ከማይድን የጭንቅላት ዕጢ በእመቤታችን ቅብዕ የተደረገ ፈውስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2024
  • በአራዳ ገነተ ጽጌ ጊዮርጊስ ታላቅ የምሥራች በቅርቡ

ความคิดเห็น • 257

  • @megabehaddisdrrodas3079
    @megabehaddisdrrodas3079  6 หลายเดือนก่อน +84

    የአምላክ እናት ወዳጆች ሆይ ይህንን ድንቅ የአምላክ እናት ያደረገችውን ተአምር ሼር ለማድረግ ለሌሎች ለማጋራት በርቱ አትስነፉ። በችግራችሁ ጊዜ የአምላክ እናት እንደምትረዳችሁ ዕወቁ

    • @tesfagetachew6586
      @tesfagetachew6586 6 หลายเดือนก่อน

      😢❤ አሜን ለሁላችንም ትድረስልን

    • @addismulugeta3597
      @addismulugeta3597 6 หลายเดือนก่อน

      መምህር እንኳን አደረሰህ
      እመቤታችን ለነሱ የደረሰች ለወንድሜ ትድረስለት ለ28 አመት ይኸው ተሰቃየ እኛም ተፈተንን እንደ ሰው ሳይኖር አእምሮ ጤናው ታውኮ ነው ያለው እባክህ ቅባቅዱሷን እንዴት ላግኝ እባክህ

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079  6 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@addismulugeta3597ጥር 19 ፒያሳ ጊዮርጊስ ከ9 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል

    • @user-qs2ib2up2r
      @user-qs2ib2up2r 6 หลายเดือนก่อน +2

      ስለመብርሀን እርዱኝ የ11 ወር ልጅ ታሞብኛል ውጭቢሄድም አይድንም ተብሏል ውስብስብ የሆነ የልብ ኬዝ ተብያለው ትልቅ ጭንቀት ላይ ነኝ ቅባ ቅዱሱ ያላችው ስለ እመብርሀን ብላቹ አይታቹ አትለፉኝ ያለቀበት እቃም ቢሆን ስጢኝ በልጅ አይፈትናቹ

    • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
      @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg 6 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ድንግል ማርያም ያለሁበትን ታውቃለችና ትፍታኝ 😢 ትድረስልኝ ለልጄ ብላ ትማረኝ ።
      አሜን፣

  • @sarkimamo
    @sarkimamo 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም የኔ እናት ምን ቡዬ ላአመስግንሽ ቃላቶች ሁሉ ብደረድር የጌታዬ እናት የንስብኛል ክብርሽ በአለም ሁሉይብዛልኝ አሜንንንንን

  • @neaminmedia
    @neaminmedia 6 หลายเดือนก่อน +8

    እባክህን ዶ/ር ለወንድማችን ለአስፋው መሻሻ የእመቤታችንን ቅብ ቅዱስ ላክለት ድንግል በቃል ኪደነዋ ታድንወላች።እባክህን 🙏🙏🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ ይላል የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ተአምር በእያንዳንዱ ቅጽበት በመላው ኢትዮጵያ እና ዓለም ይደረጋል ከዛ በተጨማሪ የሚደረገው ተአምር እጹብ ድንቅ እና የማያልቅ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ አስራት የተሰጠን ሕዝቦች ነን ስለዚህ የእመቤታችንን ስም በውዳሴ ማርያም ፣ በቅዳሴ ማርያም እንዲሁም ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በደረሰው የውዳሴ ማርያም እና የቅዳሴ ማርያም ዜማ ፣ ተአምረ ማርያም ፣ አርጋኖን ፣ መዝሙረ ዳዊት ፣ ማኅሌተ ጽጌ ፣ ሰኔ ጎልጎታ ፣ መልክአ ማርያም ፣ ጸሎተ ባርቶስ ፣ ኆህተ ብርሃን እና በሌሎች ጸሎት መጻሕፍት እመቤታችንን ስሟን እየተማጸንና ዝክሯን እየዘከርን ለተተኪ ህፃናትና ለሚመጣው ትውልድ አማላጅነቷን እያሰተማርን የእመቤታችንን ረድኤቷን በረከቷን እንቀበል እንዲሁም በስራ ቦታችን ፣ በትህምርታችን ፣ ለጤናችንና ልጅ ላጡ ሁሉ እና በመላው ህይወታችን ለሚጋጥመን ችግር ሁሉ ለስጋችንና ለነፍሳችን በእመቤታችን አማላጅነትና ተራዳኢነትና የልጇን ትእዛዝ በመፈጸም ከችግራችን ሁሉ ትረዳናለችና ዘወትር እንማጸናት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ጣዕሟን ፍቅሯን ያሳድርብን፡፡

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 หลายเดือนก่อน +14

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ! ድንግል እናታችን በረቀቀው ተአምሯ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ከተጋረደባት መከራ ታላቅልን 🙏🙏🙏

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 6 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያምን የተመሰገንች ትሁን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 5 หลายเดือนก่อน

    ክብርለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏እናቴ ማርያም የጌታዬ እናት ምን ይሳናታ ለዘለአለም ክብር ምስጋና ይግባት🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mariamenate377
    @mariamenate377 6 หลายเดือนก่อน +14

    ክብር ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!!ምልጃሽ አይለየን

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን ምልጃዋ ለሁላችንም ላገራችን ይሁነን ተመሰጌን እሳን ያመነ መቼም አያፍርም

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲቴ መድኃኒቴ እናቴ ድንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይድረስሽ አ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን::

    • @birtukanzeleke7992
      @birtukanzeleke7992 6 หลายเดือนก่อน

      የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ::

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 หลายเดือนก่อน +11

    አሜን ድንግል ማርያም የሁላችንንም እንቆቅልሽ ትፍታልን 🙏🙏🙏

    • @FikerGirma-tg4eg
      @FikerGirma-tg4eg 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን ትፍታልን።

  • @eliasman9779
    @eliasman9779 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን

  • @almealemu2050
    @almealemu2050 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን!!! እመቤታችን በችግር ላይ ያሉ የአዳም ልጆችን ሁሉ ትጎብኛቸው ትጎብኘን

  • @EmebetTewelde-pz2gn
    @EmebetTewelde-pz2gn 5 หลายเดือนก่อน

    አግዛብሔ ይመስገን አመቤቴ ድነግል ማርያተም ከብር ምስጋናን ይድረሰት አሜን አሜን አሜን ካለሕወት ያሠማልን

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 6 หลายเดือนก่อน +6

    እመቤቴ ይህንን ተስምቶ ተነግሮ የማያልቅ ተአምራትዋ ድንቅ የሆነ ክብር ምስጋና ይግባት እናትና ልጅ ክብር ምስጋና ይግባቸዋል እስከ ዘላለም

  • @sosinaweldika5471
    @sosinaweldika5471 5 หลายเดือนก่อน +1

    እፁብ ድንቅ ስለሆነው ስራህ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እመብርሃን እናቴ ተስፋዬ ፈውሴ እጠብቅሻለው እኔንም ትፈውሺኛለሽ አምናለው የሃጥያቴ ሽታ ባያስጠጋሽ እንኳ በበጎው መዓዛሽ ትቀርቢኛለሽ እናቴ አምናለው ለቤቴ ፈውስ እንደምትሆኚኝ አምናለው😢😢😢

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 5 หลายเดือนก่อน

    ክብርና ምስጋና ለእመቤቴ ይሁን ለኛም እንደዛ ትዳብሰን ዶ/ር ሮዳስም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 5 หลายเดือนก่อน

    የአምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ምሊተ ክብር ምሊተ ዉዳሴ መዝገበ ጸሎት እምብርሀን ክብርና ምስጋና ለስም አጠራርሽ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እግዚአብሔር ይስጦት በጣም ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ሚገኙት ለእርሶ ያለኝ ምስጋና ቃላት ከሚገልጹት በላይ ነው ምክንያቱም በስጋም በነፍስም የምንጠቀምበትንና ችግራችንን ሁሉ የሚፈታልንን የእመቤታችንን አማላጅነት እያስተማሩን ስለሚገኙ ይህም ደግሞ በምድርም በሰማይም ታላቅ ዋጋ የሚያሰጥ ነው ይህንንም በጸሐፌ ተአምር ቅዱስ ደቅስዩስ ኤጺስቆጶስ ዘሀገረ ጥልጥልያ ጻድቅ ፣ በቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ፣ በአባ ሕርያቆስ ኤጵስ ቆጶስ ዘሀገረ ብሕንሳ ፣ በሊቁ ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ ፣ በፓትርያሪክ ሊቁ ቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅ ፣ በሊቁ ቅዱስ ቄርሎስ ዓምደ ሃይማኖት ሊቀ ጳጳስ ዘእስክንድርያ ፣ በሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ ፣ በአባ ጽጌ ብርሃን (አባ ጽጌ ድንግል ፣ በአባ ገብረ ማርያም ዘገዳመ ሐንታ ፣ በአባ ገብረ ኢየሱስ ዘገዳመ ሞጊና ፣ በቅዱስ ኒቆላዎስ እና በሌሎች ቅዱሳን ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ እና ከልጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከአምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያገኙትን ታላቅ ክብር አይተነዋልና መምህር በዚሁ ቀጥሉ እመቤታችን ዋጋዎትን ትክፈሎት በዚሁ ይቀጥሉ እኛ ደግሞ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለሁሉም ሰው በማደራስ ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ በረከት እንሳተፍ፡፡

  • @misalakebede
    @misalakebede 6 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ ማርያም እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 6 หลายเดือนก่อน +9

    ክብር ለናትና ልጁ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 6 หลายเดือนก่อน

    የእመአምላክ የእመብርሃን ፍቅሯ በረከቷ ምህረቷ ለኔም ይድረሰኝ በጣም ተጨንቂያለሁ አባቴ እባክዎ የመቤታችን ቅብ የማገኝበት እድል ያድሉኝ።

  • @messiadwa7656
    @messiadwa7656 6 หลายเดือนก่อน +2

    የእመብርሀን ደራሽነት ልእልናዋ ይደነቃል .....በየትኛዉም አንደበት በምን ፊደል ተአምራትዋ አይነገርም እኛ ልጆቿ ዝም ብለን እናፈቅራታለን አማላጂቱ እንላታለን ።ልኡል ያከበረሽ መህደር መለኮት የገነት ደጃፍ እናቴ እመ ብዙሃን ብቻ ሳይሆኚ እመ ሁሉ ፍትረት ነሽ። እናቴ እመቤቴ የእውነተኛ ፀሀይ እናት አፈቅርሻለው ማርያም ማርያም ስል ማገኘው ሰለም እኔ አውቃለው 🤲🤲🤲

  • @user-ei3ck1fh9g
    @user-ei3ck1fh9g 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰምየተመሰገነ የሁን ለሱ የደረሰ ለኛም ትድረሰልን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 6 หลายเดือนก่อน +2

    ድንግልዬ😢የአማኑኤል እናት እንዴትስ እናመስገንሽ😢የኔ ደግእናት ቅድስት ማርያም ክብር ላንቺ ይሁን🙏ውይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ሰማሁ😢 እምዬ በቃልኪዳንሽ ከምውቀውም🙏ከማላቀው ድዊ ሰጋ ፈውሽኝ🙏🥰🥰🥰

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰክ እመብርሀን ኪዳነምህረት ፀጋዋን ታብዛልክ ለወገኖችክ ስለምትለፋ እኔም ሰማህቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እናቴንና ልጄን ይዤ እገኛለሁ አሞኛል እመብርሀን እደምትምረኝ እጅግ በጣም እተማመናለሁ እመብርሀን በምልጃዋ አገራችንን እዝባችንን ትባርክ ትለመነን አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ የኔ ሌዩ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይግባት ዶክተር ሮዳስ እኔም ባገኝ ደስ ይለኛል የ11 አመት ትዳሬ ልጅ አልወለድኩም እመቤታችን ትፈውሰኝ ዘንድ ፀልዩልኝ🤲✝️

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 6 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ከኔ ጋር ከሆንክ በፍፁም አልፈራም በትርሕና ምርኩዝሕ እነሱ ያፅናኑኛልና እመቤቴን ያስቀደመ ሁሌም ምሕረት ያገኛልና በርትተን በፀሎት ምልጃዋ በምሕረት ሲመጣ እናያለን መምሕር እመቤቴ በአንተ ላይ አድራ ስራዋን እየፈፀመች ነውና ❤ እመቤቴ የበለጠ በፀጋ ሞገሱ ታጅብሕ ሐገራችን ላይ ምሕረትን ታውርድልን🙏🙏🙏

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለእነርሱ የደረሽ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ለኛም ድረሽልን ካለብን በሽታ ፈውሽን እመብርሀን

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ የአምላክ እናት እምዬ ወደ ቤቴ ግቢ ነይ ነይ እምዬ ማርያም ቤተሰቤንም እኔንም ፈውሺ እንወደሻለን ፡፡

  • @elizabethyimer237
    @elizabethyimer237 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ዕድሜና ጤና ይሥጥልን። የአገልግሎት ጊዜን ይባርክልን እናመሠግናለን ። ሰለ እመ ቡርሃን ሰለ እመቤታችን ማሪያም በየ ቤታችን ያደረገችን በቃላት ሰለ ማነጨርሰው እንዲሁ እግዚአብሔር ይመሠገን ።

  • @admaswolde1301
    @admaswolde1301 6 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን ዶክተር ሮዳስ. የኔም እህት ይጭቅላት. እጥኢ. ስላለበት. ስርጅሬ ትሁን ብሏል. ዶክተር. ከእዟ. በፊት እባክህን. የመብርሀንን. ቅባ ቅድስ ትእንሽ ስጠኝ

  • @user-jf1ii7bx4e
    @user-jf1ii7bx4e 6 หลายเดือนก่อน +4

    የኔንም ባል ከካንሰር እንድትምርልኝ ፀሎት አድርጉልኝ እባካቹ😢😢

  • @atakeltabrham4451
    @atakeltabrham4451 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤ ተዓምር ነው ❤

  • @mouloubekele1623
    @mouloubekele1623 6 หลายเดือนก่อน +4

    የብርሀን እናት ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባት

  • @yordanosarega2613
    @yordanosarega2613 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለእግዛቤሔር የሚሳነው ነገር የለም።እመቤቴ ትክበር ትመስገን።

  • @user-qs2ib2up2r
    @user-qs2ib2up2r 6 หลายเดือนก่อน +3

    እባካቹን 11 ወር ልጅ ታሞብኛል ውጭ ሄዶም አይድንም በለው ተስፋ አስቆርጠውናል የድንግል ማርያም ልጆች እርዱኝ ቅባቅዱሱ ያላችው ስለመብርሀን አይታችሁ አትለፋኝ ትልቅ ጭንቅላይ ነን በልጅ አይፈትናቹ እባካቹን

    • @DadaDa-of2qv
      @DadaDa-of2qv 6 หลายเดือนก่อน +1

      የእኔ እናት እመቤቴ የዘረያቆብዋ እመቤት ትማርልሽ ጥር 19 ፒያሳ ገነተ ፅጌ ጊዮርጊስ ማታ ቅባ ቅዱሱ ይሰጣል ብለዋል አትቅሪ ወይ ሰው ላኪ ካልተመቸሽ

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 6 หลายเดือนก่อน

      የዘርያእቆብ እመቤት ትድረስልሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ልጅሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ የልጅ ህመም ከባድ ነው 😢

  • @user-gx4lo7bz9j
    @user-gx4lo7bz9j หลายเดือนก่อน

    እኔም ከቅርብ ጊዜ ወዲ ጆሮየ አልሰማ ብሎኝ ከሰው እርቄ ነው የለሁት ብቸኝነት ይሰማኛል አባክህን ዶክተር ሮዳስ ከእመቤታችን ፈዋሽ ቅባቅዱስ ቀባኝ እና አኔም ድኘ ነመቤታችን ድንቅ ስራ ለመመስከር አብቃኝ

  • @meseretmehari912
    @meseretmehari912 5 หลายเดือนก่อน

    የኔእናት ክብርምስጋና ይድረስሽ በረከትሽ አይለየኝ የኔእናት❤❤❤❤❤❤

  • @zer13567
    @zer13567 6 หลายเดือนก่อน

    የእመቤታችን ታአምሯ ተነግሮ አያልቅም እንደው ከአእምሮ በላይ ነው ክብሯ ይስፋ ወላዲተ አምላክ።

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 6 หลายเดือนก่อน +4

    የእናታችን በረከት በሁላችንም ውስጥ ይደረብን🙏🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ወላዲተ አምላክ ከመሓሪዬ አማልደሽ የልቤን መሻት ይፈስምልኝ ዘንድ ፍቃዱ ይሁን ቅድስት ድንግል አዛኝቱ ሆይ አደራ የነገርኩሽን ላንቺ የደረሰች እመ ብረሃን ለሁላችንም ትድረስ

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 6 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይይይ የኔ ወንድም እንኳን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል እናታችን ደረሰችልህ በእውነት የሷ ስራ እጹብ ድንቅ ነው የለመኗትን የማታሳፍር ውድ መምህራችን ቡርሶ ምክንያት ነው ይሄ ሁሉ ድህነት ሁሌም በወርቅ መጎናጽፊያዋ ውስጥታኑርልን❤🌹❤🌹💒❤🌹❤🌹

  • @azebshiferaw9272
    @azebshiferaw9272 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እኛም ድነን ለመመስከር ያብቃን

  • @user-mw8qx8ds6i
    @user-mw8qx8ds6i 6 หลายเดือนก่อน

    ይመስገን ፈጣሪ በእናቱ ምልጃ ምህረት ያደረገለት

  • @makerma3853
    @makerma3853 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hiwottefera9478
    @hiwottefera9478 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ለሁላችንም ትድረስልን ችግራችንን ትፍታልን። መምህራችን የመቤቴ ወዳጅ ዶ/ር ሮዳስ ተባረክ።

  • @yilmasemu5294
    @yilmasemu5294 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጤና፡ይስጥልኝ፡ዶር፡እባክህን፡የእምዬ፡ማርያምን፡ተአምር፡የተደረገላቸውን፡እየጠየቅህ፡ተአምሯን፡ጻፍ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 5 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን የጭንቀታችን አምባ ናት እሷን በእምነት ጠይቆ ያፈረ የለም ስንቱ ይነገራል በሕይወታችን ብዙ ብዙ ታደርጋለች በማስተዋልና በእምነት ከሷ አጠገብ አለመለየት ነው 🙏

  • @makerma3853
    @makerma3853 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እመቤቴ ማርያም እናቴ የጌታዬ እናት ስለአንቺ ለመናገር ስለአደረግሽልኝ ነገር ሁሉ በእኔ በሐጢአተኛ አንደበት አይነገርም🙏❤ምልጃሽ ፀሎትሽ በሚወዱሽ ላይ ይሁን🙏✝️❤️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን,እልልልልልሎ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልል የሐመረኖህ የዘይት አፍላቂዋ ስዕለ ማርያም ግብፃዊቷ ክብር ይገባታል እናቴ ኪዳነ ቃሏ እማምላክ ወላዲተአምላክ
    እልልልልልልልልልልልል
    💙💙💙💙💙💙💙💙
    💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመብረሀን እናታችን ክብር ይግባሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለእናተ የደረሰች ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስ አሜን

  • @Mekdeskassahun
    @Mekdeskassahun 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ፍቃድሽ ይሁንና የአንቺ ቅባ ቅዱስ እቤቴ ይግባ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ባለፈው ኮሎፓስ ኦኃዮ የመጡ ጊዜ ስለአላገኘሁዎት በጣም አዝኛለለሁ የእንባዋማሪያም በዓመትአንድጊዜ የካቲት 5ነው ሚከበረው ስለአሉ እያከበርሁ ነው ኢትዮጵያ ሥመጣግን ጠብታ ካልቻሉ በእንጨትምቢሆን ነክተው ዘይቷን እንዲሰጡአደራ በማሪያ በሚአምኗት

  • @messi9087
    @messi9087 6 หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ወላዲት አምላክ የጭንቅ አማላጅ እመቤቴ ማርያም ያርገችልኝን ያህል አልገለፅካትም ንግግር አለመቻል ነው በቻ ግን እናቴ አመሰግንሻለው

  • @abaynehtadesse4547
    @abaynehtadesse4547 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለድንግል ማርያም ምስጋና ለመድኃኒዐለም ይሁን❤

  • @helendelessa4740
    @helendelessa4740 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ድንግል ማርያም በጎጆዬ በኑሮዬ በስራዬ አለ ብዬ የማስበውን ከአይምሮዬ አውጪልኝ ያንቺ እጅ ብቻ እንደሚዳብሠኝ አሣሥቢኝ ማሪኝ እናቴ

  • @amsalegirma9922
    @amsalegirma9922 6 หลายเดือนก่อน +1

    ልናንተ የደሰች ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን ጸልዩልኝ

  • @user-ec4pi3gt6y
    @user-ec4pi3gt6y 6 หลายเดือนก่อน

    Amen yedingil Maria sim yikeber yimesgem

  • @elsabetnigussie9794
    @elsabetnigussie9794 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን አስተማሪያችን መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 6 หลายเดือนก่อน +1

    Elellelellelell. Ema amlak lanchi mn esaneshal. Tselotesh fekresh amalajenesh aylayan. Lante yadereset lenem tedreselen 🙏🙏🙏

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ምን ይሳናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sirguteshete326
    @sirguteshete326 6 หลายเดือนก่อน

    እኔም አንድ እህት ሰታን እኔና ጓደኛዬ ከማግሪን ድነናል እናታችን ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @fekadumulugeta1727
    @fekadumulugeta1727 5 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን!!!ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት ለልጇ ለውዳጇ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አምልኮና ስግደት ይድረሰው ፍቅሯ ይብዛልን!

  • @nomnanoto
    @nomnanoto 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @abyssiniahagerie214
    @abyssiniahagerie214 6 หลายเดือนก่อน

    የእመቤቴችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን። አሜን🙏🙏🙏

  • @Nahomshi
    @Nahomshi 5 หลายเดือนก่อน

    የኔም እናት በዚህ በሽታ እየተሰቃየች ስለሆነ እባካችሁ መድሀኒቱ የሚገኝበትን ቦታ ጠቁሙኝ

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh 5 หลายเดือนก่อน

    Amen. Amen. Amen.

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ምስጋና ለጌታዬ እናት ወላዲተ አምላክ ❤❤❤

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 6 หลายเดือนก่อน

    Egziabeher yemasegene. Emeberahane enate lahulacheneme derashe .wada ene beteme gabteshe godoleyehene muye.

  • @mehrerithabte780
    @mehrerithabte780 6 หลายเดือนก่อน

    የዘርያእቆብ እመቤት እነሱን እንደስማሽ የኔን ሀጢያተኛዋን ፈውሽኝ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh 5 หลายเดือนก่อน

    Amen. Amen. Amen

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ጥበቃዋ እረድኤት በረከቱዋ ይደርብን አይለየን

  • @abebechdesta2491
    @abebechdesta2491 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ሆይ እባክህን እባክህን በአማላጅቱ እለምንሀለሁኝ ላክልኝ እኔም ልመስክር ለቤተሰቤ ያስፈልገናል።
    አበበች ከመቀሌ

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p 4 หลายเดือนก่อน

    Egzabher ymesgen. Embet men ysaneshal ahunem yteyazuten embet temarachew❤❤❤ elllllllllllll

  • @alemshibru
    @alemshibru 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤታችን ክብር ምስጋና ይግባት።

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤታችን አንቺን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የድህነታችን መሰረት ቤዛ ኩሉ ለእኛም ድረሽልን እኛንም ፈውሽን

  • @user-nj7dq1kt3m
    @user-nj7dq1kt3m 6 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልል.....የኛ እመቤት በረከቷ ይደርብን🙏

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j 5 หลายเดือนก่อน

    Elllll emebete bechink lay yelewun Hulu tidabsilin ❤❤❤

  • @santiyabah4709
    @santiyabah4709 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን;አሜን:የእመቤታችን: ታምሯዋ:አያልቅምመምህር

  • @user-yp9zo1id6e
    @user-yp9zo1id6e 5 หลายเดือนก่อน

    በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን የእመቤታችን ረዴቷ በረከቷ ይደርብን ዶ/ር ጊዮርጊስ በነበረው ጉባኤ ከእመቤታችን የሚፈሰው ቅብዐ ሜሮን ወስጃለሁ ዶ/ር እንዴት ነው መጠቀም ያለብን

  • @azebmengistumengistu
    @azebmengistumengistu 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልል 👏🏽እልልልልልልልል👏🏽እልልልልልልልልል👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን ፈጣሪየ ይህችን የመሰለች እናት ስለሰጠህን

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን እልልልልልልል እምዬ ማርያምክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @senaitgetachew471
    @senaitgetachew471 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል እናታችን ክብር ይገባታል!!! እልልልልልልልልልልልል

  • @user-by7iq3sp1j
    @user-by7iq3sp1j 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሌላ ችግር ውስጥ ነኝ ግን በቃ አንድ ቀን እድናለሁ ብዬ በተሰፋ ነበር የምኖረው ... አሁን ግን በቃ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው!!! እመብርሀን በምህረት አይንሽ ተመልከቺኝ!!!!

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 6 หลายเดือนก่อน

      አብርሐም እንዴት ተስፋ ትቆርጣለሕ እመ ብርሐንን አስቀድም እምነት ፅናት ብርታትን ከስዋ ተማር ምሕረት ካገኙት ተማር እባክሕ

  • @user-en4fz1uv4l
    @user-en4fz1uv4l 6 หลายเดือนก่อน +1

    ወላዲተ አምላክ ትፈውሰን አሜን

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜንአሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ክብር ለመብረአን ለድግል ማርያም እልልልልልል❤❤❤❤

  • @tadese1114
    @tadese1114 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒💒
    እመቤቴ የሁላችን እናት🥰🥰🥰💒💒💒🥰🥰🥰

  • @user-wy7yy6my6e
    @user-wy7yy6my6e 6 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃንን ለሰጠን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 6 หลายเดือนก่อน

    እመብርሃንን ይዞ ማፈር የለም። ለልጆቻችን ለወጣቶች እመብርሃንን እንዲይዙ እንዲያከብሩ ልቦና ትስጥልን❤ ፍቅሯን ታሳድርብን❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሜንንንንንንንንንንንንንንን እሰይይይይይይይይይይይይይይይይይ ዕልልልልልልል እግዚኣብሄር ይመስገን ክቡር ሓወይ ኩዕ ፈወሰትለይ ናተይ ሓወይ ንመዋእል ይግበረልካ ኣሰይይይይ ኪዳነምህረት ኣደይይይይይይ ኣየ ናትኪ ስራሕ ኣደየ መዓረይ 😢😢😢😢😢😢 ናይ ብሓቂ ዕጹብ ድንቅ ፈውሲ ናይ ኪዳነንህረት ኣደይ ወደይ እዝኑ ጸጋማይቲ ተሕሞ ኔራ ማርያም 21 ክኸውን ከሎ መንስደቀሰ ይገብረሉ ኔረ ሕጂ እዝኑ ምሓዝ ገዲፍዎ ዳርጋ ሓውዩ ሙሉእ ብምሉእ ተበልኩ ውን ዳርጋ ኪዳነምህረት ኣደይ ሓጥያተይ ደምሲሳ ኣበሳይ ሓዲጋ ክፍኣተይ ከዊላ ንውላደይ ተኣምር ጌራትለይ ኪዳነምግረት ጸበል ተጠሚቀ እየ ድማ ወሊደዮም ማናቱ ደቀይ ድህሪ 6 ዓምውት ጺላላ ኩሉ ሳዕ ክትዝርግሓለይ ጸሊትኩም ደግፉኒ ካብ ሂወትኪ ኣይትርሓቅ ኢልኩም ይሕዋተይ ደቂ ማርያም ☝🏾☝🏾☝🏾✝️💐🍯🤍🍯🍯🤍💐🍯🤍🕊😭😭😭✝️🥛🍯🦁🍯⛪️✝️🍯⛪️😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐💐

  • @dinkineshalemayehu7440
    @dinkineshalemayehu7440 6 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እህቴ እመቤታችን ቀድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት አሜን🙏ላንቺ እንደደረሰችልሽ ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስ አሜን🙏

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እማምላክ ድንግል ማርያም ለተቸገርነው ሁሉ መፍትሄ ትስጠን ❤❤❤❤

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 6 หลายเดือนก่อน

    Eleelele eleleleeee

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 6 หลายเดือนก่อน

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏 በፍጹም እምነት የቆመ የተማጸነ ለለመናት ሁሉ እመብርሐን እጅጉን በቃልኪዳኗ ታደርግልናለች። ትደርስልናለች። ክብር እና ውዳሴ አገልግሎትም ይገባታል። እመብርሐን አንቺ ድረሽልን። አገራችንን ከሕመሟ ፈውሽልን 🙏 ድረሽልን 🙏

  • @amenethorthodoxtewahdo6133
    @amenethorthodoxtewahdo6133 6 หลายเดือนก่อน

    fetari Yemesegen Kibert EmebeTachin kidest Dengel Mariam Cheresa Tefewesen Amen