ere tew city ina arsenal chaweta lay trawsord key bayebet chaweta doku at the same time le arsenal kitat mit teseto kuwasun simetaw bicha alitesetewum .belela bekul amina emeret stadium lay odegard ina rice lay imizegenin tifat bekovachich teserto PGMOL yesetewin feedback chewatawun lalemerebesh new bilo neber asitawis ina behad chewata consistent ayedelem .indet new yewolves chawata lay gomes kitat mit le arsenal teseto iko hulet gize kuwas metowal taminalek.
Abe tesastehal lewt selmamtat adelm bicha rasu ayasetm new negeru kwasu rasu ayer lay nbr sint second new behuletu actionoch mekakel.lekovachich qey lmn alsetm be emertesu chaweta lay.gamun lalemerebesh bye new yale sew eko new m.oliver.
The way you're analyzing is infact unbalanced. Any red card offense should be displayed thru VAR. If there is communication between the referee & the VAR official, the record should be official to the public. Michael Oliver offictaed Arsenal 55 times and granted 8 red cards. He is officiating Man City 50 times & and has given 0 red card. Let me ask you, why didn't you give a red card for Kovacic during last season match at Emirate?
ትሮሳርድ ቢጫ ባየበት ፣ዶኩ ሪ ስታርት በዚያው ጨዋታ አዘግይቶ ቢጫ አልተሰጠውም ነበር ።እንደ ጋዜጠኛ እውነቱን እና ሁሉን ነገር አውቀህ ነው ማውራት ያለብህ።ሰውዬው በጣም ጎበዝ ነው ፣አውቆ ሆን ብሎ ነው የሚያጠፋው።
አቤና ሳምሪ ሰላማችሁ ብዝት ይበል በዳኛ አርሴናል ብቻ ሳይሆን ቶፕ 6 በሚታወቁት ክለቦች ነው አርሴናል ላይ የገነነው ራሱ ዳኛው በድጋሚ ቀይ በማሳየታቸው ነው ግን በዳኝነት ጉዳይ ቢመረመር ሻሎም ተስፉ ከገላን ኮንደሚኒየም
እንኳን ደህና መጣችው።አቤና ሳምር ዎደ አስቴያየቴ ሲመጣ በእውነት 100%።የሃሳብህ ታጋር ነኝ ምክንያቱም።ውሳነውን የዎሴነው ዳኛ ።በሰኣቱ ኬተጫዋቾች አጠገባቸው ነበር እና።የ ውሳነው ፈር መሆን እነም።የምር የአርሴናል ደጋፊ ብሆንም።አምን ብየ ከመቀበል።ሌላ አማራጭ የሌኝም።አመሰግናለው
ሰላም አቤ እና ሳምሪ
የአርሰናል ደጋፊዎች ቅሬታ ለምን ህጉ ተተገበረ ሳይሆን consistency የለውም ነው! ትሮሳርድ ፊሽካ በተነፋ ቅፅበት ኳስ መቷል ተብሎ በሁለተኛ ቢጫ ከሜዳ ሲወጣ ይሄ ህግ ዶኩ ላይ ለምን አይተገበርም ነው። በአጠቃላይ ሌላው ሲያደርገው ህጉን እንዳላየ አንዳንድ ክለቦች ላይ ሲሆን ህጉ የሚፀምበት መንገድ እንደ ደጋፊ ያበሳጫል።
ሰውየው እካሁን አልታገደም አንፈልገውም አርሰናልን ድጋሚ እንዲዳኝን አንፈልግም
ፍቃዱ ድረሴ ከፒያሳ
ሊቨርፑል የተሻረበት የሊዊስ ዲያዝ ጎል በጣም የሚያናደው በጎዶሎ ተጨዋች ለፍተን ያገባነው መሆኑ ነው ያው እኛ አገር የአርሰናል ነገር ሲሆን ነው ሁሉ ነገር የሚወራውጂ እጅግ በጣም አናዳጅ ነገር ነበር
አቤ ትክክል ነህ
አቤ ሳምሪ እንዴት አደራችሁ ስለ ስኬሊ ብዙ ተብሏል በትላንትናው ዝግጅት ላይ የዳኛው ስህተት በሌላ ስህተት አይስተካከልም ለዛ ውሳኔ ደሞ ተጨዋቾች እየተመቹ ነው ይህንን ማስተካከል ከአሰልጣኙ ይጠበቃል ስለ ራሽፎርድ ጉዳይ አሰልጣኝ አሞሪም የወሰነው ትክክለኛ ውሳኔ ነው እራሱን ለማስተካከል ብዙ ዕድል ተሰጥቶታል አልተጠቀመበትም ስለዚህ መውጣት አለበት የትኛውም ተጨዋች ከክለብም ከአሰልጣኝ በላይ ሊሆን አይችልም ይሄ ትልቅ ክለብ ነው የመንደር ቡድን አይደለም በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት መውጣት አለበት ያ ደሞ ጥቅሙ ለተጨዋቹ ነው አቤ መልካም ቀን ተመኘው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም! አቤና ሳምሪ እንዴት ናቹ?
በዳኞች ላይ ያቀረባቹት ትንተና አሪፍ ነው ነገር ግን አርሰናል በዳኞች ይበደላል ስንል ከሌሎች ቡድኖች አንጻር እኩል አይዳኝም፤ ለምሳሌ ዲክላን ራይስ በቀይ በወጣበት ጨዋታ Joao Pedro ተመሳሳይ ጥፋት ሰርቶ ነበር ዳኛው ግን በዝምታ ነው ያለፉት፤ ለአርሰናል ሲሆን ጥፋት የሚባሉ ለሌሎች ቡድኖች ግን ያልሆኑ ብዙ መጥቀስ ይቻላል
20:58 በመሰረቱ ይሄ የተባለው ኮቫቲች ብጫ ካርድ እያለው ኦዴ ጋርድ ላይ ቀጥታ ቀይ ካርድ ሚያሰጥ የሰራውን ፋውል ማይክ ኦሊቨር ጫወታው ውበት እንዳይጠፋ ብሎት አለፈው ትሮሳርድን ግን ዲሌይ በሚል 5sec በፊሽካው ልዩነት ቀይ ካርድ ሰጠ በዛው ጫወታ ላይ ግን ዶኩ በረጅሙ ጠለዙ ዝም ብሎ አልፎታሎ። ልላው ማይክ ኦሊቨር ለአርሰናል ቀደም ሲል የሰጡን ብንመለከት ለዛካ የሰጡትን ቀይ ካርድ እና ለማርትኔሊ አድቫንቴንጅ ሰጥተው ደብል ቢጫ ካርድ በእግር ኳስ አይተን ማናውቀውን ያሳዩን ናቸው
Abe i said a gain and again you're so logical
አቤ!
በእኔ እይታ ዳኞች ለአንድ ዓይነት ጥፋት አንድ ዓይነት እንኳ ባይሆን ተመሳሳይ ቅጣት መወሰን ሲገባቸው አርሴናል ላይ ብቻ ይወስኑና በሌሎች ላይ ሳይወስኑ ሲቀሩ የወጥበት ችግር በማለት ብቻ የሚታለፍ ከሆነ እና በተደጋጋሚ አርሴናልን ሲቀጡት ስታይ እውነት አርሴናልን ለመበደል ታስቦ አይደለም ለማለት አይከብድም!!
ማይክል ኦሊቨር በአርሴናል ላይ በተደጋጋሚ እንዲሳሳት ማን ፈቀደለት!!
አቤ ፦ በእለቱ ሰዓቱ አልቆ ነበር፣ በተጨማሪ በዛው ጨዋታ ላይ የትሮሳርድ ተመሳሳይ ጉዳይ ሲፈጸም ነበርኮ? ሌሎች ቡድኖች ተደጋጋሚ ሲፈጽሙ በዝምታ ያልፉታል። ባደንቅህም አቤ በተደጋጋሚ እንዳየነው አርሰናል በርግጥ ያሳዝናል ለምን ከሊጉ ወርዶ አያቅም ይህም እነዚህን ዳኞች ከሚደግፉት ክለብ ጋር ያበሳጫቸዋል። በዚሁ ጉዳይ አቤ አስተያየት አይተህ ከብዙሀኑ እና ከህጉ አንጻር ተመልክተህ መልስልን።
ታዲያ ዶኩ እና ቤርናርዶ ለምን ።አልተሠጣቸውም እዬንስ ለምን ትረሣዋለ እሺ ስለጫወታ ወበት ሚባል ነገር የለም ካልክ ለምን ኮቫቺች እንደዛ ተብሎ ታለፈ ሌላውን እንተው እና ነዉ ። ስታዩ እውነታውን እያያችሁ አዳዲስ ነገሮች ማተገበርበት ሆነ እኮ።
እረ አቤ ለተመሣሣይ ጥፋት የተሰጡት ውሳኔዋች ላስታውስ ትሮሳርድ አስወጥጦታል እደዛ ከሆነ ጎሚዝ ማስወጣት ነው ሌላም ላንሳል ራይስን ያስወጣው ዳኛ ያስቶቪላው ካማራ ስለዚ ያረዳድ ችግር ነው አትበል
Oliver is the best❤❤
አቤ አርሰናል በጣም ነው የሚበደለው ይህ ዳኛ አርሰናል 54 ጨዋታ አጫውቶ 8 ቀይ ካርድ አሳይቷል።በጣም ያሳዝናል
አቤ ለጨዋታው ውበት ተብሎ ትሮሳርድን ማለፍ የለበትም ዳኛው ትክክልነው ብለሀል ግን እነሱ ባለፈው አመት ሲቲ ከአርሰናል ሲጨዋቱ ኮቫቲች ራይስና ኦዲላይ ግልፅ ሁለት ቀይ የሚያሰጡ ፋውሎችን በዝምታ አልፎ ቡሀላግን ሲያብራሩ ለጨዋታው ውበት ሲባል ነው ብለዋል ታዲያ ይሄ ምን ይባላል??
የሳምሪ አቀራረብ ነው እንጂ ትሮሳርድ የወጣበት ቢጫ ካርድ ቅፅ በታዊ ነው ዳኛው ፊሺካ በነፋበት ቅፅበት ነው ለማሰብ ጊዜ አልነበረውም ነው ያልነው ።
አቤ በዚያዉ ጨዋታ ላይ ጀርሚ ዶኩ ጥፋት ፈፅሞ ቢጫ አልሰጠዉም ዳኞች ዉሳኔያቸዉ አንድ አይነት አይደለም
What about consistancy on that pitch what burnardo silva and jarmey Doku did ? So we ask about consistancy
ሠላም አቤና ሳምሪ❤❤
ፐ!!ማራኪ ቆይታ ነበር ከሃይሚ ጋር የነበራችሁ..!! ሳምሪዬ የኢቱቭ ቻናላችንን ሀይሚ ሰቭስክራይቭ አድርጋለች እንዴ?
❤❤
ይሄ ዳኛ ቀይ ካርድ ብቻ ነው እንዴ የሚይዘው አርሰናል ሲያጫውት ሆሆሆሆሆሆሆ
በ 23ኛው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ተኩላዎቹ ከፊታችን ቆመዋል! ዳኛውም ማርቲን ኦሊቨር።
th-cam.com/video/wwBvfEwZLvM/w-d-xo.html
የሚያሳዝነው ይግባኙን አለመቀበላቸው ነው በድፍረት የምናገረው የዳኝነት ስእተት ነው ብዬ ሳይሆን ሽፍጥ ነው ብዬ በሙሉ አፊ እናገራለው በተመሳሳይ በአርሰናል ላይ በተመሳሳይ ዳኛ የሚፈፀም ሸፍጥ ነው
በመጀመሪያ ህግ ለአንድ ክለብ አይወጣም አይሻርም ህግን በደጋፊ አይን እንመልከት በጨዋታው ማይክል ኦሊቨር የወሰኑት ውሳኔ ልክ ባይሆንም የሰሩትን ስህተት አርሰናልን ለመጉዳት የተደረገ ነው የሚለውን ሀሳብ እኔም አልስማማበትም
አቤ ና ሳመሪ እንዴት ናችሁ የፕርሚርሊጉ ዳኝነቱ ችግር ለአርሰናል ብቻ ሳይሆን በሊጉ የሚወዳደሩ ብድኖች ጭምር ነው ። አሁን ላይ ለሌሎችም ክለብ አሲጊ ነው እንዲሁም ለፕርሚየር ሊጉ እንድ ትልቅ ውድቀት ነው የሚታየው።
Ke Gomezin foul gar lmn atanasasirutim?
አርሰናል በኔ ላይ የምታደርገውን ሌላውንም እይ ነው አታጣመው
❤❤❤❤❤❤❤
Abie wedet tefteh new. Welcome
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ አቤ ዳኞቹ የሚታየዉ ነገር ችግር እየፈጠሩ ይገኛሉ ግን አንድን ክለብ ለብቻ ለመጎዳት አይመስለኝም ለምሳሌ በዘድሮ ማንቼ ተመሳሳይ ክስተት አጋጥሞል ።sol የማንቼ ከማርቆስ
እኔ ግን ኢትዪጲያ ውስጥ የሚደረግ መስለን እንግሊዝ አልመስልህ አለኝ
ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂
ሠላም አቤ & ሳምሪ ጥያቄ አለኝ man utd vs fulham ሲጫወቱ የ Amad offside የተባለዉ ኳስ ከምን Angle ነው እንደው እሰቲ አስረዱኝ ቃልአብ ነኝ
Weyala at kebir yelewum.Atechenequ
አቤ የዩናይትድ ማልያ ሽልማቴ ተረሳ እንዴ?
09 አስራ ሶስት ስድሳ አራት ሰላሳ ሶስት ስድሳ ስድስት
Yehe dagna megedel alebet abe atismamam
በቃ አርሰናል እኮ ተበድሏል ዳኛውን ጥሩ አመለካከት አይታይባቸውም በድፍረት ካርድ አመዛዘዛቸው ያስደነግጣል በዛ የውጥረት ጨዋታ ውስጥ ግራና ቀኛቸውን ሳያገናዝበ በመሆኑ ይኸው ለመጨቃጨቅ እድል ፈጥሯል
እንደ እውነቱ ከሆነ እኚህ ዳኛ ሲመደቡ በጣም ነው የምፈራው ይህ ፍራቻ የመጣው የሰውዬው ወገንተኝነት አይመስልም
Abebe, why the referee don’t apply the rule for the other teams too?
አበበ እና ሳሚሪ እንዴት ናችሁ በዝህ ገጽ ጽፌም ባላውቅም ግን ለረጅም ዓመታት ተከታታይ ነበርኩ ዛሬ ግን እንዲጽፍ ያስገደደኝ ነገር ስለ አርሰናል ቀይ ካርድ የሁለት ቀን ፕሮጊራም መሥራታችሁ ገርሞኝ ነው ለምን ይህን ያክል ማራገብ አስፈለጋችሁ አርሰናል ብቻ ነው እንዴ በዳኝነት የምበደለው ለምን ዞር ዞር ብላችሁ ማዬት ተሳናችሁ ማን ዩናይትድ በኤፍ ኤ ካፊ በደኛ ስበደል ማን ዩናይትድ በሊግ ጫዎታ ከዌስተሃም ጋር ያልተገባ ነገር ተደርጎበት ለሽንፈት ስዳረግ ይህን ያህል አላጯጯኋችሁም ለአርሰናል ግን ሙሉ የሁለት ቀን ፕሮጊራም አይደብራችሁም እንዴ ነው ወይስ ሲዝኑ ማቢቂያ ለይ ክለቡ ያለምንም ዋንጫ ቢያጠናቂቅ ጣታችሁን ወደ ዳኝነቱ ለመቀሰር ፈልጋችሁ ነው
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ አርቴታ ሲቲ እያለ ተዳልቶለት ነበር የሚበላው ማለት ነዋ አርቴታን እርሱት
📕wolvs fc v arsenal 📕 arsenal bicha aydelem godolo huno yashenefew ,huletum godolo kehonu buhala new arsenal yasshenefew atakabdu
አርሰናሎች በተደጋጋሚ በርግጥ ስትበደሉ እየታየ ነው ሌላውም እንደዛው ተበድሏል ይኸንን ያክል ግን አያጋንኑም ከዳኛ ጋር እልክ ውስጥ የገባችሑ ይመስለኛል ጥፋት ላይ ትኩረት አድርጋችሑ ብትሰሩ አይሻልም?
አብዲ ሊቨርፑል ከወሠን ማሠበቤ ሆናቸው ዋጫ ካልበሉም በዳኝ ማሳበባቸወ አቀረም
Abie Legend
Adegena gudat?
ሠላም ሠላም አቤ እና ሣምሪ ዌልካም ብያለሁ ፦በመጀመሪያ የሣምሪን እና ያንተን ዲሲፕሊን(ስነምግባራችሁ)አድናቂ ነኝ፣ሲቀጥል እኔ ቅድም ሣምሪ ስትገልፅልህ አንድ ሚስ አንደር እስታንድ አለ የምለው፣አቤ አንተም እንደ ሀቀኛ (ፍትሃዊ) ሠው ልትረዳው የሚገባ ነገር የእንግሊዝ ዳኞች በአርሠናል ላይ የሚወስነት ውሣኔ አንፌር ነው፣ለሌላው ክለብ የማሠጥ በአርሠናል ላይብቻ ነው!!!
Hi Abe and samir ሳሚሪ ነማር ያሳዝነኛል አልሽ አስበሽዋል የሰራዉን ሳቢ ነማሪ አዎት ሽን ደረገዉ ከፒ.ኤስ .ጅ ጋር ባደረገዉ ጫወታ ላይ ቢች ይመስለኛል
Ewnet le menager arsenal be refere yebedelal
ere tew city ina arsenal chaweta lay trawsord key bayebet chaweta doku at the same time le arsenal kitat mit teseto kuwasun simetaw bicha alitesetewum .belela bekul amina emeret stadium lay odegard ina rice lay imizegenin tifat bekovachich teserto PGMOL yesetewin feedback chewatawun lalemerebesh new bilo neber asitawis ina behad chewata consistent ayedelem .indet new yewolves chawata lay gomes kitat mit le arsenal teseto iko hulet gize kuwas metowal taminalek.
Lalochu omen yetalfall tentagu betasredan abreh
Menedne new yemetawrot ega yalenew ekule enedage
Arsenal lay becha new hegu ye mitegberew😂
እስኪ የአርሰናልን ማሊያ ሸልመኝ የመጀመሪያ ላይክ ና ኮሜንት ያረኩኝ ነኝ
አቤና ሳምሪ ሰላማችሁ ይብዛ!!እኔ አቤ የሳምሪን ሃሳብ እደግፋለሁ ያኔ ትዝ የሚልህ ከሆነ ሳሊባ በቀይ የወጣበትና በማግስቱ ይሁን በዕለቱ እንደሆነ ቼልሲ ከማን ነው በነበረው ጨዋታ ጃክሰን ተመሳሳይ ጥፋት ሰርቶ ነበር ለምን ታለፌ?2ኛ ኤሄ ዳኛ ራሱ የሆነ ሰዓት አርሴናል ከሲቲ ስጫወት የሆነ ጥፋት ሰርቶ አለፈው ጨዋታው ካለቀ በኋላ ተጠይቆ ራሱ የጨዋታውን መንፈስ ላለመረበሽ ነው ብሎ ነበር ካስታውስ ታዲያ አርሰናልን ለምን አላለፋት እኔ ከአርሰናል ጋር የሆነ ችግር አለበት ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ
La arsenal qayuuu xasax ashii bazaw chawat tamasasay nagar siidarag laman arsanal lay yatawasanaw wasane ayiiwasanam naw aygarmaham bamigaba arsanalan magudat naw abee antam baziii lak arsenal xalachaaa Alabah yagarmal
MN AYINET HASAB NW YEMETAWORAW UNIFORMITY YELEWUM NW YETEBALEW ENEJI ANDUN METEKEM ANDUN MEGUDAT AYIDELEM ABEBECH. SIMA DOKU KE TROSSARED TEMESASAYI TIFAT ATIFITUAL GIN MNM ALITEBALEM NW EYALIN YALENEW.
city ke chelsea mawrat neberebachi yematrebu nachihu
I didn't understand you ? What you're talking about ?
Aba yeha men teyaka alewe 100% Red card new. Because legu bechamawe yetachu(tutu) new yeregetewe. So albiteru leke new
Andeya tagocji badagna manche na abe
አቤት አቤ የአርሴናል ጥላችሁ አንተ የዳኜህ መሰለኝ ይህንን ዓለም ያወቀውን የአርሴናል ጥላቻን ዳኞች አርሰናልን አይጠላም ትላለህ አረ በጣም ትንተናህን እወድ ነበር አሁን እንድጠላህ እየሆንክ ነው እኔ ግን የማንቼ ደጋፊ ነኝ።
Tekekel new yatenagerewe be degafe ateferede
ወደት ጠጋጠጋ አንተማ ያስካሉ ደጋፊ ነህ የማቼ ነኝ አላልክም 😏😏😏👊
Down Down Michael Oliver 😮
በ 23ኛው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ተኩላዎቹ ከፊታችን ቆመዋል! ዳኛውም ማርቲን ኦሊቨር።
th-cam.com/video/wwBvfEwZLvM/w-d-xo.html
አቤ ማክል ኦሊቨር በጣም arrogant referee especially during arsenal game 8 red cards
ወንድም እያነጋገረ ያለዉ የወጥነት ጉዳይ ነዉ። they are not consistent። ለትሮሳርድ ኣዘገየህ ብሎ ብጫ ካርድ ከሰጠ፡ ኣስቀድሞ ደኩ ኣንድ ኣይነት ስህተት ፈጽሞ ነበረ ግን ኣልፎታል። ኣምና ኮቫችች ከትሮሳርድ የባሰ ስህተት ፈጽሞ ኦሊቨር ግን ጨዋታ እንዳይበላሽ ብሎ ኣልፎታል። ታድያ ለምንድነዉ በኣርሰናል ላይ ህጉ የሚጸና፧
በ 23ኛው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ተኩላዎቹ ከፊታችን ቆመዋል! ዳኛውም ማርቲን ኦሊቨር።
th-cam.com/video/wwBvfEwZLvM/w-d-xo.html
Always blamed
Abe tesastehal lewt selmamtat adelm bicha rasu ayasetm new negeru kwasu rasu ayer lay nbr sint second new behuletu actionoch mekakel.lekovachich qey lmn alsetm be emertesu chaweta lay.gamun lalemerebesh bye new yale sew eko new m.oliver.
ሁሌም ምክንያት የመፈለግ አባዜ ያለባቸው ደካማ ቲም ስለሆኑ እንጅ የእንግሊዝ ዳኞች አንድን ክለብ ለመጥቀም አንድን ክለብ አይጎዱም አርሰናል በግልፅ በዳኛ የተጠቀመበት ጨዋታ ላይ ራሱ ማሸነፍ አልቻለም ሁሌ ሰበብ ያስጠላል
The way you're analyzing is infact unbalanced.
Any red card offense should be displayed thru VAR. If there is communication between the referee & the VAR official, the record should be official to the public.
Michael Oliver offictaed Arsenal 55 times and granted 8 red cards. He is officiating Man City 50 times & and has given 0 red card.
Let me ask you, why didn't you give a red card for Kovacic during last season match at Emirate?
በኣርሰናል የምሰጥ ቅጣት እና በለለዎች ክለብዎች የምሰጥ ክጣት ኣንድ ኣይደለም ኣርሰናል ሲሆን ሲረስ ይሆናሉ
❤❤❤❤