ያሬድ | Emye Ethiopia (እምየ ኢትዮጵያ) | Bireman

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • ብድር ለመክፈል እድር በተሰኘው የብሬማን ፊልም ፕሮዳክሽን የበጎ ፈቃድ ፕሮጀክት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከሃገር ውጭም ይሁን በሃገር ውስጥ ያላችሁ በ0975613125 ፤ በመደበኛው የስልክ ፅሁፍ መልክት እንዲሁም በ telegram እና WhatsApp መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
    #Bireman #TedroseTadesse #Ethiopia

ความคิดเห็น • 39

  • @ITechpluss
    @ITechpluss 3 ปีที่แล้ว +10

    ከ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ከእምየ ኢትዮጵያ ማንን ቀድሜ እንደሰማሁ እንኳ አላቅም, ብሬ ማን ሰሞኑን ስለ ኢትዮጵያ አብዝተህ እያዘፈንክ ህመሜን ብስስቴን አባስከው....ኢትዮጵያዬ❤❤❤
    ያሬዶ አንደኛ ከማውቃትም ከአላወቅኋትም ኢትዮጵያ ጋ ነው ያፋቀርከኝ!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሬደ በጣም ትችላለክ ስለሀገር ሲዜም እኔ ብቻ ነኝ ሰውነቴን ሁሉ ሚነዝረኝ ኬት ሁላ እደሚመጣ አላቅም እባዬ ሲወርድ ነው ሚታየኝ 😭😭😭😭😭😭 እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😭😭😭 እምዬ አገሬ እስክገባ ያለኝ ጉጉት ግን ምንም አልሞላ አለኝ ብሬ አተን ምገልፅበት ቃል አጣሁልክ ወላሂዘመንክ ይባረክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልክ ከመላው ቤተሰብክ በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን ካንተ ብሬ

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ ስለሀገሬ እየዘፈናችሁ አታስለቅሱኝ እባካችሁ ለራሴ በስደት የሀሬ ናፍቆት እያሰቃየኝ ነው

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተዎ አታስለቅሱን❤❤❤😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስደተኞች ለራሳችን ብሶታም ሆነናል ሀገሬ ኢትዮጵያ ናፈቅሽኝ ufff🇪🇹😭😭😭😭ሰላምሽ ይብዛ እናት አለሜ😭😭😭😭😭😭😭

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሬድ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሕ
    በርታ👍👍👍👍

  • @dawittamru7072
    @dawittamru7072 3 ปีที่แล้ว +3

    ድምጽህ እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል እስኪ የደነቀው

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 3 ปีที่แล้ว +1

    እስካሁን ከተጫወቱት አንተ Best ነህ ....ከባለቤቱ ቀጥሎ ነው ደሞ☺️☺️

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 ปีที่แล้ว

    አበጀህ ምርጥ ድምጽአለህ እምዬ ኢትዬ ሁሌም ሰላሟ ብዝትትት ይበልልን

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 3 ปีที่แล้ว +7

    ዘንድሮ ፎጋሪው ሁላ ጉዱ ፈላ አቅም ያላቸው ልጆች እየበዙልን ነው

  • @እስመለአለምምህረቱእስመለ
    @እስመለአለምምህረቱእስመለ 3 ปีที่แล้ว +2

    እምየ ኢትዮጵያ እፍፍፍ ሀገሬ ወገኔ ክፍ አይንካብኝ

  • @ፍቅርታስላሴልጅየማርያምማ
    @ፍቅርታስላሴልጅየማርያምማ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር እናት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ዉውድድ
    ሀገር እናት ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር

  • @sberashsberash603
    @sberashsberash603 3 ปีที่แล้ว +2

    Emiye Ethiopia 💚💛❤️ Kifu ayinikash

  • @የኖህዘመን
    @የኖህዘመን 2 ปีที่แล้ว

    አፌ ቁርጥ ይበልልህህህህ

  • @ethiopiatikdem8356
    @ethiopiatikdem8356 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you!!!!! My all time favorite song about my beloved Ethiopia!!!

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው አንደኛ ተችል አለህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @የኖህዘመን
    @የኖህዘመን 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @broukdemsia5773
    @broukdemsia5773 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️ Ethiopia hagera Selamsh yebezha 🙏

  • @selamwitkassa7430
    @selamwitkassa7430 3 ปีที่แล้ว +9

    ዋው በጣም ትችላለህ ወንድሜ በርታ

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 3 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ኢትዮጵያ 😘😘😘😘😘😘 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድድድድድ

  • @tsiyone
    @tsiyone 2 ปีที่แล้ว

    😭😭 አሜን እማማ

  • @የኖህዘመን
    @የኖህዘመን 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድምጽ ነው አበራቱት ውድ ኢትዮጲያውያን

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ 👍👍👍👍

  • @meronworku476
    @meronworku476 3 ปีที่แล้ว +2

    Papiye yene wedd😍😍😍😍

    • @Yadmusic
      @Yadmusic 3 ปีที่แล้ว

      Enate yene wedddd 😘😘😘😘😘😘

  • @biniyam05
    @biniyam05 3 ปีที่แล้ว +1

    this you tube chanal 👌👌👌👌❤❤❤

  • @andebetseretew4016
    @andebetseretew4016 2 ปีที่แล้ว

    Be 5 dekika endih fkrn megletse mngna metadel new 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kirubelfikre3024
    @kirubelfikre3024 3 ปีที่แล้ว

    Thank you!

  • @selamwitkassa7430
    @selamwitkassa7430 3 ปีที่แล้ว +3

    ብሬ ለ በዓል እውነት ከልብ በጉጉት ጠብቄ ነበር ፕሮግራምህን

  • @22danielzula
    @22danielzula 3 ปีที่แล้ว

    sound is good thanks

  • @abrahamabebaw7995
    @abrahamabebaw7995 3 ปีที่แล้ว

    Best!!

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m 3 ปีที่แล้ว

    ♥️♥️♥️

  • @negusshumiye9206
    @negusshumiye9206 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @teddyj.3198
    @teddyj.3198 ปีที่แล้ว

    Unfortunately the keyboard player doesn’t know what he’s doing

  • @sfloveandpeace47
    @sfloveandpeace47 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙌✌

  • @yilkalmekbib9771
    @yilkalmekbib9771 13 วันที่ผ่านมา

    EFREM BIBLE'S.

  • @lulukimotube7136
    @lulukimotube7136 3 ปีที่แล้ว

    #1 viewer obviously