Ethiopian food (injera starter)የጤፍ እርሾ ኣዘገጃጀት

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 165

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +12

    ስላም ቤተሰብ እንደምን ኣላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ ኣመሰግናለሁ🙏❤️ይህን ቪዲዯ ከወደዱት ሼር ላይክ ማድረግ ኣይርሱ 🙏🥰🥰🥰

    • @ExodusRiseandShineEleniAdera
      @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

      Like and share

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      @@ExodusRiseandShineEleniAdera thank you yena konjo 🙏❤️

    • @ethiopia7544
      @ethiopia7544 3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ❤ ጥያቄ አለኝ ውሃውን ሳናጠል መጋገር ችግር የለውም ??

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      @@ethiopia7544 thank you for watching sis 🙏🥰ምንም ችግር የለውም ብዬ አስባለሁ እኔ ብዙ ጊዜ እንደዛ ጋግሬአለሁ አሁንም ሳላጠል ነው የምጋግረው ችግር ምንም አላጋጠመኝም እንቺ ከፈራሽ ግን አጥልለሽ መሞከር ነው

    • @sabrinalli1431
      @sabrinalli1431 หลายเดือนก่อน

      🎉

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 18 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለነ

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +5

    ብዙዎቻችን የሚጠቅመን ቪዲዮ thanks for sharing 👌

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ ያስተማርሽን ተባረኪልኝ በርቺ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የእርሾ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ 👍 ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ነው አረፍ ነገር ነው ያሳየሽን ብዙ ሰው ይጠቀምበታል ተባረኪ እህቴ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 ปีที่แล้ว +13

    ይቺ ዘዴ ቀደም ብዬ ባውቅ ከነበርኩበት እስቴት አሁን ወዳለውበት ስመጣ በዳቦ እርሾ ጋግሬ ማን ይብላው ጣሙን ጠልተን ከሶስተኛ ግዜ በዋላ ነው ትክክለኛ ጣም የመጣልኝ ነበር ብዙ ሰውን ይጠቅማል ተባረኪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣመሰግናለሁ🙏❤️ትክክል ብለሻል የብዙ ሰዎች ችግር ነው ባለማወቅ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠቃሚ ነው በቀላል መንገድ እናመሰግናለን🙏

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልኝ የኔ እህት በጣም ጠቃሚ ነው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣመሰግናለሁ እኔም እህቴ🙏❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ መረጃ ነው ሁላችንንም ይጠቅማል የኔ ባለሙያ👌👌👍👍😍😍

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርች 👍👍👍

  • @fikireselamamare2180
    @fikireselamamare2180 4 วันที่ผ่านมา

    thank you for sharing my butey🙏 ❤❤❤

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ😍😍👏🏻💕

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 3 ปีที่แล้ว +1

    It is intersting እርሾው ካላማረ እንጀራው ጥሩ ኣይወጣም Tnx for sharing🥰

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +4

    ባለሙያ 👌✅thank you for sharing 🥰🥰🥰

  • @user-ey3ku7iz1i
    @user-ey3ku7iz1i 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow 👍👍👍👍👍

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว +4

    Very important! Thank you for sharing

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Fereye it is good to know, thank u for sharing

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    #-2 watching 👍

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 3 ปีที่แล้ว +4

    It’s very helpful I will definitely try it thank you for sharing 😍❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing frey! we need it

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing! It’s so useful👍👍♥️

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing
    Like 👍

  • @thuit77
    @thuit77 ปีที่แล้ว

    Great detailed video thank you. What are the steps after the Ersho is made? How is the injera made? Do you have a part 2 for this video? Thanks again.

  • @lulaabrham9475
    @lulaabrham9475 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Sis

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing yena konjo♥️♥️👍👍

  • @sitinamohammed8032
    @sitinamohammed8032 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቀላል ነው የሚከብጅ የመስለኝ ነበር

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +1

    Gobez yene konjo betam tekami new like and share👌

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for sharing fery

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን ፍርዬ አሪፍ አሰራር ነው 🙏😍👍❤

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      Thank you selamye 🙏❤️

    • @saronaraya7938
      @saronaraya7938 ปีที่แล้ว

      Thanks for sharing, i followed your method and the next day the አርሾ ያዘጋጀሁት it smells and tastes like አፉለኛ. Should I continue mixing the flour?

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ በጣም ቆንጆ ነው እኔም እንደዚህ ነው የማዘጋጀው ግን የሞቀ ውሃ አልጨምርም እናመሰግናለን ፍርዬ ባለሙያ👍👍👍❤️❤️

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 😊.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      You are welcome thank you for watching yena konjo 🙏❤️

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for sharing😊

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 2 หลายเดือนก่อน

    Bale moya ❤ thank you so much GBU 🙏

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +3

    It’s very helpful 👌

  • @aliseid6976
    @aliseid6976 2 ปีที่แล้ว +1

    Single mehon temechegn thank you ehite !!
    I can now make enjera that I trust on my own !!
    Thank you

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for sharing konjo 🙏❤️

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for sharing.

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 ปีที่แล้ว +3

    I'm watching❤️

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching!

  • @azeb8953
    @azeb8953 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏🏾

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593 3 ปีที่แล้ว +1

    Endat alayehum yehan, gobez yena balmuya 🥰🥰

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      Thank you selamye 🙏❤️ኣንዳንዴ ይሰወራል😁

  • @hayushow16
    @hayushow16 3 ปีที่แล้ว +1

    Yen kojoooo barachii family nuahun mar

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching 👀

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow eth./Frye/ thank you 4 your replay x U learn God Bless

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለሙያ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @aliahmed-ve5kk
    @aliahmed-ve5kk ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for step by step how to prepare the starter. Can you make it with English please. None Ethiopian want to learn but all video are in Ethiopian language. Thanks again.

  • @zufeele807
    @zufeele807 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ

  • @sennybirhin6607
    @sennybirhin6607 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you! I needed this 🙏🏽❤️

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching

  • @user-fw3mq9jq5r
    @user-fw3mq9jq5r 11 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @selameg3079
    @selameg3079 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much

  • @Flamingosu
    @Flamingosu 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sister.

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new! Enamesegenalen👍

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔውድ ተባርኪልኝ 👌❤️❤️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      Amen thank you 🙏❤️

    • @fevenshow9824
      @fevenshow9824 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔማር እሞጂው በስህተት ነው በጣም ይቅርታ አሁን ነው ያየሁት አሁን አስተካከልኩት

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      @@fevenshow9824 ምንም ችግር የለም በስተት መሆኑ ገብቶኛል ቬቩዬ👍🥰🥰

    • @fevenshow9824
      @fevenshow9824 3 ปีที่แล้ว +1

      @@WowEthiopianfood2018 🥰😘

  • @user-zp2od1te4v
    @user-zp2od1te4v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤እኔግእሞክራዋልሁማሬ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    #1 Welcome

  • @bethelhemgetachew4011
    @bethelhemgetachew4011 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ🙏

  • @meronkibebe6179
    @meronkibebe6179 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሄማ በጣም አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ የኔ ውድ❤👌ሼር

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you 🙏 I was thinking to use the commercial yeast. I think this works too!

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ 🙏❤️የፈረንጅ እርሾ ለእንጀራ ጥሩ አይደለም ጣእሙን ይቀይረዋል ይሄ ቆንጆ ነው ሞክሪው ሊጡን ከፈለግሽ በዛም ማረግ ትችያለሽ ከዛ ሞቅ ያለ ቦታ አስቀምጭው ይቦካል ሞክሪው

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    It's looks easy 👍❤thank you for sharing ❤

  • @sungetahun6311
    @sungetahun6311 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 😊 💚💛❤️

  • @aliahmed-ve5kk
    @aliahmed-ve5kk ปีที่แล้ว +2

    Thank you for training how prepare the starter . If you could tell us if the water were 1cup. You added 1 cup of Teef but the ? one cup or less. Thanks

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  ปีที่แล้ว

      Thank you for watching 🙏❤️Warm water to 1 1/2 cups of teff powder. Add warm water until pancake mix like texture.

  • @sfac7315
    @sfac7315 3 หลายเดือนก่อน

    💞👍👍

  • @deboratedlaboyd7776
    @deboratedlaboyd7776 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
    ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  ปีที่แล้ว

      አሜን እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus ปีที่แล้ว +1

    በዚህ እቃ አስቀምጨው በጣም ከመታፈኑ የተነሳ ፈሰሰ የሚፈነዳ እይነት ይመስል ነበር
    ከፈት አድርጌው ሌላ እቃ ከስር አደረኩበት።😂 በአንድ ሰአት ግዜ። በእርሾ ስለሰራሁት መሰለኝ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  ปีที่แล้ว +3

      እርሾ ካለውማ አዎ ቶሎ ነው ሚቦካው ያለ እርሾም ብታቦኪው በ24 ሰአት ውስጥ ይቦካልሻል

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 3 ปีที่แล้ว +2

    ጠፍቻሁ እዴት ነሽልኝ አመሰግናለሁ ስላካፈልሽኝ🙏

  • @payalshah7654
    @payalshah7654 ปีที่แล้ว +1

    24 hours is enough to get tangy taste? Or should we keep for 2-3 days more

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ዉዴ የፍረኖ ዱቆት ለመስራት ፍልጌ ነበር በዚሁ መልክ ነው ?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ይሆናል thank you for watching 🙏❤️

    • @user-rc2vb4qc2o
      @user-rc2vb4qc2o 3 ปีที่แล้ว +1

      @@WowEthiopianfood2018 ለተመልካቾችሽ ያለሽን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም እመሰግለሁ በርቺ የኔ ዉድ አሁኑ ሰብ አደርግሻለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      @@user-rc2vb4qc2o እኔም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 3 ปีที่แล้ว +1

    ye bread eresho
    tadergiyalesh????
    is it only teff?????
    Thanks

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      You are welcome 🙏❤️Only teff and water please try it

  • @ab.a8353
    @ab.a8353 3 ปีที่แล้ว +1

    How many days did you leave it to ferment?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      24 hours thank you for watching 🙏❤️

    • @jessicalale1043
      @jessicalale1043 2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much, Konjo- I will have my husband translate this for me💜 God bless you

  • @zebibaadam6062
    @zebibaadam6062 2 ปีที่แล้ว +1

    ሊጡን የት ነዉ የምታሰቀምጪዉ ካሸሺዉ በኋላ ፊሪጂ ወይሰ ዉጪ በቅንነት መልሺልኝ ብሊሰ

  • @tahamogbil2307
    @tahamogbil2307 6 หลายเดือนก่อน +1

    What about the ersho

  • @shalomagape5457
    @shalomagape5457 3 ปีที่แล้ว +3

    Where do you buy red teff? Maskal teff has only white and brown.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ካናዳ ነው ያለሁት እዚህ ካናዳ ውስጥ ነው የገዛሁት የመስቀል ጤፍ ተጠቃሚ ኣይደለሁም

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 3 ปีที่แล้ว +1

      @@WowEthiopianfood2018 okay yene konjo Thank your. Does it have a brand name? Or a company phone number? So I can contact them. Thank you

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +1

      @@shalomagape5457 በዚህ ስልክ ቁጥር ደውይ እና ጠይቂያቸው (403)4750774

    • @shalomagape5457
      @shalomagape5457 3 ปีที่แล้ว +1

      @@WowEthiopianfood2018 thank you so much yene fikir ♥️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      @@shalomagape5457 you welcome ❤️

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 3 ปีที่แล้ว +2

    እጅ ይባርክ በጣም አሪፍ አሰራር ነው:: (Yeast ) አያስፈልግም? በሚቀጥለው ቀን ካልተጠቀምኩበት እርሾውን ፍሪጅ ማስገባት ነው ወይስ ውጪ ? እባክሽ በደብ አብራሪው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว

      Amen thank you 🙏❤️(yeast) ኣያስፈልግም እራሱ ጤፉ በውሃ ብቻ በቂ ነው እርሾውን ኣዎ ፍሪጅ ይቀመጥ

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 ปีที่แล้ว +1

    እና ምንም አይነት የመጋገሪያ እርሾ አይገባኝ ማለት ነው?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 ปีที่แล้ว +2

      አልገባኝም ያልሽው በውሃ እና በጤፍ ብቻ ነው ያዘጋጀሁት ሞክሪው ትወጂዋለሽ

  • @mikayeltruthseeker883
    @mikayeltruthseeker883 2 ปีที่แล้ว +1

    where is the yeast?

  • @immagrande6254
    @immagrande6254 8 หลายเดือนก่อน +1

    How are we supposed to understand without english subtitles ?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏I will try to add English subtitles next time

  • @mulleralem178
    @mulleralem178 2 ปีที่แล้ว +1

    በቀዝቃዛ ውሀ አይቻልም፣?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  2 ปีที่แล้ว +1

      ሙቅ የተፈለገው ቶሎ እንዲያቦካው ነው እንጂ ይቻላል

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 2 ปีที่แล้ว

    በእርሾ መጋገር ከፍተኛ ጥቅም አለው እሱም ይስቶቹ ግሉቶኑን ስለሚመገቡ ያጠፋታል። እዚህ አሜሪካ ያልቦካ እንጀራ እየሸጡልን እንጀራው ሆዳችን ውስጥ ኩፍ እያለ የአበሻ ወንድ በእንጀራ ብቻ ቦርጫም ሆነ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞን ከ ኢትዮጵያ ኦርጅናሉን አምጥቶ መመገብ ነው🤣🤣🤣🤣

  • @anniemchong
    @anniemchong ปีที่แล้ว

    Can someone translate how much water and teff flour was used? Thanks!