ኢሳያስ ታምራት | ETHIOPIA (ኢትዮጵያ) | Bireman
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024
- ብድር ለመክፈል እድር በተሰኘው የብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን የበጎ ፈቃድ ፕሮጀክት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከሃገር ውጭም ይሁን በሃገር ውስጥ ያላችሁ በ0975613125 ፤ በመደበኛው የስልክ ፅሁፍ መልክት እንዲሁም በ telegram እና WhatsApp መመዝገብ ትችላላችሁ።
ኢሳያስ ታምራት | ETHIOPIA (ኢትዮጵያ) የክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ
#Bireman #Essayas #Ethiopia
ድሮ ህፃን ሁነን ከጨዋታ መልስ ሲመሻሽ የምንለያየው የገቡን እንዲሁም ያልገቡንን የዚ ዘፈን(መዝሙር) ስንኞችን በህብረት ጮክ ብለን በማዜም ነበር..እና የዛኔ ከፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ የሚነዝረኝ ስሜት ሳይቀንስ እንዴውም ብሶ አሁንም እሄን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር ይነዝረኛል❤
ኢሳያስም ብሬ ማንም ክበሩልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እንኳን ኢትዮጵያ ብለህ እንዲሁም ገና ሳይህ ይነዝረኛል በርታ ወንድሜ👌👌👌👌
ኢሳያስ ይችላል ኢትዮጵያ ሲባል power full ነው የምሆነው ይወረኛል
ኢትዮጵያችን ዛሬም ነገም ሁሌም ኑሪልን 💚💛❤️
እነ ብሬማን ፊልም ብሮዳክሽኖች እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ስራዎቻችሁ እጅግ በጣም የሚወደዱ ናቸውና በዚሁ ቀትሉበት በርቱልን!
ሀገሬ ኢትዬጲያዬ ስምሽን ስሰማው መላው ሰውነቴን ይወረኛል እንባዬ በአይኔ ግጥም ይላል።
ዓለም በሙሉ ስትፈጠር ገነት ሆና ነበር እኮ የተፈጠረችው,..
እኛ ሰዎች ነን ሲኦል ያረግናት እንጅ,።
🌍🌎🌏
Ewnet new
ትችላለህ ዋውውውውውውው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤እምዬ ኢትዮጵያዬ ውድድድድድድድድድድድ
እኔማ ብሬ አዲስ ቪዲዮ ሲለቅ ኢሡን መፈለግ ጀምሬያለሁኝ ገና ሳየው ሠውነቴን ይወረኛል ትልቅ ቦታ እንደምተትደርስ ተስፋ አለኝ ኢሡዬ
ኢትዮጵያ💚💛❤ የኛ መመኪያ ኢሱዬ ትችላለህ 👌😘🥰🥰🥰🥰🥰
እምዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ
Wow !!!! 👌 it was amazing 👏.....
I like 👍 👌 ♥ 😋 ❤ 😍 👍 👌 ♥ 😋...aha haha ethiopia 🇪🇹 hager genet.....
L feel shocked my body nothing to say proud to Ethiopian one love
Very talented and need to get along with musicians so that he can come in his own. Very amazing with powerful long range pitch
He released a single but like you said we want him to come up with more and more
Fetari Kante gar yhun
Ante tleyalesh👏👏
ያማርኛ ይዝፈን ይንገሬንም እንዝዲያዜም ማናባህቱ ነእው ክሚከልንክላፍ ጅግናው ??
ዋው በጣም ብቃት ያልህ ልጅ ነህ በርታ
ትንሽ ቴንቦው ፈጠነ። ኢሱ ምርጥ ነህ።
በጣም አሪፍ ግን መጀመሪያ ከኔ በላይ የሚለውን ማቆም አለብህ ምክናያቱም ካተ በላይ አይተን ነበር አሁንም ካተ እጥፍ አሉና ብልጥ ሁን።
Mche nw yalwe endsu weyse yalkew algbagnme
mendnw mitaweraw seweye
yikerta ene kesu mishal ayche alakem
manem yihen zefen bezi peach ayzefnewum dawit tsege rasu bihon . esayas kemanem yeteshale new
ኢሱ ተባረክ ወንድሜ
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yegna memekiya!
የዘፈኑ መልክት በጣም አሪፍ ነው
ትችላለህ ኢሣያስ በርታ ኢትዮጵያ😘😘😘😘
U r talented wiz music
E T H I O P I A 💚💛❤
WOW Esu
tilahun gesessen yimeslal
MY FAVORITE SINGER
wooow i mis u ethiopia long live
bless you 😘😘❤️
ኢሱ ጀግናው
💚💛❤️wow
wowwwwwwww
ምትኩ ጥላሁን
👏👏👏💚💛❤️
The BEST ESU.
For tutorials in Amharic (Prep and University level), please visit Fortino Academics.
Inform those in need of the tutorials (Grade 11 & 12, and University students)
👌🏼👌🏼👌🏼👍👍❤️🙏🏽😘
ትችላለህ
ኢሱ አንተ ትለያለህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
💪💚💛♥
እናመሰግናለን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ይሄልጅ እኮ ህመም ነው ውይ ኢሱ
አረ ይሱ አልበም ሰራ ትልቅ ችሎታ ያለህ አርቲሰት ነህ
ጥላሁን እራሱ በዚህ ልክ አይ ስራው አንበሳው ትለያከህ
Efrem.
Esu kalat yateregnal 1st neh
Abet bkath
ye Abinet Girman dimts yimeslal
ኢሱ ትችላለክ
Belwe chelota
አሮጠበት
Ere weyine ssemawu zefenun yalehubetn alawukewum
አንተ የጥላሁንን ብቻ ዝፈን