ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ቆንጆ ነው ኑግ በቆሎ እየተረሳ ያለ ነገር ነው በጣም ቆንጆ አዘጋጅተሽዋል እጅሽ ይባረክ
❤❤❤
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የኑግ ምግብ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
Watching ❤️👍
ውይ ቀለምየ እንዴት እደሚያምር እናቴን እስታወሽኝ በተለይ የአዲስ አመት ዋዜማ ከቆሎ ጋር ይቀርብ ነበር እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ👌🥰🙏ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤️❤️❤️❤️🥰🙏🏻
watching
ቀለምዬ በጣም ጥሩ ጥሩ አርገሽ ነው ያዘጋጀሻቸው ጎበዝ ባለሞያ ለጤናም ጥሩ ነው 👏👏👌❤🙏
ቀለምዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ኑግ በጣም ነው የምወደው ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባሩክ ላይክ ሽር🙏🙏❤️❤️
Share 👍👍👍
Wow endet endaskenashign bekoloma teyign 😋 yemitgermi nesh 👍
ዎዉ ቀለምዬ ኑግ እንደዚህ ብዙ ቅባት እንዳለው አላውቅም ነበር አገሬን አስታወሽኝ ፍትፍቱ ከቃሪያዎቹ ጋር እንደሚያምር ❤️🥰🥰ሼር
ወይኔ ቀለምየ አስናፈቅሽኝ ቆንጆ አሰራር ነው👌👌 እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🥰🥰🥰share
Kelem yalfe behonem lene adis new wow tenam new tebarki
❤❤
ልዩ ነዉ ቀለምዬ እንደሚጥም ያስታውቃል አታስቀኝኝ እረ 👍👍👍
ቀለምዬ የኔ ዉድ የዛሬው ደሞ ልዩ ነው ዋዉ በጣም ምርጥ ቆንጆ አሰራር ነው ባለሙያ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍💯😍
ዋው አገርቤት አስታወሺኝ ቀለምዬ ቆንጆ ነው እስከአቀራረቡ😍👌
Watching Kelemy
ዋው ቀለምዬ በጣም የምወደው ምግብ ኑግዬ ካየሁሽ ስንት ዘመኔ እንዴት ደስ ይላል በጌታ ምርጥ አሰራር በርቺ
ቀለምዬ በጣም አሪፍ የኑግ አሰራር ሁሉም ያስጎመዣል😋😘❤
ቀለምየ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ተባርኪ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የዛሬው ለየት ያለ ነው በኑግ ይሄሁሉ ሞያ ቀለምዬ ዋዉ በጣም ባለሞያ ነሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
ቀለምየ ባለሞያ እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ 🥰😍👌ሼር
በጣም ቆንጆ ቆሎውም ፍትፍቱም ሁሉም ልዩ ነው👍👍👍❤❤❤
Watching
ውይ ቀለምየ በጣም የምወደው ኑግ በቆሎ እናቴ ታዘጋጅ ነበር እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏❤️💕♥️👌😇የኔ ባልሙያ በርችልኝ የኔ ውድ
ቀለምዬ ዋዋው ሁሉም ልዩ ነው 🥰😍👏👏👍
Nug kene alew 2hulet 10 ametat alefewal belejeneti ayati yabelachegn new enante lejoch gin muya hun alechalenewum hoo gerami Eko new☺️ ejish yebark liyu Sera new benatsh.. Nebesuan yemarew ayati Nug Ena suf tewed neber😢.. Tewuata selametashelgn ehete wuded.. Will share it 👈♥️♥️♥️
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ቀለምዬ በጣም ምርጥ የሆነ አሰራር ነው በርቺ ውዴ 🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ አሰራር ነው ሁሉም ምርጥ ነው ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ
በርች ኑግ እናቴ በጣም ነው ምታዘጋጀው በጣም ነው የምወደው ቆንጆ ነው ውዴ 👍👍
Endet yamerale leyu new berchi ehitey thank you for sharing
Looks absolutely amazing and healthy thank you for sharing ❤ 😊
Kelemye Betam konjo new 👌👌
Watching kelemye balemoya
😋 yummy
ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ብርክ ይበል
ቀለም ቆንጆ አረገሸ ነው ያዘጋጀሸው እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ቆሎ በኑግ ❤️👍🏾
ቀለምዬ ደስ ሲል ሀገርቤት ወሰድሽኝ እኮ ሁሉም ቆንጆ
ዋውው ሲያዩት የሚያምር ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ቀለምዬ
ቀለምዬ በስት አመቴ ኑግ አየሁ እህት በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🥰
ሼር ላይክ ቀለምየ 👍🏾👍🏾👌❤️🙏
በጣም የሚገርም አሰራር ነው ቀለምዬ እጆችሽ ይባረኩ
አይዞሽ ሻይውን ስጠጭበት የጉሮሮሽ ድራሹ ይጠፋል በርችልኝ 🙏❤️💕♥️😇
ቀለምዬ በጣም ቆንጆ የኑግ አዘገጃጀት ነው ተባረኪልኝ 🙏😍👌👌👌
Desi yemele Akeraribe 💕🥰🥰
ኑግ በቆሎ ዋውው እጅሽ ይባርክ
wow yeigerem aserar new yasayeshen ejesh yebarek kelemy
Watching!
Betam konjo sra ❤❤👌👌👌
Healthy 👏
ቀለምዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ምርጥ ሲያምር በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ
ወይ ጉድ ቀለም በኑግ ይሄ ሁሉ ሙያ የሚገርም ነው የኔ ባለሙያ ቀለምዬ ቆሎ ስወድ አትጠይቂኝ 💛💚❤
Konjo betam siyamir kelemye
ቀለምዬ ማሬ አንደኛ ነው ምንም አይውጣለትም የኔ ጏበዝ👍👌🏽😍❤️ተባረኪልኝ
ቀለምዬ ሁሉም በጣም ቆንጆ ልዩ ነዉ👌👍🙏
ዋዉ ቀለምዬ።
ዋውው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
ዋው ሌላ ነው በጣም ያምራል ኑጉን እንዴት አርገሽ እንደሰራሽው ከለሩ ሲያምር👍👍👌😍
👀😍☺
Welcome ❤️
ohhh nug betam neber nwedew, betam balemuya nesh, ejish yibarek betam new miyamrew!
በጣም አመሰግናለሁ አቤላ❤️🥰🥰🙏🏻
👀😍
እጅሽ ይባረክ ፣ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ቀለምዬ አያቴን አስታወሽኝ አያቴ ቤት ኑግ በቆሎ ኑግ በቂጣ ፍርፍር ሁሌም አይጠፋም ነበር እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ ነው
Thank you for sharing kelemye it looks really delicious 😋👍👍❤️🥰❤️
OK ejish ybarek wdea
እናመሰግናለን ደስ የሚል ስራ ነው በርቺ
አመሰግናለሁ🥰❤️🙏🏻
Watching 👀👀
👌❤👏👏👍🙏
ዋው እጅግ በጣም ጥሩ ት/ት ነው
Betam balemuya kelemye berchiligni 💯❤❤
ኑግ በጣም ነው የምወደው በጣም አመሰግናለሁ ምሳ አገኘው
I missed your premier... watching and finally...like 👍this... amazing results 👏. Thanks for sharing this with us Kebae 😋
👌👍🙏
Wawe thankes for sharing
kelemeya endate yamerale egeshe yebarek
👀🥰
Thanks for sharing
Thank you for watching 🥰
Thank you for sharing kelemiye! I love nug be kolo ager beten astaweshing
Watching kelemye ❤️
ቀለምየ ኑጉን አምሮኝ ንበር በድጋሜ በላሁት እንዲት እንደሚጣፍጥ 🙏🙏🙏❤️👍🏾💕👌👌👌
This is so amazing can’t wait to try it! Thanks for sharing
አመሰግናለሁ ሜሪዬ❤️🥰🙏🏻
👀❤
ቀለም💖 ይከ ነገር እንዴት ነው በይ አለቋል ወይስ አለ 😆 በጣም በጣም የተለየ እኮ ነው👌 ኑግ በጣም ነው የምወደው👍 ፍትፍቱም ቆሎውም ፈንድሻውም የተለየ ነው ባለሙያ ነሽ በጣም ተባረኪ 😋 💖💖💖🙏
Kelmye nug betam nafkogn nber esralhu ke habesha bet ketgna EMA shay endeh endmsera alwokem nber kelmye enamsegnalen ejesh yebarek.
You can find it in big Indian grocery stores and online as well (Niger seeds).
Thanks for the tip! I always use coffee grinder to grind seeds because, I thought my NutriBullet might blast if I grind oily type of seeds in it. Next time I’ll do the same, makes the job easy.👍
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏🏻❤️
እንዴት ነው የሚያምረው
ማስታወቂያ ግን አላየሁም ቀለምዬ እረስተሽው ነው ?
ቤቲዬ የጠፋ ሰው ሰላም ነሽ ደህና ነሽ? በጣም ጠፍተሻል ቪዲዮ አትለቂም ማስታወቂያ አስገብቼበታለሁ ምን አልባት አንቺጋ አልመጣ ይሆናል :: በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም❤️🥰🙏🏻
እግዚያብሄር ይመስገን ቀለምዬ አልነበርኩም ለዛ ነው ልክ ነሽ እኔ እስከመጨረሻው አይቼ ነው የፃፍኩልሽ ምናልባት እረስተሽው ከሆነ ብዬ ነበር ድጋሜ እከፍተዋለሁ በርቺልኝ እህቴ
እሺ አመሰግናለሁ የኔቆንጆ ደግሞ በቪዲዮ ብቅ በይልን
@@kelem-ethiopianfood ምንም አይደል ቀለምዬ እሺ እሞክራለሁ
ወይኔ እናቴን አስታወሽኝ ልጄን ስወልድ የኑግ ልጥልጥ በቃኝ እስክል ነው ያበላችኝ ሻውን እማ ተጋተርኩት አይገልፀውም
አረ ኑግ ስፈልግ ከየት አገኘሽ ?
ከሀበሻ ቤት ባንቺዬ❤️
ሲለጠለጥ ውሀ አይገባም ውዴ??
አይገባም
Watching 👀

ቤቲዬ የጠፋ ሰው ሰላም ነሽ ደህና ነሽ? በጣም ጠፍተሻል ቪዲዮ አትለቂም
ማስታወቂያ አስገብቼበታለሁ ምን አልባት አንቺጋ አልመጣ ይሆናል :: በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም❤️🥰🙏🏻