ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.ค. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 468

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 วันที่ผ่านมา +181

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ ፣ ከ ከፉ ነገር ሁሉ የጠብቀን❤❤🎉🎉

    • @hararshopping6882
      @hararshopping6882 4 วันที่ผ่านมา +6

      Amiiinnn

    • @kimiyafuad8866
      @kimiyafuad8866 4 วันที่ผ่านมา +2

      Amin🙏🙏🙏

    • @hiwotdagne2051
      @hiwotdagne2051 4 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን

    • @user-sl9bh2uh8k
      @user-sl9bh2uh8k 4 วันที่ผ่านมา

      አሜንንን.፫❤ ወንድሜ አንተም ሰላምክ ብዝት ይበል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤ 🙏🙏🙏!

    • @Befike_React
      @Befike_React 4 วันที่ผ่านมา

      አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤❤❤

  • @abiyeeyesus6960
    @abiyeeyesus6960 4 วันที่ผ่านมา +86

    Wow እግዚአብሔርን በእውነት የሚፈራ ማህረሰብ ካለ ሰላሚ ሀገር ይኖራል❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 4 วันที่ผ่านมา +128

    አቤሎ አንተ ከእናትህ ማህፀን ስትወጣ እግዚአብሔር አለምን ዙራት ለህዝብም አስተዋውቃት ብሎ የመረቀህ ምሩቅ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @Befike_React
      @Befike_React 4 วันที่ผ่านมา +6

      አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤❤❤ ተለያህ አቤል❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል የተመርቀ ነው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የሙያቀርበው ዋአው❤❤❤❤ አቤሎ በጣም ጎበዝ

  • @sariytube
    @sariytube 4 วันที่ผ่านมา +60

    የሰላም አለቃ ኢየሱስ ስነግስባት እንዴት ሰላም አይሆንም አሁንም ሰላሟ ይብዛ

    • @Ahlam-qx1ll
      @Ahlam-qx1ll 2 วันที่ผ่านมา +1

      አስበሽዋል እሱው ሲመጣ ደሞ ኢየሱስ ሲነግስ😍😍😍😍

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh วันที่ผ่านมา

      ​@@Ahlam-qx1llየጌታ ስም ይባረክ

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi 3 วันที่ผ่านมา +26

    ኢየሱስ ተከትሎ እንዴት ሰላም ይጠፋል ተባረክ

    • @Black-lioness
      @Black-lioness วันที่ผ่านมา +1

      Min maletish new ? Ay complexam it only depends on the leadership qualities.

    • @Weldehawaryat
      @Weldehawaryat วันที่ผ่านมา

      ግብረሰዶማውያን መሆናቸውን አትርሳ ክርስትናን ካልተቀበላችሁ ሀገራችንን ምርከሳችሁ እይቀርም እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Black-lioness there are many leaders that have good leadership skills, but none of them could achieve this kind of peace. nomatter how hard the leaders work they cannot achieve this level of peace until God protects the city/county. even it's written in His holy words "Unless the Lord builds the house, They labor in vain who build it; Unless the Lord guards the city, The watchman keeps awake in vain" . I recommend you to read the Bible.

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ሚገርም እና ምታስቀና ሀገር ናት😢
    የእውነት ያለ ሰው ጥበቃ በእግዚአብሔር ሰራዊተ ቢቻ ምትኖር ቢቸኛዋ ከአለም ሁሉ ለየት ያለች ምርጥ ሀገር። በጣም እፁብ ድንቅ ነገሩ ደግሞ 24ሰዓት ጭለማ እና ብረሀን ሚሆንበት ተዪሙ በጣም እፁብ ድንቅ ነው። አቤት ይቺ አለም ስንቱን ነው የያዘቹ😢

  • @MelatMela
    @MelatMela 4 วันที่ผ่านมา +55

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ። አንተ የምር ምርጥ ሰው ነክ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው🙏🙏🙏👍

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 2 วันที่ผ่านมา +10

    አንተ ግን እግዚአብሔር ሁልግዘ አመስግን ኢየሱሰ ምስክር ነው አንተ ታድለሀል በህወትህ እንደዚህ ከሀገር ሀገር እየዞርክ ብዙ አለም አይተሀል ይህን እድል የስጠህ ጌታን እንዳትርሳ ❤😊😊 ደሞኮ አድናቅ ነኝ እወድሀለው በርታ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ በደሙ ይሽፈንህ አበልየ ወንድሜ 😍😍😍

  • @user-sl9bh2uh8k
    @user-sl9bh2uh8k 4 วันที่ผ่านมา +14

    ዋው የምታምር ሀገር ናት በዛ ደግሞ ሰላማዊ ሀገር ናት 💖 እናመሰግናለን አቤል ወንድማችን 🙏🙏🙏!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 4 วันที่ผ่านมา +24

    ❤❤abela
    ታድሏቸው ማርያምን ሚጠፋ ነፍስ የለ ሚወድም ንብረት የለ ሰላም ኡፍ ቀናውባቸው ሰላማቸው ይብዛ ❤ለኛም ሰላምን ያድለን

  • @abctube3228
    @abctube3228 4 วันที่ผ่านมา +15

    ሳድግ እንዳን አለምን እዞራለው መነሻዬ እየሩሳሌም ትመስለኛለች

    • @ChrisFares-fw2kb
      @ChrisFares-fw2kb 2 วันที่ผ่านมา

      @@abctube3228 egezaber yeqena

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 4 วันที่ผ่านมา +30

    ድንቅ ልጅ ነህ ከፖለቲካ ነፃ ስለሆንክ አደንቅሀለሁ።

    • @asmarem.7893
      @asmarem.7893 3 วันที่ผ่านมา

      Yes, that is what I like him most and he is a kind of nationalist.

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 วันที่ผ่านมา

      በጣም ምርጥ አቅራቢ❤❤❤❤

  • @techsador
    @techsador 4 วันที่ผ่านมา +32

    በዚ ምድር ላይ ያልተደረስበት እንጂ የፈጣሪ ተአመር በዙ ነው። የአቤላ በታሰቦች በቅንንት ደመሩኝ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @tseget2088
    @tseget2088 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል የወይኗ ልጅ ከአንተ ያየሁት እናቱን አባቱን የሚያከብርና የሚወድስ ሰው ምን ያህል እንደሚከበር ነው:: ጌታ ያስተማረህና የመከረህ ነህ:: እግዚአብሄር ያብዛልህ::

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኢየሱስ ከሌ ሰላም አለ
    ስለዝህ ነው ሰላም የሆናው

  • @mekuryawoldamlak2950
    @mekuryawoldamlak2950 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ግን እንዴት ድንቅ አምላክ ነው???!! አቤት ጥበቡ፣ አቤት ልህቀቱ፣አቤት ሰሪው እግዚአብሔር ችሎቱ❤❤🥰

  • @DanaitSamuel
    @DanaitSamuel 3 วันที่ผ่านมา +10

    ኢትዮጵያ የምድር ገነት የምንላት ምኗ ላይ እንደሆነ ነው መልስያጣሁበት።
    ሰላምህ ይብዛ የወይኗ ልጅ👍👍👍

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 วันที่ผ่านมา

      @@DanaitSamuel ዞር ዞር ብሎ ማየት ነዋ እኛ እየተባላን ያለንን እያወደምን እንደሌለን ተቸገርን ተራብን ታረዝን እንጂ ምድራችን ሐገራቸን ገነት ናት አረቦችን መመልከት ነው ሌት ተቀን እየፈጉ በረሃቸውን ያለማሉ አሜሪካንን እና አውሮፓን ተመልከትሐብታም እና የሰለጠኑ ናቸው ነገር ግን አመት እስከ አመት በማቀዝቀዣ እና በማሞቂያ ነው የሚኖሩት። ምግብ ሰርተው 30 ደቂቃ ውጪ ማስቀመጥ አይችሉም በተለይ በበጋ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና አውሎ ነፋስ ከፍተኛ ሙቀት እና ቅዝቃዜ ሁሌም የሰው ነፍስ ያጠፋል በኛ ሐገር ይህ የለም ማለት ይቻላል። መሪዎቻችን ደግሞ ባንጻሩ ሌቦች ነፍሰ ገዳዮች በዘር የሚያባሉ ጨካኞች ጨፍጫፊዎች ከፍተኛ ሐብት የሚመዘብሩ ሞሽላቆች ስለሆኑ ገነት የሆነችውን ሐገራችንን ሲኦል እንድትመስል እና ያንተ አይነቱን የማያገናዝብ ዜጋ እንዲማረርባት እያደረጉ ነው። ለመሆኑ ኢትዮጵያ መሪ እንጂ ምን የጎደላት ነገር አለ??? ዛሬ በለፀጉ ሰለጠኑ የምንላቸው ሐገራት እኮ በመሪዎቻቸው ብርታት እና ሰርቶ የማሰራት ጥረቶቻቸው ውጤት ናቸው። ደግሞም እያንዳንዱ ዜጋ እኔ ለሐገሬ ምን ሰራሁ ???ብሎ ተፍ ተፍ ማለት እንጂ ሐገሬ ምን አደረገችልኝ ብሎ መኮፈስ ዋጋ የለውም ሐገር ማለት ሕዝብ ነውና።

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 4 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔርን የሚፈራ መንግስትና ሕዝብ ያለበትን ሰላማዊ ሀገር በማሳየትህ እናመሠግናለን ። በኢትዮጵያ ውስጥ ከዚያ ሀገር የበለጠ ብዙ ነገር አለን፣ምን ያደርጋል እንደ ዕድል ሆኖ እኛ በራሳችን ችግር የተነሰ አልታደልንም ። እግዚአብሔር እኛን ይፈውሰን፣ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን እንጂ ኢትዮጵያ ከሁሉም ሀገራት የተሻለ ብዙ ነገር አለን። እግዚአብሔር ለመሪዎቻችንና ለሕዝቧም ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን ።አሜን!!!

  • @agizewarega432
    @agizewarega432 4 วันที่ผ่านมา +16

    እግዚአብሔር ብቻ ስታምን እሔው ብቻ ነው ምድሩም ሞላዋም የእግዚአብሔር ነዋ

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 4 วันที่ผ่านมา +5

    አቤላ ባለሁበት ድብርት ባለሁበት የጭንቀት ጊዜ ሳልፈልግ አለምን በስልኬ ታዞረኛለህ አመሰግናለሁ 😊
    እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ በየ እምነታችሁ😢

    • @rahelmoges9403
      @rahelmoges9403 4 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይጎብኝህ/ሽ

    • @Amesegenalhue
      @Amesegenalhue 4 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ያሰብሽ

    • @user-kk1qh8ie6m
      @user-kk1qh8ie6m 4 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏

    • @user-ew7eh3tm6x
      @user-ew7eh3tm6x 2 วันที่ผ่านมา +1

      ጌታእየሱስይፈውስሽ🙏🙏🙏

    • @melkamaschalew5303
      @melkamaschalew5303 2 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝህ ለሀገራችንም የሰላም እጁን ይዘርጋለን ድሮን ቀለብ ለሆናት ምስኪን ሀገር ኢትዮጵያ ###

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 4 วันที่ผ่านมา +14

    የወይኗ ልጅ በእውነቱ የምታስጎበኝን አገር ግሩም ነው የዚች አገር ግን የተለየ ነው ሰላም ሀገር የተኮስ ድምፅ የማይሰባት መታደል ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ መቸ ይሆን ? ሰላም ምታገኝው እግዚአብሄር ሆይ ? ሀገሬን አስባት❤❤❤

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም መታደል ነው ምን አይነት ምርጥ አገር ነች አቤሎ ታድለክ እናመሰግናለን ❤

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ምን አይነት መታደል ነው አቤላ .... እኔ ይኼው 28 እድሜ አለፈኝ ከኢትዮጵያ ሳልወጣ 🤔
    respect 🙏❤

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 3 วันที่ผ่านมา +3

    ለነሱ ሰላም ያዘነብክ ጌታ ሆይ እባክክ ለኛም አካፋልን

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 4 วันที่ผ่านมา +8

    የእግዚአብሃር ስራ ድንቅ ነው

  • @user-dd2io3eu6b
    @user-dd2io3eu6b 4 วันที่ผ่านมา +37

    ለምን ህድ ሃገር አትሄደም አሳየን የምትሉ ላይክ❤

    • @arditube7340
      @arditube7340 4 วันที่ผ่านมา +1

      እረ በስመአብ ህንድ እና ፓኪስታን ጥሩ ነው ግን እኔ እንጃ እኔ አብጄ ነው የምመጣ የሚመስለኝ

    • @MohammedHussen8ol4e
      @MohammedHussen8ol4e 4 วันที่ผ่านมา

      Ethiopia 🇪🇹 gubsh went early 😂😂

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 4 วันที่ผ่านมา +2

      Not good country. Sorry

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ድንቅ ነው :አንተ ደግሞ ትለያለክ አቤሎ ሁሌም አዲስ ነገር እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @mihretfeysa25
    @mihretfeysa25 4 วันที่ผ่านมา +1

    መታደል ነው እውነትም ይገርማል አቤላ እናመሰግናለን ስለ ምትሰጠን መረጃ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @YehiwotMinchEyesus
    @YehiwotMinchEyesus 4 วันที่ผ่านมา +8

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለበት እና ብቻውን የነገሰበት ቦታ
    ሁሌም ሰላም ሁሌም እረፍት ❤❤❤
    " አለኝም። ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።"
    (የዮሐንስ ራእይ 21:6)

    • @danelboss8808
      @danelboss8808 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤

    • @Black-lioness
      @Black-lioness วันที่ผ่านมา

      You haven’t read the bible I assume just because they don’t have military base doesn’t mean they live at peace this one of the highest countries of depression and suicidal country.

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያም እንዲ ሰላም ሆና ባለው ነገር ተባረካ አይቼ መሞት ነው ምፈልገው ... አቤል እናመሰግናለኝ

  • @kidisttilahun3016
    @kidisttilahun3016 4 วันที่ผ่านมา +2

    አቤልዬ ዘመንህ ስራህ ሁሉ ይባረክልህ:: እቤታችን ቁጭ ብለን አለምን እያሳየን ነው በርታልን::

  • @girumgezahegn
    @girumgezahegn 4 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህ አቤላ ቀጣይ ሲውዘርላንድ ' ን አሳየን Please 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zgetahun
    @zgetahun 4 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks Abelo..be blessed for showing us different parts of the world...Canada na.. .

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል❤ love to visit someday! Thanks for sharing Able.

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ እጅግ ደሰ የሚል ነገር እያሰጎበኘኸን ነው

  • @gaga320
    @gaga320 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው በጣም ልዩ ሀገር ናት። ምድራዊ ገነት በለው ታድለህ🤔🤔🤔🤔🤔

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 4 วันที่ผ่านมา +1

    Abela ! thank you for the show and you are depicting the highest stage of human need😮❤

  • @KiyaJunior-x4b
    @KiyaJunior-x4b 2 วันที่ผ่านมา

    አንተ ለኔ ሁሌም ልዩ ነህ አቀራረብህንም በጣም ነው የምወድልህ ለየት ያሉ ነገሮችንም ስለምታሳየን ብዙ ነገርም ስለምንማርበት እናመሰግናለን በርታ ከዚም የበለጠ ካንተ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 4 วันที่ผ่านมา +15

    🔥አቤላ ከ1M በላይ ይገባዋል የምትሉ ብቻ በ👍 ልያችሁ🔥

    • @bsquadreact
      @bsquadreact 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @user-yg3yf6pc3u
    @user-yg3yf6pc3u 4 วันที่ผ่านมา +3

    ቀጣይ Greenland ላይ እንጣብቃሃለን😊
    በእውነት የአውሮፓ አህጉር በተፈጥሮ የታደለ ነው።

  • @Tile20
    @Tile20 4 วันที่ผ่านมา +3

    እናመሰግናለን ❤️

  • @andenetmengistu5700
    @andenetmengistu5700 4 วันที่ผ่านมา +2

    አቤላ እጅግ ገራሚ ሀገር ነው ያስጎበኘኸን እናመሰግናለን

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቤል ይመችህ ባንተ ደስታ መደሰት ሆኗል ስራዬ። ምቾት ይብዛልህ።

  • @olyadteshoma4616
    @olyadteshoma4616 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Abelachin ❤

  • @user-zp5mf5tk9b
    @user-zp5mf5tk9b 2 วันที่ผ่านมา

    አቤል በጣም ትመቸኛለህ የምታቀርባቸው ነገሮች ከቦታው እንዳለሁ ነዉ የሚሰማኝ

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 วันที่ผ่านมา

    Thank you, very educational

  • @JoelTalargie
    @JoelTalargie 4 วันที่ผ่านมา +2

    thank you for showing us this amazing place. my first time seeing it

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  3 วันที่ผ่านมา

      My pleasure 😊

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 4 วันที่ผ่านมา +1

    Good job Abel ❤

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv 4 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን አለምን እና የአላህን ስራ እቤት ቁጭ ብለን ስለምታሳየን እናመሰግናለን

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 วันที่ผ่านมา

    ይህን ዕድል የሰጠህ ጌታ የተመሠገነ ይሁን።አሜን!!!!!!!!

  • @BayuBayu-zl3xh
    @BayuBayu-zl3xh 4 วันที่ผ่านมา +1

    Woww ጥሩ አቀራረብ ሙሉ መረጃ በርታ ወንድሜ

  • @teferamikore5672
    @teferamikore5672 2 วันที่ผ่านมา

    Abeliye u're a blessed man real when God is gives you unborderless blessing

  • @yl1944
    @yl1944 4 วันที่ผ่านมา +1

    Abela! Nice one as usual. I'm even googling "jobs in Iceland for foreigners".. 😊

  • @dashen_tube
    @dashen_tube 4 วันที่ผ่านมา +2

    Abel its amazing🎉

  • @mwt7276
    @mwt7276 4 วันที่ผ่านมา +1

    I have been to Iceland in 2010 for vacation . Amazing scenery , nature wealth and polite citizens . But : I repeat it but it’s so expensive . So it need a long time planning if you are to visit Iceland . Thanks for sharing

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀገራችንን ኢትዮጵያን የቀድሞ ሰላሟን ይመልስልን የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ድንቅ ነው ወንድማችን እድሜና ጤና ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስራው ድንቅነው።

  • @PowerfulX_
    @PowerfulX_ 4 วันที่ผ่านมา +1

    1m Lets go, Your videos are so professional

  • @EnanaKefele
    @EnanaKefele 4 วันที่ผ่านมา +3

    ለአቤላ እረጂም እድሜ ዪስጥልን

  • @user-br8ek7ww3k
    @user-br8ek7ww3k 4 วันที่ผ่านมา +1

    You are the best vloger😊❤

  • @arditube7340
    @arditube7340 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቤሎ ሁሌም ደስታህን እና ስኬትህን ከሚመኙልህ ተመልካቾችህ አንዷ ነኝ ❤❤❤❤❤

  • @abdinatan5175
    @abdinatan5175 4 วันที่ผ่านมา +1

    😊best youtuber🎉🎉

  • @MihretKushu
    @MihretKushu 4 วันที่ผ่านมา +2

    The best video abel

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 4 วันที่ผ่านมา +1

    ታድለህ አቤላ ጀግናነህ አለምን ዞርካት በርታፈጣሪያጠብቅህ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 4 วันที่ผ่านมา +1

    ይመችህ❤🎉🎉🎉😂አዳዱስ ብታወችን እየቀረፅክ ስለምታስተዋቅ ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍ አስገራሚ አስቂ ወይም አስደሳች ነገሮችን ስለምታሳየን በርታ

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 4 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ይላል አቤላ አንድ ቀን ….

  • @haileabrha9768
    @haileabrha9768 4 วันที่ผ่านมา

    Abelo geta abzto ybarkh kfu aynkah ewedahalehugn.

  • @user-ku4fz9tx5z
    @user-ku4fz9tx5z วันที่ผ่านมา

    Wow amazing ❤❤❤ abelu

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t วันที่ผ่านมา

    Thank you አቤሎ

  • @user-pl9hk1do3b
    @user-pl9hk1do3b 3 วันที่ผ่านมา

    አንተ ግን ምና አይነት የታደልክ ሰው ነክህ? በእውነት ስለ እራስ እግዚአብሔርን በደንብ አምስግን።❤❤

  • @fiigichauumamaa8754
    @fiigichauumamaa8754 3 วันที่ผ่านมา

    Iceland 🇮🇸 betam ke diro mehed memenyow country naber thank you Abel ❤

  • @Dagitips
    @Dagitips 4 วันที่ผ่านมา +1

    አስገራሚና አስደናቂ የሆኑ እውነታዎችን መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሌን ይጎብኙ ❤

  • @HabtuSilu
    @HabtuSilu 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤላ እናመሰግናለን

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 วันที่ผ่านมา

    በርታ አቤል በጣም ተወዳጅ ስራ አየሰራህ ነው አጉል አዛኝ መስለው የሀገራችንን የፖለቲካ ምህዳር እያጨማለቁ እርስ በርስ ከምያባሉ ሰዎች በስንት ጣዕሙ የተሻለ ፕሮግራም መሰለህ

  • @abudetube101
    @abudetube101 4 วันที่ผ่านมา +2

    Wow amzaing ጀለሴ አንተ ተመችቶሀል በደንብ ኮምኩም

  • @all-music359
    @all-music359 4 วันที่ผ่านมา +2

    1M abela congratulations

  • @user-fp8gk4ez1y
    @user-fp8gk4ez1y 3 วันที่ผ่านมา

    abel mirtu sew!🙏timechenaleh bartah

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 วันที่ผ่านมา

    በቅድሚያ አመሰግናለሁ በእውነት ቀንቻለሁ እየሱስ የሚመለክበት እሱ ብቻ የሚጠራበት አገር ለዚህ ነው የተባረኩት ስራተአምልኮውን ብታሳየን ጥሩ ነበር እኛስ ከብዙ አምላኮች ወተን ብቻውን አምላካችንን የምናመልከው የሚገባውን ክብር የምንሰጠው መቼ ይሆን????

  • @user-bd3rz6st1u
    @user-bd3rz6st1u วันที่ผ่านมา

    በጣም ገርሞኛል ተባርክ ወንድማችን ይችን አገር ማሄድ እፈልጋለው አቤልዬ አግዜኝ ❤😊

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው ምርጥ አገር ታድለህ አብሎ ጌታን እድለኛ ነክ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ

  • @zufanabreha5986
    @zufanabreha5986 วันที่ผ่านมา

    ❤ ተባረክ

  • @senusenu5876
    @senusenu5876 2 วันที่ผ่านมา

    Abelo enamesegnalen agere endih endthon nafeku betam des ylal

  • @samsonsentuney5427
    @samsonsentuney5427 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን፡አቤላ፡የንተም፡ሰላም፡ይብዛ

  • @emeliakebebush8762
    @emeliakebebush8762 วันที่ผ่านมา

    Hi Dear Abele Thank you so much to visit Iceland 🇮🇸 I am living Reykjavík Iceland

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 4 วันที่ผ่านมา

    አቤሎ ብዙ አዳዲስ ነገር ስለምታስደምመን እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ሳላመሰግንህ አላልፍም እባክህ አንድ ግዜ ኢትዮ ገብተህ ወንጂ ገረገዲን ብታስተዋውቅልን አሁን ደገሞ አዲስ ፍል ውሃ ፈልቋል ወንጂ ጨቡድ ት/ቤት ( አይስኩል )መገድ ላይ የተፈጥሮ ፍል ውሃ እባክህ ጎራ በልልን ለሀገርም አሳይልን❤❤❤

  • @user-yo5jo1fv9l
    @user-yo5jo1fv9l 2 วันที่ผ่านมา

    ደስ ይላል ግን እኛም ሀገር ብዙ መጎብኘት ያለባቸዉ ነገሮች ስላሉ እነሱንም ብታስጎበኘን ጥሩ ነዉ❤❤❤❤

  • @MelketesheBrdacr7
    @MelketesheBrdacr7 3 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው አቤሎ እንዳንደበር ምታደረገው ነገርስ

  • @Markshow81
    @Markshow81 4 วันที่ผ่านมา +1

    Abeelaa nama gaarii jabaadhu❤️
    Morocco ሀገር ማራከሽን አሳየን

  • @ertykiuj
    @ertykiuj 4 วันที่ผ่านมา +1

    congra to 1m

  • @EzraYakob-gz4gc
    @EzraYakob-gz4gc 2 วันที่ผ่านมา +1

    Vlog is best

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 2 วันที่ผ่านมา

    አቤል ከሌሎች ሀገሮች በጣም እደወደድካት ነግረከን ግን ከሌሎች ሀገረች ምንም ብዙ ነገር ያላሳየከን ሀገር ናት ነዋሪዎች ያሉበት ቦታ እንኳን ምንም ጠጋ ብለክ አላሳየከንም ወይሥ አይፈቀድም

  • @laveleable
    @laveleable 4 วันที่ผ่านมา

    So beautiful!!❤

  • @ZowiHabtamugamer
    @ZowiHabtamugamer 4 วันที่ผ่านมา +1

    1m congra🎉❤

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 2 วันที่ผ่านมา

    Wow Praise God❤❤❤❤

  • @Tomas-cb4kx8rg8f
    @Tomas-cb4kx8rg8f 4 วันที่ผ่านมา +1

    kezi befit slzich hager smche nbr betam gerami hager nech 😊

  • @Merhawi-nd8go
    @Merhawi-nd8go 4 วันที่ผ่านมา +5

    Yemejemerya negn lik👍🏿 argogn

  • @qabso-3513
    @qabso-3513 วันที่ผ่านมา +1

    Wow bro I love it this video 🥰🥰🥰🥰😲😲😲😲

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 3 วันที่ผ่านมา

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)
    በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል።
    Godana Tube🙏🙏🙏

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu วันที่ผ่านมา

    አቤላ ምን የታደልክ ነክ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤❤

  • @AbdulkerimDelil-vc5wz
    @AbdulkerimDelil-vc5wz 3 วันที่ผ่านมา +1

    Betam turu naw bertalin

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርም ነዉ የወይኗ ልጅ አንበሳ ነህ ብዙ ነገር ታስቃኘናለህ