ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ራስህ ከማጥፋት ስርዓቱን ለማጥፋት ከተዋጊ ሃይሎች ጋር መቀላቀል መታገልና ነፃ መውጣት😢😢
አትፍረድ ከተዋጊ ሀይሎች መሆን እኮ ለቤተሰብ ሁለተኛ ቀን ለማይሰጠው ሆድ መፍትሔ አይሆንም።
ያያሰው ቃል የለኝም ህዝቤ ሆይ አንድ ሁን❤❤❤❤
እንካዕ ለሕዳር ፅዮን ኣብፀሐኩም
ሃሳስ!!!
Amen 🙏❤
@@muluabera612Get help
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነዎሪ እንደ መሐመድ ቡአዚዝ መሮታል።
እዉነትህን ነዉ
ግን መንግስት ቁማሩን በልቶታል ምክንያቱም 3 ቱን ታላላቅ ህዝቦች ከሚባለዉ በላይ አቧልቷል የህዝብ መለያየት ደግሞ ለመንግስት ተመችቶታል ህዝብ ሲነሳበት ኦሮሞ ስለሆንን አማራ መጣልህ እያለ ያነሳሳል ይሸቅጣል እና እንደኔ ይህን መንግስት መጣል በጣም ከባድ ነዉ ምክነያቱም መጀመሪያ ህዝቡ አንድ መሆን አለበት ያ ደግሞ እንዳይሆን በደንብ ተሰርቷል።
+++Ewinet new +++
ብለህ ነው?
አወ
ይሄን ታሪክ ስሰማ ምን ያህል ፈሪ እንደሆንኩ አየሁ ፈሪ ነኝ
አወ ነን
እስክ መስዋእት አርግ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት
እኛ ከተማ ቁጭ ያልን ጤነኛ ወንዶች ሁሉ ፈሪ ነን።
እኔም አዱስ ካሳሁን ነኝ ።እኔሞ የኢትዮጵያ መምህር ነኝ ።እኔም የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያ ነኝ ።እኔም የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ።
ሙሐመድ ቡአዚዝ የአረብ ስፕሪንግ ዋናው ቁልፍ ወጣት እኛንም ለሀገራችን ለውጥ ሙሐመድ ቡአዚዝን ያድርገን
ያያሰው ሽመለስ አንተን ያጣን ከሆነ ናፍቆቱን አንችልም በየቀኑ ይሄን በርገር የሆነ ትንተናህን እንዳትነፍገን🥀❤❤
በርገር በልቼ አጣጥሜ ባላቅም ትንታኔው ጣፈጭ ነው
@ReyhanZuber-ld6dg burger it's a junk food 😂😂😂
@@desalegnmengesha1570 እኔ የፃፍኩት በአማርኛ ነው ለምን ታወዛግበኛለህ እንግሊዘኛ ይነስረኛል
እንደ ሙሀመድ ቡአዚዝ ራስን ማጥፋት ሳይሆን ሁሉም ለቀሪው ትውልድ ሲል አጥፍቶ መጥፋት አለበት እላለሁ
የሰይጣን ሀሳብ ይቅር ይበልህ
@@EyaelJesusጅል
ውድ ያየሠው አንተ እግዚአብሔር የፈጠረሕ ለቅንነት ለሐቅ ለእውነት ነው እናም በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ ።
በእውነት እየሆነ ያለው ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ክፋ መሪዎችን ያንሳልን አሜን፫
ኣብይ ኣሕመድ በኢትዮጵያውያን ፀሎት የመጣ ነውና ገና ኢትዮጵያውያንን ይፈጃል።
ጊዜ ያልፋል ጊዜ ይመጣል መታገስ መልካምነዉ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ
መቼ እንሰማለን ፣ መቼ ነገሩ በየቤታችን ካልመጣ አንሰማ ፣ አናይ ፣ አንነሳ😢😢😢😢
የሃኪሞቹ መልእክት በጣም ያስደነግጣል😮😮😮
ሲጀመር ልብ የሌለውን ሰው ''ከልብ ስማኝ'' አይባልምለዶክተሯ ሞራል ግን በጣም አዘንኩ💔
በ 97 ምርጫ ተከትሎ አዲስ አበባ ሓይለኛ ተቃውሞ እንደነበረ ቡዙ የአዲስ አበባ ልጆች ለ ተቃውሞ እንደወጡ እና በዛን ግዜ የነበረ አስተዳደር እንዳራዳት ተደጋጋሚ ሲናገሩ እሰማቸው ነበር በዛን ግዜ አዲስ አበባ ስላልነበርኩ ሁኔታው በጣም ተገርሜ እሰማቸው ነበር። ታድያ አሁን ስረዳው በዛን ግዜ ለተቃውሞ የወጡት ምክንያትና የአሁን በደምብ ይለያያል አሁን ቤታቸው እላያቸው እየፈረሰ ለምን ዝም አሉ ማለት ከቤት መፍረስ በላይ ምን እስኪሆኑ ነው ሚጠብቁት ?
Ye tigray telacha nebere
@isaakalem3902 አዎ በትክክል
አቤቱ አምላኬ እባክህ ይቅር በለን
በበርጫ ደንዝዘው
@@isaakalem3902tish denkoro እናንተ ናችሁ ህዝቡን በዘሩ እንዲያስብ አድርጋችሁ ነው በአንድነት እንዳይቆም ያደረጋችሁት
Yayesew Shimelis! I don't know how to thank and appreciate you? I am just addicted to your news and analyses. I can't wait. ❤
No no ራስን ማጥፋት
ኧረ ይሄ ዘገባ ቁርስ፣ምሳ፣እራት ይሁነልን🙏መቼሰ አዲስ አበቤ ተኝታለች ቢያንስ በጀግኖች ታሪክ እንፅናና😢
መምህር የኔሰው ገብሬ በተመሳሳይ መልኩ ህይወቱ ማለፉ ትዝ ይለኛል 😊😊😊😊😊
አንድ መሆን ያለብን ሰዓት አሁን ነው
Welcome welcome welcome yeyesew abebe all ethio ፎረም family❤❤❤❤❤❤❤❤
አአ አባክህ ተነስ ሳታልቅ እመነኝ ገና የምትበላው ታጣለህ እርስ በእሮስ ትባላለህ ለዳቦ ፍጠንና ተነስ ይበቃል እስከአሁኑ
Our voice ❤❤❤
ቤት፡ ከመፍረስ፡ ውጭ፡ ምን፡ አለ፡ ጎበዝ፡ ያኔ፡ የኔ፡ ፓርቲ፡ አላሸነፈም፡ በሚል፡ ወያኔ፡ ላይ፡ ያፈጠጠ፡ ትውልድ፡ የት፡ ገባ፡ አሁን፡ ከሥራ፡ ሲሠናበት፡ ዝም፡ በረሀብ፡ ሲሰቃይ፡ ዝም፡ ከዚህ፡ የበለጠ፡ ምን፡ አለ።
They were haters of Tegaru
ከዚህ የሚበልጥማ አለ ፀሎት ፣ከክፉ ስራችን መመለስ፣ ወደ አዳኙ ጌታ ኢየሱስ ልብንና አጅን ማንሣት
ያዬ ትንሽ ለህዋህት ይላችህ ስስ ልብ እላፊ ሆኖ ሳይ ብቃት ያለውን ያዬሰው ሽመልስን ያሳንስብኛልቢሆንም ግን ጀግና ነህ
ህወሃት በድጋሚ ኢትዮጵያን መምራት አለበት
በክራች ነው 😄😄@@በፀሎትብፅዕት
ጤነኛ ነሕ አሑን ሕወሐት ምን አገባን እዚ ምን አመጣው
ራስን ማጥፋት አልደግፈውም ሀጢያት ነው።ግን ነገ ሌላ ቀን ነው።ይህ አለም ያልፋል፣ከዚህ የሚበልጥ አለ፣በፍጹም ራሳችንን ማጥፋት የለብንም፣ያየሰው አንተን ግን ከወንበራችን ተነስተን እናመሠግንሀለን።
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም great story telling brother Yaye.
ራሳቸውን ማጥፍት ሳይሆን ካድሬውንና የመንግስት ባለስልጣናትን ሙያቸውን ተጠቅመው በያሉበት አጋንቶቹን እያደኑ ማስወገድ ነው!!!
ጉራ ብቻ ወሬ
ራስን ከማጥፋት ። ገዢዎችን ጥለህ ውደቅ !!
ያለቀው አልቆ የተረፈው ተርፎ እሔንን አረመኔ መሪ ማውረድ አለብን ጎበዝ አንድ ሆነን እንነሳ
በርገር ብቻ ውዱን የዶሮ ወጣችንን እንጀራችንን ያኣጣን ነው የሚመስልኝ ያዬ አደንቅሃለው
እኛ ሀገር ህዝቡም ጋ ድክመት አለ በአንድነት ሆ አይልም ባለ ስልጣንን ይፈራል
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግፍ በቅርቡ እንደሚገነፍል አትጠራጠሩ።በስሜት ውስጥ ሆና ሳይሆይ ይህ የሁላችንም ስሜትና ሀቅን የያዘ ድንቅ ንግግር ነው።
የኢትዮጲያ ህዝብ ነቅሎ አደባባይ ካልወጣ ጭቆና በቃኝ ካላላ ተራ በተራ ማለቃችን ነው ህዝቡ ይህን ጨፍቭጫፊ አንባገነን ናዚ ስርአት ማሶገድ አለበት ገዢው ስርአት በስልጣን በቆየ ቁጥር የህዝብ መገራ እየጨመረ ነው የሚሄደው ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉ብልፅግና ይውደም😢😢
አንተ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አቀራረብ ነው እውነት 🤙🤙🤙
ያየ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ
በጋራ መሞት ሳይሆን በጋራ ተባብረን ይሄን ግም መንግስት ማጥፋት ነዉ ያለብን ድል ለፋኖ ድል ለግፉአን
Ena yetina balemomoya betam jehejeronal e/r meseker new beqa betam hegeronal
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አና ህዝቦችን እባክህ ጠብቅ ከሞት ምንም አይገኝም አምላካችን ጠብቁት የመጣል ይፈርዳል ታገሱ
ጦርነት፤ቤት ፈረሳ መፈናቀል፤ረሀብ፤የኑሮ ውድነት ፤የስራ እጦት፤የሰላም ማጣት እስከመቼ???
እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል
ሰላምዬ እግዚአብሔር የሚፈርደው እኮ እኛ ስንመለስ አግዚአብሔርን እንደ አምላክነቱ ስንፈራው በላከው በልጁ በኢየሱስ ስናምን ብቻ ነው
ይሄን ቻናል አንት ስትዘግበው ብቻ ነው ማዳመጥ ደስ የሚለኝ:: በርታ🙏🏾
ይሄ ጊዚ እንደሚያልፍ ተስፋ የሚሰጠን ያንተ ዘገባ ነው። ኢትዮጵያ ካሉዋት ምርጡ እና ምክንያታዊ ሚዲያ
በጣም የሚገርም እንዴት የአሰተማሬና የሐኪም ደምወዝ አለመክፈል በመድሐኒት ይልቅ ተበድረን የጦር መሳሪያ እየተገዛ ሙሁራን እኔ ጋር እውቀት አለ ወገኔ ላድን መድሐኒት ግዙ በቁጣ ገ ገዢ በመሆን ማሰፈራራት አይሆንም አረ ነገ ይታሰብ እንዴ ካለፈ ታሪክ ፈልጌ አጣሁ የሐኪም ደምወዝ አለመክፈል አረ መድሐኒት ግዙ ሲባል በሰሜት ሰለሆንሽ አሰንጂ ዝም ያልኩሽ እና?ይገርማልመድሐኒት ግዙልን መልስ በቁጣ ፈልጌ አጣሁ
ያየሰው ምሩን የተባሉ ይመስል ይሄ ንግግር ተመቸኝ
እንደ ሁልጊዜም ምርጥ ዝግጅት
ቱኒዚያዎች እኛም ብለው ስለወንድማቸው በአንድነት ቆሙ።እኛስ ስለወንድም ፣ ስለወገን ጥንቅር ይበል ስለራሳችን የቱ ጋር ቆመን ይሆን ?
ጌታ ሆይ ቀኝ ትድረስልን, ኢት/ያም እጆቿን ወደአንተ ትዘርጋ
አራሳቹን አታጥፉ ቀን ያልፋል መታገስ ምልካም ነው ዝላልምዌ የለም ለሁሉም ገዝዬ አለው በርግጠም ያልፋል
ቱኒሲያ l came toTunisia የሚባልላት ብርቅዬ ሰሜኒዊቶ የምእራብ አገሮችን ቀልብ እሰካሁንም ድረሰ የምትሰብ ማግኔት ነች የኔ ቱኑዝያ አዘውትሬ ለእረፍት የምመርጣት አገር ነች ከቱርክ ቀጥላ አዎ የረጅም ታሪኳ ከፈረንሣይ የጭካኔ ቀንበር የመረረ ትግል ብታደርግም እንግሊዝ በሌላ በኩል የገሥጡ ጦር የጀርመኑ ፊልድ ማርሻል ሮምል እንደ ሚኒሊክ እንግሊዝን ተዋግቶ የዛሬዋ ለሠው ልጆች ነጻነት ቦዚዝ እንደ አፄ ቴዌድሮሰ የፍትህን መንገድ በእሣት ተቃጥሎ አልፎል ።በቁመናዋ ከጅቡቲ የምትበልጠው ቱኒዝያ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት ሀይለሰላሴ ከሰልጣን ሲወርድ ከአለም የመጀመርያዋ Deplomiasy ግንኙነት ያቆረጠችው ከኢትዮጵያ ጋር ቱኒዝያ ነች።
Yareb yAllah!!!!! Yareb YAllah Yarabe YAllah! Bekhu belen.
እራስህ፣ህዲ፣ዎራኛ❤❤❤❤❤
ያዬሰው! የኛ ሀገር ዜጋ እኮ ከቱኒዚያዎችም በላይ ነው።
#AddisuKassahun the Tunizian #Muaziz
ይቺ ፅዋ ሞልታ የፈሰሰች ዕለት ምን እንደሚፈጠር መገመት ይከብዳል😭😭 EF🙏🏽😭
በአንድነት መኖር ካልተቻሌ በአንድነት እንሙት ።እኔም አዱስ ካሳሁን ነኝ ።እኔሞ የኢትዮጵያ መምህር ነኝ ።እኔም የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያ ነኝ ።እኔም የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ።
የዕውነት በጣም ያሳዝናል ሁሉም ሰዉ እንደመሀመድ ቦአዚዝ ነውበዚህ ሰአት😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ መሀመድ ቡአዚዝ መሰዋእትነት መሆን ካልጀመርን ፈረሳው: መሰደዱ :አፓርታይዱ እያንዳንዳችን ቤት ይደርሳል ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነዎሪ እንደ መሐመድ ቡአዚዝ መሮታል። king ragna
"የአገሩ የተማረ ዜጋ እንዲያም ሀኪሞቹ ችግራቸውን ስያካፍሉት እንደ ችግር የገጠመው መኪና ጎማ ተንፍሶ መቅረት የዕውቀት ባዶነቲን ከማረጋገጥ ሌላ የለውም : ለአገሪቷም የማይድን ቁስል ሆኖ ይቀጥላል !!
Extremely disturbing situation. It is the problem of everyone. So everyone should stand together to start a revolution against such a cruel regime. Groups who have been fighting to overthrow the regime should be supported.
የማጨብጨብ ትርጉሙ ምንድ ነው መደገፍ ወይስ መቃወም ስንሰደብ ማጨብጨብ ችግር ሲነገረን ማጨብጨብ
ራሱን በባዶ ከመጥፋት እንደ ናሁሰናይ በጀግንነት ጥሎ አይወድቅም ነበር።ፈሪ ነው።
ሙሀመድ የአረብ አብዮት ያስጀመረው ጀግና
Thank you EF
እስከሚጀምር እዴት እደምጠብቅህ ❤❤❤❤
መንግስት ነገሮችን ቆሚ ብሎ መሰብና በአስቸኳይ መፍትሄ መስጣት ይጠበቅበታል ።
ያየሰዉ ጀግና የህዝብ አነኝታ ነህ#
እግዚያብሔር እነሱን ይንቀልልን
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሓቀኛ ለዉጥ ናፈቀኝ
ሲኦል የሆነች ሃገር !😢እነሱ ከስልጣን እንዳይወርዱ እኛ እንሞታለን 💔
አንዳንዱ ልብ ማከም ማዳን አለ አንዳንዱ ደግሞ ልብ ማውጣት ልብ አውጥቶ መብላት ፣ መግደል ይወዳል
እኛ የ ኢትዮጵያ ህዝቦች መሮናል ቸግሮናል😢😢😢😢😢
ከመረራችሁ ስኳር ብሉ ረክሷል ሙሴ ነው ይመራን ብላችኋልና መቻል ነዋ
ሰላማዊ ትግል አርጉ
ያየሰው ሽመልስ ያላንተ እንዴት እንሆን ነበር
Yayesew really ur the century gifted person
ሞት ላይቀር ሆ ብሎ አብይን ከስልጣኑ እንዲወርድ አድማ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ስርአቱ ማፍረስ ይቻል ነበር ግን ልብ የለም።
Great media 👍
ያየህ ትችላለህ
Mohamod Bouazizነ 👈 .... አዲስአበባ ዛረ ይገኛል ??????.... 😢😢😢 ኢነ ኧንጃ ?😭😭😭....
መሞት መቼም መፍትሔ ሆኖ አያውቅም ለዛውም ራስን ማጥፋት በስጋ ተጎድተን በነፍስም መድገም የለብንም ወይ ወደ ፈጣሪ ማልቀስ ካልሆነ መታገስ ይህ ካልሆነ ደግሞ በሚቻል መጠን ታግሎ መውደቅ
ሰላም ሰላም ኢትዮ ፎረም በርቱ
የኔ ተስፋ ያቺ ማእበል መቼ ነዉ የምትነሳዉ እኔ የምቀላቀለዉ😢😢😢😢😢😢😢
ከብርሃን ወደ ጨለማ እየሄደች ያለች አገር የሚመሯት ዐብይ የሚባለው ብልፅግና😢😢😢😢😢😢😢😢
#Ethioforum no word! #Ethiopia
አቤት ትንታኔ!!!! ምርጥ ጋዜጠኛ!!!
ህዝቡ አንድ ሆኖ ይሄን ስራአት ካላጠፋነዉ መጪዉ ግዜ በጣም የከፋ ይሆንብናል😭😭😭
ያኔ ስትደግፉት ሰትደመሩ አልነበር ቻሉት
አታልቅስ ነው የሚያስለቅሰኝ/አይትብከ እዩ ዘብክየኒ ዘሎ
ለኛ አይሆንም ሁሉም አዝማች እና እራሱን አግልሎ በሌላ ደም ለውጥ ሚፈልግ
ለአንተም መልካሙን ሁሉም እመኝልሃለሁ ያየ
ለመሞት ካሰብኩማ ቢቻዬን አልሞትም
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪሆይ አረ በቃህ ይበለን ይሄን መንግስት አንዴት አይነት ጨካኝ ሰው ምን ብናጠፋ ነው ይሄን ሰዉዬ አንዴት ማረግ ይቻላል
I heard this 12 years ago
Ewinat naw
❤❤❤❤ethioforum❤❤❤❤
ፈሪ ህዝብ ፣ አንድ ብንሆን መች ይጫወቱብን ነበር 😢
የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም እደ ሙሀመዲ ቡአዚዝ ነው ግን ደፍሩ ሠላማዊ ሠልፍ የሚወጣ የለም ፈሪ ናቸው አትፍሩ ወላሂ ሞት አንድ ቀን ነው ። የብልፅግናን መጨረሻ አላህ ያሣየን
ለድንጋይ ቢነግሩት ያው ለድንጋይ ነው እህታችን
So special.....❤❤❤❤❤❤
ራስህ ከማጥፋት ስርዓቱን ለማጥፋት ከተዋጊ ሃይሎች ጋር መቀላቀል መታገልና ነፃ መውጣት😢😢
አትፍረድ ከተዋጊ ሀይሎች መሆን እኮ ለቤተሰብ ሁለተኛ ቀን ለማይሰጠው ሆድ መፍትሔ አይሆንም።
ያያሰው ቃል የለኝም ህዝቤ ሆይ አንድ ሁን❤❤❤❤
እንካዕ ለሕዳር ፅዮን ኣብፀሐኩም
ሃሳስ!!!
Amen 🙏❤
@@muluabera612Get help
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነዎሪ እንደ መሐመድ ቡአዚዝ መሮታል።
እዉነትህን ነዉ
ግን መንግስት ቁማሩን በልቶታል ምክንያቱም 3 ቱን ታላላቅ ህዝቦች ከሚባለዉ በላይ አቧልቷል የህዝብ መለያየት ደግሞ ለመንግስት ተመችቶታል ህዝብ ሲነሳበት ኦሮሞ ስለሆንን አማራ መጣልህ እያለ ያነሳሳል ይሸቅጣል እና እንደኔ ይህን መንግስት መጣል በጣም ከባድ ነዉ ምክነያቱም መጀመሪያ ህዝቡ አንድ መሆን አለበት ያ ደግሞ እንዳይሆን በደንብ ተሰርቷል።
+++Ewinet new +++
ብለህ ነው?
አወ
ይሄን ታሪክ ስሰማ ምን ያህል ፈሪ እንደሆንኩ አየሁ ፈሪ ነኝ
አወ ነን
እስክ መስዋእት አርግ ለኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት
እኛ ከተማ ቁጭ ያልን ጤነኛ ወንዶች ሁሉ ፈሪ ነን።
እኔም አዱስ ካሳሁን ነኝ ።
እኔሞ የኢትዮጵያ መምህር ነኝ ።
እኔም የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያ ነኝ ።
እኔም የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ።
ሙሐመድ ቡአዚዝ የአረብ ስፕሪንግ ዋናው ቁልፍ ወጣት እኛንም ለሀገራችን ለውጥ ሙሐመድ ቡአዚዝን ያድርገን
ያያሰው ሽመለስ አንተን ያጣን ከሆነ ናፍቆቱን አንችልም በየቀኑ ይሄን በርገር የሆነ ትንተናህን እንዳትነፍገን🥀❤❤
በርገር በልቼ አጣጥሜ ባላቅም ትንታኔው ጣፈጭ ነው
@ReyhanZuber-ld6dg burger it's a junk food 😂😂😂
@@desalegnmengesha1570 እኔ የፃፍኩት በአማርኛ ነው ለምን ታወዛግበኛለህ እንግሊዘኛ ይነስረኛል
እንደ ሙሀመድ ቡአዚዝ ራስን ማጥፋት ሳይሆን ሁሉም ለቀሪው ትውልድ ሲል አጥፍቶ መጥፋት አለበት እላለሁ
የሰይጣን ሀሳብ ይቅር ይበልህ
@@EyaelJesusጅል
ውድ ያየሠው አንተ እግዚአብሔር የፈጠረሕ ለቅንነት ለሐቅ ለእውነት ነው እናም በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ ።
በእውነት እየሆነ ያለው ያሳዝናል እግዚአብሔር ሆይ ክፋ መሪዎችን ያንሳልን አሜን፫
ኣብይ ኣሕመድ በኢትዮጵያውያን ፀሎት የመጣ ነውና ገና ኢትዮጵያውያንን ይፈጃል።
ጊዜ ያልፋል ጊዜ ይመጣል መታገስ መልካምነዉ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ
መቼ እንሰማለን ፣ መቼ ነገሩ በየቤታችን ካልመጣ አንሰማ ፣ አናይ ፣ አንነሳ😢😢😢😢
የሃኪሞቹ መልእክት በጣም ያስደነግጣል😮😮😮
ሲጀመር ልብ የሌለውን ሰው ''ከልብ ስማኝ'' አይባልም
ለዶክተሯ ሞራል ግን በጣም አዘንኩ💔
በ 97 ምርጫ ተከትሎ አዲስ አበባ ሓይለኛ ተቃውሞ እንደነበረ ቡዙ የአዲስ አበባ ልጆች ለ ተቃውሞ እንደወጡ እና በዛን ግዜ የነበረ አስተዳደር እንዳራዳት ተደጋጋሚ ሲናገሩ እሰማቸው ነበር በዛን ግዜ አዲስ አበባ ስላልነበርኩ ሁኔታው በጣም ተገርሜ እሰማቸው ነበር። ታድያ አሁን ስረዳው በዛን ግዜ ለተቃውሞ የወጡት ምክንያትና የአሁን በደምብ ይለያያል አሁን ቤታቸው እላያቸው እየፈረሰ ለምን ዝም አሉ ማለት ከቤት መፍረስ በላይ ምን እስኪሆኑ ነው ሚጠብቁት ?
Ye tigray telacha nebere
@isaakalem3902 አዎ በትክክል
አቤቱ አምላኬ እባክህ ይቅር በለን
በበርጫ ደንዝዘው
@@isaakalem3902tish denkoro እናንተ ናችሁ ህዝቡን በዘሩ እንዲያስብ አድርጋችሁ ነው በአንድነት እንዳይቆም ያደረጋችሁት
Yayesew Shimelis! I don't know how to thank and appreciate you? I am just addicted to your news and analyses. I can't wait. ❤
No no ራስን ማጥፋት
ኧረ ይሄ ዘገባ ቁርስ፣ምሳ፣እራት ይሁነልን🙏
መቼሰ አዲስ አበቤ ተኝታለች ቢያንስ በጀግኖች ታሪክ እንፅናና😢
መምህር የኔሰው ገብሬ በተመሳሳይ መልኩ ህይወቱ ማለፉ ትዝ ይለኛል 😊😊😊😊😊
አንድ መሆን ያለብን ሰዓት አሁን ነው
Welcome welcome welcome yeyesew abebe all ethio ፎረም family❤❤❤❤❤❤❤❤
አአ አባክህ ተነስ ሳታልቅ እመነኝ ገና የምትበላው ታጣለህ እርስ በእሮስ ትባላለህ ለዳቦ ፍጠንና ተነስ ይበቃል እስከአሁኑ
Our voice ❤❤❤
ቤት፡ ከመፍረስ፡ ውጭ፡ ምን፡ አለ፡ ጎበዝ፡ ያኔ፡ የኔ፡ ፓርቲ፡ አላሸነፈም፡ በሚል፡ ወያኔ፡ ላይ፡ ያፈጠጠ፡ ትውልድ፡ የት፡ ገባ፡ አሁን፡ ከሥራ፡ ሲሠናበት፡ ዝም፡ በረሀብ፡ ሲሰቃይ፡ ዝም፡ ከዚህ፡ የበለጠ፡ ምን፡ አለ።
They were haters of Tegaru
ከዚህ የሚበልጥማ አለ ፀሎት ፣ከክፉ ስራችን መመለስ፣ ወደ አዳኙ ጌታ ኢየሱስ ልብንና አጅን ማንሣት
ያዬ ትንሽ ለህዋህት ይላችህ ስስ ልብ እላፊ ሆኖ ሳይ ብቃት ያለውን ያዬሰው ሽመልስን ያሳንስብኛል
ቢሆንም ግን ጀግና ነህ
ህወሃት በድጋሚ ኢትዮጵያን መምራት አለበት
በክራች ነው 😄😄@@በፀሎትብፅዕት
ጤነኛ ነሕ አሑን ሕወሐት ምን አገባን እዚ ምን አመጣው
ራስን ማጥፋት አልደግፈውም ሀጢያት ነው።ግን ነገ ሌላ ቀን ነው።ይህ አለም ያልፋል፣ከዚህ የሚበልጥ አለ፣በፍጹም ራሳችንን ማጥፋት የለብንም፣ያየሰው አንተን ግን ከወንበራችን ተነስተን እናመሠግንሀለን።
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም great story telling brother Yaye.
ራሳቸውን ማጥፍት ሳይሆን ካድሬውንና የመንግስት ባለስልጣናትን ሙያቸውን ተጠቅመው በያሉበት አጋንቶቹን እያደኑ ማስወገድ ነው!!!
ጉራ ብቻ ወሬ
ራስን ከማጥፋት ። ገዢዎችን ጥለህ ውደቅ !!
ያለቀው አልቆ የተረፈው ተርፎ እሔንን አረመኔ መሪ ማውረድ አለብን ጎበዝ አንድ ሆነን እንነሳ
በርገር ብቻ ውዱን የዶሮ ወጣችንን እንጀራችንን ያኣጣን ነው የሚመስልኝ ያዬ አደንቅሃለው
እኛ ሀገር ህዝቡም ጋ ድክመት አለ በአንድነት ሆ አይልም ባለ ስልጣንን ይፈራል
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ግፍ በቅርቡ እንደሚገነፍል አትጠራጠሩ።በስሜት ውስጥ ሆና ሳይሆይ ይህ የሁላችንም ስሜትና ሀቅን የያዘ ድንቅ ንግግር ነው።
የኢትዮጲያ ህዝብ ነቅሎ አደባባይ ካልወጣ ጭቆና በቃኝ ካላላ ተራ በተራ ማለቃችን ነው ህዝቡ ይህን ጨፍቭጫፊ አንባገነን ናዚ ስርአት ማሶገድ አለበት ገዢው ስርአት በስልጣን በቆየ ቁጥር የህዝብ መገራ እየጨመረ ነው የሚሄደው ድል ለፋኖ🎉🎉🎉🎉ብልፅግና ይውደም😢😢
አንተ ጅግና ጋዜጠኛ ነህ ጥሩ አቀራረብ ነው እውነት 🤙🤙🤙
ያየ ሰዉ አላህ ይጠብቅህ
በጋራ መሞት ሳይሆን በጋራ ተባብረን ይሄን ግም መንግስት ማጥፋት ነዉ ያለብን ድል ለፋኖ ድል ለግፉአን
Ena yetina balemomoya betam jehejeronal e/r meseker new beqa betam hegeronal
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን አና ህዝቦችን እባክህ ጠብቅ ከሞት ምንም አይገኝም አምላካችን ጠብቁት የመጣል ይፈርዳል ታገሱ
ጦርነት፤ቤት ፈረሳ መፈናቀል፤ረሀብ፤የኑሮ ውድነት ፤የስራ እጦት፤የሰላም ማጣት እስከመቼ???
እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል
ሰላምዬ እግዚአብሔር የሚፈርደው እኮ እኛ ስንመለስ አግዚአብሔርን እንደ አምላክነቱ ስንፈራው በላከው በልጁ በኢየሱስ ስናምን ብቻ ነው
ይሄን ቻናል አንት ስትዘግበው ብቻ ነው ማዳመጥ ደስ የሚለኝ:: በርታ🙏🏾
ይሄ ጊዚ እንደሚያልፍ ተስፋ የሚሰጠን ያንተ ዘገባ ነው። ኢትዮጵያ ካሉዋት ምርጡ እና ምክንያታዊ ሚዲያ
በጣም የሚገርም እንዴት የአሰተማሬና የሐኪም ደምወዝ አለመክፈል በመድሐኒት ይልቅ ተበድረን የጦር መሳሪያ እየተገዛ ሙሁራን እኔ ጋር እውቀት አለ ወገኔ ላድን መድሐኒት ግዙ በቁጣ ገ ገዢ በመሆን ማሰፈራራት አይሆንም አረ ነገ ይታሰብ እንዴ ካለፈ ታሪክ ፈልጌ አጣሁ የሐኪም ደምወዝ አለመክፈል አረ መድሐኒት ግዙ ሲባል በሰሜት ሰለሆንሽ አሰንጂ ዝም ያልኩሽ እና?ይገርማልመድሐኒት ግዙልን መልስ በቁጣ ፈልጌ አጣሁ
ያየሰው ምሩን የተባሉ ይመስል ይሄ ንግግር ተመቸኝ
እንደ ሁልጊዜም ምርጥ ዝግጅት
ቱኒዚያዎች እኛም ብለው ስለወንድማቸው በአንድነት ቆሙ።እኛስ ስለወንድም ፣ ስለወገን ጥንቅር ይበል ስለራሳችን የቱ ጋር ቆመን ይሆን ?
ጌታ ሆይ ቀኝ ትድረስልን, ኢት/ያም እጆቿን ወደአንተ ትዘርጋ
አራሳቹን አታጥፉ ቀን ያልፋል መታገስ ምልካም ነው ዝላልምዌ የለም ለሁሉም ገዝዬ አለው በርግጠም ያልፋል
ቱኒሲያ l came toTunisia የሚባልላት ብርቅዬ ሰሜኒዊቶ የምእራብ አገሮችን ቀልብ እሰካሁንም ድረሰ የምትሰብ ማግኔት ነች የኔ ቱኑዝያ አዘውትሬ ለእረፍት የምመርጣት አገር ነች ከቱርክ ቀጥላ አዎ የረጅም ታሪኳ ከፈረንሣይ የጭካኔ ቀንበር የመረረ ትግል ብታደርግም እንግሊዝ በሌላ በኩል የገሥጡ ጦር የጀርመኑ ፊልድ ማርሻል ሮምል እንደ ሚኒሊክ እንግሊዝን ተዋግቶ የዛሬዋ ለሠው ልጆች ነጻነት ቦዚዝ እንደ አፄ ቴዌድሮሰ የፍትህን መንገድ በእሣት ተቃጥሎ አልፎል ።በቁመናዋ ከጅቡቲ የምትበልጠው ቱኒዝያ ቀዳማዊ ንጉሠ ነገሥት ሀይለሰላሴ ከሰልጣን ሲወርድ ከአለም የመጀመርያዋ Deplomiasy ግንኙነት ያቆረጠችው ከኢትዮጵያ ጋር ቱኒዝያ ነች።
Yareb yAllah!!!!! Yareb YAllah Yarabe YAllah! Bekhu belen.
እራስህ፣ህዲ፣ዎራኛ❤❤❤❤❤
ያዬሰው! የኛ ሀገር ዜጋ እኮ ከቱኒዚያዎችም በላይ ነው።
#AddisuKassahun the Tunizian #Muaziz
ይቺ ፅዋ ሞልታ የፈሰሰች ዕለት ምን እንደሚፈጠር መገመት ይከብዳል😭😭 EF🙏🏽😭
በአንድነት መኖር ካልተቻሌ በአንድነት እንሙት ።
እኔም አዱስ ካሳሁን ነኝ ።
እኔሞ የኢትዮጵያ መምህር ነኝ ።
እኔም የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያ ነኝ ።
እኔም የመንግስት ሠራተኛ ነኝ ።
የዕውነት በጣም ያሳዝናል
ሁሉም ሰዉ እንደመሀመድ ቦአዚዝ ነው
በዚህ ሰአት😢😢😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ መሀመድ ቡአዚዝ መሰዋእትነት መሆን ካልጀመርን ፈረሳው: መሰደዱ :አፓርታይዱ እያንዳንዳችን ቤት ይደርሳል ።
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ነዎሪ እንደ መሐመድ ቡአዚዝ መሮታል። king ragna
"የአገሩ የተማረ ዜጋ እንዲያም ሀኪሞቹ ችግራቸውን ስያካፍሉት እንደ ችግር የገጠመው መኪና ጎማ ተንፍሶ መቅረት የዕውቀት ባዶነቲን ከማረጋገጥ ሌላ የለውም : ለአገሪቷም የማይድን ቁስል ሆኖ ይቀጥላል !!
Extremely disturbing situation. It is the problem of everyone. So everyone should stand together to start a revolution against such a cruel regime. Groups who have been fighting to overthrow the regime should be supported.
የማጨብጨብ ትርጉሙ ምንድ ነው መደገፍ ወይስ መቃወም ስንሰደብ ማጨብጨብ ችግር ሲነገረን ማጨብጨብ
ራሱን በባዶ ከመጥፋት እንደ ናሁሰናይ በጀግንነት ጥሎ አይወድቅም ነበር።ፈሪ ነው።
ሙሀመድ የአረብ አብዮት ያስጀመረው ጀግና
Thank you EF
እስከሚጀምር እዴት እደምጠብቅህ ❤❤❤❤
መንግስት ነገሮችን ቆሚ ብሎ መሰብና በአስቸኳይ መፍትሄ መስጣት ይጠበቅበታል ።
ያየሰዉ ጀግና የህዝብ አነኝታ ነህ#
እግዚያብሔር እነሱን ይንቀልልን
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሓቀኛ ለዉጥ ናፈቀኝ
ሲኦል የሆነች ሃገር !😢
እነሱ ከስልጣን እንዳይወርዱ እኛ እንሞታለን 💔