" በከተማው ጣዖት መሙላቱን እየተመለከተ መንፈሱ ተበሳጨበት"+ ሰው ለቀና ዓላማ መንፈሱ ሲበሳጭ ለሥራ ይነሣሣል+ " የእኛስ ከተማ በምን የተሞላ ይኾን?"+

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @FanosLeta
    @FanosLeta 2 หลายเดือนก่อน +9

    ህይወትን የሚቀይር ፁም የ ሆን የ እግዚአብሔር ቃል ሁሌም በ ሰማው የማይሰለቺ በ ጣፋጭ አንደቤት የሚቀርብ ብርቂይ ቃል ለ ወድማቺን ለ ዳቆን ጥበብ ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከ ጤና ይስጥልኝ

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን፡ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን🙏🌹🌹✝️

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
    @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቅዱሳነሐ አባቶቻችን እረዴት በረከት ይደርብን አሜን

  • @abebatefera2334
    @abebatefera2334 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ

  • @Yehens
    @Yehens 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን እኔስ የዳቢሎስ ፈተና አሰቃየኝ ትምህርት አያሰማኝ 2016 የሰማሁህ መምህር እሰማለሁ እልና እረሳዋለሁ ብዙ ሚዲያ አልጠቀምም በቃ በሀሳብ ሲባዝኑ መዋል ወለተ ሐዋርያት በፅሎትህ አስበኝ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ለአገራችን ሰላሙን ይስጥልን በቃ ይበለን

  • @Betty-tv6qy
    @Betty-tv6qy 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kale heyewot yasemalen🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
    ድንቅ ትምህርት ነው🎉🎉🎉
    ማስተዋልን ይስጠን , እመቤታችን ትባርከን ❤❤❤ አሜን 🎉🎉🎉

  • @TinaChn-y1n
    @TinaChn-y1n 2 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ በጸጋውና: በቸርነቱ: ያቆይልን: አሜን: ❤❤❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 หลายเดือนก่อน

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የአባታችን ብርሃን አለም ቅዱስ ጰውሎስ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 29 วันที่ผ่านมา

    አሜንኝንን❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ZadTewahidolij
    @ZadTewahidolij 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ✝️

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Sofia123-z4p
    @Sofia123-z4p หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @accacc400
    @accacc400 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayushEshetu
    @BayushEshetu 24 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhrachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏

  • @abaia6186
    @abaia6186 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይቅር ይበለን

  • @eihSauእግዚአብሔር
    @eihSauእግዚአብሔር 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የአደስ አበባ ከሴት አዳሪነበርኩ እና ዘማውይ ነበርኩ በመምህር ተስፋየ አበሪ ትምርት ወጥቸለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @BayushEshetu
      @BayushEshetu 24 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጡ

  • @yenealemgunning5587
    @yenealemgunning5587 14 วันที่ผ่านมา

    Amen

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥🙏♥

  • @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
    @ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
    ምዕመኑን ከያለበት ችግር ለማውጣት የዳቢሎስ ሴራ አሰራሩን ስናውቅና ስንገልጥ ነው ::

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱጌታመዳኒአለምየሰማሁትንቃልህንለፍሬለበረከትአድረግልኝአሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን