አርሰናል በሞሊኖ አሸንፏል ! የሉዊስ ኬሊ አወዛጋቢ ቀይ ካርድ !ሲቲ ወሳኙን የቼልሲ ፈተና አልፏል ! የሊቨርፑል ግስጋሴ ቀጥሏል !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 วันที่ผ่านมา +10

    የድምፅ ጥራት ላይ እባካችሁ ትኩረት ስጡ። ከጋራዥ እስጥ የሚተላለፍ ይመስላል።

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ባለጌ ደኛ ነው በጣም ነው ያናደደኝ ኤፍ

  • @henokyemane2900
    @henokyemane2900 วันที่ผ่านมา +1

    The first to watch 😂
    Well come fiker and Efrem

  • @DesalegnGelan-zs9ok
    @DesalegnGelan-zs9ok วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢 አያሰጥም

  • @habesha2965
    @habesha2965 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አርሰናልን ከዳኛ በላይ ባለቤቱ ውድቀቱን እያፋጠኑ ነው😢

  • @su72973
    @su72973 วันที่ผ่านมา +3

    ማይክል ኦሊቨር ከዳኝነት ይባረር

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 วันที่ผ่านมา +1

    botawim adegenga ayidelem betam ke goalu far new

  • @tedladiressie8472
    @tedladiressie8472 44 นาทีที่ผ่านมา

    ፍቅር፣
    ከልጅነቴ እስከ አዛውንትነቴ የእግር ኳስ ተጨዋችም ተመልካችም ነበርሁ ነኘም። ያርሰናል ድጋፊ ነኝ። ጭፍን አይደለሁም። ጥሩ የሚጫወት ቡድን አድናቂ ነኝ። የኳስ ትንታኔአችሁ ያስደስተኛል። ማይክል ኦሊቨር እጅግ አሳፋሪ ዳኛ ነው። ቀይ ካርድ ለመምዘዝ ያሳየው ፍጥነት አርሰናል ላይ ለምቼ ጥፋት መሰል ምልክት እግኝቼ ብሎ ሲጠባበቅ የቆየ ይመስላል። ልክ ግብ እንዳስቆጠረ ተጫዋች መጨፈርና መንከባለል ነበር የቀረው። ያስገርማል።

  • @BanchuGet
    @BanchuGet 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I'm sad 😢😢😢😢😢

  • @ebdras5409
    @ebdras5409 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I did subscribe today 😂😂😂😂

  • @nurali9778
    @nurali9778 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Havarsi ya arsenal widqat inji axqi aydalam ya walvis takalakay nabar

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አርሰናል የዳኝነት system ከልተቀየረ በስተቀር መቸም ቢሆን ዋንጫ አያሸንፍም 2004 ላይም አርሰናል የሊጉን ዋንጫ ያጣው በዳኛ ምክንያት ነው።!!!

  • @MitikuJemal
    @MitikuJemal 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አዳምም ጨዋታ ነው

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የእድሜልክ የሊቨርፑል ደጋፊ ነኝ ግን እንደኳስ አፍቃሪነቴ አግባብ የሌላቸው ነገሮችን ሳይ በጣም ነው የምፈራው ዛሬ አርሴናል ላይ የተፈፀመው የግፍ ቀይ ካርድ በኔው ሊቨርፑል ላይ ቢከሰት ሀዘኑን አልችለውም በርግጥ አውቆ ነው የጠለፈው ፅድት ያለ ቢጫ ያሰጠዋል አያከራክርም ቀጥተኛ ቀይካርድ በጣም በጣም ያሳፍራል በዛ ላይ ያ ቀይ ካርድ የምን ያህል በአለም ላይ ያሉ የኣርሴናል ደጋፊዎችን ልብ እንደሚሰብር እንዴት አርቆ አያስብም የልብ ጓደኛየ ልቡ ተሰብሮ ሳየው በጣም ነው የከፉኝ እንዴት እንዴት ነው የሱ ጥያቄ ያማል ለኳስ አፍቃሪያን ቆይ የሊቨርፑልና ኢፕስዊች ጨዋታ ላይ Endo ላይ ያ ግዙፍ ልጅ እንዴት እንደጨፈለቀው ዳኛው በቅርብ ርቀት ሁኖ እያየ ነበር ምንም ካርድ የለም ቅጣት ምት ብቻ ነው የተሰጠን ታድያ ዳኛውን ምንም አልተባለም ምናልባት የጨዋታውን ስሜት ላለመረበሽ የወሰነው የትልቅ ሰው አስተሳሰብ ነው ምክንያቱም እኛ ወቅት 3-0እየመራን ነበርና ብቻ አርሰናል ደጋፊዎች ፅናቱን ይስጣችሁ የእንግሊዝ ኳስ ፌዴሽ.እነዚህን የሞያው ስነምግባር የሚያበላሹትን አንድ ሊሏቸው ይገባል አበቃሁ እናንተ ጋዜጠኞችም በጣም ነው የማደንቃችሁም የምወዳችሁም የፍቅር ግን ትንሽ ከፍ😂

  • @MandaManda-s8o
    @MandaManda-s8o 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦሊቨር አይነ ስውር መሆኑን ለማወቅ ተንታኝ መሆን አይጠቅብንም

  • @MubshawGunner
    @MubshawGunner 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ አርሰናል ብቸኛ ተስፋው ሊዘጋ ቀናቶች የቀሩት የዝውውር መስኮት ብቻ ነው ያን መጠቀም ካልቻለ አሁን እየሄደበት ካለው ጉዞ እጅግ የከፋ ጊዜ መምጣቱ የመምሸትና መንጋትን ያክል ግልፅ ነውና በቂ ዝግጅት ማድረግ ያስፈልጋል

  • @mengstabm-uu9jg
    @mengstabm-uu9jg 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኣረ ምንድነው ሊቨርፑል እያል #1 እይመራ ኢትዮጵያ ያላቹህ ተንታኞች ግን ኣርሴናል እና ይናትደ ይምትደግፉ

  • @serk24
    @serk24 วันที่ผ่านมา +1

    Ere voice terat yelwem 🤔

  • @ZarituLbas
    @ZarituLbas วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ምን ላይ ደረሰ ?

  • @bogalelegesse6385
    @bogalelegesse6385 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንሱር አብዱል ቀን ዝም በል::😂

  • @endris3739
    @endris3739 วันที่ผ่านมา

  • @aliadem9778
    @aliadem9778 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሁሌም ስለ ማይለወጠው ኢ/ያ እግር ኳስ ግዜችሁን አታባክኑ !!

  • @alemayehuhaile3862
    @alemayehuhaile3862 วันที่ผ่านมา +1

    እረ የድምጽ ጥራት እዴት እደምጠብቃቹኮ

  • @yohannstekeste3287
    @yohannstekeste3287 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betam tewedaj medea andegna dimts ke Ertra

  • @DemakMalesa
    @DemakMalesa วันที่ผ่านมา

    Qayi qaredi yigaballi😂😂😂

  • @MebrahtomFilmon
    @MebrahtomFilmon 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የሊቨርፑል እየጠበቅኩ ሳይጫወት ስለ ማንችስተር ታወራላቹ😢

  • @YirdawBeuty
    @YirdawBeuty 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enante gn ye arsenal degafiwoch nachihu aydel

    • @YirdawBeuty
      @YirdawBeuty 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Endi sil zimbiye aydelem,,dagnaw bergit atfto lihon yichlal gn lemdnew yetechutn sewoch hasab bicha emtnageru,,,wusanew tikikl new emilum balewuyawochm enko alu,,,,,,,,,,,,so be fair please,,,,,