ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
በርቱ
በትግራይ መልካም ጅማሮ ይታያልና ይጠናከር ።
የሚገርም ነዉ ቢሊዬን ችግኝ እንተክላለን በአንድ ቀን ዉሰጥ አንድ ቢሊዬን ችግኝ ደመራ ብለን እናቃጥላለን
ልክ ነው ወዳጃችን፣ ግን እኮ በቢሊዮን ኩንታል የሚለካ ስንዴ በማምረት የስንዴ ምርታችን እየተመነደገ ነው፡፡ አይገርምም? በአንተ እይታ ይህ ምንም ዋጋ የለውም፡፡ ምክንያቱም አብዛኛውን ስንዴ እኛው እንበላዋለን፡፡ ለምን ስለሚያስፈልገንና ያመረትነውም ለዚሁ ስለሆነ፡፡ ታዲያ መብላታችንን እናቁም? የችግኙም እንዲሁ ነው፡፡ ማለት ያለብህ ለደመራው የሚያስፈልገውን በጥንቃቄ ያለብክነት መጠቀሙ ነው፡፡ ምክንያቱም ደመራው ሃይማኖታዊ ቢሆንም መቅረት የማይችል ዓለም አቀፍ ቅርሳችን ነው›› ስለዚህ ሁላችንም ያለማቋረጥ በላቀ ደረጃ የግሪን ሌላሲን ሥራ በትጋት ማስቀጠል ነው፡፡ ስንዴውንም እንዲሁ፡፡ ለማንኛውም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ቅን አስተሳሰብ ይኑርህ፡፡
መስራያው የናንተ ነው እኛ እደማረክናቹ ሌላ እንዳይ ሟሪካቹ እንግድህ እኛ አያገባንም😊
እንደሱ ብለ እራስክን አፅናና😂😂😂😂
@multnet6087 አላመንክበቲም
ዋጋዉ ለምን አልቀነሰም አቅርቦቱ ካለ
አንድ እቃ ዋጋ የሚቀንሰዉ በብዛት ሰለተመረተ አይደለምለምሳሌ ምርትህን ለማምረት አሰር ብር ከፈጀብህ። የፈለገ በብዛት ይመረት አንተ ከአሰር ብር በታች መሸጥ አትችልም ከሸጥክ ግን ትከሰራለህ ማለት ነዉሰለዚህ የማምረት ብዛት ሳይሆን ወጪህን መቀነሰ ከቻልክ እንበል ለማምረት አምሰት ብር ከፈጀብህ ከሰድሰት ብር በላይ ትርፍህ ነዉ ሰለዚህ ዋጋ ብትቀንሰ ያዋጠሀል ለምን ወጪህ ሰለቀነሰቁምነገሩ እንዴት ዉጪያችንን እንቀንሳለን አንደኛ ገበሬዉ የኬሚካል መርዘኛ ማዳበርያ መጠቀም አለበት ይህ በራሱ ወጪዉን ይቀንሳል በኩታ ገጠም በማሸን ማምረት ዋጋን ይቀንሳል በሰዉ ሐይል እየተከልክ እያጨድክ አይሆንም ምርት ከተሰበሰበ በኃላ ዘመናዊ ጎተራ ይፈልጋል ወዘተ ይሄንን አርግ ዋጋ ይቀንሳል። ቪድዬዉን አላየሁትም ምን ዋጋ ይቀንሰ እንደምትል አለዉቅሁም በግምት የእህል ዋጋ መሰሎኝ ነዉ። ይህንን ለማረጋገጥ አንድ ሰዓት የለኝምና ይቅርታ
ጨዋታ ላይ ናችሁ በደንብ ተዘጋጅተናል ነው ያሉት እነሱ አትበጫበጭ ብልፅግና የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ዳይፐር አዘጋጁ ሰሜናዉያን አይለቁአችሁም።
እንደሱ እይልክ እራስክን አፅናና😂😂😂😂
@multnet6087 ዳይፐር አዘጋጅ መቅዘኛ
የሰው ልጅ በግፍ ይታረዳል በግፊ ይሞታል እናንተ ግን ሚያስጨንቃችሁ ስለማስኖና ስለ ኮሪደር ልማት ነው
😅
ስዴ ያጣርሀብተኛ ተስፋ ቆርጦእኮነው ሰው ወደማረድ የገባው ጦርነትእንጂ
RIP etv. Endew salibela adralew enj endenatema endezi aynet ye wusht zena alakerbm
ምኑ ነዉ እዉሸት ደግሞ መች የሚቀመሰ አለ ጎንደር ላይ እንኳን የሚበላ አትዋሸን ሰገጤዉ
ሌላም መሳሪያ አለ አስረኩ በሏቸው.ይሄብቻ አይደለም አሸናፊ ተሸናፊ ምን ማለት ነው ይልቅ ሰላም ፍጠሩ
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
በርቱ
በትግራይ መልካም ጅማሮ ይታያልና ይጠናከር ።
የሚገርም ነዉ ቢሊዬን ችግኝ እንተክላለን በአንድ ቀን ዉሰጥ አንድ ቢሊዬን ችግኝ ደመራ ብለን እናቃጥላለን
ልክ ነው ወዳጃችን፣ ግን እኮ በቢሊዮን ኩንታል የሚለካ ስንዴ በማምረት የስንዴ ምርታችን እየተመነደገ ነው፡፡ አይገርምም? በአንተ እይታ ይህ ምንም ዋጋ የለውም፡፡ ምክንያቱም አብዛኛውን ስንዴ እኛው እንበላዋለን፡፡ ለምን ስለሚያስፈልገንና ያመረትነውም ለዚሁ ስለሆነ፡፡ ታዲያ መብላታችንን እናቁም? የችግኙም እንዲሁ ነው፡፡ ማለት ያለብህ ለደመራው የሚያስፈልገውን በጥንቃቄ ያለብክነት መጠቀሙ ነው፡፡ ምክንያቱም ደመራው ሃይማኖታዊ ቢሆንም መቅረት የማይችል ዓለም አቀፍ ቅርሳችን ነው›› ስለዚህ ሁላችንም ያለማቋረጥ በላቀ ደረጃ የግሪን ሌላሲን ሥራ በትጋት ማስቀጠል ነው፡፡ ስንዴውንም እንዲሁ፡፡ ለማንኛውም ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ቅን አስተሳሰብ ይኑርህ፡፡
መስራያው የናንተ ነው እኛ እደማረክናቹ ሌላ እንዳይ ሟሪካቹ እንግድህ እኛ አያገባንም😊
እንደሱ ብለ እራስክን አፅናና😂😂😂😂
@multnet6087 አላመንክበቲም
ዋጋዉ ለምን አልቀነሰም አቅርቦቱ ካለ
አንድ እቃ ዋጋ የሚቀንሰዉ በብዛት ሰለተመረተ አይደለም
ለምሳሌ ምርትህን ለማምረት አሰር ብር ከፈጀብህ። የፈለገ በብዛት ይመረት አንተ ከአሰር ብር በታች መሸጥ አትችልም ከሸጥክ ግን ትከሰራለህ ማለት ነዉ
ሰለዚህ የማምረት ብዛት ሳይሆን ወጪህን መቀነሰ ከቻልክ እንበል ለማምረት አምሰት ብር ከፈጀብህ ከሰድሰት ብር በላይ ትርፍህ ነዉ ሰለዚህ ዋጋ ብትቀንሰ ያዋጠሀል ለምን ወጪህ ሰለቀነሰ
ቁምነገሩ እንዴት ዉጪያችንን እንቀንሳለን አንደኛ ገበሬዉ የኬሚካል መርዘኛ ማዳበርያ መጠቀም አለበት ይህ በራሱ ወጪዉን ይቀንሳል በኩታ ገጠም በማሸን ማምረት ዋጋን ይቀንሳል በሰዉ ሐይል እየተከልክ እያጨድክ አይሆንም ምርት ከተሰበሰበ በኃላ ዘመናዊ ጎተራ ይፈልጋል ወዘተ ይሄንን አርግ ዋጋ ይቀንሳል። ቪድዬዉን አላየሁትም ምን ዋጋ ይቀንሰ እንደምትል አለዉቅሁም በግምት የእህል ዋጋ መሰሎኝ ነዉ። ይህንን ለማረጋገጥ አንድ ሰዓት የለኝምና ይቅርታ
ጨዋታ ላይ ናችሁ በደንብ ተዘጋጅተናል ነው ያሉት እነሱ አትበጫበጭ ብልፅግና የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ዳይፐር አዘጋጁ ሰሜናዉያን አይለቁአችሁም።
እንደሱ እይልክ እራስክን አፅናና😂😂😂😂
@multnet6087 ዳይፐር አዘጋጅ መቅዘኛ
የሰው ልጅ በግፍ ይታረዳል በግፊ ይሞታል እናንተ ግን ሚያስጨንቃችሁ ስለማስኖና ስለ ኮሪደር ልማት ነው
😅
ስዴ ያጣርሀብተኛ ተስፋ ቆርጦእኮነው ሰው ወደማረድ የገባው
ጦርነትእንጂ