Ethiopian food/Cuisine - የቅቅል አሰራር 😋“How to make Kikil”

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 119

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቀለምዬ በጣም ያምራል በአፌ ውሃ እየሞላ ነው ያየሁት ሲያስጎመጅ እውነት ነው ከለሩም በጣም ያምራል እጅሽ ብርክ ይበል እምወድሽዋ ሼር👌💯🥰

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ምሳዬዋ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    ልዩ ቅቅል ነው እጆችሽ ይባረኩ ውዴ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ የቅቅል አስራር ነው እጅሽ ይባረክ ልዩ ነው ላይክ ሼር🙏🙏🙏😍😍😍😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሉላዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል አልጫ ቅቅል በጣም የምወደው ምግብ ነው እጆችሽ ይባረኩ ቀለምዬ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ወይንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ ቆንጅ የቅቅል አሰራር ነው በተለይ ካለ ዘየት መስራትሽ ልዩ አድርጎታል በርቺ የኔ እህት 🥰🥰ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ለምለምዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️🥰🥰🙏🏻🙏🏻

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው👌👌ላይክ ሼር❤🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰❤️🥰❤️🙏🏻

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምዬ ልዩ ቅቅል ነው እንዴት እንደሚያምር ዘይት አለመጨመርሽ ቅባት እንዳይበዛበት ያደርገዋል እጅሽ ይባረክ😍👍like share 😍👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ ❤️🥰🥰🙏🏻🙏🏻

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +3

    ቀለምዬ በጣም ልዩ የቅቅል አሰራር ነው መልኩም በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኤሚዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +2

    ቀለምየ በጣም የሚያስጎመጅ ቅቅል ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ የኔቆንጆ ሼር😍❤️👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሂሩትዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ቅቅል አሰራር ከለሩም ያምራል እጅ ይባርክ@ ሼር🥰🥰🥰👌👌👌

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ ፀዲዬ❤️🥰🥰🙏🏻

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +3

    ቀለምዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ነባዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️🥰🥰🙏🏻🙏🏻

  • @Solzna
    @Solzna 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ምርጥ ቅቅል
    ነዉ የሰራሽዉ.ከለሩ እራሱ ያምራል አቀራረብሽም አሪፍ ነዉ.እናመሰግናለን .👏🏼🤤❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ መዓዚዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 ปีที่แล้ว +2

    Yene balmuya Kikil betam new miwedew liyu new yehe aserar
    Shared

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ማሂዬ❤️🥰🥰🙏🏻

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምሽን ብትዝት ይበል ቀለም በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ይሄ እንካን ላይክ ሌላም ይገባዋል አመሰግናለሁ ስላካፍልሽኝ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ጁሃራዬ❤️🥰🙏🏻🥰

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ አሰሬር ነው ያሳየሽን ላይክ ይገባዋል👍👍👍🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ልዩ የሆነ ቅቅል ነውያሳየሽን መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የኔውድ የተባረከ ይሁን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍቅርዬ❤️🥰❤️🥰🙏🏻

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ቀለምዬ በጣም ያስጎመጃል ቆንጆ ቅቅል ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ💗🙏👍👌🏼

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️🥰🥰🙏🏻🙏🏻

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምየ በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው የሰራሽው መልኩ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🥰👌🥰ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️🥰🥰🙏🏻🙏🏻

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ቅቅል ሲያዩት የሚያምር thank you 🙏🏾 for sharing dear

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow kelmye merken aswoteshn eko leyu adergesh new yeserashew coloru andegna new ejesh yebarek ehete

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam konjo aserar nw colorfull and healthy yasgomejal👌👌💯share

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሃሴትዬ❤️🥰🥰🙏🏻

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ምርጥ ከለሩ እንዴት እደሚያምር ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ ማራኪዬ❤️🥰❤️🙏🏻

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    ሚያምር የቅቅል አሰራር ነው የተባረከ ይሁን👌🏽🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ የምወድሽ ከነድምፅሽ የተረጋጋሽ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ነፂዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሸው ከለሩም ያምራል ውዴ በርቺ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ኑራዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing it looks so delicious yummy 😋👍👍❤️😍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +2

    Waw endet endemiyamir thank you for sharing leyu new kelemye keleru becha yebekale

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ አሜንዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ቀለምዬ ቅልል ያለ የሚያስጏመጅ አሰራር: በጣም ነው የወደድኩት 😋 እጆችሽ ይባረኩ 👍 ደሞ እንደዚ አትጥፊብን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አኩዬ የንቆንጆ እህት በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️🥰🥰❤️🥰🙏🏻

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว +2

    Looks yummy thanks for sharing kelemyy❤❤

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ መሲዬ❤️🥰🥰🙏🏻

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲማቲም አለመጨመርሽ በጣም ነው ያስደሰተኝ ትክክለኛ የቅቅል አሰራር የባህላችንን ነው የሰራሽው ጎበዝ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ🥰❤️🙏🏻🥰

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ አስራር እጆችሽ ይባረኩ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ አይንዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ቀለምዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ፅድት ያለ የምወደውን አይነት አሰራር ነው የሰራሽው በጣም አስጎመጀሽኝ ስትጎርሽ አንድ ለአንች አንድ ለእኔ በርችልኝ እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏👍🏾👍🏾👍🏾 ልይክ ሼር

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ዮርድዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ምርጥ ነዉ 👌👌😋😋😋 ሲያምር እጅሽ ይባረክ 👍👍

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching kelemyeeee😍

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ቅቅል ልዬነው😋🙏🏻

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እስኩዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ያምራል ቤተሰብ ሁኛለው በሉሊት ሼር ነው የመጣሁት

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ እመጣለሁ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow kelemye betam konjo new

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሪታዬ🥰❤️🙏🏻🥰

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching kelemye ❤️

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching Kelemye🥰

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +3

    ቀለም በጣም 👌ልዩ የሆነ ቅቅል ነው👍 የሰራሽው ከአሠራርሽ ጀምሮ እስከ አቀራረብሽ በጣም ውብ ነው 👍 ከለሩም በጣም ያምራል ያው አይኔን እቁልልጭ ከማድረግ ውጭ ምን አማራጭ አለኝ 😂ባለሙያ ነሽ በጣም 😘😘😘❤❤❤😘😘😘🙏

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      ክብዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ነይ አስቀምጬልሻለሁ ለምን ብለሽ ትቁለጨለጫለሽ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🙏🏻

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kelem-ethiopianfood እሽ መጣሁ 😂🚶😘

  • @taodratube6324
    @taodratube6324 3 ปีที่แล้ว +1

    Kelemye endet endemiyamir💞

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሜሪዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow looks like delicious 😋

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching😘😘😘

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว

    ቀለምዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪልኝ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ሳሪዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @our_life4825
    @our_life4825 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam arif aserar new share

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching kelmye

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching ቀለምዬ 👍❤️

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching💗

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 ปีที่แล้ว +1

    Emmmm looks delicious. Asrbshigni 🙏🥰🥰

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️🥰🙏🏻

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ የምወዱሸ በርቺ ላይክ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ሳሪዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching kelemye ❤❤

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Wawooo yasgomejal!! Lol ejesh yebarek!

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    ቀለምዬ ሙሉውን አይቸዋለሁ

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ነፂዬ🥰❤️🥰🙏🏻

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 3 ปีที่แล้ว

    konjo kikil kelemye, ejish yibarek ❤️❤️❤️

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 👍😋

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว +1

    👀❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    Watching ቀለምዬ ❤️❤️❤️

  • @saratube1371
    @saratube1371 3 ปีที่แล้ว +1

    ተይ ግን ተይ ቀለምዬ አንዴ ጎረድ ጎረድ አንዴ ቅቅል ጥብስ እያልሽ ሆዴን በአምሮት አታስጩሂው ለራሴ እሩዝ ቆንዝሮኛል

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      የኔቆንጆ እኔን ኤልሲዬ🤗🥰🥰🥰❤️

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +1

    👀😳

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +1

    😍👀

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 ปีที่แล้ว +1

    መተናል ቀለማችን

    • @kelem-ethiopianfood
      @kelem-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🥰🙏🏻

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 3 ปีที่แล้ว +1

    Seyamer.leu.ysgwomgal.btame think you like🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎀

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching Kelemeye😍

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching kelemye

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching