ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረ እፈሪ ሰአዲ እረምሊ ቤት 3 አመት ሰርቻለሁ ኪችን ገብታ ባታግዘን እንደሷ ነፃነት የሚሰጥ እንደሷ በፈገግታ የሚያጠግበኝ ሰው እስከዛሬ አላየሁም ልብስ ገዝታ ሰታ ለብቻችን ሙሉ ሰርቢስ ለቃ ነው የኖርኩት ወይዘሮ ሰአዳ መቸም እሷን ልትሆኝ አትችይም
ውዴ እኔም ከቤቷ ሰርቻለሁ ስነስርአቷ ይበቃል እረምሊ
❤❤❤❤❤❤እኮ
ድራማ ነው
ድራማነው ክፍ አትናገር መገነው ግን እሚገባችሁ
መሥክሪልኝ ዴሞ እረምላ ባለስራናት ይዴክማታል
እሷ በሚድያ አላወራች በውስጥ ነው ያወራችሺ በዛው አመልሺላትም😂
ውደ ደምሪኝ❤
@@LubabaYmamደምርኩሽ,መልሺበቅንነት
ትክክል እህቴ
እኮ😅😅😂😂 ድራማ ጀመራችሁ
ለሸቀላ አይመች በዉሰጥ😅
የፈለገ ብትይ እረምሊን እንወዳታል ❤❤❤❤
በረምላ አትጭብን እሽ😂😂😂ዋ አበሻ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል ከረምላ ላይ ወረዲበይ
ድራማነዉ🤣 ትንሽ ሥድቡ ግብዳ ሆነብኝ አሥተያየት ቢኖረዉ🤣🤣
@FatumaFatuma-gs8qr 😂😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀ😂😂😂
እኔም በስአዲ አትምጪብኝ ዋ
@@kemliatube2034 እየመረረሽ ዋጭው😂😂😂
ተይ ስአዳ ረምላን አትንኪብን በውስጥ የወራቹህትን በዚህ አታምጪ
ደምሪኝ
እየቀለዱ ነው
ድራማ ነው😂😂😂
@@LaylaNasryደመረኩሸ መልሸ
ሠአድ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ነገርግን በረምሊ አትምጭብኝ😮 እረ ኡኡ
ክክክክ እረ ኡኡ
@amotube2588 ምን ላድርግ ኡኡ ልበልጅ ማሬ ክክክክ
እኮ 😂😂😂😂
😂😂😂😂እናተም ድራማ ጀመራችሁ 👍👍
ኑ እንደማመር
ደምርኝ ስውድችሁ
@@LubabaYmamደምሪኝ🎉🎉🎉እመልሳለሁ
@AminAmin-ov4yd ደምረሽ ኮመት አታስቀምጭምደ ብልጠት ይመስላችኋል ሰውን መደመር ለማንኛውም እደምርሻለሁ እዳችያሉትን ብዙ ደምሬ ግን አይመልሱም ቅን ሰው ብኮኒ ደምረሽኝ በኔቤት መጥተሽ ትኮምችነበር 😂
ሰአድ አንድ ችግር አለብሽ ከእኔ በላይ ሰው የለም ትያለሽ እውቀት ያንስሻል ሙሽክላ ከቢር አለ ባንጋሊ😂😂😂😂
ዩቱበሮች ተነስቶባቸዋል ወገን 😂😂😂😂😂የኑሮ ውድነት ጭቅላታቸው ላይ ወቷል ቅመሞች ትግስቱን ይስጠን ሙድ ሲይዙብን እኛም ሙድ መያዝ ነው
እውነትም የኑሮ ውድነት 😂
@@tube6066 እረ ፈታእንበል እኞም ክክክክ
@@tube6066 😂😂😂😂💪💪
ወይ ዩቱበሮች አበዳችሁ ከምር
እኔ ሠልችተውኛል እኝኝኝኝኝኝ እነያሉ 😌😌😌😌
ረምሊ አሰመሳይአደለችም ተክክልነች አዳምጫት
አሰየቀለዱነው
አች ሸክልሽ እንዳንዴ አረብች ከሥርከሥር እያልሽ አታሠሪ አታሥበሊምይመሥለኛል ረምላግን ኩሽናውን አለማየቷ ጡሩ እደሆነች ማሣያ ነው😂😂
ደምሪኝ😅.ደገኛ.ጠመአነው
ትክክል😂
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
😂😂😂አይወላ እምጠላው ነገር ላይሰሩ ነገር እኮነው ራምላ በነፅነት ለሰራትኛው ሁሉንመትዋ ደስይላል 😂😂😂ይች ክፎመዳም አስትምራታለች ኮፖ ነው ያረገችው ሁሉነገር
😂😂😂
ህዝብ ኑሮ ወድነት መጁኑን አረጋቸዉ መስለኝ በተለዪ የዩቶበር ጡረቶኝች በተለይ😢
ሸቀሉብንኮ በውሸት
ደምሪኝ,ውዴ
እረ,,ጉድ,ነዉ😃😄
ውድነት ሳይሆን አልጠግብ ብለው ነው
በጣም ነቀሉኮ
ኢስትይ ረምላን 100ሺ እናስገባት ሳዱላው ሁላ ❤🌹
እሽ😢
እሺ እንዴኔ ቢሆን እስካሁን ገብታ ነበር እኔንም በነካ እጃችሁ በናቱ ሁላ
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ 😢😢😢😢
ኤ ወላ ዝም ያለ ነጃ ወጣ
ረምላ ጀግና ጓደኛሽ ነች አጥብቀሽ ያዢያት የዛር ጓዴኛ ፊት ለፊት ጥብስ አድርገው በደብ ይበሉሻል ከጎን እየሄዱ ለሰው ይቦጭቁሻል ጥፍትሽን አስተካክይ የሚል ጓደኛ አይገኝም
ይጅ ማፈሪያ እረምላቤት ተቀጥሬ ሰርቻለሁ እንዳሰሪ ይሄ አለቀ ይሄ አለቀ አታቅ ስጡኝ ብላ ነው የምትበላው ድንገት ወደክፍላችን አትመጣ ገና ከበር ነው ተጣርታ የምትገባው እልጆቿጋር እኩል ነበረ የምታየን መቸም የማትቀየር ልእልት ነች እረምሊ አንች ነሽ እርጥ እከካም ገጠሬ
😁😁😁
@@sumi88791 😂😂😂😂
😂😂😂😂🙈🙈
ወላሒ በይ
ንገሪያት ይችምቀኛነች
ስአዲ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ግን በረምላ አትምጭብኝ ረምላየ የኔ የዋህ ❤
ኧረኡኡኡኡኡ ረምሊን ተይልን እንወዳታለን ሙታ ትበልጥሻለች ረምሊ ፍቅረ እንዳትናደጂ
😂አብሽሪ አትናደድብሽም እስክሪብት ተሰቷት ነዉ እያነበበች😂
እናተ ሁለታችሁም ጠግባችሁል. ቆይ እኔም የማቀውን ነገር እዘረግፈዋለሁ ለምን ተናጋሪ ታረጉኛላችሁ
አስተኽፉሩላህ ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ ረሱላችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰ አ ወ❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@halath634 ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሶለላሁ አለሂም ወሰለም
እረምላን መልስ በጉጉት እጠብቃለሁ😂😂😂😂
አጥባአስጣቻትኮ😂😂😂
ሰአዲ ምርጥ እና ጥንቅንቅ ያልሽ ልጅ ነሽ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘
ምነው ሰራተኛሽን እንደኔ አዋርጃት አልሽ 🤣🤣🤣እሷ ለሠራተኛ ክብር አላት አች ፍልጥ 🤣🤣የቅናት መንፈስ ወጋሁት 🤣🤣🤣🤣
😅😅😅
ወዮ😂😂😂 ንገሯትማ
ሰአድ ምርጥ ሰው ናት ግን ሰው አመዛዝኖ መፍረድ አይችልም አንዳዴዬ ሰዎች እልክ ውስጥ ይከታሉ እናማ ሳአድዬ አይዞሽ አትናዴጂ ጀግና ሴት ነሽ ለቅመሞች አርአያ ነሽ ያው ረምሊጋ ድራማ ነው መቸም በርቱ ሌላ ምን ይባላል
ዶላር አሠከራችሁ አ የኢትዮጵያ ዩቱበሮች 😂😂😂😂
ሳህ
@@LubabaYmam እሺ እኞምእንደግእንተባበር
@@LubabaYmamዲራማ ካልሰራሺ እሺ
@Maryam-x6w7e እሽ ውደ እኔ ድራማ መስራት አልችልም አልፈልግምም
በዛዉ በዉሥጥ አነግሪትም የወሪ ሡሥ አለባችሁ ነገር ከዛ ከዛ ማለት አረ አላህን ፍሩ 😢😢😢😢
አዎተረምላተማር ለሠውክብርእዳላት ለሠራተኛክብርአላት ከችግንበሮበሮ እጀራ በዛላይ ምኝታ ቦታኮየላም እረምሊኮተልጀቻአነጥላትም የሠባትአመትምሠራተኛአለቻት ምርጥጀግናሴትናት ዱሀታልፍለት
ረምላ ሙታ ትበልጥሻለች እውነትም እበት ነሽ ብርቄው እውልኝ እውልኝ ደብቁኝ ያመጣል አሉ ። አያያዝማ ታስተምርሻለች ሽክፍ ያለች ቆንጆ ቆፍጣና ጀግና ሴት ነች እንዳንቺ አትዝረከረክም ።(ረምሊ Yene Konjo ❤❤🎉🎉)
እንዲህ እየማልሽ በኃላ ቀልድ ነው ስትሉ እንዳንሰማ
3:31 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:38 wowowowo❤❤❤
ስታስጠሊኝ ለምን ይሆን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አኡዙቢላህ አነጋገርሽ በረምሊ አትምጭብኝ😢😢😢😢
ደምሪኝውዴ
እርጥአለቻት ጉድነው ዘንድሮ😅😅😅
ትክክል ቀላል ሥሃሥጠላ
እኔም አልወዳትም
ያጎቴ ሚስት እራስዋ
አላህን ፍሩ በውሽት ድራማ አትስሩ ለብር እያላቹሁ ነገ ትሙቱ ዛሬ አታቁም
አላልሽ እርጥ ለአፍሽኳ አይከብድሽም በርግጥ ድራማ ነው ተነጋግራችሁ ነው ግን መሳደብና መማል የለበሽም በውሸት ሲቀጥል አንቺና ለምሊ በጣም ትለያያላችሁ ስርአት አላት ለተመልካች ክብር አላት ኮመንት ምን እንደሚሏት ስለምታቅ ተጠቅቃና አክብራ ነው የምታመጣት አንቺኮ ለተመልካች እልክ እያልሽ አይደልዴ አስርጊዜ ሰራተኛ እያልሽ የምመጪው ምን ያመጣሉ አይነት ነገር እና ትለያያላችሁ ደሞ ለአንድ ቀን ሀልጋዋን እክላሷ ውስዳላት ነው ልትይ ባልሆነ ሆ😂😂😂
ምምምዥዥብዥዥዥዥዥዥምብዥዥምዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥምዥብዥዥዥዥዥዥብብዥዥዥምዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥምምዥዥዥዥምዥምምዥዥዥዥዥዥምዥምዥዥዥዥዥዥምዥዥምብዥዥዥምዥዥዥዥዥዥዥምዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥዥምምምምም
እርጥ አይባላም እኩሻን ገብታ እኮን አታይም ላልሻዉ በጣም ጉበዝ ነናት አሥግዜ እየገቡ ምነዬ አለቀ እያሉ የሚለኚ አሎድም እሸማቃለሁ
ረሚላ በዉስጥ በኩል አይደል ሪከርድ ያደረገችልሽ አንችም ገሚድያ ወጠሽ ከሚታወር አንችም በዉስጥ አትመልሽላትም አነበርም ጉድ እኮ ነዉ
የምር አስጠላሽኝ በገዘብ የዝህን ያክል መመጣደቅ አለ ማወቅሽ ሁሉም አላቂነው ብቻ አላህ ይህድሽ በስ ረምላ ምርጥ ሰውናት ለሰው ልጅ ያላት አመለካከት
በርቱ😂😂😂😂 ግን አትማሉ አደራ
ይቱብ በአዳድ ሰወች ይዘጋኛል ክክክ ሳአድ ካች የበለጠ እረጥ አለእዴ የረምላ ጀግና ናት ንሁርጥ ጭራሽ በውስ የተላከልሽን ክክክ ዘጋሽኝ
የኔ ወድም ይመችህ
እረ አላህን ፍሪ እረምላ በሚድያ አላለችም እደሷ በውስጥ አትመልሽላትም
ሰኣዲ አዎ ሰው እሚመክርሽን ስሚ ለሰው ክብር ይኑርሽ
በውሸትወላሂለአዚም እረተይ. ይሄለራሱሶስትቀን ያስፆምሻል ያአላህ
ሳዲ ወላሂ አናንተን አይቶ ዩቱብ ያልከፈተ የለም ሳወዲ ሆናቹ ሳደብቁ ግልጽ በመሆናቹ ነዉ ምርጥ ሰዉ ነሸ ግን ድራማዉን አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት😂😂😂👍👍👍👍
እዚህም ደራማ ተፈጠረ ፈጣሬሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኧረ ተይ ሰአዲ እርጥ የሚለው ስድብ ራምሊ ጋር አይሄድም 😂😂😂 ሌላ ስድብ ፈልጊ
ክክክክ
ክክክ
ደምሪኝ,ስወዲሽ
ክክክክክክክክክክክክክክ
ረምሊ የኔ ቆንጆ አንቺ ደግሞ ነገ ሰአዲ ሰደበችኝ በይና ነይ አልቅሺ ደሞ እሺ እኛ እናምናችሁዋለን ሚስኪን ነን እኛ የመዳም ቅመሞች አይዟችሁ በርቱ
@@halewyatube 😂😂😂😂😂
ሰአዳ እርኩስ ነሽ በውስጥ የመከረችሽን ምን አደባባይ አስመጣሽ እርጥ ደግሞ አች ነሽ እሳ ጀግና ናት ስት መከራና ስቃይ አሳልፋ ቤተሰቦን ቀጥ አዲርጋ የምታስተዳዲር ናት ዝልጥ ነሽ ሰአዳ
እሶ በውስጥ ሪከርድ አደረገችልሺ አች ምን ይቱብ አስወጣሺ በዛው በመስመርር አትመልሽላትምደ የእውነት ይቱበሮች ተጨመላለቃችሁብን???
ልክብላሻል እህቴ ግን ዩቶብ ደህና እሚባሉትንም አበላሸ ቱ
በጣም ይገርማል ድራማ ነው እንዳይባል ስንተየ ማለች
የኔ ጀግና እህት ግልፅ ተናጋሪ በርቺ ስራሽላይብቻ ትኩርት አዲርጊ❤❤❤❤
ሰአድእና ረምላ ድራማ ጀመራችሁ ለማንኛውምይመቻችሁያገሪ ልጅች😂😂😂
ምክር ነው የሠጠችሽ ሥድብ ምን አመጣው እረምሊየ የኔ ቆጆ አብሽ🌹
መከረችሸ እጂ ምን አለችሸ ረምላ ጀጊና ሴት ናት ከሴ ብዙ ተማረ
ወረድ በይ ከሪም ላይ 😅😅😅ሆሆ አሥተዋይ ነች ሪም
ክክክክክክክ ስአድ ድራማ አትችይም አሳቅሽኝ የረምላን መልስ እስከምሰማ
@@YouTbe-qr7ln ደምሬሻለሁ
ደግሞኮ የረምላ ምክር ልክ ነዉ ሆሆሆሆሆ
ሰአዲ ግልፅ ናት ጎበዝሰራተኛናት በቤቷም በውጭም ዝበያቸው ሰአዲየ በርቺ ጠክሪ ሰው ሲቀና ባቺ ብዙያወራል ማንም ሰአዲን የሚከታተል ታታሪ ሰራተኛየለም በጣም ጎበዝናት
ክክክ እናተ ነበራችሁ የቀራችሁት ጀማራችሁት ድራማውን እረ ጀዋሌን ማን ይውሰድልኝ 😂😂😂
ነይ ለኔ ስጭኝ ቢድወ ልቅረጽበት😅😅😅😮
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ወሏሂ ሰሀዲ ነገረበጣምነው እሚገንባትሰሀዳ በጣምጡሩልጂናትአሏህ አይጥላሺ የሰውጥላቻ አይጎዳም ሰሀዲ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እዚህም ተጀመረ የምር በጣም ነው የሳኩት ቀጥሉ እዳይቋረጥ እኛም ተረግመናል ከመዳም ጩኸት ወደ ስድድብ ነው የምንሮጠው😅😅😅😅ረምሊ ያላ ምላሹን አሰማምረሽ አቀብይን ሰአዲዬ አትማይ እሺ እዳይለምድብሽ ግን ተባባሉ በተለይ ረምሊ መቶሺ ትግባ 😢😢😢😢😅😅😅😅😅በጣም የሚገርመው አየሁሽ እስከመጨረሻው ሀሀሀሀሀሀ
እራምሊና ሰአዲ ደሰይሉኛል አድናቂያቸውነኝ ምላሽ በራምሊቤት እጠብቃለን ድራማው ተጀምሯል ተጣጥፏል😂😂😂😂😂😂😂
አትማሉ እሽ ድራማ ነው እናቃለን ግን ኮሜቶች ክፉ ቃል አትናገሩ የራሳችን ወጀል አሶን ደሞ በነሱ እንጠየቅደ እዚህ እየመጡ ክፉ ያናግሩናል😢
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የአላህ መልክተኛ ረሱል. ሱለላህአለይህ ወሰለም አሁንስ ጆሮአችን ገማ እዛው በውስጥ ለምን አትጨርሱም
ለድራማ ብለችሁ የምር እዳትጣሉ ኮሜቶች ትንሽ በር ካገኙ ያጣሏችኃን የባስ እኔ የለሁበትም
ተየረ ሠአዱ ሪሚሊን አትኪብኝ እወዳታለሁ አችንም እወድሻለሁ ተዉ አትጣሉ
ድራማ ነው የኔ ውድ አትስሚያቸው ይሸቅሉ
እረ ኡኡ ረምሊን ተይልን ሆ
እናምን ታርግሺ ትክክል ነች እረምላየ የኔጀግና
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ዝምታ መልሥ ነው
አይ ዘድሮ በስቱ ነው ጆሯችን እምሠማው እኔ ጀዋሌ ነው ጥላቴ😅😅😅
ረምሊ በዉስጥ ነዉ እኮ የነገረችሽ አንቺ እዚ ምን አስሮጠሽ እሱዋ እንዳንቺ ካሀዲ ብትሆን እኮ እዚ ሚዲያ ወተ ትነገር ነበር እዛዉ በዉስጥ አትመልሽላትም
ጅል አትሁኑ ተመከክረው ነው
ደግነቱ የኛ ዉዱ ነቢ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዉናል ሀቢቡና ፊዳክ አቢ ወኡሚ❤🎉❤🎉
ድራማው ጀመረ😂😂😂😂😂
ሠአድ በርግጥ እኔም ጓደኛ አይወጣልኝ ግን ደግሞ እራስሺን አትቆልይ ኩራት በድናችን አታርጊ😢
ጉድ ድራማ ተጀመረ እዚህ ቤት😂
ሰሞኑን ምነው እደ እብድ ውሻ ሆኑ ዩቱበሮች
ኮሜት ላይ አትሳደቡ ወነጀል አትግቡ እነሱ ተመካክረዉ ነዉ 😂
ድራማ አላህ ያድርግው ተውውው😢 እኛ ጦርነት አንፈልግም😢
ሞጥሟጣ ነሽ ረምላን አትኪ ረምላየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብሥብሥ ነሽ ሣኡዲ አብረን ነበርን
ወይ ዘድሮ 😂😂😂😂 እዳ ገባን 😂😂
😂😂😂😂😂😂 እወነት
ትክክል ናት ረምላ ጥፈትሽንነው የነገረችሽ ተማማት መናገር
ደምሪኝ የኔውድ🎉🎉🎉
እርጥ እኳ አይደለችም
እርጥ ግን ምንድን ነዉ?😂😁
ምንድነው እርጥ አማርኛ 2ኛ ቋንቋዬ ነው መልሱን መልሽልኝ ???
ሰነፍ እደማለት ነው ደሞ ሰነፍም ምንማለት ነው እዳትይኝ😂@@alyayasenshewmolo3632
@@alyayasenshewmolo3632ሰነፍ ነውእደ
የማረጥሽ ነዉ ነዉ መሰል@@alyayasenshewmolo3632
አዉቶና ብጥርቅ እረምላ ጀግናናት አችሁሉ ብቅኩነሽ
አዳድ ሰው ትንሽ ዱኒያ ሲገባለቻው በቃ ይበጣረቃሉ ሰራተኛ መያዝ ብርቃቹሁ ነው እድ ምድረ እከካም
ትክክል እኔ አባቴ ቤት ሁለት ሠራተኞች ነበሩ ወንድእናሴት ምኖቻችንናቸው ስንለው አባቴ እህታችሁእና ወንድማችሁ ናቸው ይለናል አሁን እነሡ አግብተው ወልደው ለራሳቸው አሰሪሆነዋል አሁንድረስ ቤተሠብነታችንን አላቋረጥንም
@fafi-3rd የሰው ክብር ያለው ሰው እድህ ነው እሚለው አላህ በገዘብ ቢያበላልጠንም በሰው እምነታችን እኩል ነን
ዝበይ ረምላን መሆን አችይም😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ ነው❤❤❤❤
እሷንም 😂😂😂በእረምሊማ አትምጭ
ሰአድ ለዛሬ አልተሳካም 😂ወደቀጣይ ዙር አላለፋሺም እኔ ኮሜት ላነብነው የመጣሁት የሰአድ ቤተሰቦች አቦ ደምሩኝ አይከፈልበት መሳደብኳ አትችይምሰአድ
ነገ የረምላን መልስ እንጠብቃለን 😂😂😂😂 ድራማ ተጀምረ
ጎበዝ እነ ሰአዲም ድራማ ጀመሩ እንዴ ድራማ ነዉ የምትሉ እስኪ👉👍👍👍👍
ጎበዞች❤❤
ክፍል 2በቶሎ ስአዲ ማስመስል አልቻልሽም ድራማ እኮ እደዝህ አይደለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሰዓድዬ አብሺሪ ነበረሀዋ ጀግና ታታሪ እህታችን ሁሌየም አደንቅሻለሁ ፅድት ያልሺ ባለሙያ ጀግኒት
ከከከከከከ ውሸት ስአድ እየሳቀች ነዉ አልቻለችበትም😂😂😂😂
እናተም ጀመራችሁ በርቱ😂😂😂😂😂 አይዞ አችሁ እኛ እናጨበጭባለን
ግን ምን ጉድናችሁ አረተው አላህን ፍሩ ጓደኝነት አብሮ መብላት መጠጣት ለናተ ምድነውአች ሰአዳ ደሞ ስድቡውን ምን አመጣሁ
አችልጅሽን እኳ የወለድሻትን አትከባከቢያትም እኳንስ ለሰራተኛ እነዛባርያ ልጆችሺን እና ለብቻሽየወለድሻትን እኩል እያቸው
በዉስጥ መከረችሽ እናአደባባይወቶ መዘባረቅምድነዉ
ኮሜንታተሮች የላ ጥርግርግ እንበል እና ከዩቲዩብ እንጥፋ ተመልካች ሲያጡ አጠፋፍተው እንደኛው ሸቀላቸው ይገባሉ ተከተሉኝ🎉🎉🎉🎉
አሊ ምን ብሎሽ ነበር ረሳሽውኮ
ወይኔጉድ እማይሰማየለም አሁንአቺ ሰውነሽ ብትጣሉም በውስጥ አትጨርሱምዴ ስትእንዳላሳለፍችሁ አቺልጂ ግን ታሳዝኛለሽ እዛው አጨርሱም የተናገረችውም ልክነው አቺችግር አለብሽ ሰአዳ አይየዘመኑ ጓደኝነት ነውሩን እማይሸፋፉን እራስሽን ሁልጊዜ እንደካብሽ መሳቂወች
እረምሊ አሥመሣይ አይዴለችም አችግን ከባድሠዉነሽ ጉረኛነሽ አች ድራማነዉ እናቃል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አወ አስፈቅደን እንተማማ ብላለች ረምሊየ😂😂😂😂 ያው እደዚህ ካልሆነ ማን ይመልከት ለዛነው ስአዲ ትክክል የምትሉ ለይክ❤
ኧረ ተይ ሰአዲ ጎደኛሞች አይደላቹም ነገ መታረቅ አለና ትርፍ ቃል አትነጋገሩ ትተፋፈራላችሁ
ኧረ ጅሊት አውቀው ነው እየሸቀሉ ነው አልተጣሉም 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂የሸይጧን ጆሮ ይደፉን እናተማ ዲራማነውይ እደዝህ አትናገሬትምረምላን

ወሏሂ ሰሀዲ ነገረበጣምነው እሚገንባት
ሰሀዳ በጣምጡሩልጂናት
አሏህ አይጥላሺ የሰውጥላቻ አይጎዳም ሰሀዲ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እዚህም ተጀመረ የምር በጣም ነው የሳኩት ቀጥሉ እዳይቋረጥ እኛም ተረግመናል ከመዳም ጩኸት ወደ ስድድብ ነው የምንሮጠው😅😅😅😅ረምሊ ያላ ምላሹን አሰማምረሽ አቀብይን ሰአዲዬ አትማይ እሺ እዳይለምድብሽ ግን ተባባሉ በተለይ ረምሊ መቶሺ ትግባ 😢😢😢😢😅😅😅😅😅በጣም የሚገርመው አየሁሽ እስከመጨረሻው ሀሀሀሀሀሀ
እራምሊና ሰአዲ ደሰይሉኛል አድናቂያቸውነኝ ምላሽ በራምሊቤት እጠብቃለን ድራማው ተጀምሯል ተጣጥፏል😂😂😂😂😂😂😂
አትማሉ እሽ ድራማ ነው እናቃለን ግን ኮሜቶች ክፉ ቃል አትናገሩ የራሳችን ወጀል አሶን ደሞ በነሱ እንጠየቅደ እዚህ እየመጡ ክፉ ያናግሩናል😢
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የአላህ መልክተኛ ረሱል. ሱለላህአለይህ ወሰለም አሁንስ ጆሮአችን ገማ እዛው በውስጥ ለምን አትጨርሱም
ለድራማ ብለችሁ የምር እዳትጣሉ ኮሜቶች ትንሽ በር ካገኙ ያጣሏችኃን የባስ እኔ የለሁበትም
ተየረ ሠአዱ ሪሚሊን አትኪብኝ እወዳታለሁ አችንም እወድሻለሁ ተዉ አትጣሉ
ድራማ ነው የኔ ውድ አትስሚያቸው ይሸቅሉ
እረ ኡኡ ረምሊን ተይልን ሆ
እናምን ታርግሺ ትክክል ነች እረምላየ የኔጀግና
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ዝምታ መልሥ ነው
አይ ዘድሮ በስቱ ነው ጆሯችን እምሠማው እኔ ጀዋሌ ነው ጥላቴ😅😅😅
ረምሊ በዉስጥ ነዉ እኮ የነገረችሽ አንቺ እዚ ምን አስሮጠሽ እሱዋ እንዳንቺ ካሀዲ ብትሆን እኮ እዚ ሚዲያ ወተ ትነገር ነበር እዛዉ በዉስጥ አትመልሽላትም
ጅል አትሁኑ ተመከክረው ነው
ደግነቱ የኛ ዉዱ ነቢ ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዉናል ሀቢቡና ፊዳክ አቢ ወኡሚ❤🎉❤🎉
ድራማው ጀመረ😂😂😂😂😂
ሠአድ በርግጥ እኔም ጓደኛ አይወጣልኝ ግን ደግሞ እራስሺን አትቆልይ ኩራት በድናችን አታርጊ😢
ጉድ ድራማ ተጀመረ እዚህ ቤት😂
ሰሞኑን ምነው እደ እብድ ውሻ ሆኑ ዩቱበሮች
ኮሜት ላይ አትሳደቡ ወነጀል አትግቡ እነሱ ተመካክረዉ ነዉ 😂
ድራማ አላህ ያድርግው ተውውው😢 እኛ ጦርነት አንፈልግም😢
ሞጥሟጣ ነሽ ረምላን አትኪ ረምላየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሥብሥ ነሽ ሣኡዲ አብረን ነበርን
ወይ ዘድሮ 😂😂😂😂 እዳ ገባን 😂😂
😂😂😂😂😂😂 እወነት
😂😂😂😂
ትክክል ናት ረምላ ጥፈትሽንነው የነገረችሽ ተማማት መናገር
ደምሪኝ የኔውድ🎉🎉🎉
እርጥ እኳ አይደለችም
እርጥ ግን ምንድን ነዉ?😂😁
ምንድነው እርጥ አማርኛ 2ኛ ቋንቋዬ ነው መልሱን መልሽልኝ ???
ሰነፍ እደማለት ነው ደሞ ሰነፍም ምንማለት ነው እዳትይኝ😂@@alyayasenshewmolo3632
@@alyayasenshewmolo3632ሰነፍ ነውእደ
የማረጥሽ ነዉ ነዉ መሰል@@alyayasenshewmolo3632
አዉቶና ብጥርቅ እረምላ ጀግናናት አችሁሉ ብቅኩነሽ
አዳድ ሰው ትንሽ ዱኒያ ሲገባለቻው በቃ ይበጣረቃሉ ሰራተኛ መያዝ ብርቃቹሁ ነው እድ ምድረ እከካም
ትክክል እኔ አባቴ ቤት ሁለት ሠራተኞች ነበሩ ወንድእናሴት ምኖቻችንናቸው ስንለው አባቴ እህታችሁእና ወንድማችሁ ናቸው ይለናል አሁን እነሡ አግብተው ወልደው ለራሳቸው አሰሪሆነዋል አሁንድረስ ቤተሠብነታችንን አላቋረጥንም
@fafi-3rd የሰው ክብር ያለው ሰው እድህ ነው እሚለው አላህ በገዘብ ቢያበላልጠንም በሰው እምነታችን እኩል ነን
ዝበይ ረምላን መሆን አችይም😂😂😂😂😂😂😂
ድራማ ነው❤❤❤❤
እሷንም 😂😂😂በእረምሊማ አትምጭ
ሰአድ ለዛሬ አልተሳካም 😂ወደቀጣይ ዙር አላለፋሺም እኔ ኮሜት ላነብነው የመጣሁት የሰአድ ቤተሰቦች አቦ ደምሩኝ አይከፈልበት መሳደብኳ አትችይምሰአድ
ነገ የረምላን መልስ እንጠብቃለን 😂😂😂😂 ድራማ ተጀምረ
ጎበዝ እነ ሰአዲም ድራማ ጀመሩ እንዴ ድራማ ነዉ የምትሉ እስኪ👉👍👍👍👍
ጎበዞች❤❤
ክፍል 2በቶሎ ስአዲ ማስመስል አልቻልሽም ድራማ እኮ እደዝህ አይደለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ሰዓድዬ አብሺሪ ነበረሀዋ ጀግና ታታሪ እህታችን ሁሌየም አደንቅሻለሁ ፅድት ያልሺ ባለሙያ ጀግኒት
ከከከከከከ ውሸት ስአድ እየሳቀች ነዉ አልቻለችበትም😂😂😂😂
እናተም ጀመራችሁ በርቱ😂😂😂😂😂 አይዞ አችሁ እኛ እናጨበጭባለን
ግን ምን ጉድናችሁ አረተው አላህን ፍሩ ጓደኝነት አብሮ መብላት መጠጣት ለናተ ምድነው
አች ሰአዳ ደሞ ስድቡውን ምን አመጣሁ