ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንሥጋ ወደሙን በኃጢአት ኾኖ መቀበል አይገባም:: ከመቀበልና ከተቀበሉ በኇላ የሚደረግ ጥንቃቄ../ክፍል ስድስት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን
    የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን
    ለቅዱስ ሥጋውደሙ ያብቃን እመአምላክ ትርዳን
    እድመና ጠና ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
    🙏🙏🙏💚💛💓

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት ነፍስን የአለምልም ትምህርት ነበረ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
    @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ከስደት መልሰህ አገራችንን ሰላም አድርገህ ለዚህ ክብር የበቃን አድርገን አምላክ ሆይ ጠይቁ ይሰጣቹሃል አንኳ ኳ ይከፈትላቹሃል ብለሀል እባክህን እንደ ቸርነትህ ይሁንልን ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ጸጋ በረከትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይነውጌታሁሉንቻይ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን አሜን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ጥበቡ ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ሆይ እንደ ችርነትህ በአይገባንም ለስጋው ደሙ አብቃን 🙏🏻✝️⛪️

  • @MimichkaBirtoukan
    @MimichkaBirtoukan 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን የሒወትን ትምህረት ያሰማከኝ ጌታሆይ የተመሰገን ሁንልኝ ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን ለፍሬ ለቀረከት ያድረግልን አሜን

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
    የመምህሮቻችንን ዘመናችሁን ይባርክ አሜን

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃል የተናገረ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💐💐💐

  • @bizuyesefinew7869
    @bizuyesefinew7869 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች ለመምህራችንቃለህይወትንያሰማልን በእድሜ ናበጸጋይጠብቅልንአሜን እኛም የሰማነውንበልቦናችንያሳድርብንአሜን

  • @mahritmebratum36
    @mahritmebratum36 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም እናመሰግናለን

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በተግባር እንድናደርገው አምላካችን ይርዳን አሜን 🙏🙏🙏

    • @dinkuyenenesh2049
      @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

      (ወንድማችን)ዲያቆን ጥበቡ ማሞ ይባላል እህቴ

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    ሁሌም በልቤ የሚመላለስውንጥያቄ በደንብ አብራርተህ ስላስተማርከኝ እግዚአብሔር ፅጋውን እውቀቱን ያብዛልህ መምህራችን አሜን ይችን የክብር ቀን ያብቃን አሜን

  • @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ
    @ወለተሰማእት-ዠ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን. አሜን. ቃለሕይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር ለንስሀ የሚበቃጹህ ልቦና ይስጠን በቸርነቱ ይቅር ይበለን ይቅርባይ ልቦና ይስጠን

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች: ድንግል ሆይ በመከራ ግዜ መሸሸጊያችን አንች ነሽና ከመጣብን ፈተና ሸሽጊን: እንደ ሀጢያታችን እንደ ስራችን ብዛት ምህረት ባይገባንም ልጅሽ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይለን ዘንድ ለምኝልን:አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን :ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን:

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን የስማነውን እንድተገብረው ይብቃል ማወቅ ያለብን የበለጠ እንድናውቀው ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥል በዕድሜ በጤና ያቆይል ሀገራችን ስላም ይድርግልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መማህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Hewan-rt3lr
    @Hewan-rt3lr 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen
    God bless you Gives you Long Life My Angel

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ !!

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen memeherachen tegawen yabeZalhe egame yesemanewen belebonachen yasadereben

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን🙏🌾

  • @rahilemma7551
    @rahilemma7551 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen amen💚💛❤🤲🙏

  • @filmonkalayu6152
    @filmonkalayu6152 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigsitengida1283
    @tigsitengida1283 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @samar119woowegezeabeharyeb2
    @samar119woowegezeabeharyeb2 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne diyakon tebebe leneseha more (lekedus kureban yabekan agerachenen bayin meheretu yegobegneln

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 2 ปีที่แล้ว

    Aman memehr kalehiwete yasemalen aman betelwete yasebugh

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว

    Amne aAmne amne aAmne

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin

  • @hewanawita2220
    @hewanawita2220 2 ปีที่แล้ว

    kale hywetn yasemalin! lebzu tyakewoch new mels yageghubet. Tsegawun yabzalot!

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan wanidimachin yaqidusan amlak masitawalin yadilan libon yisixan ❤💛💚🙏

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @semerebairu372
    @semerebairu372 2 ปีที่แล้ว

    Zetbrk malt yegbrlna kale Hiywet yasmaln Xego yebzhlkom 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹

  • @raheleshtie1375
    @raheleshtie1375 2 ปีที่แล้ว

    aman amen amen

  • @kidist176
    @kidist176 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin memhrachin

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalin

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +1

    Endat aderachhu memhr endihum hulachhum
    Slehulum neger egziabhar ymesgen AmanAmanAman

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን

  • @Zየቃልእናትነኝ
    @Zየቃልእናትነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ♥💛💚🙏

  • @AS-yh1yr
    @AS-yh1yr 2 ปีที่แล้ว

    👏🙌🙏💖🌹

  • @aryiamdebas8278
    @aryiamdebas8278 2 ปีที่แล้ว

    selam Wendem,Ebakachu kidus Segawen ena kibur demun lemekebel neseha begebam ,gin belebona yemimelalse hatiyat eyschegeregn new.ena demo be kedassie lay belebu kefu hasab yale ayekeeb yelale.Min badreg yeshalegnal

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 2 ปีที่แล้ว +1

      ኹላችንም የራሳችን ድካም አለብን:: ማንም በቅቶ ንጽሕናን ፍጹምነትን ይዞ አይደለም በቤቱ የሚመላለሰው:: ድካማችንን የሚያውቅ አምላካችን በቸርነቱ ነው ይዞን ያለነው:: ስለዚህ በምናውቀውና ባስለመድነው ጸሎት ከበፊቱ አብልጠን በመጸለይ በትጋት ይህን ፈተና አርቅልኝ እያሉ መማጸን ነው:: ሁላችንም በዚህ እንቸገራለን:: መንፈሳዊ ነገሮች ላይ ማተኮር: ትምህርቶችን መስማት: ከዚህም በበለጠ የንስሐ አባታችንን አግኝተን ያስቡኝ ይጸልዩልኝ እያሉ መመካከር ነው:: በዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት የተላለፈ መርሐ ግብር ነበረን እንደገናም እንመለስበታለንና ይጠብቁን

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/cStJFjABHhU/w-d-xo.html