ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እውነት ከእናንተ የተማርኩ ነገር ቢኖር ለማንም አምኘ ምሰጥሬን አለማውራትን ነው ፍቅር እንዳለ ፀብም አለና😮😮
በጣም
በትክክክክክልልል
የዛሬ ጓደኛ እባብ ናቸዉ ሡበሀን አላህ ይች ደሞ ጉራዋ
ዶላር አሳብዳታል😂😂
እነሱ እኮ ድራማ እየሰሩ ነው
ላሀዉ ለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ያረቢ ለጓደኞቸ ያወራሁትን ሁሉ ከልባቸው ላይ ሁሉ ሰዉርልኝ እድረሱት አድርግልኝ ከአሁን በሃላ ግን ለማንም ትንፍሽ አልልም ያረቢ ያከሪም በራህመትህ😢😢😢😢😢😢
ክክክክክክክ
ያስብላል ወሏሂ😢
ወላሂያስፈራል ሶሻልሜዳላይ እደዝ ሰውን ይከብዳ
ቀልድ ነው ውዶች
@@ሀምዳንደምሪኝ ማማየ❤😂
እስልምና እደዚህ አይደለም የሚያስተምረን አሏህን ፍሩ ሞት አለባችሁ
👍👍👍👍
አረ አላህን ፍሩ ወደየት እየሄዳችሁ ነዉ እደዚህ አይነት ሲሰሩ ላይክ አታድርጉ እኔ ግን ሚስጥሬን ለጋደኛ አላወራም
ሳህ
😂😂😂😂
የነቢታ ስድብ ተጋባባቸዉ 😅😅😅
ወይወጓደኛጠላሁመጨርሻወዘምንይህንወ
ደምሪኝ
ማነው የረምላን መልስ እየጠበቀ ያለ😂😂ላይክ
🖐🏻😅😅😅
እ መልሳለች እኮ ደግሞ ሁለተኛ
ሠው ትመስሉኝ ነበር ወላሒ ለካ ሁሉም ሠው ባዶ ነው ምናለ በሠላም ስትኖሩ ያወራችሁትን አሁን ዝርግፍ እጫ አሁን ስትታረቁስ
ውደ ደምሪኝ ማሬ ❤
😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅ደምሪኝ
@ZuzuAbiTubeየፈለገ ውሸት ቢሆን እንዲ ይባላል😢
ኧረ ድራማ ነው ሰው ምን ሰርቸ ልብላ ነው እኮ
@@mohammedayalew-v7yደምረኛ
ረምሊ ጀግና ሴት ናት ሲጀመር አንች ግን በጣም ጠገብሽ ለኸይር ያርግልሽ 😊
ሴቶች አላህን ፍሩ ሁሉም ሴት የራሱ የሆነ አስተሳስብ አኗኗር አለው. አላህን ፍሩ ይህ ከሙስሊም ሴቶች አይጠበቅም ሁሉም የራሱ ነውር አለበት ከነውር የጠራ የለም ሰአድ ተይ በቃ
የሤት ጉደኛ እንዳይኖረኝ ከናንተ ተምሬያለሁ ማንንም አልቀርብ❤❤❤
እዳቀረቢ
@@RaheemaRaheema-k9d እሽ ማሬ
😂😂😂❤❤
@@fafemohamd ውነትነው
ነይ እኔ ጓደኛ ልሁንሽ
የሴትጎደኛ በሩቅ አኡዙቢላሂ 😢😢😢
በጣምጠለኋ
ሱባህን አላህ በጣም 😢
በጣም እረ የነዚህ ከፋ አኡዙቢላህ
@@TeayabeAbebaደምረኛ
😂😂😂😂😅😊
ሴቶች ተማሩ የሴት ጋደኛ ይቅርባችሁ አድቀን ጉድይወጣል
አረበጣም አኡዙቢላ
ምን እንደዚህ አባባላችሁ በሰላሙ ግዜ እሰው ልብ ገብታችሁ ያያችሁትን የሆነ ነገር ሲፈጠር ወቶ ማውራት መልካም አይደለም
ሰአዲ እና ረምላ ጥለቹሁ የእውናት ከሆና በአላህ አቁም እንዴ አላህን ፍሩ
ረምላ እና ሰአዳ ተዉ ድራም ቅይሩ😢
ድራማም ቢሆ እደዚህ አባልም
ድራማ ቢሆንም ሚስጥራቸውን በአዴባባይ በጣም ይዴብራል። ቱቱቱቱቱ
ተው ጥሩ አይደለም አይብ አትወጣጡ በሚዲያ አላህን ፍሩ አብራችሁ በልታችሗል
ለተመልካች ብለው ተግማመሙብን
Wellahi እኔም የተማርኩት ጓደኛ ብሎ ሚስጢርን መዘርገፍ መጨረሻው ይህ ነው።ራሳችሁን አውርዳችሁ በተግባር ስለመከራችሁን እናመሰግናለን።የጎደኛ እምነት እንዲጠፋብን ነው ያደረጋችሁን ሱብሃን አላህ
በጠም
ለቀልድ ቢሆንእንኮን አብሮ የበላስው እድህአይልምጉደኛ እጅ ኅደኛ የለም100%
ይህ ከሙስሊም አይጠበቅም አችምሆንሺ እሷ አሏህን ፍሩ አፉተባባሉ
ሱብሀን አላህ አላህ ለሁሉም። የተለያየ ችሎታ አለው። አንችም። የራሰሽ የቤት አያያዝ ብቃት አለሽ እሷም የአነጋገር ብቃት አላት። ማሻ አላህ
እስኪ አትጎረሪ ምንዲ ነዉ ነገር ነገር ይላቸሗል እሳ ዛሬ ጊዜ ጉዴኛ እንጂ ጓዴኛ የለም 👊👊👊👊
መጨርሻችንን አሳምርልን ወደት እየሄን ነዉ
አላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ ሰሉ አሉ የኛ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሙሀሀመድ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለቅ
በርቱ ግን ማን ያሼንፍ ይሆን መጬረሻ ላይ😂
ጭራሺ
ክክክ
😅😅😅😅
እራምሊ😂😂😂
ያተደሞከፍ ጀሙ ጭራሽ በርቱ😅
አሁን ከናተ ምን እንማር ጓደኛ እዳይኖረን አደረጋችሁን ወላሂ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ችግራችሁን እዛው ተራረሙ እጭ ምድን ነው ገበና መወጣጣት 🙄
የጅል ሰው ሚስጥር ሲጣሉ ይወጣል አሉ😅😅😅😅😅😅😅😅
አኡዙቢላህ በጣም በጣም የሚደብር ነገር ከናተ የማይጠበቅ ነገር እያደረጋችሁ የላችሁት ነገር ነው እየሠራችሁት ያላችሁት
ሁለታችሁም የየራሳችሁ ጥሩ ነገር አላችሁ ሰአዲ ሳውዲ መተሽ ፅዳት ቤት ማስተካከልና ቤትሽን እንደት መቆጣጠር እንዳለብሽ ከመዳም ተምረሽ ህደሽ በተግባር ያሳየሽ. ጀግና ነሽ ረምላም ብዙ የሰራችና ልትሰራም የምትችል ጉበዝ ልጅ ነች በቃ ይበቃችሀል ከዚህ በላይ እስኪ አትመላለሱ በአላህ ያስጠላባችሀል
እናንተ አሁንስ አበዛችሁት በቃ ይበቃናል ድራማ አመረራችሁት እንዴ አያምርባቸው ፍቅር ብቻ ነው ሚያምረው በቃ 🙏🙏🙏🙏🙏 peace
ስሀዳ ከዚ በኃላ ለሷ መልስ አትስጪ እሷ ስለምቀናብሽ ነው ንቀሽ ተያት ሰሀዳ አንቺ ሰው ካልነካሽ አትነኪም ግልፅ አርጋ ባትናገም እረምላ አንቺን ከተመልካች ማጠማመድ ነው አሳቧ ስለዚ ሰሀድዬ አንቺ ምርጥ ልጅ ነሽ ንቀሽ ተያት
አላልሺም ጥሩብኮን ስው ባልስዴባት እርምላን የሚሳዴብየለም ሌላው ጥሩብኮን ጥሩነትዋን ትመስክርላትነበር
ለዛ እኮ ነው ቤታችሁን ክፍት አታድርጉ ለኅደኛ እሚባለው❤
እህት ሰአዳ አላህን ፍሪ ረምላ ወሬ በታበዝም ምንም በደህንነታችህ ሰአት ያወራችህትን ሚስጥር አላወራችም አንች ግን ምንም የቀረሽ የለም ለምን አላህን አፍሪም ደግሞ መጉረር አተብዢ አላህ ነው ሁሉን የነግ የሚሰጠው እሂን ጉራችን አይቶ በባዱ እንደያስቀርሽ የፈለገም የስራ ሰው ብኖን አላህ ሲግዘን እንጂ የትም አንደርስ ረምላ ማለት ደግሞ ብዙ ፈተናውችን አሳልፋ ዛሬ ቆማ ለመሂድ የበቃች ጀግና ናት አንች ነውሮን በመከታተል ለወንጅል ተቢቂያለሽ እንጂ ማንም የሚሰማሽ የለም
ትላንት የሠደበችሽ ስድብ ከአእምሮ አልጠፋ አለ ሠኣዲ😋 አንቺ ጉርድ በርሜል🤣🤣🤣🤣🤣
@@tube703 🤣🤣🤣🤣
መገን የኛሠዉደገምሽላት
😂😂
ከከከከከከከከከከከ
አንድም ሚስጥር እንዳይቀር በደብ ተዘራዘሩ 🤔 ጌታየ ከድህ ያለ ጓደኛ አንተጠብቀኝ እኔንም መልካም አድርገኝ ያረብ
ደምሬኝ ማሬ
@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ ደመርኩሽ እኔንምደምሪኝ
አይዳያ ስጠፋባቸው ሚስጥር ማውጣት ጀመሩ 😂😂😂
ውደ ደምሪኝ ❤
ኮንሜት አተሮች ተረጋጉ ረሚሊና ስኣድ ተመካክረው እየሼቀሉነው ዝም ብላቹሁ እዩላቼው ክፉ አትናገሩ እረምሊ❤ እና ሰኣድ
አቡ አፍሸን ዝጉ ምንድነው
ሠአድየ አብሽሪ ዝበያል ጥብሱን ቀዩን ስበላ ኑራ አሁን እደዚ ከባድ ነው ደህና መጠቅጠቂያ ናት ስደት አልበላትም እደኛ ዝበያት
የዚች ደሞየተለዬነው የተረገመ ች. መጥፎ ጎደኛ. አችንማንአምኖጎደኛያረግሻል ውይ. እረምላተደላቃያደገች በሰራተኛያደገችነች አች ሰራተኛሆነሽነው ያደግሽው ለዛአይፈረድምሽም
ትክክል
የነሱጉዲአነሰናእኛበኮሜት፡አንጨመላለቅ፡ሰርቶመለወጥሀጥያትአይደለም።
ትክክት
አልሀምዱሊላህ የሴት ጎደኛ የለኝም በናተ ይብቃ ጎደኛ ምንጉድነው
እየቀለዳችሁ መሆኑን እናውቃለን ላኪን በሰላሙቀን ያወራችሁትን ሚድያላይ ማውራቱ ጥሩ አይደለም ሰአድ
አቤት አሏህዬ መጨረሻችንን አሳምረው አኡዙቢሏህ እሰኪ አሏህን ፍሩ ይሄ የምትጎረሪበት ሁሉ ቀሪ ነው እናት
አቤት ድራማ አይዞችሁ የማን አባት ገደልገባ. 😂😂😂😂😂😂ጎበዝ
ይሄ ድራማ አይደለም የሚመላለሱት እኮ ቅር ያሰኛል
በጣም@@haytomer9818
ተመልካቾች አላህን ፍሩ አላህን አስታውሱ ዝም ብላቹ አትኮምቱ የራሳችን ወንጀል አላነሰንም
ቱ ከደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን😮
ኧረ አላህን ፍራ ንፍሮ ቢቀቀልበትስ ምንድን ነው ነውሩ
እኮ ሁሉንም ይሠራል በሷ ቤት አዋርዳ ሞታለች
ጉድ በል ጎደር ማለት አሁን ነው ሰወች ሂዱበት እማ😅😅
በቃ በርቱ አዲሱን ድራማ በተክታታይ እናያለን😅ተመልካችች ማን ያሸንፍ ሳአዲ? ወይሰ ,ረምላ?😅😅😅
ክክክክ
ዛሬ ደሞ ሰአድና እረምሊ እሚል በዝቷል ካቤ ይቱብ አይቸነው የመጣሁት😮
ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ
አቤት ትናትከኛበላይሰዉ የለምስትሉ አሁን እደዚህአይብትዉጣጣለችሁ ለኢላሀኢለላህ
ኣላህን ፍሩ ረምሊና ሰኣድ ለተመልካች ክብር ባይኖራችሁም ኣላህን ልትፈሩ ይገባችኋል በዚክ ደረጃ ለዶላር ብላችሁ ራሳችሁን ባታዋርዱ መልካም ነው
ድራማችሁ ደስ አይልም😂😂😂 ምክንያቱም ሁለታችሁንም ስለምንወዳችሁ❤❤❤❤
አረ ተዉ ሰአዲ በኋላ እንዳያስተዛዝባችሁ ቀን ሲያልፍ 😢
😅😅😅😅አታምጣ ስለው አምጥቶ ቆለለው አሉ እናንተ ደሞ መቼ ጀመራችሁ 😅😅😅😅እያደር ጉድ እንሰማል አይ ጉድ😅😅እስኪ ደሞ ወደ ረሚ ቤት ልሂድ ደሞ😅😅😅
ሰአዲ ጎበዝ ነሽ የኛ ጥላቻ ሰራተኛ አትናቂብቻ ነው
አላህን.ፍሩ.በጣም.ይደብራል.ጋደኝነት.እንደዚ.ከሆነ.ይቅርብኝ.ሁለታቹሁንም.አከብራቹ.ነበር.ተው.አትዝረክረኩ☝😭😭😭😭💔💔💔
አይ ሚስክኖች ውነትመሰላችሁ
አላህ ክደዚህ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቃቹሁ. ሰአዳ ግን ጤናኛ ነሽ ለዛዉ አኡዙቢላህ ምንአላባች ዛሬ ላይ ኖሮሽ አሪፊ እየኖርሸ ይሆናል ነገ ግን የሚፈጠርዉን አታዉቂም ብቻ አላህ ልብ ይስጣችሁ. እኔ ግን ረምላ ጀግና ሴት ነት በራሴ ብዙ መክራ ያልፈች ነች ገባሽ አቺ ብዙ ብታወሪም የሚሰማሽ የልም እልም ያድርግሽ እቱ የሚመፃደቅ ሰው አልወድም ተክሲ ነገር ነሽ
በቃ ሀበሻ ወሬ ይወዳል ሲባሉ ተጫወቱብንኮ😂😂😂😂😂😂😂
ክክክክእወነት አይደለምአውቀውነው የምትሉ ላይኩ አሪጉ
ምነዉ እደቡታጅራ ይቱበሮች ተግማማችሁብን
አብረዉበልተዋልመሠል
እረ. ሰአዲ. ጋደኛሽን ያወራሽን ለሚዲያ ባታውሪው ጥሩ ነው ውዴ 😢😢😢. ነገሩን አብርዱት እሽ ❤❤
መብቷነው ንፍሮ ብቀቅልበት
ሰው እያላመጥሽ ትሰግጃለሽደ ጉድኮነው😢የአላህ ባሰግጂ ቢቀርብሽስ😭
እረ ሰአድ ይበቃቺኋል እኔ ሁለተኛ ጓደኛ አሊዝም ያሉኝንም አሰናብታለሁ ታልጣላ እረ ለተሠልካቺ እዘኑ የናተ ድራማ ጫን ያለው ነው
ያሰብላል ግንድራማመሰለኝ😢😢😢
እረ ሰአዲ ለቀልድም ቢሆን ደስ አይልም
እንዳው አሁን ከእናንተ ምን እንማር 😢😢😢 ነገር ወይስ ፀብ ድራማም ቢሆን አኡዙቢላህ የሚያስጠላባችሁን እወቁ አስተኽፊረላህ ስንት ጥሩ አይድያ ሞልቶ
ሰአዲ በጣም ንፁህ ነሽ ቤት አያያዝሽ በጣም አደቅሻለሁ ረምላ ንግግራ አሮጊት ነገር ነች ቤት አያያዝ አትውቅም
ታዳበሜዳመሰለሸደቆሻሻሰወንወበሜዳይሜናገርወ
የት አየሻት አይይ አላህነውየሚያቀው
Enm mnonm aymechegn arogit neger nat
ባልቴት አላልሺም እርምላ መስላ የምታዲርናት ስለማታካብዲ የትአየሻት
ወዶች በዝህበኩል ማሻአላህናቸው ሴቶች አኡዙቢላ እህቶች ምንምቢሆን የሴትጓደኛብላችሁ ምንም እዳታወሩ😢
ሞያማ አለሽ ግን ምላስ 😂 ብቃ ሚስጥር የሚደብቃ የልም
እህ የውስጥን ተናግሮ ፕራክ እያደረግናችሁነበር እዳትሉን ደሞ የፈጣሪያለህ ደግነቱ ለቀልዱም ለእውነቱም ቢሂን ጓደኛየለኝም አልሃምዱሊላህ
የአላህ💔❌🤐እርምላ የኔ ቆጀ ተይው🤐
ለአላህብሎ የሚዋድዱ ያድርገን አዱኒት እድህነች ከነሱ ብዙ ትምህርት ቅሰሙ ማነው ጓደኛየ ብላችሁ
ሡባሐን አሏሕአሠ አንኳን ለጓኛ ለእናትሽም ቢሖን ተብሏል ውዶቸ ሚሥጥራችሑን
ታያላችሁ ትጣላችሁ የምር ቱም ምራቄ አስደርቅም አሟራቾችን አላህ አይወዳቸው ሚን መአያ እጅ አውጡ
Ewnet lemenager yeset weyzero nat seadi❤❤❤❤❤❤
እርቅ አዉርዱ ሸይጠን አይጨወትበቹ እበከቹ ከሰዉ ሲተት ከብረት ዝገት አይጠፈም ሸይጠነን አበሩት እበከቹ የሚየምርበቹ አንድ ለይ ሁነቹ ሲትሲቁ የሚየመረዉ❤❤❤❤❤
እሲ ስሞትላቹህ 10ሺ አስገቡኚ ደግ ልብ ያላቹህ አስደስቱኚ❤❤❤
ምናለበት በውስጥ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፈታችሁ አፉ ብትባባሉ ትንሽ ምክንያት ስታገኙ በአደባባይ መሰዳደብ ተው አላህን ፍሩ
ወይኔ ጉድ ኖሪ ያድርገኝ እንጂ ገና ብዙ እንሰማል እንኛል ሱባሀን አላህ አላህን ፍሩ ነገ ትጠየቁበታላችሁ
እረ ላኢላሀኢለላህ 😢😢😢ምን አይነት ዘመን ደረስን ጎበዝ ሁለተኛ የሴት ጓደኛ አልፈልግም ቶባ
ኮሜቶች ዝም በሎቸዉ ወጀል እዳገቡ ምንም አስተያየት እዳሰጡ የምር ከሆነ ጠባቸዉን ወደኛ አያመጡም ምንም አይነት እዳትራገሩ አላህ እዳይቆጣብን
እሺ😷😷😷
ሱበሀን አላህ በፍቅራችሁ ግዜ ያወራችሁትን የሰራችሁትን ስትጣሉ ሚድያ ላይ ማውጣት ብልግና ነው
ቃል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ
ራምላ ጀግና ናት ጉረኛ አሰቃቂ ለማን የማት መች ይን ሪገልሽ ትያልሽ አዱንያ ብላሽ
እርቅ አዉርዱ ሸይጠን አይጨወትበቹ እበከቹ ከሰዉ ሲተት ከብረት ዝገት አይጠፈም ሸይጠነን አበሩት እበከቹ የሚየምርበቹ አንድ ለይ ሁነቹ ሲትሲቁ የሚየመረዉ❤❤❤ 5:13 5:14
ቀይነዉ ዘንጋዳ ነጭነዉ ዱቄቱ ተጣልቶመታረቅ አይሆን እደፊቱ አለ ይሄጉድተዘርግፎ ተታረቁ አልተታረቁሆሆሆ
ኑ ድናችሁን ተማሩ ሰብስክራይብ በማድርግ 🎉🎉🎉
አልሃምዱ ሊላ አድትም የሴት ጓደኛ የለኝም። እድሜ ለእህቶቸ። እንደናተ ከሆነ ጎደኝነት ቢቀር ይሻላል ቱ 😢
በጣም ነው የሚያስጠላው አብራችሁ እኮ አላደጋችሁም በዚህ ልክ እኮ መናገር አይጠበቅብሽም ከሆነ ጊዜ ነው የተገናኛቹት አይደለም
አረ ተዉ ግን እናንተ ሁለት ልጆች አሉ ነዉ ትርፉ ጓደኝነት ይበልጣል አይ አጠገባችሁ ብሆን አስሬ ነበር የምገርፋችሁ
ኧረ በዚህ ልክ ሙታቸኋል የምር ከናተ አይጠበቅም ለባሎቻችሁ ክብር ይኑራችሁ እኝክ😏😏😏
የመዳም ቅመሞች ግን የተለቀቀው ቪዲዎ ሁሉ ዉነት የሚመስላችሁ ነገርስ ሚስኪን ነፈሮች አጨብጭቡ ክክክ
እንኳን ጓደኛ የሌለኝ ጉድ አኡዙቢሏህ ሀታ ለቀልድ ቢሆን ራሱ በዚህ ልክ በጣም ይደብራል አሏህን ፍሩ ነውራችሁን በሚድያ ያረቢ ሲትርክ
የሴትጎደኛበሩቅ አኡዙቢላሂ😢😢😢😢
ክፉ አልናገርም እምቢ❤ አሁን ዩቲውብ ክፈችልኝ ሰአዲ
እውነት ከሆነ በጣም ያስጠላል ፕራክም ቢሆን ይደብራል በውስጥ ለምን አጨርሱም የውነትም ያህያመናሀሪያ እጭ የስድብ ድግሪ😂
እኔ ምን እደሚባባሉ ባልሠማም ከመተሮች ተናዳችሁ አል እኮ አትቃጠሉ በመዳም ሥራ ተቃጥላችሁ በነሡ ተቃጥላችሁ ዘልቁትም እነሡ ደህና ንግድላይናቸው
ሰአዲየ የኔቆጆ ሰዉ ምቀኛነዉ ለትዲሪሺ በረቺ ሲለምቀነቡሺነዉ ባለየናት አቺነ ማነምከሪአረገት ለራሳ ቱኑረ ሰአዲ ኑሮሺ ቆጆሲለሆነነዉየምቀነት ባሊሺነ አሰምረሺ የጂ ቲደረሺነ ዪቀኑበታሊ ለዛነዉ አቡሺሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰአድ አች ማሽአሏህ ተባረክ አሏህ ነሽ ግን አሏህን ፍሩ ሁለታችሁም
አረ ምቀኛ ደስ ብሎተል አንድ ለይ ሆነቹ ድራማ መሆነኑ ነግረቹ አሰፍሯቸው
ረምሊ ፉትፈታሺን እጠብቃለሁ መገን መገን እውነት ከሆነ የሴት ጎዴኞ አያስፈልግም መቼም የለኝም አልሀምዱሊላህ
ተዉ ተዉ አትሰዳደቡ አላህን ፍሩ ሁሉ ነገር ይጠፋል