በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ተጀመረ። Etv | Ethiopia | News zena
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
- የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለማቋቋም በተጀመረው ስራ፣ በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት ማስገባት መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ #tigray #mekelle #edagahamus #adwa #pritoria #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
በጣም ጥሩ ነው ሰላም ይሻለናል
ፈጣሪ አምላካችን ለትግራይ ችግር መፍቴውን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይስጥልን።
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ዜና❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው አብይ ጎበዠ
ደስ ይላል😊
ሰላም ይሻለናል።ድሕነትን እንዋጋ
Selam le ethiopia 🤲
እባካችሁ አሁንም በተለያዩ አካባቢ ያላችሁ ታጣቂወች ተዝህ ተማሩ ሠላማውይ ትግልን ልመዱ ለአንድ ሀገር የጦር መሣሪያ አያሥፈልጋትም ሠላማውይ ትግል እንጅ ተሌላ ሀገር ጋር አደለም ትግሉ ተራሣችሁ ዜጎች ጋር ነው እባካችሁ ህዝባችንን ሠላም ሥጡት
አላህ ለሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሌሎችም ሀይሎች ወደ ሰላም እንዲመጡ ማድረግ ነው
ተመስገን አስካሁን ጀግና ነኝ ስትሉ ደስ አይልም ነበር አሁን ገና ጀግና ሆናችሁ እኛ የራበን እንደዚህ አይነት ጀግንነት ነበር
ፈጣሪ ሰላማችንን ይጠብቅ ፣ ለሁሉም ታጣቂዎች ልቦና ይስጥልን።
ይሄ ጥሩ ዜና ነው። በሁሉም ክልል ትጥቅ ፈቶ ወይ ፓሊስ መከላከያ ወዘተ መቀጠር ።
ትግራይ መሪና ተመሪ ያለባት ስራአትና ህግ አክባሪ ህዝብ የጀግና መፍለቂያ
Peace and freedom at last!!!
❤❤️🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በጣም ጡሩ ተጦርነት ምንም ነገር አይገኝም እና በጣም አሪፍ ነው በጡሩነቱም የሚጎዳው በበዛት የድሀይቱ ልጅ ነው
Masha alh
አይታመኑም ሁሉንም አያስረክቡም
Yes✔️🌴በፍጥነት አጠናክራችሁ ቀጥሉበት-waw የትግራይን ሰላም ለማይፈልጉ ክፉ ኃይሎች አስደንጋጭ መርዶ ነው-በአስደማሚ ጥንካሬ ትግራይን በልማት እንደምትቀይሯት እርግጠኞች ነን!🌴🎉
ከ274,000 የህወሃት ታጣቂዎች ውስጥ 200,000 የሚሆኑት ተቀምጠው እየተቀለቡ ይገኛሉ።በጠቅላላ 371000 ታጣቂዎች በብሔር ተደራጅቸው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲገድሉ ነበር ።
አይ አብይን አምኖ ያለውን ትጥቅ ሁሉ የሚፈታ ሀይል ካለ ጅላንፎ ነው ህውሐትም ይሄንን ያህል የዋህ ይሆናል ተብሎ አይታሰብም ከዚህ በፊትም የቡድን መሳሪያ አስረከበ ሲባል ስለነበር
"Fake news ....!
ሰላም ጥሩ ሆኖ ሳለ እውነት ግን አይመስልም። 14 ተዋጊዎች ብቻ ናቸው ? ዘይገርም ነገር።
ንብረቴ.. ከሆነ.. መልሱ.. ከማን.. ጋር.. ነው.. የተዋጉት?
የብልፅግና ድራማ እኮ አይጠገብም, የኦሮሚያ ልዩ ሀይል የሚባለው ሰው እያረደ ለምን ትጥቅ አይፈታም , ሰሜን ሴራው ይግባህ
አሲፈለግውን ሲልጠነ ተሰትወቸው ወደ ደህነት መገት አለበቸው ምክነቱም ደህነትን መወገት እረሱ አድ ተልቁ ጦርነት በመሆኑ ሁልም ምልሸወች ደህነትን መወገት አለበቸው።
Amen Amen, when we Unite Love and peace will bring procperity, The World wanted us to kill each other so we loose our cluter and heritage and our DNA, We are the Orgianl human, lets not destroy what our forefathers and mothers kept our Country together. We will win with peace, WAR never the answer, Proud of you Tygryian! you are now true heroes.
አይመሰለንም
😂😂😂
ያስቃል በጣም
The numbers coming from Tigrai is always exaggerated.their intention is to get more aid money
♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
ጥይት አልቆባቸው ነው፤
Sorry Tigray bebado demachihu silfesese Am Amhara gin betam yasazinal be kenitu demachew silfesese
የቀድሞ ተዋጊዎች አይባልም የቀድሞ አሸባሪዎች ነው የሚባለው ኢቲቪ የሚታስተላልፉትን መልእክት እያስተካከላችሁ ይሁን።
ውሻ
Dedeb, selam bimeta ayshalim, arfeh tenga zikach. Tedebkeh neger atikeskis. Lehulet amet mokuronowal
Which is the benefit for themselves and to their people, not to Amara, not to others
Btam dase yelal slam ba ethiopia yewrad
ንብረቴ ስላልክ ነኝ የጻፋኩላቹ
አማራ ምን አደረገ ?
በወራት 720 ሺህ ትጥቅ ያስረክባሉ፣፣----- የቀሩትም ይቀጥላሉ፣ብሏል ክቡር ጋዜጠኛው፣ለመሆኑ የሕወሐት ሰራዊት ስንት ሚሊዮን ነው፣???????
እዛው የምታሞትን አሙኝ ባለፍውም እንደዚህ እያላችሁ ስታላዙኑ ነበር ነገር በተዋዋሪ አማራ ለማስበላት ነበር ነነቃቃን ምንድር ገሀባ ሁላ የተሰጥህን ቀባጥር
Man gine ETV yaminal
ከደብረፅዮን ጀምሩ የሽፍታ ስብስብ የቀረ አለ አልቀዋል
ግን ይሄን ሁሉ ጦር ማነው የሚቀልበው?270,000 ሁለት መቶ ሰባ ሺህ?የገንዘቡ ምንጭ ከየት ነው?
ይቆጡሀል.. አጠይቅ🤣
Amhara gin ayisemakim tplf yihen Yakil wordual le abiy titk pppp
Are the weaponries functional? Skeptical 🫤
Seht geze new miyasrekbut m asafarioch