ኢየሩሳሌምን በቀርሜሎስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 เม.ย. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወተ እየሱስ ትግስት ብላችሁ በወረቀት ስሜን ፃፍና በረከት እንዲደርሰኝ

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 2 หลายเดือนก่อน +1

    ረቢ ስለ መረጃው እናመሰግናለን በእውነት ሰው ገንዘብ ስላለው ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር ሲፈቅድለት ብቻ ነው እንደዚህ ዓይነት የተቀደሰ ቦታ የሚረግጠውና እኛንም እንደ ሙሴ በሩቁ ሳይሆን እንደ ኢያሱ እርሱ ፈቅዶልን ያያችሁትን እንድናይ የተሳለማችሁትን ተሳልመን ወድቀን ተነስተን በረከት እንድናፍስ በፀሎታችሁ አግዙን
    እንደው ድፍረት ካልሆነብኝ አቅም ኖሮአቸው ወደዚህ የተቀደሰ ቦታ የሚሄዱ ወገኖቻችን አንድ አንድ ሰው ከገዳማት ወይም ካጥቢያቸው በሐይማኖት በምግባር የፀኑትን እዚህ ቦታ ቢደርሱ ብለው በመልካም የሚያስቧቸውን እናት አባቶች ወጪውን ችለው እንዲሳለሙ እድሉን ቢሰጡ ለነሱም በረከት ነውና እላለሁ ሁላችንንም እንደ ጊሸን እንደ አክሱም ጽዮንና ላሊበላ ተመላልሰን የምንሳለምበትን ቀን ያምጣልን የአዘጋጆቹን መልካም ሀሳብ ይባርክላቸው በረከታችሁ ይደርብን

  • @Frewe771
    @Frewe771 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላካችን እኛም እንድንረግጠው ቦታውን እግዚአብሔር ይርድን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን መምህራችን እውነት በጉጉት እንጠብቃለን

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 2 หลายเดือนก่อน

    Kermelose we are thankful for what you did with Dr Rhoades tadese to explain historical religious sites recently for Egypt tour you made therefore you deserve respect from those like me who benefited alot .🎉🎉🎉

  • @zer13567
    @zer13567 2 หลายเดือนก่อน +1

    በረከታችሁ ይደርብን።

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 2 หลายเดือนก่อน

    ❤መምህር በማርያም
    ስሜን እጂህ ላይ ፃፍልኝ ???
    ትግስት ወለተ እየሱስ ብለህ😢
    በረከት እንዲደርሰኝ ???

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. 2 หลายเดือนก่อน

    መታደል

  • @user-pk8lu9tf2q
    @user-pk8lu9tf2q 2 หลายเดือนก่อน

    መግለጫ በሰፊው በመጽሓፍ ቅዱስና በታሪክ ቤተክርስትያን ስለ ቀርሜሎስና ትርጉም እንጠብቃለን ማእምሩ