Excellent so amazing. Keep it up my dear friend. I liked it very much and I always support you from India. Always be very happy and Stay healthy. May God bless you and everyone in your family for the name of lord, Amen! 💝💝💝❤❤❤🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼👍👍👍👍💖💖💖💕💕💕🙋🙋🙌🙌
Don't Get Bored When I'm always present on this channel. We're all weak, but when we help each other. We're going to be strong. Because it helps each other make a life full of comfort, makes life full of goodness, you have very amazing content that shows that you are trying to excite others. thank you for sharing.
Watching ehete
ቀለምዬ ዋው እጅ ይባርክ ብያለሁ የምስር ፍትፍት ታየኝ እንዴት ቆንጆ እንደሚሆን አቀራረቡም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍🏽👍🏽😍😍
በጣም አመሰግናለሁ ሉላዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
ቀለምዬ ሆዴ ጮኸ😋👌ሼር
በጣም አመሰግናለሁ እስኩዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻🙏🏻
Mirt ye misir firfir wow 👌👌share 😊
ቀለም እንዴት ነሽ ቤተሰብ እንሁን
ቀለምዬ በጣም የሚያምር የፆም ፍትፍት ነው የሰራሽው አቀራረቡ ደግሞ ልዩ ነው👍😍👍
ቤዝዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰🙏🏻🥰
ቀለምዬ ዋዉ በጣም ልዩ ጤናማ የሆነ የፍርፍር አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 👍👍😍💯
በጣም አመሰግናለሁ ኤሚዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻❤️🥰
ዎው ቀለምዬ እንደሚጣፍጥ ከአሰራርሽና ከመልኩ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ለምለምዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻❤️🥰
ውይ ሲያምር እንደዚህም ይሰራል እንዴ ፍርፍር ቀለምዬ በይ እሞክረዋለው ባለሞያ👍👍🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ አለምዬ ❤️❤️🥰❤️🙏🏻
በጣም ቆንጆ እና ጤናማየፍርፍር አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ቀለምዬ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ ወይንዬ❤️🥰🙏🏻❤️
ቀለምዬ ለየት ያለ ፍርፍር ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት አይከብድም እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ❤😍
ቀለም በጣም ቆንጆ ፍርፍር በምስር ለየት👌 ያለ አሠራር ነው 👍እርድ ተጠቅሜ አላቅም ነበር እሞክረዋለሁ አቀራረብሽም ደሞ ውብ 👌ነው የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ💝💝💝🙏
በጣም አመሰግናለሁ ክብዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤️❤️🥰❤️🙏🏻🥰
አንደኛ💝💝💝
Welcome ❤️❤️🙏🏻
በጣም ቆንጆ የፍርፍር አሰራነው ተባርኪ ላይክ👍👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
አስጎመጀሽኘ ቀለምዬ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሚ 👌😍
ቀለምዬ እጅግ በጣም ያምራል ያስጎመጃል እህትሽንም እናመሰግናታለን እጅሽ ይባረክ ሼር💯‼️👍
በጣም አመሰግናለሁ ምሳዬ የኔቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️🥰❤️🙏🏻❤️🥰
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ሲያም ምስሩም ያጣፍጠዋል እጅሽ ይባረክ ቀለምየ👌🙏🥰ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤️❤️❤️❤️🥰🙏🏻
Wow mouth watering 🤤 recipe frnd 👌 looks so delicious 😍 nice presentation my friend 😊👍🌹💁🤝🌹
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው የሰራሽው ከለሩ እራሱ ሲያምር 🙏💗👍
ቀለምየ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ፍርፍ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍😍
በጣም አመሰግናለሁ ሂሩትዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
እጅግ በጣም ቆንጆ በርበሬ እርድድና ሮዝመሪ ፓውደር አገናኘሻቸው
Love ❤️ it it looks fabulous too thank you 🙏🏾 for sharing
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
ዋውው በጣም ቆንጆ የፍርፍር አሰራር ነው በርቺ ቀለምዬ ሼር
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰❤️🙏🏻
wooow seyamir agurshiz kelemye leyu new thank you for sharing
የሚያምር ቆንጆ ፍርፍር ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያዩት እራሱ የሚያምር እጆችሽ ይባረኩ
🙏🙏👍👍👍💚💛❤
በጣም አመሰግናለሁ ማያትዬ❤️🥰❤️🙏🏻
በጣም ቆንጆ ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🥰❤️❤️🙏🏻🙏🏻
ቀለምዬ እንዴት እንደሚያምር ያስጎመጃል በጣም
ቀላል ቆንጆ አሰራር ነው ተባረኪ
ቀለምዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ፍርፍር👍🙏
ቀለምዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅ ይባርክ 🙏👏🏼👏🏼🥰🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ፀዲዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻❤️🥰
እውነትም ለየት ያለ 👍👍
በጣም አመሰግናለሁ ማሂዬ❤️🥰🙏🏻❤️🥰
እጅግ በጣም ጥርት ያለ አሠራር👌👌👌
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏🏻
Wow kaleye ከለሩ እራሱ በቂ ነዉ👌
አመሰግናለሁ ሪታዬ🥰❤️🙏🏻
ቀለምየ የኔ ውድ በጣም ልዩ እንደሁልጊዜው ምርጥ ፍርፍር ነው ያመጣሽልን እጆችሽ ይባረኩልኝ 🙏🙏🙏❤️👍🏾
በጣም አመሰግናለሁ ዮርድዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
ቀለምየ እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው ከለሩ እንጀራው ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው በርች እናመሰግናለን የኔ መልካም
በጣም አመሰግናለሁ አሜንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እህቴ❤️🥰❤️🙏🏻
Endemitafit minim tiyake yelewum, 😋 😋 Endezi eras yale firfir betam new yemiwedew 👍 🏃♀️ahununu yiseral 🤩
አኩዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ እህት ስለሁሉም ነገር ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️❤️❤️🥰🙏🏻🥰
ሞክሪው ትወጅዋለሽ❤️
Looks yummy and delicious thanks you for sharing
ዋዉ ልዬ አሰራር ነው❤️😍👌🏽thank you for sharing my dear!
በጣም አመሰግናለሁ ቤቲዬ❤️🥰❤️🙏🏻
Thank you for sharing kelemye በጣም ቆንጆ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👍👍❤️🥰❤️
በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው 😍👌
በጣም አመሰግናለሁ ሉሊዬ❤️🥰❤️🙏🏻
ዋዉ ልዩ ነዉ ቀለሚዬ 👍👍👍
አመሰግናለሁ 🥰🙏🏻❤️
አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን ዋው ሼር
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰🙏🏻❤️
በጣም አሪፍ👌👏❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ ጄሪዬ❤️🥰❤️🙏🏻
ቀለምዬ ስላሉ እናመሰግናለን💕💕💕❤❤❤በርቺ የኔ ባለሙያ
አመሰግናለሁ ጁሃራዬ❤️🥰🙏🏻
❤👀😘
ዋዉ ሲምር እጅሽ ይባረክ ዉዴ👌👌
አመሰግናለሁ ባንቺዬ❤️🥰🙏🏻
ቀለምዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረከ በጣም ምርጥ ፍርፍር ወድጄዋለሁ የኔ ባለሞያ አላየሁትም አሁን ገና ነዉ ያገኘሁት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
ነባዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ❤️❤️❤️❤️ችግር የለም አንዳንዴ አይታይም🙏🏻🥰🥰🥰
ቀለምዬ በጣም ቆንጆ ነው እርዱ ቆንጆ ቀለም ሰጥቶታል ከበርበሬው ጋር እጅሽ ይባረክ
በጣም አመሰግናለሁ ሜላትዬ❤️🥰❤️🙏🏻
Wow እጂሽ ይባርክ በጣም ልዩንው ለየት ያለ አስራር ነው እኔም ጋብቅ ብይ ብትትና።
አመሰግናለሁ እሺ❤️🥰🙏🏻
watching!
Watching💗
በጣም ልዩ ነዉ
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
ቀለምዬ ከለሩ ያስታውቃል በጣም ነው ሚያስጎመጀው
በጣም አመሰግናለሁ ማራኪዬ❤️🥰❤️🙏🏻
Kelmye betam yasgimejale yene balmuya 🙏❤❤💯
በጣም አመሰግናለሁ ማሂዬ❤️🥰❤️🙏🏻
Thanks for sharing new friend 👍💐
Watching ❤️
Thank you for watching ❤️🙏🏻
Wow nice
አመሰግናለሁ❤️🥰🙏🏻
thank you for sharing kelemya endat yameral 😋tebareki
Wow yummy yummy 😋😋 betam arif migb new kelemye berchi
በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏🏻
ቤተሰብ ሆኛለሁ እንዴት ያምራል ያስጎመጃል በጣም በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው
እሺ በደስታ እመጣለሁ. በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏🏻
Betam yemiamer new bemser it looks yummy ejesh yebarek .Thank you for sharing
በጣም አመሰግናለሁ የኔቆንጆ❤️🥰❤️🙏🏻
👍👌shared
Thank you Shewaye ❤️🥰🙏🏻🥰
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ አጋጣሚ ስገባ አየሆቸው ቪድዮችሽን ወደድኩት ሰብ አደረኩሽ በርች
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏻🥰🥰
Kelmye yene balmuya ejesh yebarek samer leyet Yale aserar new le tsom andegna new
ቀለምዬ በጣም ቆንጆ እፕሰራር እጆችሽ ይባረኩ
በጣም አመሰግናለሁ አይንዬ❤️🥰❤️🙏🏻
Watching
Welcome ❤️🙏🏻
Watching😍
Thank you for watching ሉላዬ❤️🙏🏻
So yummy
Thank you
Tenama ena qonjo fitifit💞💞
በጣም አመሰግናለሁ ሜሪዬ❤️🥰❤️🙏🏻
Endet endemiyamir berchi thank you for sharing amen negn
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ❤️🥰🙏🏻🥰
Watching kelemye🥰
Thank you for watching ምሳዬ🥰❤️🙏🏻
እጅሽ ይባረክ፡ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🥰❤️🙏🏻
Wow betam yasgojal
አመሰግናለሁ ❤️🥰🙏🏻🥰
የኔ መልካም በርቺ ላይክ
እሺ አመሰግናለሁ ሳሪዬ❤️🥰🙏🏻
ዋው ቀለምዬ እጅሽ ይባረክ ማማዬ ምርጥ የፆም ፍርፍር አሰራር ነው ያሳየሽን ምን ያደርጋል ታዲያ እንጀራና እኔ ከተለያየን ሰነባበትን በዳቦ እሞክረዋለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ኤልሲዬ❤️🥰❤️🙏🏻
watching
Welcome ❤️🙏🏻
Wow betam konjo new like
በጣም አመሰግናለሁ ቲጂዬ❤️🥰🙏🏻
Watching kelmyy
Welcome ❤️🙏🏻
ላይክ የኔ ውድድድ 👍🏾👍🏾👍🏾
❤️🥰🙏🏻
Will try this. Looks so good. Thank you for sharing!
በጣም አመሰግናለሁ ሌሊዮዬ❤️🥰🙏🏻🥰
Thank you. I can't wait to try it.
ሲያልቅማ ብታጎርሽኝ ብየ አፌን ከፍቸ ቀረሁ 🙏🙏🙏😆
ዮርድዬ❤️🥰❤️🙏🏻
👀❤️
Thank you for watching ❤️🙏🏻
Mmm looks so delicious Kelemeye 👌😍
በጣም አመሰግናለሁ ሳሪዬ❤️🥰❤️🙏🏻
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Thank you
እናመሰግናለን ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ቤተሰብ ሁኝ
Kongo Newu Berchi Eht
በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏🏻
Excellent so amazing. Keep it up my dear friend. I liked it very much and I always support you from India. Always be very happy and Stay healthy. May God bless you and everyone in your family for the name of lord, Amen!
💝💝💝❤❤❤🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌼👍👍👍👍💖💖💖💕💕💕🙋🙋🙌🙌
Thank you for watching 🙏🏻
@@kelem-ethiopianfood 👉👉🔔🔔👈♥🙏
Don't Get Bored When I'm always present on this channel. We're all weak, but when we help each other. We're going to be strong. Because it helps each other make a life full of comfort, makes life full of goodness, you have very amazing content that shows that you are trying to excite others. thank you for sharing.
ቀለም እንዴት ነሽ ቤተሰብ እንሁን
በቅንነት ጎራ በይ ቀለምይ
በጣም ቆንጆ ነው 🙏
👍👍👍
ቤተሠብ ሁነናል ቤተሠብ እንሁን
እሺ በደስታ
አሰራርሽን አደንቀዋለሁ ግን ትንሽ ቅር ያለኝ የእናቶቻችን ሞያ ያልሆነውን እርዱን መጨመርሽ ለምን አስፈለገ እርድ ለአልጫ ነገሮች እንጂ ከበርበሬጋር መጨመሩ ዘመን አመጣሽ ሙታ ነው
እሺ አስተያየቱን ተቀብያለሁ በጣም አመሰግናለሁ❤️❤️❤️🥰🙏🏻
watching
Thank you for watching ኤሚዬ❤️🥰
Watching
Welcome ❤️🙏🏻
👀😍
Thank you for watching ❤️🙏🏻
watching
Watching
Welcome 🙏🏻❤️
Watching
Thank you for watching ❤️🙏🏻
Watching
Thank you for watching 🙏🏻❤️
Watching
Thank you for watching ❤️🙏🏻