Thank you EBS for bringing us 🙏❤️🙏 our beloved the One & Only Theater & Cinematic Queen🎭🎬👸 Mulalem Tadesse 💖💖💖 to our screen (as she was truly missed🥺🥺🥺) and of course Michael Tamere 💗💗💗 is also the King of Satire Comedy 🤴 but why do I feel like this is a spin off from "Besintu" 😍😍😍 cause the Characters are cut from the same cloth like Hirute, Sara seems the older version of her being the witty intelligent & mature one where Tamirat is the older version of the laid-back, chill & funny Family Man Besintu (of course the casting also seems to be inspired by Eddie Murphy's "The Nutty Professor" movie character 😂😂😂) only the kids have switched slightly where the Smart Kid is the boy and the Carefree Child is daughter in this one even the house setup resembles that of "Besintu" 🏢👨👩👦👧anyways if that's the whole point because you got a success & popularity with it you wanted to try another sequel then you might as well name it "Tamirat" 🤩🤩🤩(it's the right fit for the first pilot episode even revolved on how everyone seems to be living in a magical illusion with dreamy & imaginary existence nowadays 🤯🤯🤯) and make it seem like you're making us view the lives of another family perhaps a neighbor of Besintu's (if you're planning for possible cross-overs 🥰🥰🥰between the two sitcoms) or just those sharing same values & attitude sharing same time era in other side of the City's corner. 🌇🌃
1:37 The pH of milk is between 6.5 and 6.7 when we measure it. This indicates that it is only mildly acidic. However, the pH value is quite near 7.0, which is considered neutral. Milk is a hydrogen or proton donor since it contains lactic acid.
ሙሉ አለም ! ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል! የዚህ ሾው ደንበኛ ተመልካች እንደምሆን ሁለት ደቂቃ ካየሁ በሁዋላ እወቅሁ! ድሮስ አንጋፋ ሰዎች ፤ እነደሚኩ ያለ ተጨምሮ ! ደስ ይላል ብቻ ! በርቱ !!
ከጀርባ የሚለቀቀው ሳቅ ያልተመቸው ላይክ ያድርገኝ
ባሁኑ ሰዓት እንደ ሚካኤል ታምሬ አይነት best of the best አክተር የለም አንደኛ ... ከዛ አለማየሁ ሁለተኛ
ሙላለምን መተወኑዋ እራሱ ለኔ ምን አይነት ደስታ እንደሚሰጠኝ ውድድድድድድድ አረግሻለው ውልዬዬዬዬ
ሙሉዓለም በጣም ጠፍተሽ ነበር እንደዚህ ስናይሽ ደስ ብሎናል፡፡ ጎበዝ እኮ ነሽ፡፡ በተለይ እናት ሆነ ስትሰሪ፡፡ ሚኪም አንጋፋና ብቃት ያለው አርቲስት በርቱ
ሚካኤል ታምሬ ምርጥ ተዋናይ በቃ ምርጥ። ሙሉዬ እንኳን መጣሽልን
አርቲስት ሙሉአለም እንኳን ደህና መጣሽ አንቺ የገባሽበት ሁሉ ይደምቃል እድሜና ጤና ይስጥሽ😂😂😂❤❤❤❤
ዋው እንኳን መጣችሁልን እንሳቅ እንጂ
No laugh tracks please! Mulualem and Miki, are the best of the best!! ♥️
አርት ጣእሙ ማንኛውም ነባራዊ ሁኔታዎችን በጥበቡ ማስተላለፍ ነው ብዬ አምናለሁ " የአገራችን የተዛባ ፖለቲካ ስርአት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ በተለይም በትምህርት ስርዓቱ ለሁሉም ነገሮች ቁልፍ እሱ ስለሆነ "አቦ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን ቸር ተመኘሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ሳቁን ከተቻለ ይጥፍልን እና በርቱልን ፈታ ብያለው 😂😂😂
Crazy chemistry teacher 😂 ሙልዬ ስወድሽ ሚኪ ምርጥ ጥምረት
ዋው ሙሉአለም እንኳን ደናመጣሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ሚኪም እንደዛው ❤❤❤❤
አሪፍ የተዋናይ ጥምረት ነው ሁሉም ጎበዞች ናቸው ሚኪ የትኛውንም ገፀ ባህሪ አሳምሮ ሲሰራ በምንልታዘዝ፣……
አረ አባካችሁ ሳቁ እኛ እንሳቀዉ አጥፉልን ድራማዊ ቆንጆና አስተማሪ ብሆንም እንድንማርበት እንጅ እንድንስቅ አይደለም
እጅግ በጣም የሚያስጠላ ነገር !
Glad to see you Artist Mulualem 😍 Miko you’re best as usual 👏🏼❤️
ምርጦችዬ ሙሉአለምና ሚካኤል ታምሬ እንኳን ደህና መጣችሁ እንዳይቋረጥ ታዲያ❤
ሙላለም የኔ እናት ስላየሁሽ ከልብብብብ ነው
ደስስስስስ ያለኝ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤
ሙልዬ እንኳን ተመልሰሸ መጣሸ እዳጠፊ ብን🎉🎉🎉
ወይ ምናብ😂😂😂 የማደንቃቹ ተዋንያን እንኳን ለየት ባለ መልኩ መጣቹ❤
ድራማዉ ምርጥ ነዉ ❤ ከጀርባ ምታስገቡት ሳቅ አይሉት ለቅሶ የድራማዉ ለዛ ያጠፋዋል
ዋዉ ደስ ሲል የኛ ዉብአርቲስቶች
❤🎉ደስ ይላል እውነት(ሰራዊት ፍቅሬንና ሙሉዓለምን በጣም ነው የምወዳቸው!
የነበስቱ ቤት ቀለሙን ቀይሮ መጣ
እውነት ነው ገና እንዳየሁት የቤት ውስጥ ዲዛይኑ ይመሳሰላል
ሚኪ እንድሁም ሁላችሁም የቀድሞ የሳቃችን ንግስትና ንጉሶቻችን እንኳን ወደ መዝናኛው አለም በሰላም መጣችሁ 😊😊
ከጀርባ ያለውን ሳቀ አጥፉት ከጠፋ ደስ የሚል sitcom ነው
Minabsin bemetekem sakun atfew😂😂😂😂
ኧረ በስንቱ ናፍቆናል 😊
የቡና መፍጫው በሌለ በጀት መገዛቱ የኮሪደር ልማቱን አስታወሰኝ😅
ሙሉ አለም ማየት በራሱ ትልቅ ድራማ ነው❤❤❤❤
ጌታ ሊመጣ ነው ልስሀ ግቡ🙌🙌🙌
በጣም ደስ ይላል isn't it!
Is n't it student (ኢዝን ቲት ተማሪዎች)........የሆነ ቦታየሆነ ዘመን ላይ አንድ መምህር አስተምሮናል!!!!🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂hulum ga nw
ማነዉ እደኔ ሙላለም የሚወዳት
ሳቁ ቢቀር ደስ አይልም 😢😢😢
It's giving "Abbot elementary" and I'm here for it.
😂😂😂😂😂 ተማሪዎች በተረጋጋ ሁኔታ እሩጡ 😅😅😅 በጣም ነው ያሳቀኝ ሙሉአለም ❤❤❤ ... አብርሃም አዘጋጅ ነው
ያንተ ምናብ ደካማ እንደሆነ የኔቁስል ሳይደርቅ ልሰቃይ😂😂
ሙልዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ 😍😍😍😍😍
Thank you EBS for bringing us 🙏❤️🙏 our beloved the One & Only Theater & Cinematic Queen🎭🎬👸 Mulalem Tadesse 💖💖💖 to our screen (as she was truly missed🥺🥺🥺) and of course Michael Tamere 💗💗💗 is also the King of Satire Comedy 🤴 but why do I feel like this is a spin off from "Besintu" 😍😍😍 cause the Characters are cut from the same cloth like Hirute, Sara seems the older version of her being the witty intelligent & mature one where Tamirat is the older version of the laid-back, chill & funny Family Man Besintu (of course the casting also seems to be inspired by Eddie Murphy's "The Nutty Professor" movie character 😂😂😂) only the kids have switched slightly where the Smart Kid is the boy and the Carefree Child is daughter in this one even the house setup resembles that of "Besintu" 🏢👨👩👦👧anyways if that's the whole point because you got a success & popularity with it you wanted to try another sequel then you might as well name it "Tamirat" 🤩🤩🤩(it's the right fit for the first pilot episode even revolved on how everyone seems to be living in a magical illusion with dreamy & imaginary existence nowadays 🤯🤯🤯) and make it seem like you're making us view the lives of another family perhaps a neighbor of Besintu's (if you're planning for possible cross-overs 🥰🥰🥰between the two sitcoms) or just those sharing same values & attitude sharing same time era in other side of the City's corner. 🌇🌃
ሙላለም ና ሚኪ በጣም ነው የምወዳችሁ❤
በእናንተ እቤት የምናብ ችሎታንና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የዚህን ጥንታዊ እውነት መምህራንን ማናናቃችሁ ነው ! የማትረቡ ይህ ሁሉ የምታዩት የፈጠራ ውጤት ከምናብ እንጂ ከሌላ ከየትም አልመጣም !!
ጅማሬውአሪፍ ነው ምርጥ ምርጥ ተዋንያን አሉበት
በጣም ጎበዝ ደስ ይላል...በስንቱ ደግሞ ሀሙስ ይቀጥል
waw ሙልዬ እንኳን ደህና መጣሸ በሳቅ ነው የገደልሺኝ❤❤❤ 1 nga new❤❤
ሙሉአለም ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል የኔ ምርጥ ኑሪልኝ🎉
የልቤን ነው የሰራችው ልጆች እኛ ይበሉልናል ብለን እላይ እታች ያልነውን ቢሞቱ አይበሉም እንደውም አይቀምሱም ኡፍፍ የልቤ
የምሣሣልሽ አርቲስት ሙልዬ ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ። ድራማውን አንቺ ስላለሽበት አየዋለሁ።
በጣም ምርጥ ሲትኮም ነው። በርቱልን።
I love the "crazy chemistry teacher" 😂😂😂😂
ምናባዊ ብልጽግና - Imaginary prosperity🤣🤣🤣🤣🤣🤣
I think I know where this is going. Well done.
❤❤❤❤❤❤ ጠፋሽብን እኮ ሙልዬ በሰላም እንኳን ደና መጣሽ አትጥፍ
ደስ ሲሉ በማርያም በስዬ ይቀጥል~ የምትሉ
ለሁለተኛ ጊዜ ደግሜ እያየሁ ነው ሙሌና ሚኩ እጅጉን ተዋህደዋል ጥሩ አዝናኝ ትምህርት ሰጭ ሲትኮም ነው እንወዳችኋለን መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ አይባልም እ😂😂😂😂
24:08 ሳቁን ለእኛ ተውት በዛ በጣም🎉
ሙሉየ ስወድሽ እንኳንም መጣሽ ናፍቀንሽ ነበር ከአንቺ ላይ ሚኪየ ተጨምሮ ልዩ ነዉ የሚሆነው ደስ ብሎኛል
በተረጋጋ... ሁኔታ... ሩጡ...😂 So funny😂❤
,ሙሉዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል🎉🎉
Ye besintu. Tekarani ezi lay setochu nachew besintu
የጥበብ ፈርጦች እንኳን መጣችሁልን! ለየት ያለ ሪያሊቲ ሲትኮም ነው ከአጀማመሩ እጅግ ወድጄዋለሁ አስቂኝ አሪፍ የቤተሰብ ኮሜዲ ይመስላል!! 🤣🤣😂😂
ሙሉዓለም እና ሚኪ ድንቅ ጥምረት ድራማው ግን በስንቱን እንዳይመስል እሰጋለሁ
Mulualem ena miki yaluvetima mirt new 😂😂😂😂😂
በስማም የጠፉ አርቲስቶች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል
🤩🤩🤩 great work!
Exometric ሳይሆን Exothermic reaction ነው 🙏 ተማሪዎች የሚያዩት ድራማ ስለሆነ edit መደረግ ነበረበት።
ለወደፊቱም ይታሰብበት🙏
😂😂😂😂😂😂ግሩም ነው ዋዉ መሙሌ እድሜ ይስጥሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ🎉🎉🎉🎉
Minor comment from a chemo teacher : EXOTHERMIC not EXOMETRIC , BUT YOUR ACTING WAS AMAZING.
ዋው ዋው ዋው ያበደ ስራ👏👏👏
😂😂😂😂😂😂😂 ወይዬ በሳቅ ሞትኩ
እስከዛሬ ያልተነካ የሚገርም ሀሳብ ከአንጋፋ ተዋንያን ጋር።
ኢዝን ትት አስታወሰኝ የክላስ ጌዜዬን ኢዝን ትት
አሪፍ ነው እንዳይቋረጥ
ሙሌ❤እወድሻለሁ በእዚህ በመጣትሽ ደስብሎኞል እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል ❤❤❤😊
ምርጦች❤❤❤
በብልፅግና ዘመን በምናብ መኖር ተመችቷችኋል
1:37 The pH of milk is between 6.5 and 6.7 when we measure it. This indicates that it is only mildly acidic. However, the pH value is quite near 7.0, which is considered neutral. Milk is a hydrogen or proton donor since it contains lactic acid.
የምናአብ ስብስብ😂 ቁማሩን ተበልተሀል
ሙላለም እንኳን ተመለሽልን ናፍቀሽኝ ነበረ😂😂😂😂😂
ሙሉዓለም ን ስላየሁ በጣም ደስስስ ብሎኛል ፡፡ "ኤግዞሜትሪክ" በ "ኤክሶተርሚክ" ይስተካከል !
እድሜ ካለው ይሔ ድራማ ተመችቶኛል
በስንቱ ❤❤😅😅😅 ይመለስ
ሙሉአለም እዉነትምሙሉ አለም በመጀመሪያው በሳቅ ገደልሸን😂😂😂
one of the lengend #ሙሉአለም ታደሰ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂❤❤❤ሙሌ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
ይደረግ ይመንደግ❤
የማይመስሉ ነገሮች አምነን የምንቀበል ሚስኪን ህዝቦች 😂😂
Besintu bet new yihee bet
😂😂😂😂 ደስ ይላል
Miki the GOAT❤
Welcome❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💋
አሪፍ ነው አጀማመሩ ❤❤
በበስንቱ ምትክ የቀረባ ካልሆነ በጣም እድለኞች ነን በርቱ
አረ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂
ደስ ይላል እስኪ ፈገግ እንበል ደሞ ሙልዬ ለየት ብለሽ ነው የመጣሽው ሚኪዬም ይርጥ ናችሁ
mulalem eko zemen emayshirat artist nat 👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ልሞትነዉ አቦ እዳታቋርጡት ይመቻችሁ😂
ከበስተጀርባ የሚስቁት ሰዎች ግን እርቧቸው የሚያላዝኑ ነው የሚመስለው ቢቀር ድራማውን በጥሩ ሁኔታ ለማየት ያስችል ነበረ
Well come ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እየሡሥ ጌታ ነዉ!