''በትኑ፤ማንም ቢያማን ችግር የለውም'' የጠቅላይሚኒስትሩና የከንቲባዋ ከተማ|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 363

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 9 หลายเดือนก่อน +23

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @ebrahimtemam-jg3kn
    @ebrahimtemam-jg3kn 9 หลายเดือนก่อน +69

    የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ረዳት ፕሮፌሰር ❤ያየሰው ሽመልስ❤

  • @FekeFeke-mo7lr
    @FekeFeke-mo7lr 9 หลายเดือนก่อน +49

    ምርጥ ተንታኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የተማርክበት አላማ ያረሳህ

  • @AbrhambirihanuReda
    @AbrhambirihanuReda 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያየ ሰው ጀግና ነህ እናከብርሀለን

  • @enatneshmelaku2378
    @enatneshmelaku2378 9 หลายเดือนก่อน +1

    በእርግጠኝነት ብልፅግናዎች ያንተን ትንታኔ በናፍቆት ጠብቀው እንደሚመለከቱት አምናለሁ በርታ ያየሰው እድሜ ይስጥልን የሃገራችን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውስጥ አንዳቸው እንኳን ያንተን ያክል ብልፅግናን ቢሞግት ለውጥ እናይ ነበር ብቻህን ግዙፍ ፓርቲ ነህ ጀግና❤

  • @jamalhussenmhamd8946
    @jamalhussenmhamd8946 8 หลายเดือนก่อน +1

    💪💪💪ድል ላማራ ፋኖ

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 9 หลายเดือนก่อน +62

    የንፁሀን ደምና ለቅሶ የት ያደርሰህ ይህን አብይና ካቢኒው እግዚአብሔር ሆይ አሳየን የለህማ !! !

    • @sunnightfantye8899
      @sunnightfantye8899 9 หลายเดือนก่อน

      በዙፋኑ ላይ እግዚአብሔር አለ ብድራትን ይመልሳል ሰው የዘራውን እንዲሁ ያጭዳል

    • @selam-443
      @selam-443 9 หลายเดือนก่อน +1

      ያሳየናል አትጠራጠር እግዛብሄር ከግፈኞች ጋር መቼም አይቆምም የዚህ ሁሉ የንፁህ ደም እንባ ፈሶ አይቀርም አንዚህ የዲያብሎስ ልጆች ዋጋቸውን ያገኛሉ

  • @SamSis-we2bn
    @SamSis-we2bn 9 หลายเดือนก่อน +24

    በአንድ እራስ ሁለት ምላስ ትክክለኛ ስሙ ነው ቁማርተኞች !!!! ፈጣሪ ይሟገታቹ

  • @davidzewdie
    @davidzewdie 9 หลายเดือนก่อน +4

    ያንተ አይነት በመረጃ ላይ ያተኮረ ትንተና የሚሰጥ የሚዲያ ሰዎች ያብዛልን የምወደው ጣቢያ በርታ ወንድሜ

  • @OptimisticEarth-sy8ob
    @OptimisticEarth-sy8ob 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቀራረብህ ከመረጃ ጋር ስለሆነ በጣም ነው የማዳምጥህ በርታ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 9 หลายเดือนก่อน +14

    አቅማችንና ሀይላችን ፈጣሪ ሆይ እነዚህ ያጋንንት መልዕክተኞች በታትነው አፈናቅለው ገድለው ሳይጨርሱን በፈጣኑ እርዳታህ ታድነን ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልን አሜን

  • @abrehamassefa6077
    @abrehamassefa6077 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሌም ልዩ ትንተና ሁሌም አዲስ ሁሌም ታሪክ .......🎉

  • @biniyamsisay5683
    @biniyamsisay5683 9 หลายเดือนก่อน +24

    ክቡርነቶ የገቡት ቃልማ ማንም ከቀየዉ አይፈናቀልም ነበር

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 9 หลายเดือนก่อน +2

      አምነህው ነበር ማለት ነው??

  • @sammyhaftu16
    @sammyhaftu16 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኢህኣዴግ ዴምክራሲ ትዝ ኣለኝ

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 วันที่ผ่านมา

    በአሉ ባልታ የሚመራ ድንቅ የኢትዮጵያ መሪ መጥፎ ገፅታ

  • @TARIKUSEBLE
    @TARIKUSEBLE 9 หลายเดือนก่อน +6

    መቼም ቢሆን የማትሰለች ደራሲና ጋዜጠኛ ነህ ፤ ከክፉዎች ክፉ ሃሳብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፡፡

  • @peaceforall9655
    @peaceforall9655 9 หลายเดือนก่อน +5

    የዛሬን አያርገውና የዛኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድ ድምጽ በሚመስል መልኩ የትግራይ ህዝብ ላይ ባነጣጠረበት ወቅት አብይ ይህን ያህል ይከፋል ብሎ ያሰበና ያስተዋለን አንድም ሰው አልነበረም

  • @Buzeman40
    @Buzeman40 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤

  • @wubeshi
    @wubeshi 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ተንታኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 9 หลายเดือนก่อน +7

    Thanks for speaking for voiceless people 🙏 ❤❤❤

  • @enabura9969
    @enabura9969 9 หลายเดือนก่อน +17

    እየተገነባ ያለዉ የህዝብ ከተማ በህዝብ ሳይሆን የብልጽግና ከተማ ለብልጽግና እየተገነባ ስለሆነ የኦነጉን ብልጽግና ማሸነፍ ብቻ💪💪💪

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 9 หลายเดือนก่อน +2

    My best family Ethio Forum selamachu Yebza hullem merci merci merci merci viva ethio forum ❤❤❤❤❤❤

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 9 หลายเดือนก่อน +10

    የወያኔ ግፍ እየቆጠረብን ይመስላል ኑሮ ተወዶበታል ብሎ እህል ሸምቶ በተመጣጣኝ ዋጋ ህዝቡን የሚታደግ መንግስት ነበር የአ አበባ ህዝብ ፈጣሪ ይድረስልህ ግን አንተም ንሰሃ ግባ

    • @FikrBicha
      @FikrBicha 9 หลายเดือนก่อน +1

      ህዝቡ አጨብጫቢ ነው የእድር እቃ ተካፍለው ተለያዩ

    • @ygbelay2366
      @ygbelay2366 9 หลายเดือนก่อน

      ይሄ አቃጣሪ ህዝብ ገና በአፓርታይድ ይረገጣል ይበለው

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 9 หลายเดือนก่อน +7

    የጋዜጠኝነት የውሃ ልክ ያየሰው ሽመልስ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 9 หลายเดือนก่อน +5

    Shebelaw Yayesew, thank you for being the voice of the people as always!

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase1467 9 หลายเดือนก่อน

    አንተ የጥላቻ ፕሮፌሰር ነህ በርታ ተከታዮችክን አደንዝዘክ እድሚያቸውን ጨርስ

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 9 หลายเดือนก่อน +2

    You’re the voice of people, specially for the suffering. Thank you 🙏

  • @kalkidan9913
    @kalkidan9913 9 หลายเดือนก่อน +8

    ያዬ ኑርልኝ በብዙ
    የኛ ነገርስ ያበቃ ጉዳይ ነው ዛሬ እዚህ መተን የምንኮምትልህ እድል ቀንቶም ከሀገር ተሰደን ነው አለዚያ ግን ወይ ታርደው ከተገደሉት ወይ ተደፍረው ሒወታቸው ከተበላሸው አንድኞቹ ነበርን!!

  • @rahellimeneh4792
    @rahellimeneh4792 9 หลายเดือนก่อน +1

    አ አ መንግስተ ሰማያት ብትሆን እግዚያብሔርም ቅን ፈራድ ባይሆን የምንጠብቀው ምነም አይኖርም ነበር አሁን ግንየመይዋሽውን እግዚያብሔር እንጠብቃለን የማያልፈውን ሠማያዊ አገር ተስፋ እናደርጋለን እግዚያብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው እሱ ይፍረድ!!!!!!

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሥለ ቃል በፍፁም ማውራት የለበትም ምክንያቱም ሕዝቡ እየተቀጣ ያለው ሠርቶ ከሚያሠራ ይልቅ ወሬን አሣምሮ ያወራለትን ተከትሎ እየተቀጣ ነው።

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 9 หลายเดือนก่อน +11

    ቁጭ ብለው ስድባቸውን ይጠጣሉ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 หลายเดือนก่อน +32

    ሰሜናዊያን ተባብረው ካላቆሙት በልማት ሰበብ ላሊበላ እና የአክሱም ሀውልትን ያፈርሳል።#ሰሜናዊነት 💪💪💪🇪🇹

    • @Siraj-tq7le
      @Siraj-tq7le 9 หลายเดือนก่อน

      ሰሜነዊነት ሚበል የሀገር ግንበታ ይላም

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 9 หลายเดือนก่อน +2

      ላሊበላን አዎ አክሱምን ግን አያስበውም ።

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@Bretanssa የ አስተሳሰብ ቁምጥናም እንዳለባቹህ ስለምናውቅ አንቀየማችሁም ።

    • @azebberhane834
      @azebberhane834 9 หลายเดือนก่อน

      Betkikil yesemenu kifl kaltebabere tifatu yekefa ina ye hager wudmet yhonal.

    • @AM-hf7he
      @AM-hf7he 9 หลายเดือนก่อน +2

      There is no semenawian brother. We Tigreans will defend ours defend yours if you have the power to do it.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 9 หลายเดือนก่อน +26

    አዲስ አበባን ፊንፊኔን ለማደረግ አይሳካም
    እውነት እና ኢትዮጵያዊነት ያሽንፋሎ
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗❗❗

    • @mlkessa-dp1kn
      @mlkessa-dp1kn 9 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅😅 jilanfoo

    • @godisgodallthetime1519
      @godisgodallthetime1519 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@mlkessa-dp1kn ኮንታ ደደብ ❗

  • @ethio8774
    @ethio8774 9 หลายเดือนก่อน +23

    ደንቆሮ ፕሮፌሰር ደንቆሮ ሚኒስትሮችን ሰብስቦ ያስተምራል አንገታቸውን ደፍተው ይሰሙታል።
    ይገርማል።😏😏🤔

    • @wediofla3230
      @wediofla3230 9 หลายเดือนก่อน

      They are taking notes, too. 😃😃😃

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you Ethio forum for being the voice of the voice less.

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ኢትዮ ፎረም ብስራታዊ ቅዱስ ገብሪኤል ሰላም ያበሰረን ሰወስቱ ደቂቃን ከኝሳት ያዳነ እኛም አብይ ካቃጣጠለልን እሳት ይጠብቀን አሜን

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይበለው ይህንን የማይረባ ህዝብ!!

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤በርቱ የኔ ምርጦች

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስላም ለኢትዮጵያ

  • @hithere4939
    @hithere4939 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yaye sew Ethio furom ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤💪💪🙏

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 9 หลายเดือนก่อน +5

    Welcome welcome back Ethio forum our hero 👏👏💯💯🤗🙏❤️❤️

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ስራት ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ኤዳ ነው እንጂ እድል አይደለም ። የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ እባክህ እጃችን አንስተናልና ይቅር ይበልን ።

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 9 หลายเดือนก่อน +19

    ሰሜናውያን ኝኝኝኝ ማለት አቁማቹህ አንድ ሁኑ😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @FilimonAregay-k4r
      @FilimonAregay-k4r 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂👌👌👌👌

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኝ ይግባብህ ስለራስህ አውራ

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 9 หลายเดือนก่อน +1

      ከተላላኪና አሽቋላጭ ጋር አናብርም እራሳችሁን ቻሉ

    • @سعادهمحمد-ز4و
      @سعادهمحمد-ز4و 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@dawitheluf5978😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በድሮንተቀጥቅጦእያሽቃበጠያለዉማነዉበዘራችሁአይድረስ😂😂😂😂😂

    • @dawitheluf5978
      @dawitheluf5978 9 หลายเดือนก่อน

      @@سعادهمحمد-ز4و አንገዛም ባይነታችን ለነጻነታችን ነው የተቀጠቀጥነው እንጂ እንደናንተ ለመጣውን ቂጥ አንልስም የአብይን ቂጥ ልሳችሁም ቢሆን በድሮን እየተቀጠቀጣችሁ ነው አሽቃባጭ ሁላ ደግም አፍ አለኝ ብለሽ ታወሪያለሽ

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 9 หลายเดือนก่อน +5

    "የአዲስ አበባ ህዝብ ራሲህን ጠይቅ ከተማው ከዚህ በፊት ብዙ ዓይነት ነዋሪና ታሪክ አሳልፎዋል : ግን ሳይፈርስ ኖሮዋል"!!

  • @fbg6774
    @fbg6774 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጡ❤❤❤

  • @seidawol1871
    @seidawol1871 9 หลายเดือนก่อน

    ያየህ❤

  • @GenetkassayeTefera
    @GenetkassayeTefera 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጌታዬን የምለምነው እድሜ ብቻ ነው መጨረሻው ምን ይሆን?!

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 9 หลายเดือนก่อน

    victory for FANO; peace for Ethiopia

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ትተና💖💖💖💖💖💞💖💖💖💖

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ethio Forum ❤

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you as usual.

  • @TesfayeAbadi-ym9rx
    @TesfayeAbadi-ym9rx 9 หลายเดือนก่อน +1

    Really u r hero !!

  • @klm9872
    @klm9872 6 หลายเดือนก่อน

    Selam❤❤❤❤❤❤❤

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 9 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ከምላስ ወለምታ ይጠብቀን

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 9 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ሚዛናዊ ነህ ያዩ ግን ለህወሓት ማሽቃበጥህ ደስ አይልም

    • @Abbay_special_recipe
      @Abbay_special_recipe 9 หลายเดือนก่อน

      Well, Ethiopians are seeing that belsegna administration is worse than tok or ehadeg, too bad, the old good time is gone time to cry with one eyes

  • @ismael.umaar..
    @ismael.umaar.. 9 หลายเดือนก่อน

    my.king.yayesew.shimeles❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @brighttube4me
    @brighttube4me 9 หลายเดือนก่อน +18

    አብይ:- ከ4 አመት በፊት (የጭቃ መደብ ላይ ተኝቼ ነው ያደኩት) ብለህ እንዳልነገርከን አሁን የሰውን ቤት "ማንም ጭቃ ያቦካው ሁሉ ቅርስ አይደለም" ማለትህ በጣም ያሳዝናል።? (የምተኛበትን መደቤን ቢያፈርሱብኝ ምን እሆን ነበር?) የሚል ጥያቄ እንዴት በውስጥህ አለመጣም?

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጭቃ ነህ፤አብይ አበጀ።

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውር እውርን ቢመራ ተያይዞ ገደል ነው የሚገባው ስለዚሕ ብልፅግና የአሰተሳሰብ ችግር ያለባቸው ስብስብ ነው

  • @axumawitigraway4631
    @axumawitigraway4631 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ህፃናት ይሰደባሉ ይሞገሳሉ ይከራሉ ይሰለጥናሉ ስያዝኑ ተላላኪ መሆን ስያስጠላ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 9 หลายเดือนก่อน +6

    እሱ ለይቶለታል የሚገርመው የተሰበሰቡት ከብቶች ናቸው

  • @almaz3950
    @almaz3950 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይገበዋል የሄ ከሀዲ የአዲስአበባ ነዋሪ። ይቀበለው ንጉሳችን መሪያችን እያለ አልነበረም እንዴ። 27 አመት ጨለማ ውስጥ ነበርን አላለም እንዴ።

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 9 หลายเดือนก่อน +1

    የ ሀገሪቱን 3/4% ማስተዳደር አቅቶህ ወሬ ታወራለህ 👌' የ አዲስ አበባ ተደራቢ ከንቲባ 'ያለህ ህዝብ አዉነተኛ ነው!ድል ለ ፋኖ 👍👍👍

  • @mezmurl1152
    @mezmurl1152 9 หลายเดือนก่อน +1

    የ አብይ አማሮች "አብን"👌👌👌👌

  • @feedelband205
    @feedelband205 9 หลายเดือนก่อน +3

    ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 9 หลายเดือนก่อน

    Yayesew shemeles ❤❤❤

  • @berihugebremariam7720
    @berihugebremariam7720 9 หลายเดือนก่อน +1

    የነዳጅ ጉዳይ፣የሰላም፣ጉዳይ፣የድንበር ጉዳይ....የኣባይ ጉዳይ ፣የታለ ? ቃል ገብቶ የነበረ፣፣

  • @kongithaile-gabriel979
    @kongithaile-gabriel979 9 หลายเดือนก่อน

    Very good report

  • @Sidama2002
    @Sidama2002 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you both 💓

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ተንታኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kassaye499
    @kassaye499 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእናቶች እንባ ይፍረድብህ? የንፁሀን ደምና ለቅሶ የት ያደርሰህ ይሆን??

  • @abrehamassefa6077
    @abrehamassefa6077 9 หลายเดือนก่อน

    You are......❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከኢትዮጵያ ምደር ላይ የዘር ፖለቲከኞችእና ዘረኞችና ያጥፋልን ❓❗❓❓❗

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 9 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰው ማንነቱን ከምን እንደመጣ ሲረሳ ያስጠላል የበሻሻው

    • @lovem7635
      @lovem7635 9 หลายเดือนก่อน

      The people all they will live on the street homeless

  • @AlulaTadesse-ro7zc
    @AlulaTadesse-ro7zc 9 หลายเดือนก่อน +2

    welcome

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 9 หลายเดือนก่อน

    Our voice ❤❤❤

  • @ሰኢድከዱባይ
    @ሰኢድከዱባይ 9 หลายเดือนก่อน +1

    የእናቶች እንባ ይፍረድብህ

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew 9 หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞትና ውርደት ለአብይ ጦጣው

  • @hlinaminyilal7540
    @hlinaminyilal7540 9 หลายเดือนก่อน

    ይህ ዘገባ ብዙ ሀቅ አለው: ጊዜ ዳኛ ይፍረድ

  • @Saint-1216
    @Saint-1216 9 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ ሰው በላ! የዚህ ሰው ሁሉ ሀዘን በቤትህ ይግባ😢

  • @HawwiiFasika
    @HawwiiFasika 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው በሕውቀቱ በችሎታው ይኩራራል ሰው በስሕተቱ እንዴት ይመካል አለማወቅን ሰው እንዴት እንደ ሕውቀት ይቆጥራል ያሳፍራል በመጀመርያ የሚለማው የሰው ልጅ ነው በዚህ የኑሮ ውድነት የሰው ልጅ በቤቱ ኑሮ ከብዶት ግራ በተጋባበት የዕለት ጉርሱን ፍለጋ በሚደክምበት ጊዜ ከመንግስትነት ባሕሪ ውጭ ወሮበላ ሽፍታ እንኩዋን ደፍሮ የማያደርገው የቤት ፈረሳን በመንግስት ደረጃ መፈፀሙ ያሳፍራል

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 9 หลายเดือนก่อน +1

    እዲስ አበባ🎉🎉ብታምር ብትዋብ ማን ይጠላል???ለመልካም ክሆነ ህዝቡ ያግዛል፤ይደግፋል!! ግን ሴራ ካለበት ያሳዝናል😂😂ለማነው የሚደከመው??? ለህዝብ ከሆነ ታራክ ይፈርዳል!!!

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 9 หลายเดือนก่อน +2

    አንዳዶቹ እጃቸውን በአፍቸው ጭነው ዝም ብለው በትዝብት ያዳምጣሉ ሆድ እያረረ አሉ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጫ ስለደረሰነዉ የሚቀባቸዉ ፓርቲዎችን

  • @dawitheluf5978
    @dawitheluf5978 9 หลายเดือนก่อน +1

    የአዲስ አበባ ህዝብ 27ዓመት ጨለማ ውስጥ ነው የነበረው ና ክቡርነትዎ ይህ አሽቃብጭ ና አቃጣሪ የሆነ ህዝብ እንኳን ቤቱን እራሱን ብታፈርሱት አንዳችም አዘኔታ የለኝም ይቀጥሉበት ባይ ነኝ 😂😂😂

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቤጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ ሁኖል ህዝቡ ። የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ
    በተራ ሁሉም ህጋዊ ድሀ መሁኖ አይቀርም

  • @Endalk21
    @Endalk21 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቢመችሽም ባይመችሽም ሸገር ፊንፊኔ አይሆንልሽም አዲስ አበቤ ተነሳ ተነሳ ተነሳ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sebhatuberhe5308
    @sebhatuberhe5308 9 หลายเดือนก่อน

    Abye you always speake half truth do
    You know why because you want
    Peoples belive you
    The other one you blindsided our Peoples you still do
    You hypnotized few
    Of our peoples.

  • @tarikucoffee3786
    @tarikucoffee3786 9 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው አዲስ አበባ መቀየር አለባት ለህዝቡ ተመጣጣኝ ቅያሪ ቤት ይሰጠው ብለን ነው መከራከር ያለብን እንደ ጋዜጠኛነት ጥሩ ነገር ስታይ አድንቅ ድምፅ ስላማረ እና ብዙ መንጋ ስለሚከተልህ ወሬ አታብዛ

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቲምም!!!

  • @Abachada1
    @Abachada1 9 หลายเดือนก่อน +2

    አበባው አያሌው የአቢይ ሥርአት ውታፍ ነቃይ ስለሆነ ከአቢይ ጋር.ለታሪክ ፍርድ ይቀርባል!!

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 9 หลายเดือนก่อน

    'ማንም ያቦካው ጭቃ ቅርስ አይደለም ከአክስቴ ጡት ሃውልት ሌላ' ጠቅላይ ሚንስትር (ዶ/ር 🙉አቢይ አህመድ)

  • @MrEsalota
    @MrEsalota 9 หลายเดือนก่อน +1

    የብልጽግና አላማ ልክ እስራኤል ፍልስጤምን እያፈረሰች እንደተቆጣጠረቻት የአዲስ አበባን ነዋሪን ለመቆጣጠር የታለመ ነው

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 หลายเดือนก่อน +2

    የድሆችን መጠለያ የለት ጉርሻችውን የሚያፈሩበትን ጎጆ አፍርሶ እስኪ ፎቅ ሰርቶ ካስረከባቸው እናያለን ድሆችን ግን እግዚአብሔር ይርዳቸው ሁላችንም እችን ምድር ጥለን ቆራጣ አንሶላ ለብሰን እናልፍለን::

  • @engilyas44
    @engilyas44 9 หลายเดือนก่อน +1

    የአፀ ምልሊክ ልጆች ዝበሉ ❤❤❤❤❤

  • @meridbekele4791
    @meridbekele4791 9 หลายเดือนก่อน

    የሚያሳዝነው እንዲሁ ስንፋረስ እንዘልቃታለን ።

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 9 หลายเดือนก่อน

    የአድስአበባህዝብ ይህቺን ከርከሮና አብይ የሚባል የሰይጣንተልኮ አስፈፃሚ ለምነፈ እንደማትደፍ ይገርማል ሁሉምነገር በእጃችሁ ነበር እነሱን መግደል በጣም ቀላል ነበር

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 9 หลายเดือนก่อน +2

    Stop fascism in Ethiopia ❌️❌️❌️

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 9 หลายเดือนก่อน +2

    ፒያሳና አራት ኪሎማ ለስግብግብ የጊዜው ባለሃብቶች ይቸበችቡታል።