ምርኮኛ ጀኔራሎችና ምርኮኛ አዛዦች፤ጴንጤውና ዲያቆኑ ጀኔራሎች|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 854

  • @STAMA123
    @STAMA123 9 หลายเดือนก่อน +102

    ያዬሰው ያንተን ድምፅ ሳንሰማ መዋል ይከብዳል እግዛቤር ይጠብቅህ የወለደችህ እናት ማህፀና ይባረክ ❤❤❤

    • @LOttery-q1y
      @LOttery-q1y 9 หลายเดือนก่อน

      ስሙ ያየሰው ነው እንዴ ሴኮ ቱሬ ይመስለኝ ነበር ?

  • @miraftesma0012
    @miraftesma0012 9 หลายเดือนก่อน +77

    ስለምታደረሱን እውነተኛና ጊዜውም የጠበቀ ድንቅ ትንታኔ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @alemtsehayberhe2515
    @alemtsehayberhe2515 9 หลายเดือนก่อน +81

    በጣም የሚገርም ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህ ናቸው የዘመኑ የሀገር ጠባቂ እነዚህ ሙርኮኞች እድሜ ልካቸው የውትድርና ልምድ ያላቸው ናቸው ነገር ግና ጀግና የትግራይ ወጣቶች ግን ከሀይ ስኩል እስከ ዩንፈርስቲ ተማሪዎች ተሳባስበው ማርኮው አሰልጥነው ሰው አደረግው እድጋሜ ለመማረክ ለማስመረክ አደረስዋቸው እንዴት ያለ ጀግንነት ነው ለትግራይ ህዝብ የሚመጥን ቃላት አለም ላይ ቢፈለግ አይገኝም ክብር እና ምስገና ለትግራይ እናቶች እና አባቶቻችን 🙏💕💕💕🌹🌹

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 9 หลายเดือนก่อน

      የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እንደፈለክ እንደሻሸመኔ እንደወለጋ እንደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እንደ አማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካል😮 ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😅😮😢😅

  • @Biniam-e1f
    @Biniam-e1f 9 หลายเดือนก่อน +27

    ውይ ኢትዮጵያዬ ! እግዚአብሄር ይሁንሽ ። የውጪ ጠላት አይስማው !

    • @gloriazion9184
      @gloriazion9184 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @MamZman-j1u
      @MamZman-j1u หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @memar-a
    @memar-a 9 หลายเดือนก่อน +21

    ዛሬ እጂግ የትዋጣለት ዘገባ ነው ያደረስከን ተባረክ።
    የንጹሃን አምላክ ይጠብቅህ ፣ይርዳህ ።
    እጂግ በርታ.......።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 9 หลายเดือนก่อน +75

    ያየሰው ጅግና ጋዜጠኛ ተባረክ እንዲህ ነው አገላለጥ እንጂ። የምርኮኛ ስብስቦች ናቸው

  • @SmairhSd
    @SmairhSd 9 หลายเดือนก่อน +13

    ያየሰው እውነት ቃላት የለኝም ለመግለፅ 🎉🎉🎉🎉 ቀጥልበት በ ኢ/ያ ያሉ የዜና ኣውታሮች ሁሉም ተጨፍልቀው ኢ/ዮ ፎረምን ኣመጡም ሓቀኛ ሚድያ በርታልን ደሞ በትግራይ ና ኣምሓራ ያለ ልዩነት ለማጥበብ ስራ ኢሄ የወዳጄ ጠላት ጠላቴነው የሆነ የባለስልጣኖች ጨዋታ ዘገባ ስራበት ከትግራይ ተርፎ በማራም ምንም ማያቅ ገበሬ እያለቀ ነው

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 9 หลายเดือนก่อน +12

    ያየሰው; የኔ አንጀት አርስ!..ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!...👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @seedseed4876
    @seedseed4876 9 หลายเดือนก่อน +18

    እራቁታቸውንነውያስቀረሀቸው ተባረክ❤🎉

  • @FGx-js7co
    @FGx-js7co 9 หลายเดือนก่อน +10

    ትግራይ💛♥️💛♥️

  • @Aweshu751
    @Aweshu751 9 หลายเดือนก่อน +26

    ያየሰው ሽመልስን ካልሰማሁ ውስጤን ያመኛል ተባረክልኝ

  • @MuliyeEsu12
    @MuliyeEsu12 9 หลายเดือนก่อน +47

    ኣይ ትግራዋይ ይለያል፣ ምርኾኛ ብቻ ለምርኮኛ ነው ያደረጋቸው!!
    Thank you for your fact informotion Ethio-Forum❤

    • @monoplc6501
      @monoplc6501 2 หลายเดือนก่อน +1

      😊😊😊😊😊😊

    • @AbrshChalie
      @AbrshChalie หลายเดือนก่อน

      Yemn tgre

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አላልሺም

    • @MosisaBekele-tj7jd
      @MosisaBekele-tj7jd 5 วันที่ผ่านมา

      Merkogna nw yechrsachu ewki

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 9 หลายเดือนก่อน +54

    #ትግራይ 💛❤️🙏

    • @evenezer560
      @evenezer560 9 หลายเดือนก่อน +3

      Hagere tigray

  • @shewangizawteketel4908
    @shewangizawteketel4908 9 หลายเดือนก่อน +42

    ያየሰው ሽምልስ ምርጥ ጋዜጠኛ። በርታ።

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 9 หลายเดือนก่อน +140

    ተጋሩዋይ ቁዱስ ገብርኤል አብ ዘለክሞ ይሃልውኩም ❤❤❤

    • @yontig
      @yontig 9 หลายเดือนก่อน +2

      Amen!

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 9 หลายเดือนก่อน +4

      ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 9 หลายเดือนก่อน +3

      ኣሜን
      ኣሜን
      ኣሜን
      ❤❤❤
      ❤❤❤
      ❤❤❤

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 9 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 9 หลายเดือนก่อน

      ማለት​@@aronyonas7563

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 9 หลายเดือนก่อน +82

    ይህ ሁሉ የሙርከኛ መአት
    አቤት የትግራዋይ ጀግንነት ግን ቃላት አይገልፀውም።ክብር ❤❤❤ለትግራይ እናቶችና አባቶች።❤❤❤

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 9 หลายเดือนก่อน

      የተመታ ሰሜን እዝ የለም ውሸት ነው የኢትዬዺያ ህዝብ እዬን ውሸት ያውቃል ግማሹ በጥላቻ ግማሹ በአብይ ፍቅር ግማሹ በመሬት ተታሎ አብይ ከአ.አ በአሮፕላን የላካቸው ወታደሮች የወያኔ አመራሮችን ሊገድል ሲል ተታኳሱ ከዛ እራሳችንን ተከላከልን ያሉትን አብይ አለምን አታለለበት አብይ ከወያኔዎች ጋር ያልተስማማው እንደ አማራ ክልል በሆዳቹ ልግዛቹ በገንዘብ በስልጣን ህዝባቹሁን አሳልፋቹ ስጡኝ ሲላቸው 17 አመት አፈር የላስነው ከደርግ የተዋጋነው ለህዝባችን ነው በኛ ስቃይ 83 የቤር ቤኤረሰብ ነፃ ወተዋል የቀረ ይቀራል እዬን ባርነት ከምንቀበል ሞታችንን እንመርጣለን እንደፈለክ እንደሻሸመኔ እንደወለጋ እንደ አአ እንደ አማራ ክልል የምትገለው የምታስረው የምታግተው የምትረግጠው ትግራዋይ አይኖርም እኛ በምድር እያለን ስልጣንህን ማንም አይነካም በትክክል አስተዳድር ህግ አስከብር እኛም እና ግዝሀለን ሲሉት እንደ አማራ ክልል እንደ ደቡብ እደጋቤላ በምስልኔ አስቀ ምጫ የሰው ደም ካል😮 ብሎ ሰሜን እዝ ብሎ መጣ😅😮😢😅

    • @Mimi_Petros
      @Mimi_Petros 9 หลายเดือนก่อน +10

      ነገር ግን አሄ ሁሉ ምርኮኛ ተመልሶ እኮ ነው ዘራችሁን ያጠፋው ። አይደል? 1 ሚሊዮን ተጋሩ ያለቀው በነዚህ ምርኮኞች አይደል ?

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 9 หลายเดือนก่อน +4

      @@Mimi_Petros በጀመሪ ግእዝ ትግርኛ አማርኛ ነው የኢትዮጵያ ቋንቋ አማርኛም ባዲራውንም እስልምናም ክርስትናንንም ኢትዬዺን የሰጡን እነሱ ናቸው ትግሬዎች ታሪክ ተማሪ ስማቸው መፀሀፍ ቅዱሳዊ ነው አማራ እና ትግሬ ኤርትራ አንድ ህዝብ ነው ወንድም ማማች ነው አማራው ከትግሬ አፈንግጦ ሲሸፍት ደም መላሽ ሽፈራው ጎንጤ ይበልጣል ብሎ ለራሱ ስም አወጣ እንጂ አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነበር ሀፄ ዬንስ ናቸው አማርኛ የኢትዮጵያ ቋንቋ እዲሆን የወሰኑት አማርኛ የአማራ የግል ቋንቋው አይደለም የነበረው ቋንቋ አርጎባ ሲናሻ አገው ህብራይስጥ ትግረኛ ትግሬ ኩናማ ቅማንትኛ 16 ኛው ክፍለ ዘመን ኦሮምኛ ኦሮሞ ሰፊ መሬት የ ያዘው ለግጦሽ መሬት ስለሚዞር ነው ኤርትራ ከትግራይ የኤደው ድበር ጠባቂ ሚስቱን ይዞ የተዋልዶ ነው አጋጣሚ ጣሊያን 60 አመት ዘጋው ከጣሊያን በፊት ቱርክ ለ300 አመት ገዛች የተገዛው ባህሩ ነው የታገተ ህዝብ እንጂ የተገዛ ህዝብ የለም የተማረከ ወታደር እንጂ የተገዛ ህዝብ የለም የኤርትራ ስም ባሀረ ነጋሽ ነው ባረ ነጋሽ ደሞ የትግራይ ተወላጅ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን የገዙ እስላሞች ተሰደው ሲመጡ ትግራይ ላይ የመጀመሪያ መስኪድ ሰርተው የሰጡ መስጊዱ በስማቸው አልነጃሽ ይባላል ባዜን የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያን 17 አመት የገዛ ክርስቶስ ሲወለድ ወደ እስራኤል ስጦታ ይዞ የኤደ የሰለሞን ልጅ ሚኒሊክ ካሌብ ኢዛና ወዘተ የሰሜኑ ታሪክ ናቸው የደብቡ ህዝብ የመጣው ባርነት ተገስቶ ነው በሱዳን በኩል የገባው ነፃ ያወጣቸው የትግሬው የሀብታም ልጆች ናቸው እነሱ እደኛ ሰዎች ናቸው ማግባት መውለድ አለባቸው ተባለ ከዛ ጎጆ ተቀልሶ ተሰቷቸው ያረሱትን እዲገቡሩ ተወሰነ አሁንም ከሰሜኑ የሀብታም ልጆች በትምህርት ቤት መሬት ላራሹ ብለው ነፃ እዲወጡ አደረጉ ከትግሬ ያፈነገጠው ሽፍታ ለ300 አመት ብቻ ነው የገዛ በ300 የመሳፍንት ዘመን አማርኛ ቋንቋ የለም ከሀፄ ዬንስ ጀምሮ ነው የመጣው ሆሳሀና ናዝሪት አዲስ አ አ መላው ኢትዮጵያ ጅብቲ የመን ሱማሌ የሰሜኑ የአማራው የትግሬው የኤርትራው ነው ባለቤትነቱ ለዚ ነው ሰሜኑ ለማድቀቅ እሩጫው

    • @MultiGetu
      @MultiGetu 9 หลายเดือนก่อน

      Tesfa
      😊😊
      😊

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 9 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Mimi_Petrosበቅድሚያ ከዘቀጠ ዘረኝነትና ጥላቻ ካንሰር ለመዉጣት ሞክር ። ሲቀጥል የተጨፈጨፉት 1 ሚሊዮን የትግራይ ህፃናትና ሴቶች እንጂ የታጠቀዉ አይደለም

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t 9 หลายเดือนก่อน +59

    የሙርከኛ የቂመኛ የጥቅመኛ ስብስቦች ሃገራችን እና ህዝባችን እያሳጡን ነው እኛም ኣንድ ሁነን ማስወገድ ሲገባን እርስ በርሳችን እየተፋጀን የነሱ ተላላኪ ሁነናል እና ኣንድ ሁነን ሃገራችንና ህዝባችን እናድን ፈጣሪ ኣንድ ኣርገን🙏🏻💔

    • @maekel6789
      @maekel6789 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ

  • @nur-selamkarate1704
    @nur-selamkarate1704 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከተገፋ ማህበረሰብ እና ከእውነት ጎን መቆም ሚዛናዊ ሰውነትን ይጠይቃል።
    ለዚያ ደግሞ ምሳሌው አንተ ነህ።
    በርታልን👏👏👏❤️🇪🇹❤️

  • @AmitNesad
    @AmitNesad 9 หลายเดือนก่อน +38

    ትግራይ ዓደይ❤❤❤

  • @bitiwededworku8943
    @bitiwededworku8943 9 หลายเดือนก่อน +68

    አንተ ውስጣቸውን እንዲህ እንደምታውቃቸው ድል ቁርሱ ትንታጉ እያለ የሚበጠረቀው ቀዳዳ እሚያውቃቸው አይመስለኝም ለማንኛውም በግሌ ያንተ ዝግጅት አድናቂህ ነኝ በርታልን ወንድሜ

  • @AaAa-n6o8q
    @AaAa-n6o8q 9 หลายเดือนก่อน +22

    ቅዱስ ገብርኤል ምሕረትኻ ልኣኸልና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yontig
      @yontig 9 หลายเดือนก่อน

      Amen!

    • @phoenixrisingfromtheashes4886
      @phoenixrisingfromtheashes4886 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@aronyonas7563ke Gabriel min atalah?

    • @ziniKemahu-sj6hy
      @ziniKemahu-sj6hy 9 หลายเดือนก่อน

      ኤህ ደኣ ካብ መዓዝዩሞ ገብርኤል ዝሕሉ?

  • @bergvinetsegay1744
    @bergvinetsegay1744 9 หลายเดือนก่อน +48

    ሰላም ለትግራይ እና ኣማራ ህዝብ ውድቀት ለፋሽሽቱ ኣብይ።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amen!

    • @AshenafiAdimasu-n1r
      @AshenafiAdimasu-n1r 8 หลายเดือนก่อน

      ቅጥህን የበዱክ አንተ አደላቹ ገና ይበጁሀቹሃል

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ለእውነት ታማኝ የሆነና እውቀትን የፈለገ አልያም ስለሀገሩ ባለስልጣናት ማወቅ የፈለገ በፍፁም ሌላ ሚድያ አያስፈልገውም ኢ ፎረምን መቼም የተለቀቀ ቢሆንም አገራችሁንም መሪዎቻችሁንም ክፉዎችንም መልካሞችንም ባንዳወችንም ታማኞችንም ታገኛላችሁ። በቃ ኢ ፎ በቂያችሁ ነውውውውውው።እናመሠግናለን ትናፈቃላችሁ ኢ ፎረሞች።

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 9 หลายเดือนก่อน +18

    የሚገርመኝ ይህንን ሁሉ research ለማድረግና ለማቅረብ ጊዜውንና የሰው ጉልበት ገንዘብም ቢሆን ከየት እንደምታገኙ ይገርመኛል። ጎበዞች! እጅግ በጣም። 🤭

    • @skking3686
      @skking3686 9 หลายเดือนก่อน

      የሚያገኘው ከወያኔ ነው ሌላ ከየት ያገኛል ያያሰውና ሽመልስ የወያኔ አድርባይች ናቸው

    • @arayahaftom9042
      @arayahaftom9042 9 หลายเดือนก่อน +3

      @@skking3686 YEMURUKEGNA LIJ TEKATEL 😂

    • @Johnsparrow1695
      @Johnsparrow1695 9 หลายเดือนก่อน

      @@skking3686 የሙርካኛ ልጅ መሆንህ ነው ሙርከኛ ከሞሆን ራስህን ማጥፉት ይሻላል

  • @MegistuBirhane
    @MegistuBirhane 9 หลายเดือนก่อน +26

    ይህን ታሪክ በክብር አስቀምጠዋለሁ

    • @elaridebesai671
      @elaridebesai671 3 หลายเดือนก่อน +1

      እረ እዉነቱ ንገራቸዉ የማረካቸዉ ሻዕቢያ ሻዕቢያ ሻዕቢያ ነዉ ወያነ ማረካቸዉ ኣትበል 😂 ሙርኮኞ ቢጠየቁ

  • @Mesi16
    @Mesi16 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ መረጃ።
    ለታሪክ እና ተጠያቂነት ይቀመጥ።
    🙏🙏🙏

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 9 หลายเดือนก่อน +10

    Yayesew is a great journalist!❤❤❤❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 9 หลายเดือนก่อน +18

    በምርኮኛ የሚመራ ወታደር መጨረሻው ምርኮኛ ነው

  • @alemayehuyonas-ql8qt
    @alemayehuyonas-ql8qt 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤ በጣም ጥሩ ታሪክ አዘል ትምህርት ነው የምታቀርቡት ቀጥሉበት ::
    የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ::
    ከንጉሱ ጊዜ ጀምሮ ስልጣን ላይ ጉብ የሚለው ባንዳው ነው ይገርማል!!
    ተስማ እሸቴ የገጠሙት ይህንን አይተው
    እዩት ተመልከቱት ያምላክን ቸርነት :
    እዪት ተመልከቱት የግዜርን ቸርነት :
    በጣም ያሳዝናል አር በኛ ሲጫወት ::
    አሉ ነጋድርስ!!

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 9 หลายเดือนก่อน +20

    ድል ለጀግናው ላማራ ፋኖ 💪💪💪💪❤️❤️

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc 9 หลายเดือนก่อน +10

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ የመረጃ ምርጫ።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 8 หลายเดือนก่อน +2

    አድናቂህ ነኝ እንዲህ ዓይነት የቋንቋ ውበት ፀጋ እንጂ ከዘንድሮው ትምህርት እንደማይገኝ ግልፅ ነውና፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @earmiasteka464
    @earmiasteka464 9 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግና አንጀት አርስ ያየሰው ቃላት ያጥርኛል ተባርክ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 9 หลายเดือนก่อน +8

    *great analysis~ Thanks!*
    🙏

  • @DawitAbraha-e7b
    @DawitAbraha-e7b 9 หลายเดือนก่อน +24

    ያዬ ድንቅ ሰው እርቃናቸውን አውጣቸው ገላልጣቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kibiroessa2215
    @kibiroessa2215 9 หลายเดือนก่อน +21

    ወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂 ተማራኪ ማራኪን ምክትል አደረገው

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @zewdiea
      @zewdiea 9 หลายเดือนก่อน +1

      Very interesting 😂😂😂

  • @abdulkadirhassen6883
    @abdulkadirhassen6883 หลายเดือนก่อน +1

    እንደዚህ ታሪክን እሚፈለፍል የጋዜጠኝነት በሃሪም መገለጫም ነው በርታልኝ

  • @TekiDechasa
    @TekiDechasa 9 หลายเดือนก่อน +30

    የሚገርም ነው ኢትዮ ፎረም ብዙ ጉድ ነገረን ። እኛም አወቅናቸው ለካ ሁሉም የደርግ ወታደሮችና የወያኔ ምርኮኞች ናቸወ ?

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 9 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግና ጋዜጠኛ❤❤ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @DianMebratu
    @DianMebratu 9 หลายเดือนก่อน +4

    ትግራይና አማራ አንድ ነው

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 9 หลายเดือนก่อน +14

    ሰላም ኢትዮ ፎረም እነዚህ የምርኮኞች ደርግ ቢሆን ይረሽናቸው ነበር። እንኳን ማእረግ ሊሰጣቸው አምልጠዋል።

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 9 หลายเดือนก่อน +11

    ክክክክክክክክክ ተባረኩ ታስቁኛላቸሁ አቤት ቅንብራችሁ ቁጥር 1 ዜና አውታር በረቱ👍

  • @MohamedYusuf-n5e
    @MohamedYusuf-n5e 9 หลายเดือนก่อน +26

    ድል ለፋኖ መት ለብርሀኑ ጁላ ወታደር

  • @صلاحالدين-ي9ي2ص
    @صلاحالدين-ي9ي2ص 9 หลายเดือนก่อน +73

    "ከሺ ጦረኛ ጠላት አንድ ሀቀኛ ጋዜጠኛ ያስፈራኛል"
    ናፖሊዮ

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 9 หลายเดือนก่อน +3

      Well said and Well explained

    • @shebatube
      @shebatube 9 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/eH74ufWvnnI/w-d-xo.htmlsi=l22CDMzO03UDy9dj

    • @danielg7367
      @danielg7367 8 หลายเดือนก่อน

      በናፖሊዮን ግዜ ፡ ጋዜጠኞች ነበሩ? 🤔

    • @gloriazion9184
      @gloriazion9184 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @matiasmengistu
      @matiasmengistu 8 หลายเดือนก่อน

      ah 1❤❤`°`qa😅😅😅😅😅+❤❤+

  • @MichaelMiki-s1h
    @MichaelMiki-s1h 9 หลายเดือนก่อน +12

    Aye ye tigray hzb jegenewech nqchu❤❤❤❤

  • @danielabay1501
    @danielabay1501 9 หลายเดือนก่อน +10

    አቦ ኢትዬ ፎረሞች ይመቻችሁ ድንቅ ናችሁ

  • @Yorilua
    @Yorilua 9 หลายเดือนก่อน +21

    መንግስት ለምን ጋዜጠኛ እንደሚያሳድድ የምረዳው ይሄን ጣቢያ ሳይ ነው🫢

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 9 หลายเดือนก่อน +21

    ምርኮኛ ተማራኪን አሰለጠነ መጨረሻም ተማራኪው ተማረከ የምርኮኛ ስብስብ😂😂😂

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Ethio forum, your analysis uncovers the backgrounds of the current top Ethiopian military leadership.

  • @Goitomtakeletesfay
    @Goitomtakeletesfay 9 หลายเดือนก่อน +2

    የምገርም ነው። thank u ethio fourm for all information supported by evidences

  • @selamagebreegziabher6132
    @selamagebreegziabher6132 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይገርማል፣ ያኔ ቢወገዱ ዛሬ ኣገራችን ሰላም ታገኝ ነበር።

  • @igiteodo
    @igiteodo 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያየሰው እንዲሁም ባልደረቦችሕ ብቸኛው በ ሕይወት ያላቹ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪያችን ናቹ

  • @JoniEska-qv3ir
    @JoniEska-qv3ir 9 หลายเดือนก่อน +14

    ይገርማል ።ወይ ጉድ ።አሁን ፋኖ ሲማርካቸዉ ደሞ ምን ይሆኑ ይሆን?

  • @mekalihtigray8627
    @mekalihtigray8627 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኣይ ትግራዋይ ጀግና ልብል ቃል ባዕሉ ይንእሰካ❤

  • @miraftesma0012
    @miraftesma0012 9 หลายเดือนก่อน +15

    ጀነራሎቹ የያየ ሰውን ያህል እራሳቸውን ቢያውቁ ኖሮ አገር አደጋ ውስጥ ባልገባች ነበር

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 9 หลายเดือนก่อน

      Well said and Well explained

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd 9 หลายเดือนก่อน +4

    Wow Ethioforum, only two journalists are producing three and four programmes a day and all the covered programmes are very attractive, interesting, most trusted , reliable source of news , best analysis and information during these last six years where the country in its most difficult times.

  • @BelaiHabte-Jesus
    @BelaiHabte-Jesus หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤Ethiopian Democratic Forum ❤ ❤❤of London General Nega Tegegne ❤❤❤ Prevaiks 4 ever Amen 🙏

  • @GereziherGebremedhin
    @GereziherGebremedhin 9 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚኣብሄር ይባርክህ ስለእውነታህ እውቁ ጋዜጠኛችን ያየሰው ሺመልስ🎉🎉🎉

  • @sone8065
    @sone8065 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል ኢትዮጵያ በእንደዚህ አይነት ሰዋች ነዉ የምትመራው አሳፋሪ ነዉ። ወታደሩ እጅን ለፋኖ የሚሰጠዉ ከአለቆቻቸው የተማሩት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን ግሩም መልእክት።

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 9 หลายเดือนก่อน +3

    Excellent reporting

  • @gloriazion9184
    @gloriazion9184 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tegaru Ajonna kewgeh eyu kenhalef einaaa .....i love you ma ppl....bless you ethio forum

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 9 หลายเดือนก่อน +23

    እና በመጨረሻ ሁሉም በወያኔ ተማረኩ። አይ ወያኔ ጀግናው!

  • @Qasim-Tube127
    @Qasim-Tube127 9 หลายเดือนก่อน +17

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ💪💪💪💪💪

    • @MichaelMiki-s1h
      @MichaelMiki-s1h 9 หลายเดือนก่อน

      Fano mn ahun eyetewera yalew tigaru yemarekchew yabathn zer nache

  • @Gonamhethi12345
    @Gonamhethi12345 9 หลายเดือนก่อน +4

    Victory for the new youth moment(fano)

  • @oentertainment27
    @oentertainment27 7 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ ነው የሠማሁት

  • @Allamehara
    @Allamehara 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለመርጃውእጂግእናመሠግናለን፣ድልለፋኖ።

  • @DanielNetetsereab
    @DanielNetetsereab 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሙርከኛ ቂመኛ ነው፣ ቂሙን እየተወጣ ነው።
    Thanks EF for the wonderful report!

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 9 หลายเดือนก่อน +1

      Yes they are, well said and Well explained brother

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 9 หลายเดือนก่อน +7

    በኤርትራ የተማረኩትንም በግዞት የተላለፉትንም ንገረን በሀቅ አምላክ

    • @ssss-nj7ef
      @ssss-nj7ef 8 หลายเดือนก่อน +1

      ኣባዱላ ገመዳ እና ባጫ ደበሌ ኣቃሉ እኔ

  • @abuki5531
    @abuki5531 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉም የተማረከ ነው ይገርማል

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Ethio Forum.What kind of Genrals they are half of them are captured and they boast " saying we are hero's! Ethio Forum you are hero!

  • @miraftesma0012
    @miraftesma0012 9 หลายเดือนก่อน +12

    አብይ አህመድ እጅግ አረመኔ በሰው ደም መጫወት የሚያስደስተው ክፋቱንም በሃይማኖት ለመሸፈን የሚጥር ዝቃጭ ነው።

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 9 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ኛ መረጃ ነው

  • @bilenbelay3803
    @bilenbelay3803 9 หลายเดือนก่อน +9

    ያዬሰው የጅህ ይስጥ!!!
    ምድረ ምርኮኛ ራቆቱ ኣስቀረው!!!

  • @MottyBiya
    @MottyBiya 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks a lot.May God bless you!

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 8 หลายเดือนก่อน +2

    The WEYANE captured derg soldier Birhanu julaaaa 😊😊😊

  • @zeaman4735
    @zeaman4735 9 หลายเดือนก่อน +16

    TDF✊

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ነኝ ያለው አጥቂ ቡድን በመንግስትነት ስም ጥቃት ቢከፍትም መንግስት ነኝ እያለ እያታለለ እያጠቃ ለሚቀርብለት ጥያቄ "መንግስት ሁኘ ክልሉን እያስተዳደርኩ ነው።ሰላምን እና ልማትን እያስቀጠልኩ ነው ባንጻሩ ጽንፈኛው ቡድን ግን በ፪ ወር የአባቶቸን እርስት ፬ኪሎን እወርሳለው ያለው አልተሳካለትም።" በማለት የራሳችን ሕዝብ እና የአለምን ሕዝብ ግራ እያጋቡ እያወዛገቡ እያታለሉ ማህበረሰብን እያደነዘዙ ቢስተዋሉም እውነታው ግን እውነት ያሸንፋል።
    ክልላችን እያስተዳደረ እየመራው ያለው መንግስት ነኝ ያለው አጥቂ ሀይል ሳይሆን ማህበረሰባችን ነው።ሕዝብን ክዶ ሊወጋ ዘምቶ ሕዝብ በአንድ እጁ ልማቱን እያለማ በአንድ እጁ ክዶት የመጣውን ጠላት መምታት በሚጠበቅበት ቦታ እና ሰአት በመምታት እና በማኮላሸት ጠላትን ቅስሙን መስበር ተችሏል።አዳክማለው አንገት ኣስደፋለው ብሎ የዘመተው ከሃዲ ሃይል አስፓልቶችን ታንክ እየነዳ፣ቦንብ እያፈነዳ ታንክ ድሮን እየተኮሰ ወይም መሰረታዊ ልማቶችን ለማውደም ሰርቷል።ዳሩ ግን ኪሳራው በእሱ ይበልጣል ምክንያቱም በየቁጥቋጦው በየጎጡ ከሕዝብ ጋር ተጣልቶ ታንክ፣ድሮን አሰማርቶ እየተኮሰ ድል አያመጣም።
    ሕዝባችን ግን ልማቱን እያለማ ጠላትን ማዳከሙ ይቀጥላል።ስለዚህ ኩሩ ወገናችን ሆይ "መንግስት ነኝ ክልሉን እያስተዳደርኩ ነው" ብሎ ቢቀልድ የስነ ልቦና ጥቃት ወይም የተስፋ መቁረጥ ስሜት ጥቃት ለመጫን ወይም ለማድረስ ቢሰብክ አይገርምም።እውነታው ግን ጊዜን እና እኛን ቀለቡ አድርጎ የተደራጀውን ጠላት ለመቀልበስ እውቀት እና ብልሀት ስለሚያስፈልግ ነው። ስለዚህ ክልላችን መንግስት ሁኖ እያስተዳደረ ያለው የተከዳው ወገናችን መሆኑን ልንረዳ ይገባል።
    ደመ ነብስነት፣ብኩንነት፣ስሜታዊነት፣የዋህነት ሊያሰናክሉት ሊያስጠቁት ወይም ተሸናፊ ሊያደርጉት የማይችል ወገን ስላለን አጥብቀን እንኮራለን።ታጋሽ፣አስተዋይ፣ጠቢብ፣ አዋቂ ከሆኑ ማህበረሰብ በመፈጠሬ እግዚአብሔርን አመሰግናለው።
    አማራ ያሸንፋል Victory for Amhara !!!

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለትንታጉ ፋኖ!!!❤❤❤

  • @addisababatube1012
    @addisababatube1012 9 หลายเดือนก่อน +12

    ምርኮኞተቹ ለዚህ እኮ ነዉ የ7ኛ ክፍል መኃይም ጠ/ሚ ገረድ የሆኑት በጣም ያሳፍራል እጅግ በጣም🙈🙈🙈

  • @ChoraHahuFidelAmharic_English
    @ChoraHahuFidelAmharic_English 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ እናት ምደር ፊልም የተሠራውም የጠቅላዩንና ሹመኞቹን እንደ ታሪክ ሰሪ ለመሰነድ ይመስላል፤ፊልሙ በጥላቻና በዘረኝነት ፖለቲካ እርስ በርስ የተጫረስንበትና ህዝብ የተፈናቀለበት፤ወጣቱ እንደ ቅጠል የረገፈበት እንቶችና እህቶች የተደፈሩበትና እናት ልጆቿን በማጣት ያዘነችበት፤ንብረት የወደመብትን በዓለም አሳፋሪ የታሪክ ማስታወሻ ነው፤በርግጥ አሳፋሪ ቢሆንም ታሪካችን ነው።ያው እኛ እንዲህ ነን የሚልም አስተሳሰብ ያለውም መልእክት ለውሶ የያዘ ይመስላል፤አሳፋሪ ነው።

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 9 หลายเดือนก่อน +12

    በጭካኔ የተሻሻለዉ ደርግ ነዉ የሚጨፈጭፈን ለካስ

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል በምርኮኛ ጀነራሎች አገራችን ተከባ ነዉ እደዚህ ህዝብ የሚሰቃየዉ. እግዚአብሄር በቃቹህ ይበለንና የተማረ አንድ የሚያረገን እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ይሰጠን.🙏🏾

  • @AmsaluAgumas-b5u
    @AmsaluAgumas-b5u 19 วันที่ผ่านมา

    ትችላለህ ወንድም አቀራረብህ ልዩ ነው ❤

  • @YonasBrhane-qt1uu
    @YonasBrhane-qt1uu 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንደኛ ተማርካቹም ስልጣን መያዛቹ ኣይቀርም እና እንደኛ ተማረኩ ለማለት ነው እንደኛ የሚሉት።❤❤Tigray❤❤

  • @enabura9969
    @enabura9969 9 หลายเดือนก่อน +12

    ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 9 หลายเดือนก่อน +2

    Great analysis

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ያጥፋቸው እናት ደፋሪ ወራዳዎች

  • @ZekariasWodaj-vf1fr
    @ZekariasWodaj-vf1fr 9 หลายเดือนก่อน +5

    ምድር ምረኮኛ ነው ለካ ሰው የሚያስጨረሰው እነዚ የሰው ደም መጣጮች እረ ፍጣሪ በቃቹ በለን አንተ ድረስልን።

  • @BetelhemHabte-k3c
    @BetelhemHabte-k3c 9 หลายเดือนก่อน +7

    Tigray hezeb jegna ewnetga fetari selamchun bezet yadrgew❤❤❤❤❤

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኑሩልን ኢትዮ ፎረም ለእውነት የቆማችሁ

  • @HaileNigus-m1j
    @HaileNigus-m1j 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርኮኛ ሁላ , በዚህ ኣካሄዳቸው ኢትዮጵያን በጠቅላላዋ በውጭ ሃይሎች እንዳያስማርካት ነው ምንፈራው , ለነገሩ ኣሁንስ...
    Ethio forem ❤❤❤❤ ስለ ምታሳውቁን እውነተኛ ታሪክ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 9 หลายเดือนก่อน +4

    በአለማችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ በምርኮኞች ስብስብ የተገነባው የብልፅግና ፋሽሽት ሰራዊት በዘር ማጥፋት ወንጀል ግንባር ቀደም ተጠያቂዎች ናቸው::

  • @solomonamare1071
    @solomonamare1071 9 หลายเดือนก่อน +1

    Great analysis...

  • @FkaduGebremedhn
    @FkaduGebremedhn 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የገርማል

  • @bestofethiopia6978
    @bestofethiopia6978 9 หลายเดือนก่อน +2

    ምርኮኛ የሚመራው ሰራዊት በብዛት ይማረካል። ለዚህም ነው ፋኖ በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ የምርኮኛ ወታደሮችን እየማረከ ያለው።

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 9 หลายเดือนก่อน +5

    እንደዚህ ውብና ሀቅ መረጃ መቼም ኣይኖርምና✌️የተከበርከው ጋ/ያየሠው ሽመልስ 100000ዓመት ንርልን🙏🫶✍️

  • @Simonkind0
    @Simonkind0 9 หลายเดือนก่อน +2

    Strong analysis ❤

  • @goitomkahsay407
    @goitomkahsay407 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you, Yayesew for telling the truth.

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 9 หลายเดือนก่อน +1

    My all time favorite gentlemans ethio-forum yayesew and abebe bayu love from tigray

    • @peaceforall9655
      @peaceforall9655 9 หลายเดือนก่อน

      gentlemen not gentlemans😊

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 9 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!