እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Easter

ความคิดเห็น • 80

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 4 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን ሰላም መጣሽ ልክ ነሸ መአዚ ሁለተ አይነት በቂ ነው በጣም በስራ ራሳችንን እንገላለን ቀለል ባለ መልኩ ማሳለፍ ጥሩ ነን መልካም በአል❤❤

  • @akberetfoto3360
    @akberetfoto3360 4 หลายเดือนก่อน

    Wow, me too that’s true. Thank you for sharing.❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 หลายเดือนก่อน +1

    God is good💚💛❤

  • @mehrtawek1590
    @mehrtawek1590 4 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ብለሸል የልቤን ነው የተናገርሸው

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 หลายเดือนก่อน

    መዐዝዬ የኔ እህት እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም በጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አደረሰሽ የሚገርመው ዛሬ በጥዋቱ ዩቲዩብ ላይ ሳይ አስቤሽ ነበርና አሁን ሳገኝሽ ገረመኝ እጅሽ ይባረክ ባለቤትሽም ሊመሰገን ይገባዋል በጥዋት አብሮሽ ተነስቶ እገዛ ማድረጉ ትልቅ መተሳሰብ ነውና ተባረኩልኝ

  • @ZoeLife-hl8zd
    @ZoeLife-hl8zd 4 หลายเดือนก่อน

    I always say just like you after I cooked all but I am the same on the next holiday😊

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 4 หลายเดือนก่อน

    የኔውድ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ የኔባለሞያ ስታምሪ❤❤❤❤❤ውድድ ነው ማረግሽ

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam6566 4 หลายเดือนก่อน +6

    ትያለሽ እንጂ አትተዪዉም ጠረዼዛዉ ላይ ድርድር ሲል ደስ ይለናል ያዉ አይን አይደል ሚበላዉ 😋የ በአል አከባበር ከቤተሰብ እንዳመጣሽዉ ነዉ ሞቅ ደመቅ ሲል በቡሌ ደስ ይላል 😍

  • @senayetwendafrash9602
    @senayetwendafrash9602 4 หลายเดือนก่อน +1

    አኔም ልክ እንዳች ድክም ብዬ ሰርቼ የበላም የለም እውነት ነው ትርፉ ድካም ብቻ ነው

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 4 หลายเดือนก่อน

    Wow, will come back👍👍👋

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion หลายเดือนก่อน

    Wawww new

  • @yetnayetteshome9023
    @yetnayetteshome9023 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ እንኳን በደህና ተመለሽ አንቺ የምትሰሪውን ማየት በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ኢትዬጵያም እኮ የዓመት በዓል ስራ ለሰራተኛ አይሰጥም በተለይ ዶሮ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 4 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ተመስገን እህት አገኛሁ እኔግን አምና ነው የተሸወድኩት ዘንድሮ እናቴ ዶሮና ቅቅል አይብ ዳቦ በቃ ቀለል ብዬ እርፍ ብዬ አሳለፍኩ እልሻለሁ ለመጠራራቱም ቢሆና 50 ቀን አለ ምነው በአንድ ቀን መሞት አለ እንዴ እንደውም ከቤታችን ይልቅ ሳምንቱን ሙሉ ቤተክርስትያን ያለው አገልግሎት ላይ ነው ማተኮር ያለብን ለሆድ ያሉት ይደርሳል አደል የሚባለው እንደዛ ነው

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 หลายเดือนก่อน

    Anen enkuan abro aderesen. Lik nesh enem endanchi new yewesenkut

  • @KalkidanabateAbate
    @KalkidanabateAbate 13 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ ያልሽው ሁሉ ልክ ነው ያለ ለበዓል አግባብ ነው ምግብ የምናባክነው። ደግሞ ፆም የቆየ ሆደረ በአንደረ ከቅባቱ ከስጋው ጨና ሰበዛበትም ከባድ ነው።

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ መአዚ ጎበዝ ደስ ስትይ እውነት ነው ቀለል ማድረግ አለብን

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 4 หลายเดือนก่อน +2

    መአዝዬ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሰሽ

  • @Tin677
    @Tin677 4 หลายเดือนก่อน +1

    Enkwan aderesesh.please ye icecreamun cake aserar kelal kehone asayin

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ መአዚዬ እውነት ነው ያልሽው ተደክሞ ለፍሪጅ ነው ቢደከምም በዓል ነው ደስ ይላል ድካሙ እንዳለ ለአመቱ ደሞ በሰላም ያድርሰን

    • @yemariam2110
      @yemariam2110 4 หลายเดือนก่อน

      Betam I was saying the same thing, eza church yemyagelelgulte they have their own family too, betam gobzoche nachew

  • @asikifele9568
    @asikifele9568 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሁላችንም ችግር ነው እህቴ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 4 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ

  • @yeabutalizmangezu4524
    @yeabutalizmangezu4524 4 หลายเดือนก่อน

    Gobez des yelal gobez nesh.

  • @SalmaanAli-vt2rt
    @SalmaanAli-vt2rt 3 หลายเดือนก่อน

    Selame Meazi, I like the way you cook. You are talented. MasshaAllah, please make a video of how you bake the cake looks Yami. Thanks

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ነው ያንቺን u tube channel ያየሁት እና እውነት ብለሻል እኔ ሁልጊዜ ለበዐል ምግብ ሳዘጋጅ አመትበዐሉን ሳላጣጥም በማሳለፌ እጅግ በጣም እናደዳለሁ አውደአመት ለቤተሰብ ጊዜ ሰጥቶ እየተጫወቱ መዋል ነው ድምቀቱ ❤❤❤

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys 4 หลายเดือนก่อน

    Enquen aderesen yehe Hulu lifat gn asfelagi aydelem phaynacial and potential is not good

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችው ወይ ቀለል አመትባል የሚመስለኝ ሰደክም ነው እናቴ መታ አይታኝ ነበር አመትበአአል ሲመጣ ሁሌ አታብዢ ትለኛለች ባሌንም አደክዋለው እወነት ነው ወደ ፍሪጅ ያልሽው አሳብ ጥሩ ነበር ያወት ሰው ይበለን🙏🙏

  • @birkefekadu5506
    @birkefekadu5506 4 หลายเดือนก่อน

    ወይ እንኳን አደረሰሽ በሰላም ደርሶ መደከም እኮ ጥሩ ውዴ አይዞሽ ግን በጣም ደስ ይላል ቤቱ ወጥወጥ
    መሽተቱ በራሱ የተለየ ስሜት
    አለው ያው እኛ በወጭ ሀገር
    ያለን ድካማችን ከባድ ነው
    ግን ተመስገን ነው ለከርሞ
    ከነቤተሰብሽ በሰላም ያድርስሽ❤😊

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 หลายเดือนก่อน

    100% True

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ በአሁኑ ዶሮና አይብ ብቻ ነው የሰራሁት እርፍ ብዬ ነው የዋልኩት

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 4 หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ
    እኔ በዓል አልወድም
    ምክንያቱም አናተቤት ስኖር ልጅ
    ሆነን በዓሉን እንድው ስንሰራ ነው
    የምናድረው ብቻ ይከብዳል

  • @AzebAsfha
    @AzebAsfha 4 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZedTube-uk2kx
    @ZedTube-uk2kx 4 หลายเดือนก่อน

    Enkuhan Adersesh Mehazi

  • @ሜና
    @ሜና 4 หลายเดือนก่อน

    እዴ ሽርጉዱ እኮነው ባአል የሚያስመስለው ❤ መልካም በእል ሰውነትሽ አምሮብሻል ቀነሽ ይመስለኛል

  • @abrhetteklezgi794
    @abrhetteklezgi794 4 หลายเดือนก่อน +1

    🍓🍎🍑🍊🍊🍍👍🏽🇪🇷🇪🇷

  • @helenabera148
    @helenabera148 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatjemal9939
    @hayatjemal9939 4 หลายเดือนก่อน

    Please ye ayib aserar asayin and Thank you

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግመሽ ፍርጅ ፍርጅ ለመገባ አልሽ ፈርጅ የገባውስ ለትበሉት አድል እንድ ልክ ምግቡን ሰርትሽ yedfasw አስመሰልሽው

    • @hagere983
      @hagere983 4 หลายเดือนก่อน

      አቤት የመረዳት አቅም ወይስ ክፋት ፍሪጂ ለሚገባ ምግብ ከመድከም ሌላ ግዜ መስራት ለምን አሁን ብዙ ድካም አለን ስግደት ቅዳሴው ሌላም ሌላም ተባለ በዚህም ካልገባህ/ሽ ቤት መጥተን በአካል እንገልጻለን ሀሀሀሀ

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 4 หลายเดือนก่อน

    Enkan abiro aderesen 🙏 Mazz achi gobezi nesh hulu mulu argesh newi yakebrshwi , kesira gara yidekimal edalshw sigdetu be kirstiyan maderu ale gin Des yilal ,liki nesh Saminu mulu beal newi tadya iegida kelele newi ❤❤❤

  • @forgivebeforeyoupray6053
    @forgivebeforeyoupray6053 4 หลายเดือนก่อน

    Welcome my dear! I miss your videos a lot. Especially your wise advices. You said it very well! Less is alway more if we include love to it!

  • @user-Eth
    @user-Eth 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን: አደረሰሸ❤ ! እናቶችን: ለዘላለም: ያኑርልን🙏🏾

  • @nuale23
    @nuale23 4 หลายเดือนก่อน

    Welcome back Meazy,I really miss your video specially yesenbet kurs

  • @redietmengesha7987
    @redietmengesha7987 4 หลายเดือนก่อน

    ኬኩን እንዴት እንደሰራሽ ብታሳይን እባክሽ

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion หลายเดือนก่อน

    Yekeku rezept btitsfln tru neber inwedshalen ❤❤❤

  • @Tsedicorner
    @Tsedicorner 4 หลายเดือนก่อน

    What's a lovely family may God bless you abundantly meaziye yene werk

  • @yemsirachgiffar2497
    @yemsirachgiffar2497 4 หลายเดือนก่อน

    Lik bilshal Ehte dikam bicha betinshu serto maref

  • @genettessema8777
    @genettessema8777 4 หลายเดือนก่อน

    Wow!!!! I don't know why I like you to much.

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 4 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ሰላም መጣሽ እህታችን። ጠፍተሽ ነበር❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 4 หลายเดือนก่อน

    Well come back my dear thanks for your Lovely message

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 4 หลายเดือนก่อน

    መዓዚዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    በጣም ትክክል ነሽ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ቀለል አድርጌ ነው ያሳለፍኩት.

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 4 หลายเดือนก่อน

    መአዚ ከነመላ ቤተሰብሽ እንኳን አደረሰሽ

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 4 หลายเดือนก่อน

    Happy Easter I love you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RahwaBerhe-fb8bo
    @RahwaBerhe-fb8bo 4 หลายเดือนก่อน

    lk nesh ehtie eniem andeza bye alew

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 4 หลายเดือนก่อน

    🤔ለምንድን ነው መስራት ያቆምሽው ሞያ አታሳይ ተባልs😂🤣🤣🤣አረ ተይ ለ ተመልካች ፍትህ እኛ አንችን እየጠበቅን ሞያችን ጠፍ 🤣ከየት ይምጣ

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 4 หลายเดือนก่อน

      eswma rstornt kfetche ayimchatm eda bfitu

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 หลายเดือนก่อน

      @@kingcell4953 😳😳እኛ እያራበች 😒ሌላውን ማብላት ሽም 😒😒ነው በሉአት 😒😒

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 หลายเดือนก่อน +1

      ሀሀሀሀሀ ነይ ተጋበዥ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 4 หลายเดือนก่อน

      🤔የኔን ኮሜንት አጥፍተሽው ነው 🤔

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 4 หลายเดือนก่อน

    Cake recipe please my dear

  • @andenetgebrewold4810
    @andenetgebrewold4810 4 หลายเดือนก่อน

    Batekekel

  • @TheDallol
    @TheDallol 4 หลายเดือนก่อน

    You are very right.

  • @romandawit-vu2bc
    @romandawit-vu2bc 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሠሽ መአዚ

  • @TekleweldBrhane
    @TekleweldBrhane 4 หลายเดือนก่อน

    ኣይዞ፣የኔ፣ውድ፣👏👏👏👏🌺

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 4 หลายเดือนก่อน

    አትጥፊ❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @rahelmehretab4012
    @rahelmehretab4012 4 หลายเดือนก่อน

    መአዚ ❤❤❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 หลายเดือนก่อน

    ❤👍

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare4137 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 4 หลายเดือนก่อน

    ትግራይ ኢኺ መኣዛ ሚባል የ አማራ ስም የለም ክክክክ

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 หลายเดือนก่อน

      መአዛ ማለት ጥሩ ሽታ ማለት ነው ማህሬ

  • @OurPastCast
    @OurPastCast 4 หลายเดือนก่อน

    እና ሁሉም ምግብ ማለቅ አለበት እንዴ በአንድ ቀን?

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  4 หลายเดือนก่อน +1

      እረ አላልንም ምንም ሳይበላ ነው ያልነው ደሞ ሌላ ጊዜ ከበአል ውጭ ለሳምንት ብለን አስበን እናስገባለን በአል ሲሆን በተለይ ፋሲጋ ተጨማሪ ስግደቱ ቤተክርስቲያን ማደሩ ሲኖር ይሄንኛውን ቀነስ ብናደርገው ብለን አሰብን

    • @OurPastCast
      @OurPastCast 4 หลายเดือนก่อน

      @@bahlietube1358 ሚስቶቻችን ምክርሽን ሰምተው እንዳያምፁብን ብለን ነው እንጂ 😂😂