My brother is living proof that childhood dreams can come true! He has successfully fulfilled his passion for antiques, something many aspire to but few achieve. He’s truly the luckiest, and I couldn’t be prouder of him!❤
Wow Endaye so proud of you, I always wished ur outstanding job to shine like this. U always work hard, well done. I witnessed this amazing Antique room, it takes U back to the old times. Ur passion is amazing, ኧጀኛ አፈር 🥰
የሚገርም የሚደነቅ ሰው ነው:: ቤቱን ሙዚየም እንጂ ቤት ማለት ያስቸግራል:: እንደዚህ ዓይነት ግለሰቦች ለታሪክ ከፍተኛ የሆነ ፍቅርና አክብሮት አላቸው:: ታሪክን ማክበር ራስን ማክበር ማለት ነው:: ወንድማችን ኑርልን!
ዮኒ እንዳለ ግን ምን አይነት ሐገር ወዳድ አምበሳ ልጅ ነው አቦ የ ድሮ እቃዎችን እየገዛ ለታሪክ ሰንዶ ማስቀመጡ በ ራሱ መሰጠት ይጠይቃል አጨበጨብኩለት 👏👏👏
💚💛❤
በጣም በጣም ገራሚ ሰው ድንቅ ስራ እግዚያብሔር ከታሪክ ጠላቶች ይሰውርህ ተባረክ
ዬኒ እናመሰግናለን ድንቅ ነገር ነው ያሳየኸን ወንድማችን በጣም ይደንቃል ደስ ይላል የካሜራውን እድሜ ያህል ለአንተም ለቤተሰቦችህም ከጤና ጋር አምላክ ያድልህ።
ዬናስ ድንቅ ዝግጅት ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለን ።
እንዳለ በጣም የተለየ ተስጥኦ ያለው እና የፈጠራ ስው ነው: በአንድ ክፍል ቤት ውስጥ ኢትዮጵያን ወደ ቀደመው ዘመን ታሪካችንን እንድናይ እድናውቅ የሚያስችል ነው።የካሜራው ደግሞ የየዘመኑ የነበሩ በመሆናቸው በእንዲህ በሚያምር ስብስብ ስላየናቸው በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ያበርክትልን ያቆይልን።
የናቴ ልጅ ወንድሜ ድንገት ሳይህ ደንግጫለሁ በኡነቱ የኔ ወንድም በመሆንህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ። የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልኝ የቤተሰባችን ኩራት ነህ ።እንወድሀለን እናከብርሀለን🙌🥰
እንዳለ የኔ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልህ
እናመሰግናለን ዮኒዬ
ለአቶ እንዳለ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እጅ ከወርቅ
My brother is living proof that childhood dreams can come true! He has successfully fulfilled his passion for antiques, something many aspire to but few achieve. He’s truly the luckiest, and I couldn’t be prouder of him!❤
እንዳዬ እሙዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራቹ🙏🙏😍😍እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ከመላው ቤተሠባችሁ።🙏🙏😍😍😍
በጣም ድንቅ ነው 👌የናሽናል የሸክላ ማጫወቻ እና ሬዲዮ አንድ ላይ ያለው እኛም ቤት ነበረች ወንድማችን በክብር ይዞ በማየታችን ተደንቀናል።ምሰጋና ይድረሰው። ዮኒ ላንተም እንደሁልግዜው ምስጋናችን ይድረስ
👍🙏
ትንሽ የሚመስሉ ነገር ግን ለሃገር ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ታሪካዊ ነገሮችን በግለሰብ ደረጃ የሚያቆዩ ሰወች ትልቅ አክብሮት ይገባቸዋል። ብዙ የኢትዮጵያ ቅርሶች ተጠብቀው ዘመናትን የተሻገሩት በግለሰቦች ብርታት ነው እና ለዚህ ሰው ክብር አለን።
Wow Endaye so proud of you, I always wished ur outstanding job to shine like this. U always work hard, well done. I witnessed this amazing Antique room, it takes U back to the old times. Ur passion is amazing, ኧጀኛ አፈር 🥰
በጣም የሚገርም ወንድማችን ❤
❤❤❤ ዮኦኒ አንተ ቀናማ አይምሮ ሰው አክባሪ ስነምግባር ያለህ ነህ ወገኖች አያችሁት ይህን በራሱ በተሰጠው የሚሰራ ሰው ነው እዚያ እዚህ አይረግጥም በተሰጠን መስራቱ ትርፋማነት አለ❤❤❤
ይህ ቤት በሃገር ውስጥ ሰዎች እንዲሁም በውጭ ሃገር እንግዶች መጎብኘት አለበት ።
He is an institute by himself. This could be one of the best tourist attractions in Addis!
ጀግና ነው
ዬኒ ጥድፋ ክይፍ የሚያደርገኝ የመኪና ፋሽን ቮልስ እና ላንድ ክሮዘር
ዛሬ ደግሞ ገራሚ የሆነ ሰው አቀረብህ
የሀገር ትላንትን ሰብስቦ የያዘ እንዳለ ሙሉጌታ
ሁለታችሁም ተባረኩ
እረረ ዮኒ ቢያንስ አንድ ሰአት ይሁን ሁለት ሰአት የሚገባው ፕሮግራም በ30ደቂቃ
tnank you bro
Adrasha please
አግራው
=====
ኣባ ቃኘው vs. ኣባ ግርሻ.... የዎናስ ኣሜሪካን ትትጎበኝ የ በርጂኒያ ወዳጆችክ ሊባኖስ, Virginia ወይን ደማስቆ, Virginia ኣላሳዩክም:: ታዘብናቸ::
James., James River [አዋሽ]::
ዮኒ ደ ስ የ ሚ ል ፕ ሮ ግ ራ ም ነው ነገ ር ግ ን 5ኪሎ አካ ባቢ ብለህ የሰራኅው ፕሮ ግራም አይመጥነንም ብዙት ልልቅ ሠዎች እያሉ እዚ ግ ባ እማይባል ስው አስተዋው ቅ ቢያንስ ዛሬ የ ሰ ማ ነው ሙዚቃ ደራሲ / የተስፍዬ ለማ ሰፈር ነበር