የታሰሩትና የተገደሉት ጀኔራሎች ፤ጩኸታቸው የማይሰማው ወታደሮች | ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 410

  • @ethioforum
    @ethioforum  9 หลายเดือนก่อน +77

    የባልደረባችን የያየሰው ሽመልስ የሴራ እርካብ የደም መንበር መጽሐፍን በሚከተለው ሊንክ አማዞን ላይ ያገኙታል፡፡
    www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%88%B4%E1%88%AB-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%89%A5%E1%8D%A4-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-Amharic/dp/B0CVSK8J4V/ref=zg_bs_g_11764678011_d_sccl_1/140-7098686-7301501?psc=1

    • @Ethiopia13365
      @Ethiopia13365 9 หลายเดือนก่อน +2

      Pdf picture adrgeh lakly

    • @Ethiopia13365
      @Ethiopia13365 9 หลายเดือนก่อน

      Degmo wagaw betam wud new

    • @zelalemhailu9071
      @zelalemhailu9071 9 หลายเดือนก่อน

      ሌባ በለው።

    • @MohamedIsmaiel-c5e
      @MohamedIsmaiel-c5e 9 หลายเดือนก่อน

      Ok

    • @samiates5057
      @samiates5057 9 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsdAsd-s9s4c
    @AsdAsd-s9s4c 9 หลายเดือนก่อน +21

    ድልለአማራ ፋኖ እሰከመጨረሻው❤🎉

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 9 หลายเดือนก่อน +31

    አቦ ያየህሰውዬ ዕድሜህን ያርዝመው!! ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ መሆንህ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ። እናመሰግናለን❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 หลายเดือนก่อน +41

    ለአብይ ሥልጣን የሴሜናዊያን ደም የሚያፈስ ሰራዊትነው። መጥፊያውን ፈጣሪ ያምጣልን🙏።#ሰሜናዊነት (ትግራይና አማራ❤)💪🇪🇹

    • @Yaseen-mi
      @Yaseen-mi 9 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ናቹ የጀኖሳይዱ ጠንሳሽ። ኣህያ

    • @brukbk7408
      @brukbk7408 9 หลายเดือนก่อน +2

      ከትግራይ ውጡ መጀመርያ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 9 หลายเดือนก่อน

      Amen!

  • @tsimele8360
    @tsimele8360 9 หลายเดือนก่อน +36

    ማስረጃዎችን እንደዚህ በደንብ ማደራጀት ያስፈልጋል። ተጠያቂነት ይረጋገጣል። የጊዜ ጉዳይ ነው።

  • @tesfayeetachew
    @tesfayeetachew 9 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራው ፋኖ

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 9 หลายเดือนก่อน +31

    ሚዲያ እና rationale analysis እናንተ ስሯት ❤ማርያምን 🙏በርቱልን ❤

  • @FkaduGebremedhn
    @FkaduGebremedhn 9 หลายเดือนก่อน +15

    ኣበይ ኣለኹም ናይ ትግራይ ሚድያታት ወረ ብቻ እስኪ ካብዚ ሚድያ ተማሃሩ

  • @mezmurl1152
    @mezmurl1152 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያዬ,,,, ታሪክ ነዉ አደራህን ይቀምጥ,,,, 👌👌👌👌
    ኡፍፍፍ አደሜ አና ጤና ይስጥህ,,,, ተባረክ.!!!

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 9 หลายเดือนก่อน +12

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ የሀገር ደጀን
    ያዬ የእኔ የምን ጊዜም ምርጥ ጋዜጣኛ

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 9 หลายเดือนก่อน

      በትግራይ ጦርነት ግዜ ትሰድበውና ታንጓጥጠው ነበር ዛሬ ምን አገኘህ የትኛው ፀበል ነው ግን ይህን ጭፍን ጥላቻችሁን አውልቆ የጣለላችሁ? ባካችሁ ዛሬም የ ባንዳነት መንፈስ ያለቀቃቸው አሉ ለነሱ እንድንጠቁማቸው

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 9 หลายเดือนก่อน

      አውቃለው እንደሱ ሰው ከሆንክ እውነትም አማራ(ኢትዮጵያዊ) ነህ እንደ ያየህሰው ሰው ሁን🤔

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 9 หลายเดือนก่อน

      @@Abdu-zz የውልህ ማነህ ሾርት ሚሞሪ ከትግራይ ባመጣልህም ጥላቻ አይምሮህን ስላሳወረው አይታዩህም እዛ የለመድክበት ቲክቶክ መንደር ተርመጥመጥ

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 9 หลายเดือนก่อน +19

    ያዬዬዬ አጅክ አደበትክ ይባረክ ❤❤❤🙏

  • @hanihasen
    @hanihasen 9 หลายเดือนก่อน +10

    ብልፅግና የንፁህ ደም ስልጣኑን አያረጋውም ንፁህ ደም ይጮሃል ይላል ያገሬ ሠው

  • @WeyesusJemal
    @WeyesusJemal 9 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ለኢትዮጵያ ድል ለታጋይ ህዝብ

  • @libanos2020
    @libanos2020 9 หลายเดือนก่อน +21

    💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው 💚💛❤️

    • @KiwickboxAmazon
      @KiwickboxAmazon 9 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሀይማኖተኛ ነው ሲያሸንፉ ፓርላማ በቅዳሴ ይጀመራል ሙስሊም ስልጣን አይዝም ሁሉም ሙስሊም ይጠመቃል አያቶቻቹህም እንደዛ ነበር ሚያደርጉት

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 9 หลายเดือนก่อน

      wedaje hayanotegna yesew dem ayafesm

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@KiwickboxAmazonእርግጠኛ ነኝ ጋላ ነሽ ለማጣላት ነው ይሄ ሴራ 40%የአማራን ሙስሊም ሞኪሪያ መጥፊያሽ ይሆናል የዋቂፈናና አምላኪ ለሃጫም😢😢

  • @finbrak9737
    @finbrak9737 9 หลายเดือนก่อน +18

    Many thanks for your voive of voiceless people of Tigray,#Ethio forum.

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 9 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄን መረጃ በአለፈው የአገኘሁት የሲዳማ ልጅ በትክክል ነገሮኛል እርሱም አምልጦ ሲሄድ አገኝቸው ትኬት ቆርጬ ከአሶሳ አዲስ አበባ የላክሁት እኔ ነኝ ሁሉንም የአልካቸውን ነግሮኛል

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 9 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላም ለሰው ዘር ሁሉም ጨቋኝ አጥፊ መሪ እግዝአቢሄር ይገስፅልን

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 9 หลายเดือนก่อน +7

    ሀገሬ እባክሽ በርች ይነጋል !
    ልብ ይሰብራል

  • @henokhenok6171
    @henokhenok6171 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያቺቀን የተረገመች ነች መለስ የሞተበት ቀን😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @merontadele70
    @merontadele70 9 หลายเดือนก่อน +15

    አቤት እነዚህ ንፁሐን የትግራይ ወታደሮች እኮ ኢትዮጵያን ወክለው ላይበሪያ ሱዳን ቡሩንዲ በተለያዩ ሀገራት ስምዋን ያጠርዋት ከአልሸባብ እንድትጠበቅ ያደረጉ ጀግኖች ስለራሳቸው ሳይሆን ስለህዝባቸው የኖሩ ጀግኖች ናቸው የእነዚህ ደም ፈጣሪ ጋር ደርሰዋል የዘራችሁት እያንዳንድዋ ታጭዳላችሁ ማይካድራ ወልቃይት ራያ ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉት ፈጣሪ ይቁጠረው። ብቻ ነብሳቸው ይማር ፍርድ ከክርስቶስ እንጠብቃለን።። ኢትዮ የጋዜጠኞች ቁንጮ ክበሩልን።።

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 9 หลายเดือนก่อน

      Ye Oromia PP Be Tigray Lay Yaliseraw Gif Yelem! But They Will Pay For Their Crimes!

  • @yidnekachewgobena7361
    @yidnekachewgobena7361 9 หลายเดือนก่อน +10

    ጊዜ ይስጠን እንጂ ማንሠማው ጉድ የለም

  • @AyshaOmar-h1r
    @AyshaOmar-h1r 9 หลายเดือนก่อน +14

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @girumtenkir1003
    @girumtenkir1003 9 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጡ ጋዜጠኛችን!!! ሁሌም በመረጃ ጥንቅርህና በትንታኔህ ትደነቃለህ❤❤❤

  • @Steven.24
    @Steven.24 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ 💚💛❤💪🔥 ሞት ውርደት ለጀበና ሰባሪው እና ለለብለቡ አራዊት

  • @smumd
    @smumd 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ያየሰዉ እደሚ ከጠይናጋራ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Kibur-ch7gh
    @Kibur-ch7gh 9 หลายเดือนก่อน +6

    የነ አበባው መጨረሻ ይህ ይሆናል😢😢😢

  • @mohamadadem4081
    @mohamadadem4081 9 หลายเดือนก่อน +5

    መቸም እናንተ የመሰለ በርቅየ ጋዜጠኞች መሰደድ ነበር ?😍😍😍🙏🙏🙏

  • @yemisrachawraris1347
    @yemisrachawraris1347 9 หลายเดือนก่อน +5

    I owe you my life for this report , keep it up

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 9 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለምጠላው ፋኖ

    • @hko-ge5og
      @hko-ge5og 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄን እየታገለ ባጠላው ነበር የሚገርመው 😂😂😂😂

    • @Steven.24
      @Steven.24 9 หลายเดือนก่อน +2

      ጠላከው ወደድከው ፋኖ እንደሆነ የአባቱን የሚኒሊክ ቤተ መንግስት መውረሱ አይቀርም ድል ለፋኖ

  • @EmmanuelGodwithme-cs1sw
    @EmmanuelGodwithme-cs1sw 9 หลายเดือนก่อน +8

    ያየነውን ሁሉ ከተናገርን ሆድ ባዶ ይቀራል እንጂ እኔም ጋ በጣም ብዙ ታሪክ ነበረኝ ግን ምን ዋጋ አለው ለጓዶቼ ምንም አይፈይድ ለማንኛውም ጊዜ ዳኛነውና ዕድሜና ጤና ይስጠን!

  • @EtsayShiwaye
    @EtsayShiwaye 9 หลายเดือนก่อน +4

    Tnx yayesew shimelis really I proud u ❤

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 9 หลายเดือนก่อน +4

    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @gimjaamare509
    @gimjaamare509 9 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks Yayesew .I am very sorry for the people of Tigrai and in general for all Ethiopians. Pray this is the Devil deed.

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for always reporting the facts & for suffering of innocent.🙏

  • @mekdeseabege8665
    @mekdeseabege8665 9 หลายเดือนก่อน +4

    Keep up with your hard work brother. I love your documentary based report. You are are amazing!

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 9 หลายเดือนก่อน +14

    አቤት ግፍ ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው የንፁሃን ደም ይፋተዳቸው💔💔

    • @Reall553
      @Reall553 9 หลายเดือนก่อน

      ጀግናዉ አማራ ቁልቋላም የትግሬ ሴቶችን መብዳት ሰልችቶታል! አትለምኑን አትምጡብን !! በቂ ፋኖ ወልዳችሁልን ዘራችንን አብዝታችሁልናል! ከእንግዲህ ሂዱ የቆማመጥንላችሁና ፋራ ናቸዉ ለትዳር አይሆኑም የምትሏቸው የተናቁ ወንዶቻችሁ ጋር😂 አትለምኑን!!

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme 23 วันที่ผ่านมา

    Thank you Ethio Forum ❤❤❤❤

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 9 หลายเดือนก่อน +6

    #ትግራይ 💛❤️🙏

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 9 หลายเดือนก่อน

      ደምርኒ ዝያዳይ❤

    • @ትግራይዓይነይ123
      @ትግራይዓይነይ123 9 หลายเดือนก่อน

      እሽ👋😁😆🥰😍💛❤️🙏

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 9 หลายเดือนก่อน

      @@ትግራይዓይነይ123 💓

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 9 หลายเดือนก่อน

      @@ትግራይዓይነይ123 👏💓💓💓

  • @HabukaLeul
    @HabukaLeul 9 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks really for briefing there are a lot truth behind the curtians!!

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 9 หลายเดือนก่อน +3

    ያማል !

  • @SelamKiros-n8l
    @SelamKiros-n8l 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥና ጥርት ያለ መረጃ እጅግ እጹብ ድንቅ

  • @selam-443
    @selam-443 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዬ ፎሩም ጀግኖቹ ኑሩልን ❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 5 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዞብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 9 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናቸዋለን ገና ብዙ ግፍ ይመጣል አይቀርም

  • @trussom647
    @trussom647 9 หลายเดือนก่อน +4

    መቸ ይሆን ይህንን የኢትዬጵያ ሕልቂት የሚያበቃዉ ኢትዬጵያ በዓለም አንደኛ በሕልቂትና በርሀብ የታወቀች ሀገር እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 9 หลายเดือนก่อน +5

    Our voice ❤❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 9 หลายเดือนก่อน +3

    💔😭😭😭ያማል

  • @EsheDebay-r1d
    @EsheDebay-r1d 9 หลายเดือนก่อน

    እግዝአቤሔር ለኢቶጵያችን ሰላም ያጣልን

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn 9 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ጀግኖች በድጋይወቹ በበታችነት ስሜት በሚሰቃዩ ኦሮሞወች ተገደሉ በጣም የሚሳዝን ነው ልክ በትግራዋይ እውነተኛ የአማራ ጀግኖችም ብዙ ተገለዋል እየተሀደሉም ነው ልብ ይሰብራል እግዙአብሔር ይፍረድባቸው😢😢

  • @Anonymous-oh6yo
    @Anonymous-oh6yo 9 หลายเดือนก่อน

    Yayesew Shemeles you are absolutely man of integrity simply living for honest really Appreciate

  • @MhdYasir-lc6hz
    @MhdYasir-lc6hz 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 9 หลายเดือนก่อน +17

    ትግራይ ይበቃሻል ከዛች አገር ጋር ፈጣሪ መሬቱንም ሰንጥቀህም ቢሆን ለያየን አሜን❤💛

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 9 หลายเดือนก่อน +1

      😢ያስብላል. እፍፍፍ

    • @alazarshalom2198
      @alazarshalom2198 9 หลายเดือนก่อน +3

      ሐገሩ ምን አደረገ የባለስልጣኖች የስልጣን ጥማት እንጂ

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 9 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia Min Targeh. Yegedeleh Ye Oromia PP New!

    • @Reall553
      @Reall553 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@bezatamirat1161 እነ ነዉር ጌጡ!! ባንዳ የባንዳ ልጆች መረን መርዛም የቋጥኝ ስር እባቦች!! ሙሉ ቆምጬዎች የእፉኚት ልጆች ናችሁ:: የእናንተን መጨረሻ እግዚአብሄር ያሳየን🙏 ጨርሶ ያጥፋችሁ!! እርጉም የተረገማችሁ!! ቱ

    • @abrahamaddisu1376
      @abrahamaddisu1376 หลายเดือนก่อน

      Who created the crisis? Not tigray but all member of EPDRF lead by tplf, abiy is a pup of same shit ideology!

  • @goitomfessaha2690
    @goitomfessaha2690 9 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Ethioforum 24 !💙💚💙

  • @YA2O23
    @YA2O23 9 หลายเดือนก่อน +4

    Great job, brother 👏

    • @YA2O23
      @YA2O23 9 หลายเดือนก่อน

      @@Elham-z7x YES SIR Will do.

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 9 หลายเดือนก่อน +4

    Perfect !!!!!

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 9 หลายเดือนก่อน +3

    በደም የሰከረ፣ በደም የተነከረ፣ በደም የተጨማለቀ፣ በደም የቦካ፣ በደም የታጠበ፣ ደም ጠጪ፣ ደም በላ መንግሥት!!

  • @TekaHailu
    @TekaHailu 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ♥️

  • @festumgemariam9513
    @festumgemariam9513 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያየሠው!!

  • @richardbrook9318
    @richardbrook9318 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ዋጋዋ ማግኘት አለባት ኤልዛቤል ናት

  • @wondaalma9011
    @wondaalma9011 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ብለሀል ባይኔ በብረቱ ያየሁት ነው የወታደሩን ሲቃ እንግልት ያነሰሀው አወ ስንቱ በዘር በገጎሳ ተረሸነ ሰንቱስ ሲቃ እንግልት ሰቆቃ ላይ ነው ያለው

  • @mangogogo9250
    @mangogogo9250 9 หลายเดือนก่อน +1

    Justice to Tigraway

  • @bsratgebremedhin1916
    @bsratgebremedhin1916 9 หลายเดือนก่อน +2

    "አንድ ቀን ለአጎቴ ለምን የሄንን መስቀል አታድርግም ስለው መስቀላችንም ሃይማኖታችንም አገራችን ነው"!!
    ባገለገሏት እና በደከሙላት
    ህወታቸው እንኳን ልሰጡ በተሰለፉባት
    አገር መካድ በጣም ያማል :: የማይድን ቁስል 💔

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይፈርዳል💔💔💔

  • @selamselam894
    @selamselam894 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብእግዚአብሔር ፌርዳ ኣሎ☝️☝️☝️

  • @Sisay-u4e
    @Sisay-u4e 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንአይነት ፀጋነው እንዲህ ነው ጋዜጠኛ

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 9 หลายเดือนก่อน +1

    "የመግደልና የመገደል ብልጽጊና"!!

    • @neguGebre-dg1nx
      @neguGebre-dg1nx 9 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ዉዴ❤

  • @kidusgirma7909
    @kidusgirma7909 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተጋሩ ብቻ በመሆናቸዉ ብቻ ሲጨፈጭፉ የነበረ ፈሪዎች አሁን በተራቸዉ እየተጨፈጨፉ ነዉ በትኒሹም ቢሆን ገና 👌

  • @negussietewoldemedhin3708
    @negussietewoldemedhin3708 9 หลายเดือนก่อน +2

    Am addicted with ethioforum!

  • @ShanbelHusen
    @ShanbelHusen 9 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው መረጃ አለን

  • @Yitshak1987
    @Yitshak1987 9 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum is one of the few independent and objective Ethiopian social media. The journalists are very brave who used their media to expose tyranny and injustice. Let us support Yayesew by purchasing his book. A relative of mine bought the book. I will buy my own instead of borrowing from the relative.

  • @filimonatsba9833
    @filimonatsba9833 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yaye sew wendimachin Berta qetilibet le ewnet ena fitih yeqomik gazetegna neh❤🎉

  • @seadaassen2826
    @seadaassen2826 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያዛዝናል💔

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @twdrskss
    @twdrskss 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተጋሩ ጥልቅ በደል ደርሶበታል አሁን ትልቁ ችግር ግን ከብፅግና ጎን ቁሞ ቅቤና ጨው ሆኖ መስራቱ ነው ከዚህም በላይ ብዙ ተጋሩ በርሀብ አለንጋ እየተገረፈ ይገኛል ከህፃን እከመለኩሴ ድረስ እየተራበ ነው አማራ ክልል ጦርነት ላይ ሲሆን ይህ ጉድ ትግራይንም ይጎዳል አንዳንዴ ጨው አበድሩኝ ብሎ ሰው ወደጎረቤቱ ይሄዳል እና እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Fire-h3z4i
    @Fire-h3z4i หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው ወድሜ ከውጪ አገር የሠጢቸ
    ትን ሁሉ ነው የገደላቸው

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ethio Forum ❤

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 9 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ፕሮግራም ለብቻ ብትጭንልን እንዴት ደስ ባለን በተለይ ሳምንታዊ የአንባ ገነኖች መዘክር ሚለውን

  • @TDFከሁሉምበላይነዉ
    @TDFከሁሉምበላይነዉ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ንኩሉ ፍጡር

  • @ellenekebede414
    @ellenekebede414 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you.

  • @teklayfisaha22
    @teklayfisaha22 9 หลายเดือนก่อน

    ለዚ አረሜኔ ሰውየ ተባብረን ኢትዮጵያዊ ሁሉ አብይ መቃብር ካልወረደ አልያም በእሳት ካልተቃጠለ መኖር ኢትዮጵያ አይቻልም

  • @arayabirhane9347
    @arayabirhane9347 9 หลายเดือนก่อน +3

    በትግራይ ተወላጅ ያልተደረገ ነገር የለም ምድረ ይሁዳ ኣሁን ሁሉ የቀመሰ ነው፡፡😊😊😊

  • @DianMebratu
    @DianMebratu 9 หลายเดือนก่อน

    መግደል መግደል መግደል ነው ለ ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይድረስላት

  • @ምንጩመኳንንት
    @ምንጩመኳንንት 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፍረድባቹህ ወገኖቻችን የትግራይ ተወላጆች በዚህ ልክ ግፍና ወንጀል ስለ ተፈፀመባቸው ከልብ አዝናለሁ::

  • @desalegnkiros6050
    @desalegnkiros6050 9 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ልትኮሩ ይገባቹኋል! ምክንያቱም የናንተን ያህል ዝግጅት ክትትል የሚያገኝ፥ በኣማርኛ የሚተላለፍ ሚድያ የለም። ለምሳሌ እስከኣሁን (በ14 ሰዓት፥ 153228) በሰዓት 10945(182/ደቂቃ) እየተከታተላችሁ ነው። በርቱ!!!

  • @Driver2724
    @Driver2724 9 หลายเดือนก่อน +3

    Selam

  • @ethiopiastandard
    @ethiopiastandard 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰበር ፡ ከባባድ የፋኖ የውጊያ ውሎ ዘገባ እኛ ቻናል ያገኛሉ! አሁኑኑ ቸክ ያርጉን

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 หลายเดือนก่อน

    ያም መጣ ያም ኤደ ሁሉ ያው ነው በየዘመኑ ኢትዮጵያውያን መች ከመከራ ድነው ያውቃሉ

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዓሕ 😢 እቺ ከሀዲ ሀገር

  • @amanuelluku7065
    @amanuelluku7065 9 หลายเดือนก่อน

    መጻፍህን የት ነው የምናገኘው ንገረን በናትህ ቢያስ በይቱበ በድምፅ ልቀቀው ባንተ ድምፅ በአቤም ቤሆን ያምራል ችግር የለውም አንተ እጅግ ስለምትረቅብኝ ነው አንደበትህ ይባረክ

  • @ElsaGessesse
    @ElsaGessesse 9 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations on your best selling book you deserved !!

  • @nabilahamed567
    @nabilahamed567 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ke ewnet le ewnet yetekuakuame media

  • @HeatHear-d6j
    @HeatHear-d6j 4 หลายเดือนก่อน

    ድል ላማራልጂ ፍኖ

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ሀገሬ ጋላ ሲነግስ ኢትዮጵያዊያኖችተጨፈጨፉ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 9 หลายเดือนก่อน +1

    Buonsir buonsir buonsir Ethio Forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤selam lenante ❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይህን የብልግና ሰብሰብ እባካችሁ ተባብረን እናሰወግደው እሰከመቼ

  • @ftsumbeyene5091
    @ftsumbeyene5091 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሊቅና እና ረቂቅ ያየሰው

  • @etsegentyilma2116
    @etsegentyilma2116 9 หลายเดือนก่อน

    ታደሰ ወረደ የተባሉት ይቅርታ ለቃሉ፣ጅን ይውረድባቸውና ለምስኪን ወታደሮች ፍትህ ለመጠየቅ አልዘገዩም?ለዚህ እኮ ነው አመራሮች በሙሉ አውሬ ናቸው የምለው።

  • @hailaittesfaye
    @hailaittesfaye 9 หลายเดือนก่อน

    ethioforum ለዘላለም ይኑር

  • @melesefentahun5938
    @melesefentahun5938 9 หลายเดือนก่อน +2

    የደረሳችሁን video አውጡት ከዛ ውጭ ስነምግባር በሚል ከንቱ ምክንያት የገዳይ ተባባሪ አትሁኑ ስንት video እያየን አደል

  • @ashenafihabtewold7423
    @ashenafihabtewold7423 9 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ግፈኞችን እና ዘረኞችን መድሃኔዓለም እንደሚበቀል አምናለሁ።
    አሁን ታሰሩ የምትላቸው ሰዎች የሠሩትን ግፍ ብታይ ዝም ብለህ አታወራም። ለምሳሌ 1998 ዓ/ም ከባህርዳር ወደ መቀሌ የአየር ሀይል በሄዱበት ጊዜ ኮ/ል መብራቱ ሠለሞን የተባለ ባለሙያ የቴዲ አፍሮ ሙዚቃ ይከፈት ብለሀል ብሎ 6 ወር አሳስሮታል።
    ለዛ ነው ለግፈኛ እግዚአብሔር ግፈኛ ይልክበታል። ከእግዚአብሔር የተጣላ ሀይማኖቱን ትቶ እንደ ሀይማኖት ህወሀትን ያመለከ ዕጣው ይሄው ነው። ወንድሜ ከእግዚአብሔር አትጣላ፤ ጊዜ ሰጠኝ ብለህ ግፍ አትስራ በሰፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም። አሁንም ያሉት ግፈኞች እግዚአብሔር የውሻ ሞት ያደርግባቸዋል። አትጠራጠር !
    በቀል የእግዚአብሔር ነው።