የንጉሥ ዘርዓያቆብ እውነተኛ ታሪክ -NEDRA -ንድራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 308

  • @amanuelteshale6335
    @amanuelteshale6335 3 ปีที่แล้ว +29

    በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ነው:: የሚቀጥለው ክፍል እስኪለቀቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው:: የሀገራችንን ክብሯን ወደ ቀደመው ቦታ እንድንመልስ አምላክ ልቡና ይስጠን:: በርቱልን እናመሰግናለን

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @berekethagoshagos4889
      @berekethagoshagos4889 ปีที่แล้ว

      የኚህ ፋሽስት ዘርዐ ያዕቆብ ንጉሥም ከዘዳግም ልታያይዘው ፈልግክ? ስንት ሰው እንዳስገደለ ተመዝግቦ የለም?

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 3 ปีที่แล้ว +19

    እናመሰግናለን የግዕዝን ቋንቋ እንደገና በትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ የትምህርት ሚኒስተር ቢያስብበት አፄ ሀይለስላሴ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ከዘመናዊ ትምህርት ቢለዩትም አሁን ግን አንድ ብለን ሁላችንም ተረባርበን ወደዝመናዊ ትምህርት መመለስ አለብን

  • @hadisfitsum6796
    @hadisfitsum6796 3 ปีที่แล้ว +6

    ከእስራኤል የመጣ እርኩስ መንፈስ ጸበል ቦታ ላይ የዘርዓያቆብ ሀገር መጥቼ ተቃጠልኩ ሲል ሠምቼ የንጉሥ ዘርዓያቆብ ታሪክ ማወቅ ፈልጌ ነበር እና አመሠግናለሁ።

  • @etou3023
    @etou3023 3 ปีที่แล้ว +25

    አዘጋጅ ራፋቶኤል ወርቁ እናመስግናለን !

    • @sefefebelay8159
      @sefefebelay8159 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ ፕሮግራም ነው:: የሚቀጥለው ክፍል እስኪለቀቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው:: የሀገራችንን ክብሯን ወደ ቀደመው ቦታ እንድንመልስ አምላክ ልቡና ይስጠን:: በርቱልን እናመሰግናለን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 2 ปีที่แล้ว +1

    የነገስታቱ አንጋሽ አምላካችን ድንቅ የሆኑ አባቶችን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን

  • @MiKa-vg3ml
    @MiKa-vg3ml 3 ปีที่แล้ว +12

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን

  • @berhan4301
    @berhan4301 3 ปีที่แล้ว +12

    ARTS TV IS THE BEST ETHIOPIAN MEDIA. THIS IS THE ONLY CHANAL I ALWAYS ENJOY TO WATCH.
    KEEP IT UP

  • @eniyeh8121
    @eniyeh8121 2 ปีที่แล้ว +1

    የዚህ መርሃግብር አዘጋጅ እና አቅራቢ አብዝቶ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ጥበብ እነዲሰጥህ ከልቤ አመኝልሃለሁ። አንተን የወለደች አናት የወለደ አባት ምንኛ የተደሉ ናቸዉ ። ከአንተ ብዙ እነማራለን ገና

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 3 ปีที่แล้ว +9

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቤሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክልን

    • @UserUser-ej3ec
      @UserUser-ej3ec 3 ปีที่แล้ว

      ዘያለበዎ መንፈስ ቅዱሰ ለብዕሴ እግዚአብሔር

  • @meski5744
    @meski5744 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ ተዋህዶ ሲነገር ሁሌ በሀይማኖቴ እኮራለሁ ክብር ለተዋህዶ

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ ปีที่แล้ว +6

    ጻድቁ ንጉሥ አፄ ዘርዓያቆብ የመናፍቆች መድኃኒት ነው!✊

  • @ኢትዬጵያዬእናቴ
    @ኢትዬጵያዬእናቴ 3 ปีที่แล้ว +7

    ውድ ወንድሜ ራፋቶኤል ወርቁ በብዙ ዝግጅቶችህ በጣም አድናቅህ ስሆን ዛሬ ባቀረብከው ላይ አንድ ቅር ያለኝን ልናገር አጼ ዘርአያእቆብን እንደተራ ሰው አንተ ብለህ መጥራትህ ከ አንተ አይጠበቅም አባታችን እሳቸው ብለው በቂ የሆነ ማብራርያ ሰተውናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว

      አንዳንዴ ይህ አነጋገር የቀረቤታና የፍቅር ሊሆን ይችላል ጌታችንን አንተ ብለን እንደምንጠራው ሁሉ ግን ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው ተደራሽነቱ ብዙ ሰው ጋር ስለሆነ ያንን(የፍቅር) መሆኑን የማይረዳ ይኖራል አንድም ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ጠላቶችና ባንዶች አጣጥለው ስለሆነ ነገስታቶቻችንን የሚጠሩት ያነሳሽው ሀሳብ ትክክል ነው ግን ላንች የምልሽ እንደዛ ያለው የፍቅር ነው 🙏🏽

    • @arnoanton2315
      @arnoanton2315 2 ปีที่แล้ว

      Egizabheren antu belehie tawekalhie? Keber ke Lebe nw ke Afe ayidelem

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 3 ปีที่แล้ว +11

    ያልተነገርው የአጼ ዘርአያእቆብና የደብረ ብርሃን ታሪክ ወደፊት እየተገለጸ ኢትዮጵውያንን በእጅጉ ያስደንቃል። ብዙ ኢትዮጵያዉያን በሚያሳዝን ሁኔታ የራሳችንን እዉቀትና ክብር አጥተነዋል። ወደሁዋላ ተመልሰን እራሳችንን መመርመር አለብን። ድንቅ ትምህርት ሰጭ ጥያቄና መልስ ነው። በበኩሌ ጋዜጠኛዉንም ሆነ አባታችንን አመስገኛችሁአለሁ።

  • @lillilemlem9582
    @lillilemlem9582 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም የምፈልገው ታሪክ ነበር የንጉስ ዘርዓያቆብን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የኢትዮጵያ ወግ ማረጋችን ዘምንን ይመልስልን እሜን
    እናመሰግናለን

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube 3 ปีที่แล้ว +13

    ራፋ ወደ ጎንደር ከሔድክ የታሪክ ሊቁን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበን አቅርብልን አቢየ እግዚ ቤተ-ክርስቲያን ይገኛል። 🙏🏽 💒 🇨🇬

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 3 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን አሁን እኮ ነጭ ቀኝ ገዞቶናል እግዚአብሔር ውዴ ልባችን ይማልስልን አሜን።

  • @emebetbekele6217
    @emebetbekele6217 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ኢትዮጵያ ምንኛ የታደልሸ ሀገር ነሽ በአምላክ ሽ የተመረጥሽ

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 3 ปีที่แล้ว +1

    ART TV is the best TV in Ethiopia in my opinion.

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 3 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን ትምህርት ለማህበረሰባችን፣ በተለይም ለወጣቱ ያስተላለፉት ትምህርት እጅግ በጣም ጥሩ ፋይዳ ስላለው ከልብ አመሰገናቸዋለሁ።

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለመጠይቅ ላይ በጀርባ አጃቢ ሙዚቃ ለምን እንደሚያደርጉ አይገባኝም።የትኛውን እንስማ?

    • @teshomeashagere454
      @teshomeashagere454 3 ปีที่แล้ว

      አዘጋጆን በጣም አመሰግናለው ዘራያቆብ ማነው?የሚለውን ሙሉ ታሪክ ጀባ ብትለን

  • @tinademeke124
    @tinademeke124 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ 🙏❤

  • @berhan4301
    @berhan4301 3 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ ደጉን ዘመን ይመልስልን

  • @mercy9108
    @mercy9108 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ወንድማችን ። የሌሎችንም የኢትዮጵያን ባለውለታዎች እንዲሁ እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን !!! እናመሰጋለን !!!

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk 3 ปีที่แล้ว

    እናታቸው የአቡነ ፊልጶስ የእግራቸውን እጣቢ ጠጥታ ከማሕፀኗ ታላቅና ቅዱስ ፍሬ እንደሚወጣ አቡነ ፊልጶስ ነገሯት፡፡ አቤት እንዴት መባረክ ነው!!!

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur ethiopia ye kidsti selasi mamsgegna meder ethiopia ye kidsti dengel Mariyam aserat hager ethiopia ye kudusan hager ethiopia ye alem meri ethiopia ye alem berhan tenseashen yasayen amen amen amen

  • @2atnm978
    @2atnm978 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ከፍ ካለው ቅድመ ታሪካችን ተነስታቹህ ታሪክን ጠያቂ ትውልድ እየፈጠራችሁ ስለሆነ ኢትዮጵያ ትልቅነቷን የምትኖርበት ጊዜ እንደጀመረ ነው የሚያሳየው ቀደምት ታሪክን ማወቅ የሀገርን ቀጣይ ከፍታ ሒደት ይመራል። ለመጪው ትውልድና ከ80 ዓመት ጀምሮ በውጪ ሴራና በተሳሳተ ትርክት ለጠፋው ትውልድ ጭምር አስተማሪ ሥራ ስለሆነ ኢትዮጵያችን ከፍታዋን መኖር ጀምራለች ራፋቶኤልና ቲምህ ክብር ምስጋና ይገባችኋል 🙏🏾💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕🙏🏾

  • @mamotesfaye4402
    @mamotesfaye4402 2 ปีที่แล้ว

    ትልቅ አድርጎ ለመረቀን ራሳችንን ለተውን አኛነታችን መንቃት ደወል ደዋይ አደረገልን አንተን እግዚኦ ምስጋና ለፈቃጁ ወደ ተፈቀደልን እናስብ ዘንድ ዛሬም ላልተቀየመ ላልተወን ክቡር ሰጭ ፈጣሪያችን አሜን!

  • @wubshetsahle316
    @wubshetsahle316 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ !!! ተግብዉን አባት ለተገቢው ቦታ ነው ያቀረብከው
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @MenaBalkew
    @MenaBalkew 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳን የሚራራ ልብ የሚያስተውል ልቦና ይስጠን።

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን 🙏አሜን አብሮ አደረሰን 🙏❤️🙏👍

  • @genettadese888
    @genettadese888 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ደስ ሚል ቁም ነገር ነው የአስተማሩን እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @wosennegussie1982
    @wosennegussie1982 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን፤ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ረድቶናል።

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ድንቅ ታሪክ!!! ቃለህይወት ያሰማልን! እግዚአቤሔር አምላክ አገራችንን ውቢት ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክልን!!!

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +1

    አርት ቲቪ በምክኒያት ነው የምወዳችሁ የኃለው ከሌለ የለም የፊቱ 💓🙏

  • @termo8015
    @termo8015 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ አባታችን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ለአእምሮአችን ምግብ እያቀረብኽለት ነው ሰው የሚያደርግ ምግብ እሽ ቃላት ነው ያጣሁት ወንድማለም እግዚአብሔር ብርታት ይሁንህ፤፤፤

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen enkowane abro adrsene 👏👏 bwente keknhe ysmalene btame DSE ylale egzbhre ymsgne sgwene yabzlwete memhere

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 3 ปีที่แล้ว

    Abatachen kale hiwot yasemalen!!!⛪⛪⛪ Arts Tv beretulen betam tiru program newe. Enamesegnalen!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ብዙ እየተማርበት ነው የኢትዮጵያን ታሪክ እንድህ በወጣቶች ሲቀርብ ብዙ ወጣቶችን ይስሻል ወንድሜ ብዙ ታሪካዊ ቦታወች አሉን እባካችሁ ሁሉንም ብታስጎበኙን ። ላቅ ያለ ምስጋና አለኝ ለአቅራቢው💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @bingogigo2840
    @bingogigo2840 3 ปีที่แล้ว

    Arts TV በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በደንብ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በርቱ።

  • @zegeyegetachew2750
    @zegeyegetachew2750 3 ปีที่แล้ว +1

    ጠቢቡ ንጉሥ ዘራ ያቆብ እና ጠቢቡ ንጉሥ ላሊበላ አንተ ብዬ ነው የምጠራቸው ምክኒያቱም አባቶቼ ብዬ ስለማምን የቅርቤ አባቴን አንቱ ማለት ባዳነት ስለሚሠማኝ በተረፈ በጣም ጥሩ ዝግጅት ሲሆን እርዕሱ ግን ተመሰሳሌተ ሰብ ጠቢቡ ንጉሥ ዘራ ያቆብ ቢሆን ጥሩ ነበር።
    ራፉኤል፡ጌታ፡ይባርክህ!
    ሻሎም!

  • @abebawmiskir6647
    @abebawmiskir6647 3 ปีที่แล้ว +1

    የመርሀ ግብሩ አዘጋጅ ራፋቶኤል እናመስንሃለን በርታ!

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 3 ปีที่แล้ว +1

    Arts tv betam enamasegnalen see you next

  • @tekletestfamariam5281
    @tekletestfamariam5281 3 ปีที่แล้ว

    Amen berekete ngus zereayaekob yekaflen❤🙏🌿❤🙏🌿❤🙏🌿✨❤🙏🌿❤

  • @abigale2543
    @abigale2543 3 ปีที่แล้ว +4

    This is amazing story I wish you use the background music for other program like Ethiopian landscape historical places ....i feel like i am fighting with myself to listen the music or the story story.

  • @kalebgetahun9874
    @kalebgetahun9874 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን። 😁

  • @BikiMan-v9c
    @BikiMan-v9c 3 หลายเดือนก่อน

    ተውት እንጂ ኣልሰግድ ስላሉ ስንት መለኩሴዎች እንደ ኣሳረዱ እናቃለን።

  • @marymary5944
    @marymary5944 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @TY-zf3zk
    @TY-zf3zk 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ አባቴ!!!

  • @amybelaye8573
    @amybelaye8573 3 ปีที่แล้ว

    Mr. Raphatoeal good program is the guidance of the new generation. continue in a good way.

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 2 ปีที่แล้ว +1

    ENAMSEGENALEN NGUSACHINEN QALEHEWT YASEMALEN ABATACHIN AMENNN!!!

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 3 ปีที่แล้ว

    Ye abatachen hatey dawit ye abatachen zereayyakob berket kegna yehun amen amen amen

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰሜንሸዋን በደንብ ብታስሱ የታርክ ከተሞች ገጠራሞች ብዙ ከተማና ወረዳ አለ

    • @merkebabera1988
      @merkebabera1988 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው አግዚአብሔር ይስጥልን

  • @beffyethiopia7181
    @beffyethiopia7181 3 ปีที่แล้ว

    best knowledge from spiritual father and best question from best journalist really thank you !!! thanks to God!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 3 ปีที่แล้ว

      Realy? He never tell us or teach us about zereyakob. He was talking something elese. I think he dont know the history of zereyakob. He can not say i dont know. To hide his shame he talk something elese. This prist he is not leekawent, he dont have deapth in the zere yakob issue.

    • @beffyethiopia7181
      @beffyethiopia7181 3 ปีที่แล้ว

      our father was telling us the spiritual aspect of his contribution indirectly, the the journalist was best qeustioniar.

  • @kidu2668
    @kidu2668 3 ปีที่แล้ว +1

    Yesemanewen belebonachin yasaderlen!!! Amen!!! Betam enamesginalen!!!

  • @EAPOAmharia
    @EAPOAmharia 3 ปีที่แล้ว +3

    Emperor Zera Yakob (1434- 1468) was born in Menagesha Awuraja of Shoa at the place called Te'leq in 1399. Yes he is the fourth son of Emperor Dawit and his mother is EgiziKibra. He was sent to Amba Gishen where all royal family Children were schooled. Menagsha forest west of Addis Ababa was his botanical garden. Zera Yakob went to Axum Zion for his corination. After that he established Debre Birhan and stayed there for14 years. Emperor Zera Yakob was a great scholar and warrior too.

  • @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
    @ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው በርታ
    👉ፃድቁ ቅዱስንጉስ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ በል
    ቅዱሱ ንጉሥ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ በረከቱ ይደርብን አሜን
    የቅዱሱን ንጉስ አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዜና ህይወት ላይ ሙዚቃው ምን የሚሉት ነው?
    👉አቡነ ፊሊጾስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሲኦል ያሉ ሰዎችን ሲያሳያቸው እነዚህ እነማን ናቸው ቢሉት
    እነዚህ ወዳጄን አፄ ዘርዓ ያዕቆብን የተሳዳቡት ናቸው አላቸው።።።ገድለ አብነ ፊሊጾስ

  • @yonnnavy9669
    @yonnnavy9669 2 ปีที่แล้ว

    ስንት መነኮሳት እንደ ገደሉ ጥሩ እና ክፉ ታሪክ መነገር ኣለበት።

  • @tesfayemulatie5426
    @tesfayemulatie5426 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalen

  • @2atnm978
    @2atnm978 3 ปีที่แล้ว

    ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነው🙏🏾💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕💚💕💛💕❤️💕🙏🏾

  • @Bete_amhara-ኤኬ47
    @Bete_amhara-ኤኬ47 9 หลายเดือนก่อน

    Background music makes it hard to hear what is being said please upload without music.

  • @yeethiopiaanbesa4404
    @yeethiopiaanbesa4404 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent history!!!! Please try to use less of the background music.

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 3 ปีที่แล้ว

    kalehiwt yasemalen Medhanialem kenante gare yehun

  • @elizabethamene323
    @elizabethamene323 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher yeker yeblachu yebelen

  • @robelmiki2242
    @robelmiki2242 ปีที่แล้ว

    It is nice program but no need to use sound track when a while someone speak

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Azegajuin enameseginalen

  • @Alex-sw8kj
    @Alex-sw8kj 2 ปีที่แล้ว

    Atsew wengelin bemeberez lemisel endimelek yaderege kidusanen yasaded yasgedele sihon Egnihim sew menfesawi sayhonu wushetam poletikegna nachew

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 3 ปีที่แล้ว

    ABATACHIN EGZIABHER YEBARKOT EDME YISTOT,BETAM DES YILAL.

  • @verahaile7521
    @verahaile7521 3 ปีที่แล้ว +3

    የቻይና ሙዚቃ ለምን አስፈለገ? ደግሞ እኮ ሙሉውን ፕሮግራም!! ኡፍ!!!I got so irritated and distracted,

    • @zenzmta8318
      @zenzmta8318 3 ปีที่แล้ว +1

      ER AYDELEM YEKEBERONA YETSENATSEL DEMTSE NEW YECHIANA AYDELEM

    • @bz3853
      @bz3853 3 ปีที่แล้ว

      @veronica Bullock you dont know music and instruments from your own country. It is called Kebero and Tsinasil masinko are you kidding me. What Are you trolling?

    • @abigale2543
      @abigale2543 3 ปีที่แล้ว +2

      He meant good the music can be beautiful but I am having difficulty to concentrate on the story i wish to listen this beautiful story without the background music.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው

  • @tamratdagne5449
    @tamratdagne5449 3 ปีที่แล้ว +1

    Ene shenkora yemibal bota nw yeminorew Ena ezih yalu abatoch atse dawit ezih endeteweledu enam atse zereyakobm ezih endadegu yinegeral. Can u confirm this pls🙏

  • @bz3853
    @bz3853 3 ปีที่แล้ว +1

    rafatoel this is a great program. keep it up. I miss the intro music. However the current background music is amazing & awesome I have loved it on rafateol ethiopia. very calming and reminds me of my country, people mountains terrains churches houses food smells when I travelled all over ethiopia visiting historic sites 21 years ago. Although I have been back many many times since I haven't gotten the chance to travel outside the city. Now I have an additional list of other sites. Thank you for what you are doing. Never mind the trolls and naysers... It means you are doing your job when you see haters.

  • @alazarismael
    @alazarismael 7 หลายเดือนก่อน

    የሰጣችሁት ርዕስ እና የቪዲዮው ይዘት ግጣም አይሆኑም።

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን፣ ከግብጽ የመጣው የጌታችን እየሱስ መስቀል በኢትዮጵያ ይገኛል?

    • @mekdieta9680
      @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว

      Gimade mesikelu aw ale

  • @mikiasdayan6874
    @mikiasdayan6874 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ እዴት ነክ

  • @nahomworku7017
    @nahomworku7017 3 ปีที่แล้ว

    ቀረጻው ቤተመቅደስ ውስጥ ከሆነ ነጥላ ኣድረገህ ብትቀርብ መልካም ነው። ኣባታችን ቤተመቅደስ ሲሉ ሰለሰማሁ ነው።

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg 3 ปีที่แล้ว

    የዘር ፖለቲካ
    የተጀመረበት 2nd genaration ይሄ ዘመን ነበር ለ500 ዓመት ወሎ ተወሮ ሲሸነፍ ወዳ ሸዋ አገር ማቅናት ብለዉ የመጡት ጦረኛ ወራሪ ፖለቲከኞች ዛሬ የላኛና የታችኛዉ ዜጋ የፈጠርነዉ። መልካም በዓልም ይሁንላችሁ

  • @amarechaschalew
    @amarechaschalew 3 ปีที่แล้ว +1

    🤔🤔🤦‍♀️🤦‍♀️ወዮ ዛሬ አይኔ ምኑን አሳየኝ ነቃ ጥበብ አባቡ ጭራሺ መሲቀሉንም ይዘህ ቁጭ አል ወዮ ይች ቤተክሪሲቲያን ሲት ሲጋ ለባሺ ዲያቢሎሶች ተሸክማላች ወዮ የፈጣሪ ቸርነት አሁን አተ መሲቀሉን ተሸክመህ መቅደሲ ዉሲጥ ሲትገባ ዚም አለህ ? 😭😭😭😭 ወዮወዮ ድፍረትህ በፈጣሪ ለነገሩ ዘመኑ ለናንተ አይነቱ ወበዴዎች ነዉ

  • @ethiopiaenatehagerea5038
    @ethiopiaenatehagerea5038 3 ปีที่แล้ว

    Ato rafatoel, interview teykew, betame tasaferalhe, andegna betea cherstian weste netela argehe megebate neberebehe, 2tegna, se le Neguse Zeryakobe tareke lemakerebe atemeteneme. Le erasehe akeberote selelelhe, le Abatoch akeberote lenorehe aycheleme.. Temeherete se le Ethiopia Negusoche ena Kedusanoch, se le Ethiopia ke Diacon Yordsnose Abebe enemeralene..

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 3 ปีที่แล้ว

    Its a good program, personally l don't think the back ground music is necessary, over all its good story taking.

  • @lidiyaasegid1168
    @lidiyaasegid1168 3 ปีที่แล้ว +1

    wendemachen enamesgenalen

  • @mekke6544
    @mekke6544 9 หลายเดือนก่อน

    ምነው አባ የተጠየቁትን ቢመልሱ ዙሪያውን ከሚዞሩ።እስቲ እኔ ልጠይቆት፣የደብረብርሃን የጥንት ስም ማነው?

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 3 ปีที่แล้ว

    ንጉሠ ነገሥት ነበሩ

  • @TigistWoldekidan
    @TigistWoldekidan 2 หลายเดือนก่อน

    Yezeryakob amlak yitbikin

  • @hagoshabte8920
    @hagoshabte8920 3 ปีที่แล้ว

    Zerea yaqob ejig betam wusha,geday,araj nebsebela neber yewshet tarik yetm ayadersm

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 3 ปีที่แล้ว +1

      Ende aboy sebhaten aderkew indee

    • @arnoanton2315
      @arnoanton2315 2 ปีที่แล้ว +1

      Endate ke Axum neged yehone talak felasefa nw

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @natenaeltinfu2440
    @natenaeltinfu2440 2 ปีที่แล้ว

    የእስራኤልን ያህል የተጠቀሰ የለም

  • @ethio993
    @ethio993 3 ปีที่แล้ว

    ለአለም ኩራት መሆኑ ቀርቶ ለኢትዮጵያ ኩራት በሆኑ ! እንደው እኛ ኢትዮጵያዊያኖች እስከመቼ ይሆን ለዛሬ ትርፍ ያላስገኘልንን ታሪክ እያወራን ራሳችንን ምንደልልለው? የጥንት ሰዎች ለጥንት የሚሆን ስራ ሰርተው አልፈዋል ያሁኑ ትውልድ ምን ሰራ የሚለውን ብናተኩርበት አሁን ካለንበት ኋላ ቀርነት መፍትሄ ይሆናልና በድሮ በሬ አንረስ

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 3 ปีที่แล้ว +1

      ይህ የመናፍቅ ድምፅ ነው ።

    • @chewabrhenu2311
      @chewabrhenu2311 3 ปีที่แล้ว +1

      መናፍቃን መቼም አይሳካላችሁም አዲሰቷ ኢትዮጵያ ይናፈቃቹሁል የጥንት የጠዋቷን ታላቂቷን ኢትዮጵያ ወደፈት ትመጣለች የሎተር ቅዠታሞች ህልማቹሁ ነው

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r หลายเดือนก่อน

    Hune yalhute ethiopian tarkachun agerchu mayewdu bersachu maferu

  • @alazargamer5825
    @alazargamer5825 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ፕሮግራም ግን መች መች ነው የሚታየው በቲቪ

  • @TesfayHailu-h9d
    @TesfayHailu-h9d 6 หลายเดือนก่อน

    Yenante Haimanot mindinow? Kob kededu,nebse 25:12 gedayu,be Orthodox yaltelmede minkusunaw tito Hulet Mist yageba Hatsey Zeray 21:56 aekob Tsadik 25:12 tilalachu nisiha gibu.

  • @kenenisaebrahim2687
    @kenenisaebrahim2687 ปีที่แล้ว

    ስለ አባ እስጢፋኖስ ጥርት ያለ ፕሮግራም ብታቀርብልን ebs ያቀረበው ቤተክርስቲያንን ልክ ተሀድሶ እንደሚያስፈልት ነው የሚያቀርበው

  • @termo8015
    @termo8015 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ጠያቂው ስርአት እየጠበክ በአንቱታ ጀምረህ በአንቱታ ጨርስ አንቱ ማለት ክብረ ነውና ከሳቸው ምን መማር እንችላለን በሚለው ይታረም

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 ปีที่แล้ว

    Felashaa, GAFAT min History Alew? (Sudan Old name is Ethiopia)

  • @ronalbarberian9905
    @ronalbarberian9905 3 ปีที่แล้ว +1

    U forgot the program's title 'nedra'
    Its better of u edit it

  • @22seferenogolagol77
    @22seferenogolagol77 3 ปีที่แล้ว

    Zerachu yetefa yetgnaw tarif lewache meri nw amedam

  • @hilenahaile9529
    @hilenahaile9529 3 ปีที่แล้ว

    አስከፊ ታሪካችን መዘንጋት የለበትም እርስ በርስ መተራረድ

  • @DessiKHai
    @DessiKHai 3 ปีที่แล้ว

    Yx

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያውያን ሃገረ እግዚአብሔር መሆኑዋን የሚያሳይ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ካለ ንገሩኝ ?

    • @AlexTheKing
      @AlexTheKing 3 ปีที่แล้ว

      እጆቿን ትዘረጋለች በቂ አይደለምን?

    • @mekdieta9680
      @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว

      "Enant esraealiyawian lene ende ethiopiaiyan aydelachumin" eye becha yibekal lelam ale

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 3 ปีที่แล้ว

      ዋናው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ኢትዮጵያ የሚል የለም ያለው ሀገረ ኩሽ የሚል ነው ኢትዮጵያ የሚለው ስም እንዴት መጣ ታዲያ ??

    • @mekdieta9680
      @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว

      @@dzberihun1423 ahun nw nechochu yekeyerut yebefit metsafit ale enemilew antekoy mindinw chigerh kendegna ye ethiopia telat neh

    • @mekdieta9680
      @mekdieta9680 3 ปีที่แล้ว

      Degmom liteyik agere kush yete neber ?????????????????????????? Ewnetun lemenageru antem tawkaleh bemetsafu ethiopia teblo endetetsafe lemaderk kalhonebeker migermew neger gin egnaw gud pastor tebiyew ethiopiaw negn eyale geremen ager deres yedo keyerew yesazinal fetari yikir yibelew esilikhin sahon ye wereketun anibib yalemawek kehone