ኢሳያስ ታምራት | "ሁሉም በሀገር ነው" | Bireman

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @rakebeteka98
    @rakebeteka98 3 ปีที่แล้ว +24

    በቃላት ለመግለፅ የሚከብድ የሚገርም ድምፅ ከላይ ከፈጣሪ የተቸረው ያለማጋነን በእኔ ትውልድ እሱን ያህል የተሰጠው ሰው አለ ብዬ አላስብም በሌላው አለም ቢሆን ብዙ ሙያተኞች ባለሀብቶች ይረባረቡበት ነበር ይዘገያል እንጂ ተአምር መስራትህ አይቀርም በርታ:: በርማን ፊልም ፕሮዳክሽን እናመሰግናለን!!!

    • @musicdaily9046
      @musicdaily9046 3 ปีที่แล้ว +1

      Don't forget Dawit Tsgae bro they're both very talented

  • @Loes_Mebrahtu
    @Loes_Mebrahtu 3 ปีที่แล้ว +18

    I am always speechless about your voice!!
    You just make me say "WOW"‼
    You have an INCREDIBLE VOICE ❗✔

  • @zerihunzerihun8665
    @zerihunzerihun8665 3 ปีที่แล้ว +15

    ብሬ አሪፍ አቀናባሪ እንደ አበጋዝ ጋሽ ይልማ ጋር አገናኝው ሠው አላገኝም አቅም አለው እንኳን ኢሳያስ ስንቱ ጉድ እያየን ነው

  • @musicdaily9046
    @musicdaily9046 3 ปีที่แล้ว +7

    U and Dawit Tsgae are the best male vocalist of our generation 👋🙌

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢሱ ምን ብዬ እንደምልክ አላውቅም በጆሮኤ ብቻ ስሰማክ ጥሌን ሚዘፍን ነው ሚመስለኝ አንተ 1ኛ ነክ አይዞክ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልክ

  • @hsjsksshsjjs9680
    @hsjsksshsjjs9680 3 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሕ ኢሡ ወንድሜ

  • @technology1879
    @technology1879 3 ปีที่แล้ว +9

    ግሩም ዘፋኝ ነህ ሁሌም ኢሱ❤

  • @zintalemargaw9492
    @zintalemargaw9492 3 ปีที่แล้ว +4

    የዘፈኑ መልክት በጣም አሪፍ ነው

  • @Halefom
    @Halefom 3 ปีที่แล้ว

    እንዳለመታደል ሆኖ ያለንበት ዘመን መከራው በርትቶ አንተ ባዜምክ ሰአት በእዝነህሊናዬ የምስኪኗ ሀገራችን ሁኔታ ህሊናየን እረበሸውና ዘልዬ አንተን ወደማድነቅ አልገባሁም። ቢሆንም ግን በጣም ትችላለህ! በተለይ በዚህ ሰአት ይሄን ሙዚቃ መስማት መታመም ነው! 😂😂😂😂😂😂😂 ክርስቶስ ሆይ መሃሪ ነህ እና ፍቅራችን እና ሰላምችንን ስጠን!! ማጣትን አየነው በቃን!!
    Breman and crew members, thanks for sharing!!You always comes with incredible works!

  • @bakejr7414
    @bakejr7414 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው። እሚያሳዝነኝ። ኢሱ። ሀሳብህ ይሳካልህ። ብቻ።

  • @emadalnazeer2753
    @emadalnazeer2753 10 หลายเดือนก่อน

    رائع جدا صوت قوي وجميل جدا احب الاغاني الاثيوبيه واتوقع له نجاح كبير هذا الشاب الجميل ❤

  • @wedneshbadenga7331
    @wedneshbadenga7331 3 ปีที่แล้ว +12

    ኢሱ ሁሌም ትለያለህ ትችላለህ በቃ ተሰቶሃል በድጋሚ በራስህ ስራ ለመምጣት ሞክር አምላክ ይርዳህ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢሱዬ አንተን ስሰማ ጥሌ አልሞተም እላለሁ ተሳክቶልህ በራስህ አልበም ባይህ ምንኛ ደስ ባለኝ ❤️

  • @dawittesfaye7857
    @dawittesfaye7857 2 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ኢትዮጲያ የሚለውን የጥላሁንን ብተጫወተው በጣም ደስ ይላል ማንም አልሞከረውም

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 3 ปีที่แล้ว

    Ewnet new hulum behager new👍🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beyenewsenbet4306
    @beyenewsenbet4306 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ኢሶ እግዚአብሔርን ይዘህ በርታ ጎበዝ god bless you breaman🙏

  • @mesimesi1113
    @mesimesi1113 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም ባገር ነው!!!😍😍😍❤️❤️❤️👌👌👌 ፩ ኛዬ

  • @የሩቅሰው-ቸ6ወ
    @የሩቅሰው-ቸ6ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል በርቱ

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww what an amazing voice you have my brother. Love it keep it up!!!
    You’re a replica of Dr. Tilahun Gessesse

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢሱ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በርታ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍💕💕💕💕🎵🎵🎵🎵🎵👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 3 ปีที่แล้ว +2

    Esu you are so talented .please do your owen album all Ethiopians with you all over the world . Come on man esu weak up my man move move forward Buddy bring your album no copy we need yours . Beterfe you look more younger than before but but don't look stress feta bele...give us a smile you know what i mean i hope you got it. Keep it up from las vegas...

  • @hayderabdulla6405
    @hayderabdulla6405 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በሃገር ነው እስከመጨረሻው እንፋለማታለን

  • @ፎዚየሀይቋ
    @ፎዚየሀይቋ 3 ปีที่แล้ว +7

    ለምን አታግዙትም በራሱ እንድመጣ ጎበዝ ነው

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +13

    በናታችሁ ለምን አታግዙትም እወቀት አለው ባላገሩወች መጨረሻ ላይ አሰከፉት እና ቅስሙን ሠበሩት በራስ ዩቲቭ ስራ ብዙ ተከታይ ይኖርሀል ኢሣያስ ውድድድ!!!

    • @salomemiftah9542
      @salomemiftah9542 2 ปีที่แล้ว

      No ይሄ ምክንያት ሊሆን አይችልም እንደውም በእልክ ጎበዝ ነው መሆን የነበረበት ምክንያቱም ኢሱ ይችላልና

  • @silamlaksisay6606
    @silamlaksisay6606 3 ปีที่แล้ว

    So mesmerizing, hence am having goose bumps !

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d 3 ปีที่แล้ว

    Thanks!

  • @yeabtazreact
    @yeabtazreact 3 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ለመናገር ኢሳያስ ያንተ ነገር ይገርመኛል
    ባንተ ችሎታ ሁላችንም እናምናለን
    ብቃትህን ካረጋገጥክልን አመታት ተቆጥረዋል
    ከነ ዳዊት ፅጌ በተለየ አይን አናይህም በጣም ጀግና ነህ ከምሬ ነው ጀግና ነህ
    ግን አንተ ምን ያህል ሰው እንደሚጠብቅህ አታውቅም መሰለኝ ብቃት እንዳለክ ካሳየከን አመታት ተቆጠሩ አንተ ግን የትም አልተነቃነክም ምን ማለት ነው እንደዚህ መፍዘዝ! ወይስ ሌላ የስራ ዘርፍ ጀምረካል?
    በዙሪያክ በጣም ብዙ መልካም ሰዎች አሉ ለምን ግንቡን አፍርሰው ታጥረክ ቀረህኮ በጣም ነው የማዝነው በጣም ስለማደንቅህ ነው ወንድሜ አሁንም ትደርሳለህ ወደ ህዝብ ና!!

    • @eskadmasbogale1621
      @eskadmasbogale1621 3 ปีที่แล้ว

      Esayas you are so gifted , so please try to make your own Album that will be great for you and your fans !

    • @yeabtazreact
      @yeabtazreact 3 ปีที่แล้ว

      Actually It doesn’t fit a human song right for him
      It would be nice if he could come to the public with a good job using his amazing talent

  • @henokseifu3534
    @henokseifu3534 3 ปีที่แล้ว

    Breman thank you

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 3 ปีที่แล้ว +3

    ድምፃዊነት ከነ ሙሉ ክብሯ ይልሀል ኢሱ

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢሱ ማኛ አብሸር ሁሉም መልካም ይሆናል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም

  • @ethiogreenland4815
    @ethiogreenland4815 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን ፡ እደምል ፡ ባላውቅም ፡ ባጭሩ ፡ ሙዚቃ ፡ በዚህ ፡ ልጅ ፡ ነብስ ፡ ኣላት።

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou267 3 ปีที่แล้ว

    Just wow 👌👌

  • @yonastsegaye5353
    @yonastsegaye5353 3 ปีที่แล้ว +2

    Legend # Esuuu🙏💚💛❤

  • @saranelson4210
    @saranelson4210 2 ปีที่แล้ว

    Salute 👏

  • @josephabraham7788
    @josephabraham7788 ปีที่แล้ว

    He has unique voice!

  • @yemaryam2668
    @yemaryam2668 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ሁሉም ባገር ነው

  • @zoketube3551
    @zoketube3551 3 ปีที่แล้ว +1

    yaltezemerelet malet yeha newu. proud of you yagera leje

  • @derejetadesse2415
    @derejetadesse2415 3 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ አቅም እንዳለው እያየን ነው ከዚህ እጥፍ መስራት ይችላል

  • @raniahussen8764
    @raniahussen8764 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwwwwwww.

  • @Yeharch
    @Yeharch 3 ปีที่แล้ว

    u are so awesome wow

  • @merja8754
    @merja8754 3 ปีที่แล้ว

    ትችላለክ

  • @samuelseyoum9358
    @samuelseyoum9358 3 ปีที่แล้ว

    Esu no one can resist z voice and z miracle that u have ur once in a generation no one can compete with u mu bro
    But I have one advice our ppl needs drama and believes in simplisti be outstanding but be simple

  • @meketefakadie589
    @meketefakadie589 3 ปีที่แล้ว

    gerami demtse new yalew, yebarkih

  • @immanuelberhanu2878
    @immanuelberhanu2878 3 ปีที่แล้ว

    Bayew bayew hulla adis hulla adis tebarek anbessa

  • @tilahmil1
    @tilahmil1 3 ปีที่แล้ว

    Please stop switching the mike every second to cover up the difficult curves. I like you

  • @nardosdemissie2711
    @nardosdemissie2711 2 ปีที่แล้ว

    WOW

  • @negatumekuria2103
    @negatumekuria2103 ปีที่แล้ว

    ምን ያድርጋል

  • @barialebachew5680
    @barialebachew5680 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 3 ปีที่แล้ว +1

    አሳበደኝ

  • @Tamefaf12
    @Tamefaf12 7 หลายเดือนก่อน

    Esu jegna new 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @immanuelberhanu2878
    @immanuelberhanu2878 3 ปีที่แล้ว +2

    Hfffffffffffff Yena gegenaaa men lebelh bekaa techlalh techlalh wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @meshtame4862
    @meshtame4862 3 ปีที่แล้ว +2

    በድምጽ አንደኛ ነህ ግን ኮስተር ብለህ የምትዘፍነው ነገር ስለሚያስጨንቅ ፈታ ብለህ ተጫወት

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢሳያስ ሁሌም አንደኛዬ ነህ☝☝☝☝☝

  • @melakminuye3962
    @melakminuye3962 3 ปีที่แล้ว

    rejem edmena tena yesteh kezih belay techelaleh.

  • @Business-mq9wr
    @Business-mq9wr 3 ปีที่แล้ว

    Ymechih

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 ปีที่แล้ว

    እውን ሁሉም በሃገር ነዉ !!!!!!!!!ጀግናዉ ኢሳያስ ታምራት !!!!!

  • @chubiowado9586
    @chubiowado9586 3 ปีที่แล้ว

    This is Roha band ?

  • @lulawaktoli2830
    @lulawaktoli2830 3 ปีที่แล้ว

    Hulum be hager new

  • @lulukimotube7136
    @lulukimotube7136 3 ปีที่แล้ว

    I'm number one viewer

  • @jahrahjahrah9107
    @jahrahjahrah9107 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kwtkwt2690
    @kwtkwt2690 3 ปีที่แล้ว

    Anget yemebela demtse

  • @judo_in_Ethiopia
    @judo_in_Ethiopia 3 ปีที่แล้ว

    ere mn gud neh....antes tleyaleh!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 11 หลายเดือนก่อน

    Yihen zefen siwedew,

  • @sisayechemeda9464
    @sisayechemeda9464 หลายเดือนก่อน

    አይ ጥላሁን ሁሉንም አርቆ ሰቅሎ ተቸገርን

  • @barialebachew5680
    @barialebachew5680 3 ปีที่แล้ว

    Wow