በሎሚ በጅንጅብል ብርዝ ጠጅ-how to make Honey birz teg-Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว +28

    ሰላም ለሁላችሁም ይሁን:: አዲሰ የመጣችሁ እንኳን ደና መጣችሁ:: ፈጣሪ ክፉ ሁሉ ይጠብቀን! አሜን!
    th-cam.com/video/YOwkDAOHkt0/w-d-xo.html

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ በጣም ቆንጆና ጤናማ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @meskitube16
    @meskitube16 4 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ይገርማል ምርጥ ሞያ ነው እናመሰግናለን🙏🏽💕💕

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjio new wow, Yene bet demo hair and facial treatments tayalesh ney eshi

  • @ሳባመንግስቱ
    @ሳባመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว +2

    ጄሪዬ የምትሰሪው ሁሉ በጣም ምርጥና ከጥሩ አገላለፀ ጋር በጣም የምትመቺና የተረጋጋሽ ኘሽ ቅንነትሽ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቺ ቀጥይበት የኔ እህት

  • @rakebaberham6926
    @rakebaberham6926 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እጅሽ ይባረክ መልክ ይስጠኝ እንጂ ሙያ ከጄሪ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽ ይባረኩ🙏

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen
    Yeterefewen ferege enaskemetalen weyes weche new

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 ปีที่แล้ว +1

    Yamral jerye ejish yibarek besikuwar ena mar bnisera yihonal ayihonim

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከፈለግሽ ትችያለሽ ችግር የለውም በርቺ ማር

  • @Genet211
    @Genet211 2 ปีที่แล้ว

    ጄሪዬ ደስየምትይ እሕትም እናትም ትመስይኛለሽ እጅሽ ይባረክ

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ጄሪዬ ነጭ ማር ከየት ነው የማገኘው እባክሽ ንገሪኝ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ነጭ ማር ማር የሚሽጥበት ቦታ ሁሉ ይኖራል ግዴታ ነጭ ማር መሆን የለበትም ባገኘሽው ማር ይሆናል በርቺ የኔ ውድ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን👍🏾 እንኳን አደረሰሽ አደረሳችሁ 🌻🌼🌻 ሼር ውዴ

  • @astersolomon7359
    @astersolomon7359 2 ปีที่แล้ว

    ERSHO mindin new yet new yemigenew ?Ehte ......?

  • @አህላም-ከ8ጠ
    @አህላም-ከ8ጠ 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም እህቴ ረመዳን ነው ለኢድ ሞክሬ አየዋለሁ ሲያዩት ያምራል ተቀላቅያለሁ

  • @meskeremabebe1324
    @meskeremabebe1324 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ ጄሪ ሰለምርጥ ሥራሽ እያመሰገንኩ ብርዙን ሞከርኩት ጣሙ ግን መረረብኘ አምላክ ይጠብቅሽ መስከረም ከአመስተርዳም

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! መስከረም ለምን መረረ? ማሩ በጣም ያጣፍጠዋል እስቲ እንደገና ሞክሪው በርቺ

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 2 ปีที่แล้ว

    Is this fermentetion?
    Limon,yest two untagonestic thing is not simbayosis

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ጁዲዬ የኔ መልካም እሰግናለሁ ሰላካፈልሸኝ በርቺ አዱናቂሸ ነኝ ላይክ

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 3 ปีที่แล้ว +1

    Swede berz.btame Kong newe yeny here think you for shearing like

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍነው ለመሞከር አስቤያለሁ ነጭ ማር ኬት ገዛሽ እህቴ ? በርቺ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ በየሱፐር ማርኬቱ አለ ካለገኘሽ በማንኛውም ማር ይሆናል በርቺ ውዴ

  • @gabrielladottavio1829
    @gabrielladottavio1829 3 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርቺ የምታውቂውን ሰላካፈልሽን ተባረኪ::

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 3 ปีที่แล้ว +8

    Unfiltered apple juice (organic ) ብትጨምምሪበት በጣም ልዩ የሆነ ብርዝ ይሆናል. Apple juice በጣም የማፍላት ባህሪ አለው. . ሌላው ሁሌ ትንሽ ለእርሾ የሜሆን leftover ብርዝ Freezer ውስጥ የማስቀመጥ ልምድ ቢኖረን , Yeast መጠቀም አይኖርብንም.

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት ጥሩ ዘዴ ነገርሽኝ በአፐል ደሞ እሞክረዋለሁ እሺ እነዳልሽው እርሾ ማስቀመጥም ጥሩ ነው ተባረኪልኝ ማር

  • @danitube6038
    @danitube6038 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo egesh yebark gen maru nache becha nw mehon yalebet?

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 ปีที่แล้ว +2

    Enquan abro beselam adderesean lizih kin yeneo konjoooo!!wow !You're so awesomely creative .Thanks again for your inspiration and collaborations.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow ጄሪዬ በጣም ልዩ ነው ተባረኪ👍👍😍ሼር

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 2 ปีที่แล้ว +1

    Egeshe Ybarke Emokerewalhu

  • @rahelt5768
    @rahelt5768 2 ปีที่แล้ว

    ማሩ ሲያምር ከየት ነዉ የሚገዛው?

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ሙያ ነዉ። 🌻 መልካም በዐል 🌻 እናመሰግናለን ።

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ለናንተም መልካም በአል ይሁን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል እሞክረዋለሁ በርቺ እህታችን እንካን አደረሰሽ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ማሩ እንድትእንደሚያምር የኔ ውድ ጅሪየ ኢትዮጵያውስጥ ንፁህ ማር ማግኜት ከባድ ነው ለመደሀኒት እንኳን የለም ሰኳር ብቻነው

  • @genetworkineh674
    @genetworkineh674 3 ปีที่แล้ว +1

    enamsgenalne jery

  • @نفيسة-ط9ش
    @نفيسة-ط9ش 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በማሩ ምትክ ሱካር መጠቀም ይቻላል

  • @martabekele8945
    @martabekele8945 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen tebarki gobeze nesh

  • @enkutatashmebrahtu8947
    @enkutatashmebrahtu8947 2 ปีที่แล้ว

    Can I use plastic container

  • @wintatewolde1615
    @wintatewolde1615 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks egiesh yebarek

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባርክ ማሩን እና ወይራውን የት ነው ያጋኘሽው ታባረኪልኝ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      ❤🙏አመሰግናለሁ የኔ ውድ ማሩን ሱፐር ማርኬት ወይራውን ከሀገር ቤት ነው

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 3 ปีที่แล้ว

      @@jerytubeEthiopianfood ተባረኪ

  • @helenkibrom8219
    @helenkibrom8219 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲገርም!
    የዚህ አገሩ ማር ከሱፐር ማርኬት ይሆናል?
    እርሾውስ ምን ያህል ነው?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      ሄለንዬ በጣም ትንሽ የፈረንጅ እርሾ መጨመር ይቻላል በርቺ

  • @mahletkebede4222
    @mahletkebede4222 3 ปีที่แล้ว +1

    👍😍👍👃Arif yemeslal gen medanitentu begelst alnegershenm

  • @asterjimma5241
    @asterjimma5241 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደርስሽ ጄርዬ

  • @titititi5664
    @titititi5664 3 ปีที่แล้ว +1

    ጄሪዬ በጣም ምርጥ ስራ ግን ወይራ እና ነጭ ማር ከየት አገኘሽ?

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 3 ปีที่แล้ว

    Weraw(mategaw inchetu) yet agegeshiw ihit? Indet gobez nesh

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከሀገር ቤት ነው

  • @saraethio9559
    @saraethio9559 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰሽ ጄርዬ እናመሰግናለን

  • @jesusislord973
    @jesusislord973 4 ปีที่แล้ว +3

    Wow wounderful drink be blessed for sharing 💕🙏🏾🙏🏾

  • @yebetymaed6043
    @yebetymaed6043 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen, egziabhair yetemesgene ,yehun !!! So good

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis5812 4 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረሰሽ ጄሪዬ በጣም አሪፍ ነው ባለሙያ👌

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 3 ปีที่แล้ว

    Hi Gerry where did you bought white honey

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ በየሱፐር ማርኬቱ አለ ማር የሚሽጥበት ቦታ በርቺልኝ ውዴ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ!

  • @BeautyAgbontaenTV
    @BeautyAgbontaenTV 4 ปีที่แล้ว +3

    Amazing
    Thanks for sharing

  • @fikruchane4507
    @fikruchane4507 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ነው

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 ปีที่แล้ว +1

    Hi Jerry ሞክሬው አየሁት በጣም ቆንጆ ብርዝ ነው ወድጄዋለሁ , አመሰግናለሁ , እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️🌸🌼🌻🇪🇹

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን! በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረኪ

  • @elenialemayehu7357
    @elenialemayehu7357 3 ปีที่แล้ว +2

    ፆም ላይ ሆኜ ነው ያየሁት ።።አብሬሽ ቀመስኩት ።።ኑሪልኝ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 2 ปีที่แล้ว

    Nechune Mare Yete agegnshew Jerry ? It’s been long time I never seen it after I left Ethiopia Dink Newe Räder Yale merete teje Newe 👍🙏🏾🥰

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว +1

    Ende hulum be Addis sera tebarekiling!

  • @bem_1221
    @bem_1221 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ዋው

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 ปีที่แล้ว +1

    It's just amazing 👏

  • @hadastesfazion4678
    @hadastesfazion4678 4 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @gziodhduhjsisbdk4866
    @gziodhduhjsisbdk4866 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow tebareki abo

  • @sarachufamo6706
    @sarachufamo6706 3 ปีที่แล้ว +1

    Wed le 10 leter senet kilo mare yasefelegal bebaledi lazegaji feleg new

  • @TinaTina-t2p
    @TinaTina-t2p 2 หลายเดือนก่อน

    በቀይ ማር ይቻላል ውዴ?

  • @meriamsemere936
    @meriamsemere936 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሰክራል ሆድዬ ???

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ማር አያሰክርም ሞክሪው

  • @yohaneslemlem812
    @yohaneslemlem812 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ተባረኪ በተረፈ ግን የሚረብሽ ድምፅ አለ የቱን እንስማ በትችይ የጀርባ ድምፅ ባይኖር መልካም ነው።

  • @billywingrove1173
    @billywingrove1173 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow so beautiful thank you for sharing

  • @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
    @እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጄርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
    👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏

  • @meskiichalla7304
    @meskiichalla7304 2 ปีที่แล้ว

    wow betam arif berchi ehtachen

  • @edieden2859
    @edieden2859 ปีที่แล้ว

    Besekor ayehonem

  • @bereketbereket6365
    @bereketbereket6365 3 ปีที่แล้ว +1

    ነጭ ማር ከየት ነው የምታገኙት?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ነጭ ማር በየሱፐርማርኬቱ ይገኛል የኔ ውድ

  • @kalkidantadesse1681
    @kalkidantadesse1681 4 ปีที่แล้ว +1

    jery jery jery it is nice and best

  • @kaliya6281
    @kaliya6281 3 ปีที่แล้ว

    የምን እርሾ ነው ውዴ

  • @FantaFanta-yj6qs
    @FantaFanta-yj6qs 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ስካር አልው ወይራ ግን የለኝም ለመስራት እፈልጋለሁ ምን ትይኛለሽ እህቴ

    • @FantaFanta-yj6qs
      @FantaFanta-yj6qs 3 ปีที่แล้ว

      እባክሽ ንገሪኝ ወይራ የለኝም

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ወይራ ከሌለሽ ሰኳር መጠን ትችያለሽ የኔ ውድ በርቺ

    • @FantaFanta-yj6qs
      @FantaFanta-yj6qs 3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እህቴ በጣም አመስግናለሁ ያንቺ ቻናል አዲስ ነኝ ዛሬ ነው የገባሁት ሌላም ነገሮች ካንቺ እማራለሁ አመስግናለሁ በርቺ እህቴ መልካም ፋሲካ በአሉ የሰላም ያድርግልሽ መልካም በአል እህቴ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      @@FantaFanta-yj6qs አሜን አሜን የኔ አህት ተባረኪልኝ

  • @kalikidanshow8figkvid917
    @kalikidanshow8figkvid917 3 ปีที่แล้ว +1

    አናመስግናለን እህታችን ግን አንድ ጠየቀ አለኝ የዋሀ መጠን አንደበት ነው

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ የውሀ መጠኑ ለአንድ ኩባያ ማር አራት ኩባያ ውሀ ነው በርቺ የኔ ማር

  • @feteletilahun7072
    @feteletilahun7072 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መሬት ያለሠው አሉ ማሩን ከየት ይምጣ

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 4 ปีที่แล้ว +1

    ነጭ ማር ከየት ይገኛል ከኢትዪጲያ ውጭ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ነቲ ማር ሱፐር ማርኬቶች ውስጥ አለ

    • @kaybrondaniel4192
      @kaybrondaniel4192 3 ปีที่แล้ว

      We’re did you get it?

  • @hiwotdesta7859
    @hiwotdesta7859 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ae7936
    @ae7936 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ

  • @georgeaberu8715
    @georgeaberu8715 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤

  • @saraeyobe6701
    @saraeyobe6701 3 ปีที่แล้ว +1

    Atflsfe erde mdhynet hono aykme enante ehe ktblcwe bzwe twrlcew

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ የኔ እህት ይህን ከማለትሽ በፊት አንብቢ ሰርች አድርጊ በተረፈ በርቺ አትጥፊ ተባረኪ

  • @tigisttadesse5439
    @tigisttadesse5439 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks U

  • @serkalemabebe771
    @serkalemabebe771 3 ปีที่แล้ว

    ነጭ ማሩን ከየት ይገኘል

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ሱፐርማርኬት አለ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 3 ปีที่แล้ว

    ሙያ አንዲህ ነው

  • @hikmaahmed7307
    @hikmaahmed7307 3 ปีที่แล้ว

    Le muslimoch yihonal wey?

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ይሆናል አልኮል የለውም

  • @0815t
    @0815t 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you..

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 2 ปีที่แล้ว

    Wow thank you my dear 🙏🏽

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 ปีที่แล้ว

    አረብ ሀገር ወይራ የት አገኛሉሁ

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከሀገር ቤት ነው ያመጣሁት

  • @GanaGana-d5d
    @GanaGana-d5d 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ 1:55

  • @bertukanb211
    @bertukanb211 3 ปีที่แล้ว +1

    🎸🎸🏖🏖🏖🏖 😍😍😍😍 leue blmwoy

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow👍👍👍

  • @tirhashaile2114
    @tirhashaile2114 3 ปีที่แล้ว +1

    woo very nice 👌

  • @wagayekabada8946
    @wagayekabada8946 2 ปีที่แล้ว +1

    Anchi ershi mar nashi

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 4 ปีที่แล้ว +2

    Looks yummy!

  • @BelaihunTafes-eq3bg
    @BelaihunTafes-eq3bg ปีที่แล้ว

    Baxami.qonijo.nawu.barchi

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 3 ปีที่แล้ว +1

    God job proud of you

  • @debritugizaw1775
    @debritugizaw1775 3 ปีที่แล้ว +1

    betame kongo berthe newe berche

  • @enocook
    @enocook 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing presentation and great job for making this

  • @letebrhanaregawi3149
    @letebrhanaregawi3149 3 ปีที่แล้ว +1

    👍

  • @gennethabtu622
    @gennethabtu622 3 ปีที่แล้ว +1

    እርሾው፡ችግር፡የለውም

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ ምንም ችግር የለውም

  • @selamawitadamu6203
    @selamawitadamu6203 3 ปีที่แล้ว

    Laik

  • @vivorute4742
    @vivorute4742 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ለፋሲካ ሰርቼ ባለሙያ ሆናለች እጅግ ይባርክ