmur!❤ geta abzto yibarkeh wooow, May our almighty King bless u abundantly!!
    Kibr le egziabher yihun

  • @behablommeharenet6589
    @behablommeharenet6589 22 วันที่ผ่านมา

    ameeennnn, be minem huneta wuste enkuwan bihone ante hulem tenafekegnaleh

  • @berbantefeta
    @berbantefeta ปีที่แล้ว

    ኢዮባ ምን አይነት መንፈስ ነው ቆይ ያለብህ? ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ ተባረክልኝ😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dantube9132
    @dantube9132 ปีที่แล้ว

    የሚለዉ ነገር የለኝም ጌታ ዘምንህን ይባርክ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤❤❤

  • @kidistemuya
    @kidistemuya ปีที่แล้ว

    ተባረክ የኔ ወንድም እዮቤ ይጨምርልህ
    ኡፍ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 ปีที่แล้ว

    😢😢😢 አሜንንንንን ኢዮብ እግዚአብሔር ብርክ በብዙ ይባርክህ ተባረኩ ❤

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 ปีที่แล้ว

    ገና እንደሰማሁት በከባድ ሁኔታ ነዘረኝ! እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @deborahketema1709
    @deborahketema1709 ปีที่แล้ว

    I haven’t no word geta hoy……🥹😭😭😭😭 አልሄድም ከእግር ስር❤

  • @kokiberhan7843
    @kokiberhan7843 11 หลายเดือนก่อน

    እግ/ር አብዝቶ በነገር ሁሉ ይባርክህ ወነድሜ ❤❤❤

  • @ሄራንአሰን
    @ሄራንአሰን ปีที่แล้ว

    አደማመቀኝ እንደ ከዋክብት ያንተ መገኘት God bless you eyobe❤❤

  • @wudasehaileselaisse6814
    @wudasehaileselaisse6814 6 หลายเดือนก่อน

    የልቤ መዝምር አብዝቶ ይባርካች 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ayelign
    @ayelign ปีที่แล้ว

    eyoba bewusth yalewun menfes endet tlk nw begetaa ..hulem endasgeremen nw ...geta ybarek ahun demo yemenfes kidusn abronet tenekten enzemralen...geta ahunm tsegawun ymulabh wendme ..

  • @samrawitsemalegn
    @samrawitsemalegn หลายเดือนก่อน

    The last part melt my soul , geta yibarkachu ❤❤
    ✨Ademamekegn ende kewakibit yante megegnti ✨

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ

  • @tsegrdawoldesilasse5988
    @tsegrdawoldesilasse5988 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ዝማሬዎችህ በሙሉ ውስጥ የሚገቡ ናቸው ካንተ አይወሰድብህ

  • @LidiyaAbay-ly7nd
    @LidiyaAbay-ly7nd หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 6 หลายเดือนก่อน

    Amennnn 🙏🙌 Glory be to the Almighty. Hallelujah 🙏🙌
    You’re blessed and a precious blessing to our generation ❤ keep singing it’s a good news!! ❤❤

  • @theblessedhand3780
    @theblessedhand3780 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወድማችን እዬብ ፀጋ ይብዛልህ። ወደ ፀሎት የሚወስድ መዝሙር ነዉ።

  • @rb2782
    @rb2782 ปีที่แล้ว +3

    Amen! Wonderful song, Your song lyrics are always amazing. God bless, you and, Many blessings 🙌 ❤

  • @rezeneabraham2363
    @rezeneabraham2363 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ ከፍ አደረገን አንደደበና ያንተ ህልውና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyobteshome7876
    @eyobteshome7876 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @elesaargaw
    @elesaargaw 11 หลายเดือนก่อน

    ❤ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ለምልምልኝ ❤❤❤

  • @HiwotGetachew-p9q
    @HiwotGetachew-p9q 11 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት ሁሉም በተረጋጋ መንፈስ ቢዘምር

  • @WondeFikre
    @WondeFikre 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ 🤲🙏

  • @samsonwolde2191
    @samsonwolde2191 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ። ፀጋ ይብዛልህ ኢዮብ!

  • @emdunahaile5892
    @emdunahaile5892 10 หลายเดือนก่อน

    ብሩክ ሁኑ ድንቅ ዝማሬ ነው❤ 🔥🔥🔥

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 8 หลายเดือนก่อน

    Tebarek Eyob ,Surafel and everyone!

  • @yitbarekfikadu1595
    @yitbarekfikadu1595 ปีที่แล้ว

    ሀሌሉያ!!!

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 11 หลายเดือนก่อน

    I thank the Lord for giving us this beautiful song!! Although many new songs come out, songs like this are a rarity. You are an exceptional team, I want to thank very much the two backups, Surafel and Meti, who exceptionally manage to give us a sublime experience!!❤❤🎉🎉

    • @eyobaliofficial103
      @eyobaliofficial103  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much too more blessing