ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኧረ አህቴ ከገዘብም ከጤነም ከሰውም የለን አላህ ብቻ በቂያችን ነው
ውደ ደምሪኝ ማሬ ❤
@@LubabaYmam እሺ እህቴ
ኢትዮጵያ ያሉት ግን ለምን እኛን አይተው አይፅናኑም
ከባድ ነው
የኔ ማር ወላሂ አንድ ጠብታ እንባ እድፈስች አልፈልግም ተይ እህቴ ያን ሁሉ አልፈሻል አንች ጀግና ሴት ነሽ በዙሪያሽ ያለው ሰው ያውቃል አላህ ደግሞ የሚወደውን ነው የሚፈትነው የኔ ምርጥ እህት አንች ማልቀስ አይገባሽም 😢ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ የሆነ ችግር ሲመጣ ያስተምርሻል ወዳጅ ጠላትን ትለይበታለሽ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ የዋህ ❤❤😢😢❤❤❤
የኔ መልካም ዜዲ
አላህይጨምርልሽመልካምነትለራስነው
እርምሊየ አች ጀግናና ብርቱ ሴት ነሽ ጉሊ አልሀምዱሊላህ በስ
ውደ ደምሪኝ❤
ኧረ አታልቅሽ እኔ ትንሽ ይበቃኛል ካለቀሱት ጋ አልቅሸ ነው እኔ እራሴን አመመኝ አብሽሩ ሁሉም አለፈ😢😢😢አልሀምዱሊላህ በስ
@LubabaYmam ደምሬሻለሁ ውዴ
@@FoxyaOumer አመሰግናለሁ ውደ
እንደዉም ሆድ ብሶናል ሆ ምነዉ ሸዋ
ረምልየ ስላንች ሁላችንም እናቃለን አንቺ ጀግና ልጅ ነሽ ወላሂ ስላንቺ ብርታት አሁን ላይ እዝህ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል እና አሁን ማልቀስ የለብሽም ማመስገን እንጂ ረምልየ ሁላችንም ብሶተኛ ነን ❤🎉🎉🎉🎉🎉ካሁን ቡሃላ እንዳታለቅሺ🎉🎉🎉❤
የኔ ቆንጆ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ
አታልቅሽ ውዴ ሁላችንም የራሳችን የውስጥ ህመም አለን
አልሃምዱሊላህ በይ ኡሙ መሀመድ እዴ እነትሽ በልሽ ልጆችሽ አጠገብ ሆነሽ እኛ አለኝ ስደት 12 አመት ከቤተሰብ ነፍቆት የልጅ ነፍቆት በሽተ እዘኝ ብቸ አልሃምዱሊላህ
ትክክል ውዴ በተለይ የልጂ ናፍቆት
ረምሊ አንች ጀግናነሽ ማልቀስ የለብሽም ለብዙ ሰዉ ተምሳሌትነሽ ሁላችንም ብሶት አለብን😭😭
አረ እረምሊ በአላህ አታልቅሽ የኔ ውድ
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ረምሊ በአላህ አታልቅሺ ወላሂ አብሬሺአለቀስኩ እኔ አልወድም ሰው ሲያለቅስ😢😢 ትክክልነሺ ሰው ሳይኖረው ማንም ፈላጊ የለውም አች ጀግና ጠካራ ሴትነሺ
እረምሊ ያ ቀን አልፏል አልሀምዱሊላ በይ አታልቅሽ በችግርሽ ሰአት መጥፎም ጥሩም ሰው ከጎንሽ ይኖራል በችግርሽ ሰአት የጎዳሽ የራቀሽ ሰው ግን እስከምንግዜውም አይረሳም አብሪ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው
ውደ ደምሪኝ🎉
እረምልየ እርግዝና ባህሪዉ አልቅሱ ይላል አላህ በሰላም እምትወልጅ ያድርግሽ አይዞሽ እኔ እባየን መቆጣጠር አቃተኝ
ማሻአሏህ እርጉዝ ነች እንዴ
@jamiendris9454 አወ ዉደ
እውነትሽን ነው እኔኮ በሆነ ባልሆነው አንዳንደም ካለ ምንም ምክኒያት አልቅሸ ልሞት ነው ምን ሁኘ ነው እያልኩ ነበር ባስ አልሀምዱሊላህ
በጣም እረምላዬ ስንት በውስጣችን የተዳፈነ እሳት አለ😢 ግንአልሀምዱሊላህ እህቴ
ስታለቅሽ አያምርብሽም ረምላዬ ከአላህ ፍት ነውጅ የምለቀስው ከሰው ፍት አይለቀስም! ምክንያቱ ጠላትሽ ይደሰታል ወዳጅሽ ይከፋል
እነት ነው
አልሃምዱሊላህ አስቸጋሪ የሚባሉ ቀናቶችን አልፈሻል ስለዚህ አታልቅሽ አመስግኝ ሀቢበቲ
ረምሊ አኔ የዛንግዜ ጀምሬነውየምከታተልሽ አካውትኳ ስበላሽ እየቀየርኩ እመጣለው ያንግዜማ ያሰውየ ቤቱ ይሸጥ ስል እደት እዳቃጠለኝ በደፍው እልነበርኩ ጁታ እደገባ አድግዜ ወቶነበር ባላስገዱሎነበርያለኩት ወላሂ ጠካራ ነሽ እማማየሽ የቤቱድምቀት ይሸጣልበየ ፈርቸነበር አልሀምዱሊላህ ሁሎም አለፈ ረምሊ የሆነሚዳለይ ግጥም አቅርበሽምነበር ልቀቂልን❤❤❤❤አታልቅሽ አች ጠካራነሽ ያልፍል ረምሊ እኔም አባቴ ኮመተ ብዙነገር ምንምሳይጉለንየኔ በሚባሎ ሰወች ተገፍተን አረብዙነገር
ደምሪኝ
አይዞሽ እረምላየ የማይወድቅ የማይነሳ ካለበት ዘበል የማይል ፈጣሪ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ ብቻ ነው ሰወች ብዙ ነገሮችን አሳልፈናል አይዞሽ ደግሞ አንች ጠንካራ ነሽ
እረምላየ አብሽሪ የኔ እህት ኡፉ😢 ሂወት ስታስቀን ስታስለቅሰን ያረብ አላህየ ሁሉም ነገር ሲያልፍ ደስ ይላል
የኔዉድ አታልቅሺ ችግርሽንም ሁሉን ነገር ከአርሽ በላይ ለሆነዉ ጌታችን አላሁ ሱበሀነሁ ወተአላ በስጁድሽ ላይ እጅሽን ዘርግተሽ ለሱ ንገሪዉ ሚዲያላይ ማልቀሱ ጥሩ አይደለም የኔዉድ አብሽሪ
ሳህ
ምንሁነሽ የኔዉድ😢 ምንሁነሽነዉ አንችንስ አይክፍሽ እህቴዋ😢
አስላም አለየኩም እህት ድምሪኝ🎉
እራምሊ አታልቅሺ የኔ እህት ሁሉም ሲኑርሺ ነው የሚፈለግሺ ተረማምደውብሺ ነው የሚሄዱት ሰው በጣም ከባድ ናቸው ብቻ አላህ ለሁሉም መፍቴሄ ሰጭ ነው
እዴ ማሻአላ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ስለዚህ አቺ ማልቀስ ሳይሆን ጀግንነትሽን እያሰብሽ አላህን ማመስገን ነው ያለብሽ ጀግና አርጎ ስለፈጠረሽ ስለዚህ አታልቅሽ
ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም የኔ ፍልቅልቅ በርች አዱኒያ ተፈራራቂ ናት የምትሉ
አላህዋ መከፋትሽን ለቅሶሽን አያሳየኝ ወላሂህህህህህ እናቃለን እኮ አለፈ አብሽሪልኝ የኔህትዋ😢
የኔውድ ደምሪኝ ማሬ❤
የኔ እናት አች ጠካራ ሤት ነሺ እባሺን አታሣይ ብዙ ወዳጂ እዳለ በባሺ የሚደሠቱ እርኮሦች አሉ አልፏል ካች ብዙ ተምሬአለሁ የኔ ብርቱ❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ረምሊ ሁሉም አልፎ አዚህ ደርሰሻል አላሁ ሱባኑ ተአላ ደሟ አሚደውን ባሪያ ነው አሚፈትነው
አብሽሪ😢😢😢😢ሁሉም አልፏል በዴብ አስታውሳለሁ ኢተርቪ ተዴርገሽ በጣም አዝኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን አልፏል እኛም ከጎንሽነበር😢😢😢😢😢ረሚዬ
ውደ ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤
ረምሊ ለምንድነው ምታለቅሺው ከማንም በላይኮ አላህ አለ አንች ሀብታም ነሺ ልጆች ሀብቶችሺ ናቸው እናትን የመሰለች ወርቅ እናት አለችሺ ስለዚህ አታልቅሺ ጠላት ያንችን ውድቀት ሚጠባበቁ ሞልተዋል ደበቅ ብለሺ ጌታዬ ብለሺ ንገሪው እሱ እጃችንን ዘርግተን በባዶ እዳይመልሰን ሚያፍር ጌታ ነው ያለን አልሀምዱሊላህ
እዳዉ ዛሬስ ምን ሰለቸኝ በሚድያ የሚያለቅሱ ሰወቺ 😂😂😂😂😂 ተዉ ግን የዘድሮዉ ባሰ ወላሂ ሁሉም ሰዉ የራሱ ህመም አለዉ ግን ማልቀስ በህዝብ ፊት ተገቢ አይዴለም።
አይ አች እምስቂው የልብ ስብራት ስላልደረሰብሽ ነው ርግጠኛ ነኝ
እኛ ረራሳችን ስደት ምርርርርርር ብሎኛል ምን አድርጉ ነው የሚሉን
ለምንድን ነው ግን
@@tamriymam2101 አዴለም እህት በስዴት አለም እየኖርን ዴስታ የለንም ግን እድህ እሰዉ ፊት አልቅሰዉ ምን ይጠቀማሉ?የዘድሮ ይቱብማ ለቅሶ ቤት ሁኖል
Kk@@Rehima-lc6tc
ረሚልየ አታልቅሽ እንዳውም መዴሰት ነው ያለብሽ ምክንያቱም ያሁሉ አልፎ እናትሽም በህይወት እያሉ ይህንን ቀን ሰላዩ አልሀምዱሊላህ
የችግር ግዜ ያልሆነ ለመቼም አይሆንም አለሃምዱሊላህ በይ ሁሉም ከአላህ ጋር አልፈሺዋል ወደ ፊት ብቻቻቻቻቻ ረምልዬዬዬ
ረሚላየ አታልቅሽ እኔ ሆድብሶኛል አልቅሽአልቅሽ እያለኝነዉ😢😢😢
አይዞሽ ረምሊ ጀግና ሴት ነሽ ሙእሚን በብዙ ነገር ይፈተናል
አይ የኛ የሴቶች እባ እሚታበስልን መቸ ይሆን ሁላችንም እያነባነው ሚዳላይ አልወጣንምጅ💔💔💔😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል አልሃምዱሊላህ በይ ርምላዬ
የኔ እናት አረ አታልቅሽ ሰው ሲያለቅስ አልወድም ወላሂ እኔ በቅርብ ጊዜ ነው ያወኩሽ ነገሩ ባይገባኝም እኔም አባቴና 4ወንድሞቸ ታሥረውብኝ ስንቱ አለፈ የወንድሜ የቅርብ ጓደኛ ደበደቡኝ ብሎ እርይ አለ ጎሳው ተሠብስቦ ወደህግ ሂዱ ሲባል ምን አድርገን ነው የምንሄደው አንሄድም ሲንል ጎሳው እምቢተኛ ናቸው ብሎ አሳስራቸው በጣም እሚያመው የቅርብ ሰው ዘመድ ያልናቸው ሲቀየሩ አሁን ላይ ሰወቹን ሳያቸው ያመኛል የሰፈሩ ጎሳ በአንድ ላይ ሆነው እኛ ብቻችንን 1ኛው ወንድሜ በዛው የተነሳ በጫንቀት ታመመ ደሞኮ በመጨረሻ በፍርድቤቱ በነፃ ተለቀቁ ወላሂ ግን ወንድሜ እስካሁን አልዳነም ኧረ በፅሁፍ አያልቅም ባሥታወስኩት ቁጥር ያመኛል ወንድሜ አላህ ያሽረው በስ😢😢
እረምሊ ለምን ታለቅሻለሽ እማለፍ ነገር የለም እኛም ያልፋል ብለን እየጠብቅን ነው ዋናው ጤና ነው እኛን እውን እስቲ በሰው ቤት ችግርና መከራ እየፈራረረውብን ነው አልሀምዱሊላህ
ረምላየ የኔ ውድ እህት አረ አታልቅሽ ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው እምታለቅሽው በማልቀስየሽኮ የሚወዱሽ ይከፋሉ የሚጠሉሽ ይደሠታሉ በርግጥ የዴስታ እንባ ነው አልሀምዱሊላ ያን ሁሉ አልፈሽ እዚህ ስላደረሰሽ አልሀምዱሊላ የኔ ጀግና
አስለሽን ሁቢ አይዞን ሁሉም የራሱ ቁስል አለዉ ከሁሉም በላይ የቤተሰብ አለመረዳት በጣም ያማል
ኣረ እረምሊዬ የኔ ፍልቅልቅ በአንች እንደዚህ አያምርም ሁሌም ሳቂ አንች እኮ ጀግና በራስሽ የምትተማመኝ እንቁ ሴት ነሽ ለማን ብለሽ ነው የምታለቅሽው አብሽሪ
አይዞሽ ረምሊ እኔም ደርሶብኛል በዙ ነገር አሳልፊያለዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ
እረምሊ ሁሉም አላፊነዉ የኔ ጀግና ለሚልፍ ቀን ብላ ሂወቶን በጆ ያሳለፈችዉ እራህመት የጀማልሚሥት ምን ተጠቀመች💔💔💦 ባጭሩ አችየባልሽ የናትሽ የልጆችሽ ጀግናነሽየኔዉድ አላህ እሚወደዉን ይፈትናል እኔ ብዙነገረአቃሉ አችግን ጀግናሴትነሽ
አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፎ እንደታሪክ እያወራሽው ነው አታልቅሽ ረምሊ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ
አወ አዉቃለሁ ግን የማይረሳኝ ወልደሺ ከአራስ ቤት ፍርቅ ቤት ሂጀ ነበር ያልሺዉ ታሪክ አፊን ደም ደም ይለኛል ላንች በፃፍኩት ኮሜንት የሆነ ወንድ አለ የሰደበኝ የአንች ጥላት የሆነ ረጅም እድሜ ለእናትሺ
የኔ ውድ እህት ማልቀሰ አያሥፈልግም አልሀምዱሊላህ ነው ማለት የሚገባሽ ጠነክርእሸ!!
እረምላየ አታልቅሺ ሁሉምሰውየረሡ በውስጡየያዘው ለሠውየለተነገረው ለረሡብቻብዙጊዜ የሚያብሰለሥለው ነገርአለበት አልሀምዱሊላህበየ እኔንም አሰለቀሺኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁለም ለበጎነው
አብሽር ረምላዬ ሁሉም ለራሱ ቁስል አለው ግን አልሀምዱሊላህ እዚጋ መቆማችን ምክንያት አላህ ነውና እናመስግነው ቆሞ መሄድ ያልቻሉ አሉ😢😢
ረምላየ ጀግናና ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ እህት ያሁሉ አለፈ አልሀምዱሊላ ግን ረምላየ እኔም እንዳነች ብዙ አሳልፊያለሁ ቂመኛ አትሁኝ ለአላህ ስትይሁሉንም ተይው ከዚህ በላይአላህ አሁንም አላህይጨምርልሻል
ምነዉ እረምልየ አብሺሪልኝ እህቴ አላህየ ችግርሺን ሁሉ ያሰወግድልሺ የኔ ዉድ ሁሉም ችግር አለበት ማንን ለማሰደሰት ነዉ እምታለቅሺዉ ወዳጂ እዳለ ሁሉ ጥላትም አለ ደግሞ አለፈ አልሀምዱሊላህ
አረ የኔ ውድ አታልቅሺ ሁሉም አለፈ አልሃምዱሊላህ አላህ የሚወድወን ይፈትናል የኔ ውድ እኔም ስንት ፈተና እያሳለፍኩ እንደሆነ ብታውቂ ብቻ ይሄም ያልፋል አልሃምዱሊላህ
አይ ራሙየ እስኪ ተይው እህት አልፏል አንች እኮ ጀግና ነሽ ወላሂ የምን ማልቀስ ነው ሀቂቃ ጀግና እናት ናት ያለችሽ በርች አላህ ስለ ሚወድሽ ነው አልሀምዱሊላሂ የማያልፍ የለም አለፈ አታልቅሽ
አብሽር ለምራዬ አታልቅሽ ወላሂ አንዳንዴ ሆድ ይብሳአል ግን ሁሉም ነገር ያልፍል መያልፍ ነግር የለም 🎉🎉🎉🎉
እረምሊየ አችኮ ጀግና ሴት ነሽ አታልቅሽ ደሞም ጠካራ ነሽ የደስታ የምስጋና እባ ቢሆንም ለቅሶ አይገባሽም የኔ ጀግና ሴት 🎉🎉🎉🎉
ማሬ አችኮ ጀግናነሺ ደሞ አልፍል አታልቅሺ ማንን ደስ እድለዉ ብለሺ ታለቅሻለሺ ብርታትሺን ደስታሺነዉ ማሳየት
ወይ እህቴ አታልቅሺ አልፏል ሁሉንም ነገር ከአላህ ነው መከጀል
አች. ጀግናነሽ. ያሁሉ. መከራ ያለፍሽ. ጀግና ሴት ነሽ ረምላ. አልሀምዱሊላህ በይ
አይዞሺ እህቴ ሁላችንም ነን እመማችንን አላህ ብቻ ያቅልልን ሠንት ነገር አለ ሆድ ከአገር ይሠፋል ብቻ አልሃምዱሊላህ ነው ሁሉም ለኸይር ነው
እህትነቴ አታልቅሽ ሁሉም ለበጎነው የውስጥሽን ችግር አላህ ያቅልልሽ
አብሽሪ ያሁሉ አልፏል ይህ የዱኒያ ሂይዎት ነዉ አላህ በኸይርም በሸርም ይፈትነናል እናም ተፈትነሽ አልፈሻል ጠካራ ሴት ነሽ
ረሚ በአላህ አታልቅሽአች ስስቂ ነዉ የሚያምርብሽ እኛም ብዙ ጠባሳወች አሉ በዉስጣችን💔💔💔ማን ደስ እንዲለዉ ነዉ አሁን የምታለቅሽዉ በይ በይ በይ አልሀምዱሊላህ
ማሬ ደምሪኝ አበረታቱኝ ውደ❤
ሀብብቲ አታልቅሽ አልፏል አልሀምዱሊላህ በይ ሰው ሲኖርሽ ነው የሚወድሽ እኔም ብዙ መከራ አልፌ እንዳች በጣም ተፈትኛለሁ እቤታችን ሲበሉ የነበሩት ሁላ ለአይናቸው ጠልተውን ኧረ ስንት አሳለፍን አሁን አልሀምዱሊላ ጥሩ ላይ ነን አለፈ እና አብሽሪ ❤❤❤❤❤❤
ሰኪና የት ደረሰች ትዝ አለችኚ አይዞሽ ረምሊ አታልቅሽ
እንዴ ረምላየ ምን ሁነሺ ነው በዚህ ልክ የሚያስለቅስ ነገር የተፈጠረው ተይ ረሚየ ጉሊ አልሀምዱሊላህ አይዞሺ ሁሉም ያልፋል 😭❤❤❤
ወይኔ በፈጣሪ አታልቅሱ እኔ ግን ችግሬን ለማንም አላወራ አልቅሽ አይወጣልኝ ህይወቴ ያሳዝናል ግን ጅስሜ አለቀ ጤነኛ ነኝ ግን ሰውነቴ ያስፈራ በስደት 9 ዓመቴ ነው ይህን ሁሉ የሴትም የወንድም ጓደኛ የለኝም 😢❤❤ እባክሽ ረምሌ ፈጣሪ ብለሽ ከምታምኝው ፊት ብቻ አልቅሽ ከሰው ፊት አታልቅሽ
ራምላ ጡሩሰውናትእባካቺሁእናበረታታት
ረምላየ ጀግና ነሽ አልፈሸዋል አላህ ያስደስትሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
አብሺሪ እርምላየ አላህ የወደደውን ይፈትናል አልሀምዱሊላህ በይ❤❤❤❤❤
ሀቂቃ ረምላየ አላህን አምሰግኒ ምርጥ እናት ሠቶሻል ሁሉም ያልፋል ብዙ ነገር አሳልፈሻል እኔ ሁሉንም ታሪክሽን አውቃለሁ ግን ጠንካራ ነሽ ጀህና ነሽ አታልቅሺ ሁሌም ሳቂልን እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽም አላህ ያላሰብሽውን እሪዝቅ ወፍቆሽ እናትሽንም ታስደስቻለሽ ኢንሸአላህ
ረምሊ አይዞሽ እኲንም አልፎ አወራሽም ህይወት ከባድነው ዱኒያ ፈተናናት. ግን ይቅርታ አንድጥያቄ ልጠይቅሽ. ሀቢብ በምንምክኒያት ነበር የታሰረው. ከይህበፊትም ሀቢብእደታሰረ ስትይ ሰምቸሽነበር. ብቻ እንኲን አለፈ.
አስላሙአለየአኩም ረምላ ምንድነው ሶብሪ እንጂ ሁሉም ነገር አላፊ ነው እሺ ከችግር ቦሀላ ደስታ ነው አልሃምዱሊላህ እሺ 🎉
ክፍቀናቆች አይረሱም ግን ለበጎ ነው ውድ አይዞሽ አልሀምዱሊላ
የኔውድ አይዞሽ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀያቲ ብዙ ሙሲባወች ከጀርባቸው መላካም ነገር አላቸው አልሀምዱሊላህ ግን ህመሙ ዛሬላይ ካለሽበት ሁኔታ ያስለቅሳል ትዝ ሲል
አብሽሪ ውዴ የባሰአለ አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም ለኸይርነው 😢😢😢
አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፏልየእናትሺን እድሜ እረጅም ያረግልሺ ያረብ
አይዞሺ የኔ ውድ ምንም ችገር ቢኖር ፈጣሪ የማይፈተው ነገር የለም ስወድሺ አታልቅሺ😢😢
አይዝሽ ረምላዬ አታልቅሽ የሁሉ አሰልፍሽል ጠከረ ነሽ ህውት የላ ፈታና አይህንም ሁሉም የልፍል በውክቱ የማልፍ አይማስልም
አህለን ረምሊ እንደት ነሽ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ይባላል ጠካራ እደሆሽ እና ሰፊት ማልቀስ እደማትፈልጊ ነበር የማውቀው ዛሬ እዚህ ባታለቅሽ መልካም ነበር ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ነው ውዴ እነዚህ ችግሮች ተጋፍተሽ እዳለፍሻቸው አውቃለሁ በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉
አላህ ከሶብሮኞች ያርገን ያረብ በዚህ ምድር ስንኖር ብዙ ፈተናወች አሉ አዱኒ ፈተና ከአሂራ ፈተና አላህ ይጠበቀን ራምላየ ወዴ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ በየ
ኧረ ረምላየ አታልቅሸ አንች ጉብዝ ልጅ ጠንካራነሸ አሁን ሚዲያላይ አታልቅሸ አልሀምዱሊላህ አላህ አሁንም ያሳድሰትሸ ልጆችሸንም አላህ ይጠብቅልሸ እናትሺን እረጁም እድሜ ይሠጥልሸ ዱኒያ ይህዳል ይመጣል ላልፍ አልሀምዱሊላህ ለሚመጥው ተውኩልአላህ በይየኔውድ👍👍👍👍👍❤❤❤😍😍😍🌷🌷🌷😘😘😘
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሁነሽ አትገኝጂ ሰው ስለሚያወራው አትጨነቂ በሚዲያ አታልቅሱ ጠንካራ ሁኑ ስትይ አንቺ ለምን ሲያልፍ እንደ ታሪክ ስታወሪ ስላለፍሽው ደስ እያለሽ ማውራት ነው ያልብሽ አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ ደስ ይላል
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁእረምላ አታልቅሺ እህቴ ሁሉም ለኸይር ነው እህቶች 100ሺ እናስገባት ተዳርሳለች❤
የኔ ማር ረምሊ አታልቅሽ ሁቢ ሂወት ከባድ ነው ግን አለፈኮ አብሽሪ እናትኮ ትለያለች ወላሂ እህ ስለናቴ ሳስብ አለቅሳለሁ የኔ የሂወቴ ቃና እመዬ
እኔም ያወቅኩሽ የዛሬ አራት አመት አካባቢ ነው ታሪክሽንም ሰምቻለሁ አሁን አልፏል አልሃምዱሊላህ አታልቅሽ ረምላየ የኔ ቆነጆ አይቴን መሳይ
አልሀምዱሊላህ በይ አንችም ጀግና ነሽ ጠላቶችሽ እርር ይበሉ ቀና ብለሽ ሂጂ. አላስፈላጊን ሠው በሂወትሽ አታስገቢ
አረ ረሚሊዪ አታልቅሸ ዉድ ሁሉቺንም ሆዲ ይቢሰናል ኢኘም ያምነዉርዉ ነገረ ሙቶዉል ያምሰም ይለም ኢንጀ
እኔም በስደትላይ ብዙነገር አሳልፊአለሁ ወንድም የለኝ እህት የለኝ ዘመድየለኝ ጓደኛየለኝ ባሌብቻነበር እሱም ተይዞ እስር ቤት ገባ ብር እያለኝ ብቸኛ በመሆኔ ብዙነገር አስልፊአለሁ ልጀን ወልጀ ያሳለፍኩትን መከራ መቸምአረሳው አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ቁስሉግን አለ ።አንድቀን ለሠው ተንፍሸ አላቅም በሆደአምቄ ፊቴ በለዘ ውስጤ የታመቀው እምቅ በፊቴ ወጣ ግን ለማንም ላላወራ ለራሴ ቃልገብቻለሁ አላህ በሰላም ለሀገሬ ካበቃኝ ለእናቴብቻ ሳላወራት እዳልሞት እናቴም እዳትሞትብኝ ዱዓየይሄነው።
እንዴ ለናትሽ አውሪያት የኔ ብለሽ ለምታስቢያቸው ሰዎች ትንሽ ተንፍሽ ትንሽ የቀንስልሻል እኔም በብቸኝነት ስላለፍኩ አሁንም በብቸኝነት ነኝ ግን ትንሽ ተንፍሺ
ማልቀስ ከቻልሽ ደግሞ አልቅሽ ስታለቅሽ ይወጣልሻል ስትሰግጂም አልቅሽ ዱአም አድርጊ አላህን አስታውሺ
😭😭ወላሂ እንባ ያን ያጠለለው ኮሜንት እህ ስደት ትዳር መመስረት ትርፉ አልሆነ ቦታ ሁኖ መሰቃየት ነው እኔም ወልጀ አይቸዋለሁ እኔ ግን ባሌ አለ ተጎኔ ግን ብዙም እየተግባባን አልነበረም እና እህቴም
እሄ ኮሜንት በጣም ነው ያሳዘነኝ ጥፌልሽ የኔንም ገጠመኝ ሴትዮየ ጠርታኝ በመሀል ተውኩት አሁን ያን ሁሉ ልጥፍልሽ አልተመቸኝም ሁኖም ችግሩን የደበቀ ሰው ላአላህ ብቻ እየነገረ ይፈታለታል ግን ለሰው ሲነገር ይባባሳል
አብሽሪ ርምሊ እህቴ ይገባኛል ህመምሽ አብሽሪ ጀገና ሴት ነሽ ሁላችንም በውስጣችን ህመም አለብን ዋናው አላህን ይዞ ማለፍ ነው አልፈሽዋል ጀግኒት አታልቅሽ🌹
አልሀምዱሊላህ ያሁሉ ጭንቀት አልፎ አሁንማ የደስታሽ ግዜ ነው አታልቅሽ😢😢😢😢
ትክክልነሽእህቴሲኑርሽሁሉምይቀርባሉ ግንአሁላይአልፈአይደል አታልቅሽማሬ😢😢😢
አልሀምዱ ሊላህ አለ ኩሊሀል የሄ ሁሉ አለፈ ሁሉም ያልተፈተነ የለም ሁሉም በየ ቤቱ መከራ አሳልፎል አይዞሺ የበደሉሺ ሁሉ አሁን እንድትጠነክሪ አርገውሻል አልሀምዱ ሊላህ
😢😢😢😢😢 ኧረ ረምሊ አታልቅሺ በአንቺ ኧያምርም ጎበዝ ጀግና ነሽ እኮ አንቺ አልሃምዱሊላህ አለፍሺው ማያልፍ ነገር የለም አዱኒያ ፈተናዋ ብዙ ነው እኔ እራሡ ከቤተሠብ ጋራ አሳልፌዋለሁ ወንድሞቼ በረሀብ ሰውነታቸው ቆስሎ አንዲት ደግ ጎረቤት ነበረች እሷ ደረሰችልን ብቻ አይወራ ከተወራ አያልቅም ብቻ አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭
السلام ورحمة الله وبركاتهአብሺሪ ረምሌ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ውዴ
እርምሊ አታልቅሽ ወላሂ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በትንሹም ብሆን ያሳለፍሽውን እናውቃለን ዱኒያ ለፈተና እንደሆነች ላንቺ ማስረዳት አያስፈልግም ❤❤❤❤አይዞሽ ዉድ
አረ አታልቅሺ ❤ ዘይነብ እድርስ ወላሂ በጣም በጣም ነው እምወዳት የዋህ ናት
ላይክ ሸር ሰብ እያደረግን እንገዛት የውሥጧን አላህ ይወቅ እናሳድጋት እሄሁሉ ሀላፍትና የወረራቸው አባወራ እና እማወራ ጎበዞች ናቸው መሻአላህ
ረምሊየ አታልቂሺ አች እኮ ጀግና ነሽ ብዙ እደሳለፍሽ እናቃለን ወላሂ አች ጀግና ነሽ ጥንካሬን ካች ነዉ የተማርኩት አታልቅሺ የኔ ቆንጆ😢😢😢
ረምላዬ አብሽሪ አልፏል አዉጥተን አላወራነዉም እንጅ ሁላችንም ተፈትነናል 😢
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እረ ረምላዬ አታልቅሽ ውዴ 😢😢😢❤
አብሽሪ።ረምሊየ. አላህ በቂያችንንነው. አልሀምዱሊላህ አወ ያም ግዜአልፎል. አንች ጠንካራነሽ እናቃለንን አወ አልሀምዱሊላህ በይ
የኔውድ 😢😢እህህ ጀግናነሽ ይህንሁሉአልፈሽ እዚህመድረስሽ❤❤❤❤

አልሀምዱሊላህ ሁሉም አልፏል
የእናትሺን እድሜ እረጅም ያረግልሺ ያረብ
አይዞሺ የኔ ውድ ምንም ችገር ቢኖር ፈጣሪ የማይፈተው ነገር የለም ስወድሺ አታልቅሺ😢😢
አይዝሽ ረምላዬ አታልቅሽ የሁሉ አሰልፍሽል ጠከረ ነሽ ህውት የላ ፈታና አይህንም ሁሉም የልፍል በውክቱ የማልፍ አይማስልም
አህለን ረምሊ እንደት ነሽ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ይባላል ጠካራ እደሆሽ እና ሰፊት ማልቀስ እደማትፈልጊ ነበር የማውቀው ዛሬ እዚህ ባታለቅሽ መልካም ነበር ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ነው ውዴ እነዚህ ችግሮች ተጋፍተሽ እዳለፍሻቸው አውቃለሁ በርቺልኝ🎉🎉🎉🎉
አላህ ከሶብሮኞች ያርገን ያረብ በዚህ ምድር ስንኖር ብዙ ፈተናወች አሉ አዱኒ ፈተና ከአሂራ ፈተና አላህ ይጠበቀን ራምላየ ወዴ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ በየ
ኧረ ረምላየ አታልቅሸ አንች ጉብዝ ልጅ ጠንካራነሸ አሁን ሚዲያላይ አታልቅሸ አልሀምዱሊላህ አላህ አሁንም ያሳድሰትሸ ልጆችሸንም አላህ ይጠብቅልሸ እናትሺን እረጁም እድሜ ይሠጥልሸ ዱኒያ ይህዳል ይመጣል ላልፍ አልሀምዱሊላህ ለሚመጥው ተውኩልአላህ በይየኔውድ👍👍👍👍👍❤❤❤😍😍😍🌷🌷🌷😘😘😘
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ሁነሽ አትገኝጂ ሰው ስለሚያወራው አትጨነቂ በሚዲያ አታልቅሱ ጠንካራ ሁኑ ስትይ አንቺ ለምን ሲያልፍ እንደ ታሪክ ስታወሪ ስላለፍሽው ደስ እያለሽ ማውራት ነው ያልብሽ አልሀምዱሊላህ ሲያልፍ ደስ ይላል
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
እረምላ አታልቅሺ እህቴ ሁሉም ለኸይር ነው
እህቶች 100ሺ እናስገባት ተዳርሳለች❤
የኔ ማር ረምሊ አታልቅሽ ሁቢ ሂወት ከባድ ነው ግን አለፈኮ አብሽሪ እናትኮ ትለያለች ወላሂ እህ ስለናቴ ሳስብ አለቅሳለሁ የኔ የሂወቴ ቃና እመዬ
እኔም ያወቅኩሽ የዛሬ አራት አመት አካባቢ ነው ታሪክሽንም ሰምቻለሁ አሁን አልፏል አልሃምዱሊላህ አታልቅሽ ረምላየ የኔ ቆነጆ አይቴን መሳይ
አልሀምዱሊላህ በይ አንችም ጀግና ነሽ ጠላቶችሽ እርር ይበሉ ቀና ብለሽ ሂጂ. አላስፈላጊን ሠው በሂወትሽ አታስገቢ
አረ ረሚሊዪ አታልቅሸ ዉድ ሁሉቺንም ሆዲ ይቢሰናል ኢኘም ያምነዉርዉ ነገረ ሙቶዉል ያምሰም ይለም ኢንጀ
እኔም በስደትላይ ብዙነገር አሳልፊአለሁ ወንድም የለኝ እህት የለኝ ዘመድየለኝ ጓደኛየለኝ ባሌብቻነበር እሱም ተይዞ እስር ቤት ገባ ብር እያለኝ ብቸኛ በመሆኔ ብዙነገር አስልፊአለሁ ልጀን ወልጀ ያሳለፍኩትን መከራ መቸምአረሳው አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ቁስሉግን አለ ።አንድቀን ለሠው ተንፍሸ አላቅም በሆደአምቄ ፊቴ በለዘ ውስጤ የታመቀው እምቅ በፊቴ ወጣ ግን ለማንም ላላወራ ለራሴ ቃልገብቻለሁ አላህ በሰላም ለሀገሬ ካበቃኝ ለእናቴብቻ ሳላወራት እዳልሞት እናቴም እዳትሞትብኝ ዱዓየይሄነው።
እንዴ ለናትሽ አውሪያት የኔ ብለሽ ለምታስቢያቸው ሰዎች ትንሽ ተንፍሽ ትንሽ የቀንስልሻል እኔም በብቸኝነት ስላለፍኩ አሁንም በብቸኝነት ነኝ ግን ትንሽ ተንፍሺ
ማልቀስ ከቻልሽ ደግሞ አልቅሽ ስታለቅሽ ይወጣልሻል ስትሰግጂም አልቅሽ ዱአም አድርጊ አላህን አስታውሺ
😭😭ወላሂ እንባ ያን ያጠለለው ኮሜንት እህ ስደት ትዳር መመስረት ትርፉ አልሆነ ቦታ ሁኖ መሰቃየት ነው እኔም ወልጀ አይቸዋለሁ እኔ ግን ባሌ አለ ተጎኔ ግን ብዙም እየተግባባን አልነበረም እና እህቴም
እሄ ኮሜንት በጣም ነው ያሳዘነኝ ጥፌልሽ የኔንም ገጠመኝ ሴትዮየ ጠርታኝ በመሀል ተውኩት አሁን ያን ሁሉ ልጥፍልሽ አልተመቸኝም ሁኖም ችግሩን የደበቀ ሰው ላአላህ ብቻ እየነገረ ይፈታለታል ግን ለሰው ሲነገር ይባባሳል
አብሽሪ ርምሊ እህቴ ይገባኛል ህመምሽ አብሽሪ ጀገና ሴት ነሽ ሁላችንም በውስጣችን ህመም አለብን ዋናው አላህን ይዞ ማለፍ ነው አልፈሽዋል ጀግኒት አታልቅሽ🌹
አልሀምዱሊላህ ያሁሉ ጭንቀት አልፎ አሁንማ የደስታሽ ግዜ ነው አታልቅሽ😢😢😢😢
ትክክልነሽእህቴሲኑርሽሁሉምይቀርባሉ ግንአሁላይአልፈአይደል አታልቅሽማሬ😢😢😢
አልሀምዱ ሊላህ አለ ኩሊሀል
የሄ ሁሉ አለፈ ሁሉም ያልተፈተነ የለም
ሁሉም በየ ቤቱ መከራ አሳልፎል አይዞሺ የበደሉሺ ሁሉ አሁን እንድትጠነክሪ አርገውሻል አልሀምዱ ሊላህ
😢😢😢😢😢 ኧረ ረምሊ አታልቅሺ በአንቺ ኧያምርም ጎበዝ ጀግና ነሽ እኮ አንቺ አልሃምዱሊላህ አለፍሺው ማያልፍ ነገር የለም አዱኒያ ፈተናዋ ብዙ ነው እኔ እራሡ ከቤተሠብ ጋራ አሳልፌዋለሁ ወንድሞቼ በረሀብ ሰውነታቸው ቆስሎ አንዲት ደግ ጎረቤት ነበረች እሷ ደረሰችልን ብቻ አይወራ ከተወራ አያልቅም ብቻ አልሃምዱሊላህ 😭😭😭😭
السلام ورحمة الله وبركاته
አብሺሪ ረምሌ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ውዴ