Little bit exaggerated mebsure, it’s not his failure and don’t judge him in one game specifically the first game, we saw magieur made a mistake after his top performance in lecister city and England national team. So when they brought him to city they make sure that he is outstanding skill at defending
ምርጥ ተከላካይ ይሆናል ጠብቁት
የሲቲ ቤተሰብ ማሸነፍ ደስታ እንደሚሰጥ ዘግተው ነበረ ።ነገር ግን የዚህ አመት መቆም የማይችል የሚመስለው ተደጋጋሚ ሽንፈት አስተማራቸው።ሁሉም የሲቲ ጎሎች ማራኪ አዝናኝ ነበሩ በተለይ ሀላንድ ሲያስቆጥር የደጋፊው የደስታ ስሜት ልዩ ነበር።
መንሱር በጣም አድናቂህ ነኝ ምን ያህል ግዜ ተኝተህ ምን ያህል ግዜ ኖሮህ ነው እንዚህን ፕሮግራም የምታዘጋጀው ድንቅ ነህ አከብራሀለው ።
የማርሙሽ movement ድንቅ ነው።
City 🩵
Thanks Mensure
ፔፕ ኩስኖቭን በጫና ውስጥ ማስጀመሩ ልክ ነው ባይ ነኝ ምክኒያቱም ልጁ አሁን አይኑን ገልጧል ከዚህ በኋላ እመነኝ መንሱር ልጁ ቶፕ ይሆናል። ለርግጠኛነቴ ምክኒያት ደግሞ አንድ አዲስ የመኪና አሽከርካሪ እስኪያጋጭ ፈሪ ይሆናል መኪና ካጋጨ በኋላ ነው ቶፕ ሹፌር የሚሆነው።
እኔ የቼልሲ ደጋፊ ነኝ ግን ሲቲ ያሳየዉ አቋም የገዛቸዉ ልጆች ማሳያ ናቸዉ ለዋንጫ እንደሚፎካከር ግልፅ ነዉ ታያለህ መንሱሬ ሲቲ ሻንፒዬን ሲሆን እባክህ የኔን ስም አንሳልኝ
Blue moon, you saw me Standing alone 🎉🎉🎉
መንሱር ሁሌም ቸልሲ መጥፎ ሲሆን ነው ትንተና ለመስራት የምትሮጠው
Gvardiol yileyal tekelakay weyis axqi wow❤❤❤
መንሱሬ
አርሰናል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
🎉
wowe yemigereme cheweta neber
እኔ ያስተዋልኩት ልጁ ጥሩ ታክለር ነዉ ጉልበቱ በጣም ጥሩ ነዉ
አረ ከዘመኑ ጋር ሂዱ ለምን video አትጨምሩበትም እስካሁን audio ብቻ በyoutube ድምፅ ብቻ ይሰለቻል
ትልቁ ችግር በረኛው ነው !እንዴት ማስታወል አቃታቸው. ሳንቼዝ በጭራሽ ለቼልሲ አይመጥንም.
ማሬስካ Sanchezn bench ሚያደርገው ከሆነ Jorgensen ለማስበላት ሲል Bench ተከላካይ ነው ሚያስገባው
Enet new sehtet sertwal gn ytekelakelachew kasoch try neberu
Chelsea football club currently need best forward or stricter player also defenders
wowe yemigereme cheweta neber 27:20
City lay aderk
መንሱር ለመጀመርያ ግዜ በሀሳብ አልስማማም ከነ ዓብይና ከነ ፍሰሀ ጋር ቶክ ፉትቦል ጀምሮ 95% ኢትዬ ስፖርትም እከታተላለው ስለ ተከላካዩ ያቀረብከው አልስማማም
Munsure say something about Phil Foden performance in last 5 EPL matches, I well wanting
መንሱር ተው ቅኔ አታናገር ማነው የሚብረከረከው በሲቲ ማሸነፍ እኔ ገብቶኛል ያ መከረኛ አርሴ ነው
WHAT IS NEW About MUN UNT
እንዴት እንደምታስጠላኝ መተንተን ከጥላቻ የፀዳ ነው በርግጥ እንደአዋቂ የሚቆጥር ተመልካች አለክ መሰለኝ
Mensure ewunet tinant yecity budin hulochim yileyalu city yebalefewu city new yemeselegn gin ksunov masilf yelebetim neber bicha city bayashenif noro chana wust yigeba neber gin gerami techawachi new yemihonew wede fit
የሲቲወጣቱተከላካይይደነግጣል
Khusanov jegna techawach nw Pl eskelemdew nw
City yashnfewe be marceka dekama tactical aqerareb new marceka lalagiwe tanhag new
Little bit exaggerated mebsure, it’s not his failure and don’t judge him in one game specifically the first game, we saw magieur made a mistake after his top performance in lecister city and England national team. So when they brought him to city they make sure that he is outstanding skill at defending
Mnyarg lilatechawach yelem
በቸልሲ፡መሸነፍማ፡ደስታሕ፡አንድ፡አይደለ፡ሺ፡አለመሣሣትሕ
ልጁ እስኪ ድረስ የትኛውም ስህተት እግር ኳስ ላሊኖር ስለዚህ ለዚህ ልጅ እህል ማውራት መጀመሪያ ስለ ጀመረ ሊሆን ይችላል ግን ይሄ ደሞ ማነቀያ ያደርጋል ብዬ ነው በኔ በኩል እኛ አበሻ ሲሆን ደግሞ ብዙ ማውራት pep guardiola ያሰለፈበት መኪና የራሱ የሆነ መኪና ሊኖር ስለዚህ ስህተቱም ደሞ የሰራ ለድርሰን አቃብላለሁ ሲል ነው ኳሱን ለዛ ክለብ ተጫዋች እንትን አስጨነቀኝምን ቢጫ ካርድ ስለአየር ትንሽ ስለ ትዳር ያገጠ ብቻ ዳብሮኛል እንጂ ልጁም ይችላል ይሄን ያህል ከዚህ ማድረግ አይጠበቅም
ስለ ቼልሲ ድክመት ንገረን ሲቲ ላይ ብቻ ዋክ
Pep setet alseram amarch yelwm nbr stones'n le ucl chewata yefelgwal leza new endze ayent wesane yewsna stones dmo zendro 90 min erasu chewata mechers alchalm chewata bejmer erasu yegodal
አይ መሱር ታክ ምናምን ስትል አልበርም ለነገሩ እኔም በጣም ነው ያሳዘነኝ