የንጉሥ ዘርዓያቆብ እውነተኛ ታሪክ ክፍል 2- ንድራ @Arts Tv World

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
  • የንጉሥ ዘርዓያቆብ
    እውነተኛ ታሪክ
    ክፍል 2
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2020 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 16

  • @ejegayehulegesse1327
    @ejegayehulegesse1327 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ወደ ጥንቱ ፍቅራችን ይመልሰን ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ

  • @beritetasew8907
    @beritetasew8907 2 ปีที่แล้ว +1

    dink tarik new enamesegnalen👍🙏

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 ปีที่แล้ว +7

    ወጣቱ እዳተ ስለሀገሩ ወደሆላ ሄዶ ቢመረምር ዛሬ እደከብት በዘመን አመጣሽ ሀሳብ ወይም በምዕራባዊያን አስተሳሰብ አይሸበብ ም ነበር በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @wo6119
    @wo6119 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን አገርህን እወቅ የዚህ ዘመን ትልድ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ የስጥልን

  • @zufanoshabtamu268
    @zufanoshabtamu268 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚያብሄር እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 ปีที่แล้ว +5

    አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን💚💛❤ አሜን🙏🙏🙏

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምፈልገው ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ

  • @በለጡየእናቴልጅ
    @በለጡየእናቴልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @alem5097
    @alem5097 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አባቶቻችን የሚሉንንና እነሱን አቃለን ስባት ቤት ትውልድ ቀለን ቀረን አቤቱ የቀደሙ ያባቶቻችን አምላክ ይቅር በለን

  • @woinegetachew1356
    @woinegetachew1356 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ላዘጋጁም እድሜ ይስጥልን አስገራሚ ትምህርት ቁምነገር ያዘለ ጥያቄ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤውሮጳውያን በተለይም የካቶሊክ ቤተ ዕምነት ሊቃውንት እንደ አስፈላጊነትና እንደ ግዴታ የቀድሞ ቋንቋቸውን ላቲንን ይማራሉ ። እኛም የቀድሞ ሊቃውንት አባቶቻችን የጻፉትን ለማንበብ፣ የተገለገሉበትን ለመጠቀም ግሩምና ለመጻፍ ለማንበብ ቀላል የሆነውን አገርኛ ቋንቋችንን ግዕዝን ተምረን ብንጠቀበት ፋይዳው የጎላ ነው።
    በሠለጠኑት አገሮች የተለያዩ የዓለም ቋንቋዎችን በየደረጃው በፍላጎት ያስተምራሉ ይማራሉ። በየቋንቋው የተጻፉ መጽሐፎችን ይዘት ይመረምራሉ።
    ግዕዝ በጀርመን አገር በጥቂት የትምህርት ተቋማት ጥቂቶች እየተማሩ ይጠበቡታል፣ መጻፍትን ይመረምሩበታል። ግዕዝን ብቻ ሣይሆን አረብኛን ወዘተ ሁሉ።
    እንደሚወራው ግን ግዕዝ ብዙዎች ጀርመናውያን የሚያውቁት የሚማሩት ቋንቋ አይድለም። በጣም ጥቂቶች እንጂ ።
    መታወቅ ያለበት ከጥንት ስድስት መቶ ዘመናት በፊት አንስቶ የግዕዝን ሆነ የአማርኛን ሰዋስው በኢትዮጵያ ተገኝተው ካጠኑት በኋላ ሥርዓት ያበጁለት ጀርመናውያን ስለሆኑ ልናከብራቸው ይገባል።

  • @4eyes734
    @4eyes734 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen aba egexihabehere yakeberot

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን 🙏👏👍

  • @solianabirru3509
    @solianabirru3509 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤