እነሆይለንድ ዝም ሲሉ ማርቲኔዝ በጎል ቋንቋ የተናገረበት ድል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 61

  • @DanielAbera-b2m
    @DanielAbera-b2m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እንደ ቡድን የሚቀሩን ብዙ ነገሮች አለን ነገር ግን እያሸነፍን ብንስተካከል ይሻላል ይሄ አመት የኛ አደለም እንደምንም መጨረስ አለብን ጥሩ ባንጫወትም ማሸነፋችን ጥሩ ነው።

  • @YosefSimegn-d5t
    @YosefSimegn-d5t 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    መንሱሬ በጣም የሚገርመኝ ያንተ ድብቅ የ አርሰናል ደጋፊነት ነው

    • @ابنإبراهيم-ذ1ق
      @ابنإبراهيم-ذ1ق 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ካልተመቸህ ለቀቅ አድረገን የናት ግምት --------

    • @MmMm-k5p3o
      @MmMm-k5p3o 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በምን አወክ ደውሎ ነግሮሀልዲ 😅😅😅

    • @murutsnegnkehonestugn89
      @murutsnegnkehonestugn89 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      mknyatawi hun begmt atwra

    • @alldaysof
      @alldaysof 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ እንስማበት ዘወር በሉሉሉ

    • @Awoliya
      @Awoliya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጭራሽ የአርሰናል ደጋፊ አይደለም

  • @MzeynZeyn
    @MzeynZeyn 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    መንሱሬ አሞሪ ራሽፎርድን የገለፀበት መንገድ 1ኛ ነዉ

  • @AdanehmariamMeka
    @AdanehmariamMeka 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መንሡሬ ራሽ በዚ ልክ መግለፅ እኔ በግሌ በጣም አዝኛለሁ

    • @MikoMan-mb1kb
      @MikoMan-mb1kb 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Lemen manew esu kafela ged new

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንቸስተር በርካታ ድክመት አለበት ። አሞሪም በዚህ የዝውውር ወቅት አንድም ተጫዋች ለማዘዋወር አይፈልጉም ። ዓላማቸው በዚህ ውድድር ወቅት በተቻለ መጠን በጥሩ ውጤት መጨረስና በክረምት የሚፈልጋቸውን ተጨዋቾች ማዘዋወር ነው።

  • @KasimSurur-f8p
    @KasimSurur-f8p 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማንሱር በግል አድናቂህ ነኝ ግንዳሞ ያአርሴናል ዳጋፊ እንዳሆንክ ባግልፅ ብትናግራን ዳስ ይላኛል

  • @AbdulkeharBuser
    @AbdulkeharBuser 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    WAW❤

  • @ADIGAA-ANIGA
    @ADIGAA-ANIGA 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mensure, Amorim is building with dakama players 👷‍♂️ 🙌

  • @yohannesabishu8190
    @yohannesabishu8190 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱሬ በጣም አሪፍ ነው ግን ተንቀሳቃሽ ምስሎችን እኮ TH-cam ላይ የግድ መልቀቅ አስፈላጊ ነው ለምን telegram እያልክ....ታደክመናለክ ....እንደኔ የደከመው👍 አንድ ፎቶ እያየን 51min በጣም ያሰለቻል please መንሱሬ ይስተካከል።
    እናመሰግናለን 👏

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam mensura ggmu❤

  • @BurshagaBur
    @BurshagaBur 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Man utd one utd

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ መንሱ ተው ፍታዊ ሆን አታሺቃብጥ ሁሎም በኩል ደሰ የሚል ጪዎታ አላየንም ዬናይት ብቻ አይደለም በተጋጣሚ ደሰ አይለም ነበረ እኛ 3ነጥብ ነው የምንፍልገው ተሳክቶል😊

  • @Sisay-bo9wm
    @Sisay-bo9wm 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    መንሱሬ እናመሰግናለን እንግዲህ እስከዛሬ አንተን የማውቀው ለሁሉም ክለቦች ፍትሀዊ የሆነ ትንተና ስትሰጥ ነው የማውቀው ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች ከምን አንፃር እንዳዩት አላውቅም

  • @ethiopia5000
    @ethiopia5000 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የ man united 9 ቁጥር ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ✋

  • @AbelMane-y4s
    @AbelMane-y4s 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @dudaamdisa3588
    @dudaamdisa3588 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ማንስተር ማሸነፊ ደስ ብሎኛል ብሆንም manchester still shows a lot of complex problem's in the club for example forward of manchester united is valueless.

  • @wondesengetachew8701
    @wondesengetachew8701 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ተሳቅቄ የጨረስኩት ጨዋታ ነበር፤ ወደ ተቃራኒ ቡድን ይልቅ ወደ ራሳቸዉ የሜዳ ክልል እኮ ነዉ የሚጫወቱት እኔ በማንችስተር የዘንድሮ ቡድን ተስፋ የለኝም

  • @shwangzawanbese-m9g
    @shwangzawanbese-m9g 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱሬ ልክ ነህ ስለደገፍኩት ብቻ ጥሩ ነበረ ኣልልም በጣም የወረደ ኣቋም ነበረ ያሳየው ቢያሸንፍም

  • @liyumaid4768
    @liyumaid4768 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንችስተር ትናንት 1st half በጣም ደካማ ነበረ።

  • @MahiSinora
    @MahiSinora 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወሳኝ ነጥብ ነው ያገኝነው በቃ ሌላው በጊዜ ሂደት ይፈታል መንሱሬ አውን ለማቼ ጫወታ ላይ ማሰብ ብዙ አይመስለኝም አውን ወጤት ነው ምንፈልገው

  • @Nati0007Tesfaye
    @Nati0007Tesfaye 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    መንሱር እግርካስ ፍት ሀዊ አይደለችም

  • @ጀማልሙሀመድ-የ8ዘ
    @ጀማልሙሀመድ-የ8ዘ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳላምመንሱሬእኔላሞሪንቃልአጥቻለሁእራሽንካንቋሸሸውበላይባንቋሽሸውደስይለኝነበርግንአላገኘውምቆይማቸስተርአሰልጣኝነውየገዛውወይስጠላትነው

  • @BirhanuFayisa-r9c
    @BirhanuFayisa-r9c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Masuree. Machitar yunated

  • @AlhamduuBirraatuu
    @AlhamduuBirraatuu 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You're always Support referees Mensur

  • @NombuleloBanda
    @NombuleloBanda 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንቺተር በዚህ ሳት እንዴት ተጫውቶን አሸነፈ ማለት እርጉዝ ስትመልከፍ ሆኖ ማሸነፍን ምርጫ ደስ ይላል

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewenete lemenagere aseteyayet yesetek lek nebere enane new yalekew leji mezanawi ayedelehm bezu geza semahalew manecha lay lematatal sefe beleh new metaweraw

  • @tefojemal10
    @tefojemal10 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ራሽፎርድ እግሩን መጓተት ከጀመረ ሰንብቷል

  • @hasen846
    @hasen846 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ግን በማንቼ ተስፋ ከቆረጥኩ ቆይቻለሁ ግን ማየቴን አላቆምም

  • @Mekonen-d2q
    @Mekonen-d2q 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱሬ ትለያለህ

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዳንድ ኮተታም አስተያያት ሰጪ አሸንፈን ወጣን እንደምንም ድል አደረግን!! ምን ማለት ነው ? አዎን ማንቸስተር አሸንፎ ወጣ የማንቸስተር ደጋፊ መሆን አንድ ነገር ነው: እኛ ማለትን ምን አመጣው ?? ማሃይም እንድህ ዓይነት ሰው ብሎ አስተያያት ሰጪ !! ይህ ሚዲያ ነው የማንንም እንጭጭ እርባና ብስ አታስቀበጣጥርብን!!

  • @am6027
    @am6027 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Ymanchen Setakabed seat xYbkahem arse wancha endamarew Yikeral

  • @EyobKetema-ix6kc
    @EyobKetema-ix6kc 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    10q

  • @mufl20
    @mufl20 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mensur be edme metbeltewen sew antu malet aykebdem

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    United biyashenifim still dekama new....mensur min yargachu keshim yehone comment mititsifut sewoch. ewunetun new yaworaw....yefelege unitedn biyamogsew meda lay mayew united dekama eskehone dires lewut yelewum

  • @ZaharaKemal-b9h
    @ZaharaKemal-b9h 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም መንሱሬ ስለ አርሰናል ዝውውር ምን አዲስ ነገር አለ

  • @Yilak-m7m
    @Yilak-m7m 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብድን ስራ ብዙ ይቀረዋል ዋናው 3 ነጥብ ነው

  • @SeidDejene
    @SeidDejene 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ena men yihun men etebese eshi

  • @TtTt-q9q
    @TtTt-q9q 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌሙ ድፌንሲቭ ላይ ያተኮረ መሆኑ መረሳት የለበትም

  • @Senayytube
    @Senayytube 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    good news

  • @SeidDejene
    @SeidDejene 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mensure dedeb neh eshi larsenal bich ashqabet

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Metaweraw ede gazetega sayehone ede aresenal degafi new😂😂😂

  • @BlackStorm-wc9yb
    @BlackStorm-wc9yb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mensure demtseh ayesemam chok bel tenesh

  • @SolomonKassa-e5h
    @SolomonKassa-e5h 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ አርሰናልን የሚቀላቀል ተጫዋች እንኳን አውሮፓ አቲዮጵያ ውስጥ የለም በርግጥ እኛ አገር ያሉት የአርሰናል ደጋፊዎች ይቀላቀላሉ

  • @BirukTewagi-l2n
    @BirukTewagi-l2n 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Why u not took about barsa

  • @EskndirSeyfuAshenafi
    @EskndirSeyfuAshenafi 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yedegef men agebak

  • @AgeroChulo
    @AgeroChulo 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Untd axpe yelhmi

  • @yidnekachew-no6ns
    @yidnekachew-no6ns 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አርሰናል ያልቻለውን 6 ነጥቡን አንቀን ውሰደናል 23 የጉል ሙከራ አደርጎ 1ጎል ሳያገቡ ወተጥተወ የለም እንዴ መንሱሬ ቡደንክ አርሰናል 😂😂😂😂

  • @ephremgirma4829
    @ephremgirma4829 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱሬ የእውነት ታክቲኩ ትናንት ብዙ ጊዜ በተጨዋቾቹ ይሳበባል ሰውየው ቡሩኖን አንከራተተው ማሸነፉ ጠቀመው በተጫዋቾቹ አያሳብብ ሰውየው ድርቅና አለበት

  • @DarfthaNaser
    @DarfthaNaser 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዩናዪቲዲ፡ዪቺለሊ፡በኪቱበኪ፡ለጠለጣዉ፡ፉሉሀሚ፡የለሺጫናቃዉ፡ኪለቢ፡ዪለሚ፡ጊሎሪ፡ጊሎሪ፡መናዩነዪቲዲ

  • @ritatoli6524
    @ritatoli6524 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ante yee Liverpool xiqaalt gadal giba eshi 👎👎👎waree bichaa now ante sira 😈😈yee Liverpool degafiyoch subscribe chuwn ansuu 💪💪💪💪

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይጉድ አንተምትለው ይደርሳል ነጥብ ማግኘት ለሞራል ዘሳኝ ነው ።አንተየምትለው ገና ተጫዋቾች ተገዝቶ ተሽጦ ተብላልቶ ከአመት በላይ ይፈጃል

  • @Fasika0123
    @Fasika0123 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሸቃባጭ የሆነ ሰአት cristiano ronaldo አልናስር ሲገባ አቅሙ ስላለቀ ለገንዘብ ብሎ ነዉ ብለህ ነበር ያለዉ ምርጫ የተሰጠዉን ገንዘብ መቀበል አሽቃባጭ ሜሲ የሄደዉስ ለምንድነዉ ክርስሪያኖ ሮናልዶ ስላረጀ ተስፋዉ የለዉ ብለህ ነበር ሚሲ ሳይወጣ በፊት ያንተ አፍ ቂቃላ ነዉ ዝም ብሎ ነዉ ሚያወራዉ በአንድ ወገን ሆነ ሳይሆን ማዉራት ያለብህ እንደ ልምድ እዳለዉ ሰዉ ነበር ብቸኛ ህነ ጥንቸል ገለልተኛ ሁን ትልቅ ሰዉ ነህ አገናዝብ ይቅርታ ጠይቅ።

  • @menamamo1146
    @menamamo1146 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Man united down down down kkkkkkkkk

    • @Ahmed-b6w4m
      @Ahmed-b6w4m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Why you laughed