Eyoba, Thank you very much Did I tell you this was my prayer almost for one year now. I don't know how you got my cry in deep of my heart, I couldn't stop from hearing this song GOD bless you.
Where destruct this world is not for us we need time with God🙏 Jesus is coming soon‼️‼️‼️ኣመስግናለሁ ተባርኬበታለሁ በዚ ዘመን ስይጣን የመጨረሻው እንደሆነ ኣውቆ ጏዙን ጠቅሎ ወቷል እኛ ተኝተናል we cannot get outs from our comfort zone only Jesus can help us☝️☝️☝️☝️
Min endemil balakim huleyem endemilik Egziabher Amilak yesetekin ayiwusedibik mogesn tsegawun begonetun kekifu yitebikih Betsidk bekidisna legna adelem leAhazab hulu bereket hun 😍 bereketachin nek
አሞኛል ከደረቅ እርሻ ፍሬ ስጠብቅ
አሞኛል ከጠራው ሰማይ ዝናብ ስናፍቅ
አሞኛል ባዶ ዙፋን ፊት ስል ቁጭ ብድግ
አመኛል ባልተጓዝክበት ዱካህን ስፈልግ
ጊዜ ስጠኝ የጊዜ ጌታ
አቤት በዚ ልጅ መንፈስ ቅዱስ ሲናገር!!! ጆሮ ያለዉ ይስማ ልብ ያለዉ ይመከር። ጌታሆይ ድንጋይ ልብን አዉጥተህ የተለወጠ ህይወትን ስጠን ተባረክ እዮቤ ፀጋዉ ይብዛልህ በአገልግሎትህ በነገርህ ሁሉ ተወዳጅ ወንድሜ።።
ኣሜን!!!
አንተ ድንቅ ልጅ ነህ መዝሙሮችህ መልክታቸው ዲፕ ነው ፀጋ ይብዛልህ
Eyoba, Thank you very much
Did I tell you this was my prayer almost for one year now. I don't know how you got my cry in deep of my heart, I couldn't stop from hearing this song
GOD bless you.
ante biruk saw zemenih yilemlim.mirt hasab mirt zema mirt iyita nawu wedijewalehu.
እዮቤ ይህንን መዝሙር ፤ በህንድ ፤ በፓሪስ ፤ በጣሊያን ሰምቼዋለዉ...አሁን ደግሞ ወደ ስዊዘርላንድ እየሄድኩ ባቡር ዉስጥ እየሰማሁ ነዉ....ተባረክ!! ገና በመላው አለም ጥግ እሰማዋለሁ ፤ ሀሴት አደርግበታለዉ ፤ እባረክበታለዉ!!
አንተን የጌታ አድርገው ያሳደጉ ይባረኩ
ተደንቄያለሁ ዘመንህ በመጨመር ይለቅ ተባረክ
Eyobye
ተባረክ እንደተለመደው በዚህ ድንቅ መዝሙር ስለባረከን።
የፀጋው ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።
🎼መስታወቴን ይዤ ልሂድ ወደ ፀጥታ"🎼
Weyne getahoy 😭😭🙆♀️🙆♀️🙌🙌 am so speechless..... Endet midenek mezmur nw. May God bless u Eyoba.
በንፁህ ልብ በተሰራ አዕምሮ
በጽድቅ ሃሳብ ኑሮ ተጀምሮ
በተገዛ መንፈስ በትህትና ጥልቀት
ወደምትቀርበት አንተ ወዳለህበት
🙌🙌 ፈቀቅ አርገኝ🙌🙌
በአንተ ላይ ጌታ ስላስቀመጠው የቅኔ መንፈስ ጌታ ይባረክ ሰምቸ ማቆም አልቻልኩም ድንቅ ዜማና መልክት። ተባረክ ኢዬቤ ከፀሎት ሲፈልቅ መዝሙር ያስታውቃል።
እግዚአብሄር ባርኮቱን ይጨምርብህ!❤
ጎይታ የሱስ ይባርክ አብዚቶ ከዚ፡በላይ ባንተ መዝሙር ብዙ ነብሳት ይዳኑ
Tebarek ybzalhh hlwn ylelebet menor betm yamal ymelesen geta
የፃፍከውን ግጥም ብቻ ሳይሆን ግጥም የፃፍክበትን እይታ ፣ተመስጦ (ስሜት) እጅግ ሳላደንቅ አላልፍም።
የእስራኤል አምላክ ይባርክህ
ቅኔን ከምንጩ ስለምትቀዳው ተባረክ
Tebarek bebizu
እ/ር ይባርክህ ሌላ ምን ይባላል።እ/ር ሰዉ አለዉ ።
Amen 🙏
Ameeen Tebarek ትለያለህ ኢዮባ ፀጋውን ይጨማምርብህ በዝማሬዎችህ ሁሌም እባረካለሁ 🤗👏
ወደ ልቦናችን መመለስ ይሁንልን🙏
እሱ በሌለበት ጫጫታ ....😭😭
ተባረክ ኢዮብ
ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን፡ እንደ ሁሌ ይህን መዝሙር ደግሞ በጣም ይባርካል
እዮብዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለው አንተ ላይ ያለው ጸጋ የተለየ ነው ተባረክ ወንድሜ
Amazing prayer songs .God Bless you Eyob! ጌታ ይርዳን እሱ በሌለበት ከመገኘት ፣ ህይወት አልባ ቁርባን ከመሰዋት ።።
የተባረከ ዝማሬ በተመረጡ ቃላት ተባረክ ለበረከት ሁን እውነት ነው በንፁሕ፡ልብ፡በተስራ፡አይምሮ፡እናምልክህ፡ጌታ🙏🏼🙌🙌🙌🙌🙌
WAW, That is what my inner man is crying for. Awesome. May The Lord whom you serv bless you, more.
eyoba የሚር አሞኛል፣ ምን ልበል ብቻ ጌታ ይባርክ።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ትገርማለህ በጣም ምን አይነት መሰጠት እና አምልኮ ነው ከጌታ ጋር የተነካካ ህይወት ሁሌም ዘምር
Amen amen bless you
Ere tebarek wendem yegeze meleikt Amen GETA geze yesten erasen enday
Amen
Be ahun sati hulu yibakinali geta yiridan yemigerim melikit alewu wondime geta tsega yichemirilh
ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ እዮብ
በዚማሮች ሁሉም እንባረካለን
እዮብ ወንድሜ ዘምር ዘላለም ከምንጩ ነው ምትቀዳው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🙏
በጣም እንወድሃልን ሃይለኛ መልክት ነው ላስተዋለው ጌታ ይባርክህ ጊዜ የማይለውጥህ ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💕💕💕❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤🤲🤲🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን
Eyobye I just love you 😍 በአንተ፡ መዝሙር፡ ነብሴ፡ ድና፡ ቀርታለች፡፡ እግዚያብሔር፡ በፀጋው፡ ደጋግሞ፡ ይሙላህ፡፡
በሌለህበት ጫጫታ ባልከበርክበት እልልታ ባላለፍክበት ግርታ አሞኛል ተሠልፌ አሞኛል ተሠል
ዝማሬዎችህ ሁሌም ጥልቅ ናቸው። ተባርከሀል ።
የሰማይ አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ከዘመኑ ክፋት በደሙ ሽፍን ያድርግህ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እዉነትም እግዚአብሔር ግርግሩን ትተን በቃሉ መስታወት እራሳችንን የምናይበትን ግዜ ይስጠን
ቃለ ህይወት ቤ/ክ መልካም የልጅነት ትዉስታ አለን!! እዮብና ጓደኞቹ (አብሮአደጎቼ)ተባረኩልኝ!!!
ልጅነት እግዝአብህር ይጠቅምለት ከሁሉ ኩፍ ይጠብቅህ በደሙ ይሽፍንህ በሁሉ ነገር እግዚአብህር ይባርክ
ተባረክ በብዙ ወቅታዊ መዝሙር ነው!🙌🏾 ከግርግሩ ወጣ ብለው የልቡንትርታ የሚያስተውሉ: እንዳንተ አይነትቅሬታዎች ስላለው ስሙ ይክበር!!🙏🏽😇
Wendimachin tebatekilign ahunim kezih belay bante(mezmur) Geta yinageren grum melikt new yabzalih 🙏🙏🙏
አሜን አሜን ጌታ ይባረክህ።
geta hoy....tebarek wendeme......timely message......egz kekelele amleko yawtan
Tebarek wondime❤️❤️🙏
አሜን አሜን እዩ እግዚአብሔር አምላክ በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ሰም አብዝቶ ይባሪክ ዎንድሜ ቃል የለኝም የምባሪክ አምላክ ይበሪክህ ❤❤❤❤❤
Amen amen
ማስተዋልህ ድንቅ ነውኮ እዮባ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ የኔ አስተዋይ
Eyob I don't even know what to say, i feel blessed just to see your Face
Geta Hoy ye gize Geta! Gize sitegn! Amen
Geta yekire yebln🙏bttam asetmary mezmur amilak yebarikehi 💥💥💥💞🇪🇷btemona lhewttachen yemehon gezy yesttn bzgrgrigezy almi amilak yerdan🙏🙏🙏
Where destruct this world is not for us we need time with God🙏 Jesus is coming soon‼️‼️‼️ኣመስግናለሁ ተባርኬበታለሁ በዚ ዘመን ስይጣን የመጨረሻው እንደሆነ ኣውቆ ጏዙን ጠቅሎ ወቷል እኛ ተኝተናል we cannot get outs from our comfort zone only Jesus can help us☝️☝️☝️☝️
Geta ! dirib tsegan chemiro yostihi Eyobe ewedihalew.
እግዚአብሔር ያድነን እሱ በሌለበት ከመኳተን🙏ወንድሜ ተባረክ የክርስቶስ ፀጋ ይብዛልህ!
Min endemil balakim huleyem endemilik Egziabher Amilak yesetekin ayiwusedibik mogesn tsegawun begonetun kekifu yitebikih
Betsidk bekidisna legna adelem leAhazab hulu bereket hun 😍 bereketachin nek
ኦ ፀጋ ይብዛል🙌🙌🙌😥
ኢዮባ ብሩክ ሁንልኝ
እግዚአብሔር ውስጥህና ውስጣችን ውስጥ ያለውን ጩኸት ለመግለጽ ማስተዋልን ሰቶህ ጥበብን አፍስሶብሀል።መዝሙርህ ሰማያዊ መገለጥ ስለሆነ በቃላት ከሽነህ፣የተጠምቃቸው ቃላት፣አገላለጽህ ምናምን አልልህም፣እንዳንተ አይኖቹ የበሩለት ሰው ቋንቋውን ሳይቀር ከየት እንደሚጠቀም ስለሚታወቅ።የምታገለግለው አምላክ አብዝቶ መኖርህንና ኑሮህን ይባርከው፣የረጨምርብህ ወንድሜ!!!❤❤❤
Amen amen bless you too
ጊዜ የማይሽረው ጠንካራ መልእክታዊ ዝማሬ ነው።
ሰምቼ ሰምቼ አልጠገብ ያልኩት መዝሙር በቃ ከእንቅልፌም ስነሳ እየዘመርኩት እራሴን አገኘዋለሁ አንዳንዴ ስራዬን አቋርጬ ፈልጌ አዳምጠዋለሁ ሱስ ሆኖብኛል እራሴን እንዳይበት አድርጎኛል 😥😥😥🙏
በዚህ ዘመን ያለችበት ቤተክርሰቲን በደምቡ ገልፀሀታል ጌታ ይርዳን
Amen! GOD bless you my brother
DEAR BROTHER SINGER EYOB GOD BLESS YOU ABOUNDUNTLY WE LOVE YOU,WE HONOUR YOU WE APPRECIATE YOU MAY HEAVEN HONOUR YOU GOD ALMIGHTY BLESS YOU FOREVER!!!
ጊዜ ስጠኝ ጊዜ ስጠኝ ጊዜ ስጠኝ
በዘመናት መሃከል በግርግር መሃል ቆመው የሚያስተውሉ ሰዎች አሉ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን የሚያነቃ ቆም የሚያደርግ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ የልብህን መሻት ይስጥህ ተባረክ
be blessed
Lemlem (Trehase),Genet,Yergaalem Fessahaye Ghebrezghabiher UQuablasie..Adi Quala,Adi Shaadi and Adi Finie...just keep breathing....❤..
ጌታ ሆይ ስምክ ይባረክ 🙏
እንደዚ አይነት ቱልድ አብዛልህን
እባክህ 🙏🙏🙇🍒
እዩ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ 👏😘
በጌታ የተወደድክ በኛ ዘንድም እዲሁ brother ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, MARVELOUS AND LIFECHANGING SONG!!!
Eyobye, geta Eyesus yibarkih.
🙏🙏
አሜን ❤❤❤❤
ሁሌም ተባረክ
እዩብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አልበምህን እየጠበኩ ነው
.ተባረክ። ዘመንህ። ይባረ ክ
ዘመንህ ይባረክ።
ዘመንህ ብርክ ይበል
Amen amen
ጊዜ ስጠኝ ራሴን ልስማበት
Amilake ebaki gize sitagn
የኔ ብሩክ ብሩክ ሁንልኝ
ተባረክ ባዳምጠው ባዳምጠዉ ቀኑን በሙሉ የማልጠግበዉና ማልሰለቸዉ መዝሙር
You are lucky .Mazimurochh bawusixh Birhan endale baxam Yigaltsalun Barta.
Gebtohal wendime mastewalun yichemiribih !!!!!!!!
what a blessed song , ይሕን መንፈስ እንጂ ስጋ አልገለጸልህም ና ብሩክ ነሕ
Ewnet arenet yawetal ,getam zarem sew alew wed ewnet yemimeru ,
Soul refreshing!!!
Thank you brother.
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እዬቤ
Mechem mezmurochih tesemitew yemaytegebu nachew, tebarekilin be bizu, tilik bereket neh 💖💖💖
Amen bless u too🙏
eyoba yene mirt zemari yante mezumri eko tinbitawi melekt new becha zemenkin gata yibark
Where l working....for last ever....MY LORD...❤❤❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ በጣም ነው ልቤን የነካኝ
ጌታ ይቅር ብለን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ተባረክ
እግዚሃብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን እዬብ ልብን የሚነካ መልእክትና ቃል በውስጡ አለ ለሁላችን ደውል ነው ተባረክ ይብዛልህ ።
አሜን አሜን እዮብየ ተባርክልኝ ⛪🙇💘
wow እዮቤ ተባረክልኝ
ተባረክ እዩብ ራሴን እንዳይ ያደረገኝ ዝማሬ !ጌታ ሆይ እርዳን
እናመሰግናለን
ዎውው አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ተባረካለው እኔ በጣም አውነት ተባረክ 🙌🙌🙌🙌👏👏God bless you more bro ❤❤🙏
amilak yibarikih yene anidegna zemar blesseddddddd
አሞኛል😥
Ammmmeeennn 💯 Haleluyaa Ammmmeeennn 💯 Haleluyaa Ammmmeeennn 💯 ♥ ❤ 👌 ✨ 😍 💯 ♥ ❤ 👌 ✨ 😍 💯 ♥ ❤ 👌
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ❤️❤️❤️🙏 TEBAREKI
Hi Eyob this very nic message bessing The best man
Geta yebareke 🙏