ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የቅዱሳን አማላጅነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2018

ความคิดเห็น • 20

  • @GosaBedada-yi4tp
    @GosaBedada-yi4tp หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ..... ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @cadendesmond7044
      @cadendesmond7044 3 ปีที่แล้ว

      Sorry to be so off topic but does someone know a tool to get back into an instagram account?
      I was dumb forgot the login password. I love any assistance you can offer me.

  • @kelem.amenamenamenshernga8195
    @kelem.amenamenamenshernga8195 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድማችን ቃልኖት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @samhabsha7212
    @samhabsha7212 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @PoOp-su3mj
    @PoOp-su3mj 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።

  • @bisrt9438
    @bisrt9438 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይት ያሰማልን በርከተዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @feqertselasi8965
    @feqertselasi8965 5 ปีที่แล้ว

    Amen kalehiwetn yasemalen

  • @emebettsegaye6970
    @emebettsegaye6970 2 ปีที่แล้ว

    Zemen yebarke dengle bemljawa atlye qleywete yasemalne

  • @user-vx8mt5oi3f
    @user-vx8mt5oi3f 5 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 5 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 5 ปีที่แล้ว

    WOWWW QALEHEWT YASMALEN AMENNN!!!

  • @kaleabdebebe6420
    @kaleabdebebe6420 3 ปีที่แล้ว +1

    የኢየሱስ ምልጃ
    1.ኢየሱስ ግን ለዘላለም የሚኖር በመሆኑ፣ ክህነቱ የማይሻር ነው። ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
    ዕብራውያን 7:24 - 25
    2.ስለዚህ ድርሻውን ከታላላቆች ጋር እሰጠዋለሁ፤ ምርኮውን ከኀያላን ጋር ይካፈላል፤ እስከ ሞት ድረስ ሕይወቱን አሳልፎ በመስጠቱ፣ ከክፉ አድራጊዎችም ጋር በመቈጠሩ፣ የብዙዎችን ኀጢአት ተሸከመ፤ ስለ ዐመፀኞችም ማለደ።
    ኢሳይያስ 53:12
    3.ታዲያ የሚኰንን ማን ነው? የሞተው፣ እንዲሁም ከሞት የተነሣው፣ በእግዚአብሔር ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ ኢየሱስ፣ ስለ እኛ ይማልዳል።
    ሮሜ 8:34
    4.ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱም የኀጢአታችን ማስተስረያ ነው፤ ይኸውም ለዓለም ሁሉ ኀጢአት እንጂ ለእኛ ብቻ አይደለም።
    1 ዮሐንስ 2:1 - 2
    5.“እንደ መልከጼዴቅ ሥርዐት፤ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ብሎ፣ እግዚአብሔር ምሎአል፤ እርሱ ሐሳቡን አይለውጥም።
    መዝሙር 110:4
    6.እንዲሁም ክርስቶስ ሊቀ ካህናት የመሆንን ክብር ለራሱ አልወሰደም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር፣ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ አባት ሆንሁህ” አለው። እንዲሁም በሌላ ስፍራ፣ “እንደ መልከጼዴቅ ሹመት፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ይላል።
    ዕብራውያን 5:5 - 6
    7.ይህም ስፍራ ኢየሱስ ስለ እኛ ቀድሞ የገባበት ነው። እርሱም እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት ሆኖአል።
    ዕብራውያን 6:20
    8.ፍጹምነት የተገኘውና ሕጉ ለሕዝቡ የተሰጠው በሌዊ ክህነት መሠረት ቢሆን ኖሮ፣ እንደ አሮን ሳይሆን እንደ መልከጼዴቅ ሹመት ያለው ሌላ ካህን መምጣቱ ለምን አስፈለገ?
    ዕብራውያን 7:11
    9.ስለዚህ በሁሉም ነገር ወንድሞቹን መምሰል ተገባው፤ ይህንም ያደረገው መሓሪና ታማኝ ሊቀ ካህናት ሆኖ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው። እርሱ ራሱ በተፈተነ ጊዜ መከራን ስለ ተቀበለ፣ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።
    ዕብራውያን 2:17 - 18
    10.ክርስቶስ አሁን ስላሉት መልካም ነገሮች ሊቀ ካህናት ሆኖ በመጣ ጊዜ በሰው እጅ ወዳልተሠራችው፣ ከዚህ ፍጥረት ወዳ ልሆነችው ታላቅና ፍጹም ድንኳን ገባ። የገባውም የፍየልንና የጥጃዎችን ደም ይዞ አይደለም፤ ነገር ግን የዘላለም ቤዛነት ሊያስገኝ የራሱን ደም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገባ። የውጭ አካላቸው ይነጻ ዘንድ በረከሱ ሰዎች ላይ የሚረጨው የፍየሎችና የኮርማዎች ደም እንዲሁም የፍየሎችና የጊደር ዐመድ የሚቀድሳቸው ከሆነ፣ በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን! ስለዚህም የተጠሩት፣ ተስፋ የተሰጠውን የዘላለም ርስት እንዲቀበሉ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን መካከለኛ ነው፤ በመጀመሪያው ኪዳን ሥር በነበሩበት ጊዜ ከሠሩት ኀጢአት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ሆኖ ሞቶአልና።
    ዕብራውያን 9:11 - 15
    11.ለእርሱም እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል ብለህ ንገረው፤ ‘እነሆ፤ ስሙ ቅርንጫፍ የተባለው ሰው ይህ ነው፤ እርሱም በቦታው ይንሰራፋል፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ ይሠራል። የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚሠራው እርሱ ነው፤ ክብርን ይጐናጸፋል፤ በዙፋኑ ተቀምጦ ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ስምምነት ይኖራል።
    ዘካርያስ 6:12 - 13

    • @kaleabdebebe6420
      @kaleabdebebe6420 3 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ ፈራጅ
      ሁላችንም በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንቀርባለንና፤ እያንዳንዱም ሰው በሥጋው ለሠራው በጎ ወይም ክፉ ሥራ ተገቢውን ዋጋ ይቀበላል።
      2 ቆሮንቶስ 5:10
      ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ በሚመጣው አዲስ ዓለም የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ እናንተም የተከተላችሁኝ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ላይ ተቀምጣችሁ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ላይ ትፈርዳላችሁ።
      ማቴዎስ 19:28
      አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ አሳልፎ ሰጥቶታል፤
      ዮሐንስ 5:22
      እኔ ብቻዬን ከራሴ ምንም ማድረግ አልችልም፤ የምፈርደው የምሰማውን ብቻ ነው፤ የላከኝን እንጂ የራሴን ፈቃድ ስለማልሻም ፍርዴ ትክክል ነው።
      ዮሐንስ 5:30

    • @kaleabdebebe6420
      @kaleabdebebe6420 3 ปีที่แล้ว

      ኢየሱስ አምላክ-ሰው እስካልን ድረስ
      እርሱ (ነብይ-ካህን-ንጉስ) ነው።
      መፅሀፉ በተናገረበት እንናገራለን ዝም ባለበት ዝም እንላለን።
      ከእናንተ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢኖር እግዚአብሔር በሚሰጠው ብርታት ያገልግል፤ ይኸውም እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እንዲከብር ነው፤ ክብርና ኀይል ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፤ አሜን።
      1 ጴጥሮስ 4:11

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d 5 ปีที่แล้ว

    AMENNNNNNNNN!!!

  • @teshalelakawuyoutubechanne7844
    @teshalelakawuyoutubechanne7844 3 ปีที่แล้ว

    ቃላ ሕይውትን ያሳመይልን

  • @deresealemayehu4384
    @deresealemayehu4384 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ አይናችሁን ግለጡ እናንተ እያወቃችሁ በምታጣምሙት ነገር የተነሳ ህዝብን ወደ ሲኦል አትክተቱ ። ወንጌልን ስበኩ፤ በመስቀል ላይ በተሰራው ስራ በዘላለማዊ ምልጃው መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው። በኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም እንደሚል ሁሉ

  • @bezawitmengstu1486
    @bezawitmengstu1486 5 ปีที่แล้ว

    ereftachew megabit 5 new yistekakel