የፌደራል ቤቶች ኮርፓሬሽን እያስገነባቸው ያሉ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብና በጥራት እየተከናወኑ መሆናቸው ተገለጸ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ቴክኖሎጂው ይስፋፋልን ።

  • @አብዲሳጋ
    @አብዲሳጋ 3 ปีที่แล้ว

    ለሕዝብ የሚጠቅም ስራመስራት መራት በጣም ጥሩነው። በርቱበት

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 3 ปีที่แล้ว +1

    እራስ. በራስ መስራት. ያስፈልጋል. ወጭ ገር. ክማምጣት. ይመረጣል. 💪💪🙏

    • @onelove2817
      @onelove2817 3 ปีที่แล้ว

      Even the western civilizations integrate Asian, Eastern Europe, and other designs in their construction. During TPLF the construction industry was copying from Arabs and chinese. Adaptive design with Ethiopian architecture will look good. We don't know or have the latest technology yet. In our colleges nations and nationalities was more important than science and technology during TPLF era. Before TPLF Quality of infrastructure and building construction were very good. Local companies like Varnero, Berta, Awra Godana, and foreign companies from Italy, Sweden, Japan, Netherlands, France, and America built quality and long lasting projects. Quality in every way possible.

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 3 ปีที่แล้ว

    በስምንት ሚሊዮን ብር ነው ያልከው ዘጋቢው?

    • @peaceisgood9639
      @peaceisgood9639 3 หลายเดือนก่อน

      በልማት ስም የለየለት ዝርፊያ:: OVID የጠ/ሚ ዓብይ ኣሕመድ ኮንስትራክሽን የግል ካምፓኒ ነው:: ጠ/ሚ/ሩ ብሩን ሰርቀውም ያምጡት ዘርፈው ህግ የሚጠይቃቸው ሆኖ (የህግ የበላይነት ካለ) ቢዝነስ መስራት ካማራቸው ከስልጣን ለቀው መሆን ኣለበት:: ፖለቲካዊ ስልጣንና ኢኮኖሚን ተቆጣጥሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣገር ኣልባ ማድረግ ግን የነውርም ነውር ነው:: ተቀባይነትም የለውም:: ለዚህ ለሚያልፍ ዓለም ስልጣን ላይ ሆኖ የኣገሪቱን ኮንስትራክሽን ዘርፍና ሌላውንም የኢኮኖሚ ዘርፍ በመቆጣጣጠር ቢልዮነርና ትሪልዮነር የመሆን ክፉ ህልም ህዝቡን ግን ተገዢ ባርያ ኣድርጎ የማኖር ህልም ፈላጭ ቆራጭነት ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው::

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ መንግስት ማለት አዲስ አበባን ብቻ በህንጻ የሚይሰምጥ ለመላው ኢትዮጵያኖች ቤት የሚሰራ ማለት ነው.... ስለዚህ ባትዘባርቅ... ከምንይልክ ጀምሮ እስካሁን አዲስ አበባን ብቻ ነው መንግስት የሚያለማ...ምን አለ ሁሉንም ኢትዮጵያን የሚያለማ መንግስት ቢመጣ...

    • @peaceisgood9639
      @peaceisgood9639 3 หลายเดือนก่อน

      በልማት ስም የለየለት ዝርፊያ:: OVID የጠ/ሚ ዓብይ ኣሕመድ ኮንስትራክሽን የግል ካምፓኒ ነው:: ጠ/ሚ/ሩ ብሩን ሰርቀውም ያምጡት ዘርፈው ህግ የሚጠይቃቸው ሆኖ (የህግ የበላይነት ካለ) ቢዝነስ መስራት ካማራቸው ከስልጣን ለቀው መሆን ኣለበት:: ፖለቲካዊ ስልጣንና ኢኮኖሚን ተቆጣጥሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣገር ኣልባ ማድረግ ግን የነውርም ነውር ነው:: ተቀባይነትም የለውም:: ለዚህ ለሚያልፍ ዓለም ስልጣን ላይ ሆኖ የኣገሪቱን ኮንስትራክሽን ዘርፍና ሌላውንም የኢኮኖሚ ዘርፍ በመቆጣጣጠር ቢልዮነርና ትሪልዮነር የመሆን ክፉ ህልም ህዝቡን ግን ተገዢ ባርያ ኣድርጎ የማኖር ህልም ፈላጭ ቆራጭነት ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው::

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว

    ከሁለት ሺህ ቤቶች በላይ በስምንት ሚልዮን ብር...ስጥ እግንዲህ..

    • @peaceisgood9639
      @peaceisgood9639 3 หลายเดือนก่อน

      በልማት ስም የለየለት ዝርፊያ:: OVID የጠ/ሚ ዓብይ ኣሕመድ ኮንስትራክሽን የግል ካምፓኒ ነው:: ጠ/ሚ/ሩ ብሩን ሰርቀውም ያምጡት ዘርፈው ህግ የሚጠይቃቸው ሆኖ (የህግ የበላይነት ካለ) ቢዝነስ መስራት ካማራቸው ከስልጣን ለቀው መሆን ኣለበት:: ፖለቲካዊ ስልጣንና ኢኮኖሚን ተቆጣጥሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣገር ኣልባ ማድረግ ግን የነውርም ነውር ነው:: ተቀባይነትም የለውም:: ለዚህ ለሚያልፍ ዓለም ስልጣን ላይ ሆኖ የኣገሪቱን ኮንስትራክሽን ዘርፍና ሌላውንም የኢኮኖሚ ዘርፍ በመቆጣጣጠር ቢልዮነርና ትሪልዮነር የመሆን ክፉ ህልም ህዝቡን ግን ተገዢ ባርያ ኣድርጎ የማኖር ህልም ፈላጭ ቆራጭነት ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው::

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 8 หลายเดือนก่อน

    ምን ዋጋ አለው ሁሉም የሚሰራው በአዲስ አበባ ብቻ ክልል ዎችን ለምርጫ ብቻ ነው የምፈልጉን አይ ሀገር ኪራይ ቤቶች እንካን የሚሰራው በአዲስ አበባ ብቻ ነው ብቻ ?????? ኡኡኡኡኡኡኡ

    • @peaceisgood9639
      @peaceisgood9639 3 หลายเดือนก่อน

      በልማት ስም የለየለት ዝርፊያ:: OVID የጠ/ሚ ዓብይ ኣሕመድ ኮንስትራክሽን የግል ካምፓኒ ነው:: ጠ/ሚ/ሩ ብሩን ሰርቀውም ያምጡት ዘርፈው ህግ የሚጠይቃቸው ሆኖ (የህግ የበላይነት ካለ) ቢዝነስ መስራት ካማራቸው ከስልጣን ለቀው መሆን ኣለበት:: ፖለቲካዊ ስልጣንና ኢኮኖሚን ተቆጣጥሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣገር ኣልባ ማድረግ ግን የነውርም ነውር ነው:: ተቀባይነትም የለውም:: ለዚህ ለሚያልፍ ዓለም ስልጣን ላይ ሆኖ የኣገሪቱን ኮንስትራክሽን ዘርፍና ሌላውንም የኢኮኖሚ ዘርፍ በመቆጣጣጠር ቢልዮነርና ትሪልዮነር የመሆን ክፉ ህልም ህዝቡን ግን ተገዢ ባርያ ኣድርጎ የማኖር ህልም ፈላጭ ቆራጭነት ብቻ ሳይሆን ሰይጣናዊነት ነው::

  • @minty1188
    @minty1188 ปีที่แล้ว

    አሁንማ ዮናስ ጉድህን ሰማነዉ እኮ መቼም ከሰዉ ተፈጥረሀል ? ድሆቹ አያሳዝኑም? ከተጠያቂነትስ እምታመልጥ ይመስልካል?