The step-by-step tutorial by Yemiten Recipe was easy to follow and made the cooking process a breeze. I loved how the recipe made use of simple ingredients that are easily available at home. Thank you, Yemiten Recipe, for sharing such a fantastic recipe!
በፆም ወቅት በተቀመመ ዘይት ሞክሩት 😍
ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክ ኮመንት ሼር ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናለሁ ❤👋👇
th-cam.com/video/e0lezqodrSk/w-d-xo.htmlsi=un7Gl4-fUK73Z08g
Aàaaàaàaq
አይ ስጋ ሆዳምነቷ
Tanks
ኮባ፣ቆርጠሽ፣የክትፎ፣መያዣ፣አላዘጋጀሽም፣ረስተሽነው
ጥሩ ጣዕም ሊኖረው ይችላል ግን በምንም ሂሳብ ክትፎ ሊሆን አይችልም
ክትፎ ማለት በደቃቁ የተከተፈ ሲሆን ፡ ሥጋ ወይም አትክልት ሊሆን ይችላል። 🤔
Kemeshew mejemeria tegeremyaesh
@@suzymengesha5969 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
አረ ወዶት ወዴት ክትፎ ክትፎ ነው ሌላው ሌላ ነው
@@TruthEzአረ በህግ ክትፎ በደቃቅ ስጋ የሚሰራ ምግብ ነው አራት ነጥብ።
ፈጠራሽ ደስ ይላል ግን ከሰጋ አይለይም ብሎ ማጋነኑ አያስፈልግም ክትፎን የሚያውቅ ያውቃታል
እውነትን እውነት ማለት ትክክል ነው ማስመሰልና መሆን ይለያያል
አቤት የክትፎ ወደጅ ሁሉ ተንጫጫ
ጥሩ ፈጠራ ነው እህቴ
የቀይ ሥር ክትፎ አውቃለሁ አንች ደግሞ አበባ ጎመን ጨምረሽ አሳየሽን እንሞክረዋለን ጎበዝ ሁሌ ሥጋ መብላት አይመከርምና ጥሩ ግኝት ነው❤
የሚዬ ልዩ አሰራር ነው በጣም ጤናማ የሆኑ ግባአቶች ናቸው እውነትም ክትፎ ለምኔ እንብላ,,,, የተባረከ ይሁን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
በጣም ጎበዝ ነሽ። የሚገርም ፈጠራ ነው። እህቴ ሰርታ ቀመሳው ''ሱስ ሆኖብኝ ያለእሱ ሌላ ምግብ እራሱ አልበላም። ሰርተሽ ሞክሪው። '' ብላኝ እጅግ ገርሞኝ ልሞክረው ገዝቼ መጥቻለሁ። እሰክሞክረው ቸኩያለሁ።
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም ጎበዝ
በጣም ግሩም እንደሚሆን አልጠራጠርም።
እሞክረዋለሁ።
በጣም ጥሩ ፈጠራ ነዉ, አመሰግናለዉ, ደሞም በጣም ያምራል, ጎበዝ ተባረኪ
እጅግ በጣም ቆንጆ ነዉ ያዘጋጀ ሽዉ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ነሽ።
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ በእውነት በቃ በስጋ ፋንታ ይህንን መብላት ነው ፆምም ባይኖር ለጤናችን አሪፍ ነው ያው ስጋ ለመተው ላሰበ ሰው አሪፍ የጤና ምግብ ነው እናመሰግናለን
በጣም የሚገርም ፍልስፍናነው❤❤❤❤ቁጭ ክትፎ
በመልክ! በይዘት ግን( 0)
አሁን እሞክረዋለሁ ያምራል አመሰግናለሁ I cant wayt
የውሸት ክትፎ አሰራር በይው። ክትፎ እያሰቡ አበባ ጐመን በቀይስር መብላት ፣በጣም ያሳቅቃል ።😊
ክትፎ ማለት በደቃቁ የተከተፈ ሥጋም ወይም አትክልትም ሊሆን ይችላል። 🤔
እራስን መሸወድ ይባላል ይሄ😊
በስመአብ እውነት የስጋ ክትፎ ነው የሚመስለው ሲያምር ዋው እናመሰግናለን😘
የሚዬ በናፍቆት ስጠብቅሽ ነበር በጣም ያምራል በጣም ፈጣን ነዉ መልኩ ከስጋዉ ጋር አንድ ነዉ ከለሩን በጣም ወድጄዋለሁ በአንቺ አሰራር እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ ።
አሜን ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
ስጋ ለማይበሉ ሰዎች በጣም ጥሩ አማረጭ ነው
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ በጣም ጤና የሆነ ምግብ ይብዛልሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ በ
በጣም ይምራል ❤️❤️❤️እጅሽ ይባረክ
ቀላል አሰራር ነዉ እሞክረዋለሁ ግን ያለማሽን ከትፈሽ አሳይን ማሽን ለሌለዉ😂 በተረፈ በጣም ቆንጆ ስራ እጅሽ አይቆርጥመዉ የእኔ ቆንጆ❤
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በእውነት የተደጋገመ አሰራር ከሚሆን ለወጥ ሲል ደስ ይላል 👍❤️ ነገር ግን አትክልት በጣም ከበሰለ በውስጡ ያለው ቫይታሚን እና ንጥረነገር ሊኖር ስለማይችል ለመጥገብ ብቻ ነው
Your talent is amazing, thank you so much for teaching us this unique way of making a very favored dish!
May God bless you,
Amen !!! Thank you so much my dear !!!
በጣም ጎበዝ ቀጥይበት👏🏾👏🏾👏🏾
በፆም ጊዜ መመገብ 👍🏼👍🏼👍🏼
ቆንጆ ነዉ እሞክረዋለሁ። ባለሙያ ነሽ።
ሂሩትዬ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
ፆም ከተባለ ፆም ነው የፆም ቄቤ የፆም ኬክ የፆም ክትፎ ሆደ መሙላት ብቻ ሆነ ስረች
እውነት ነው!!!.....ለፆም አድሉ ይላልና!!!
ትክክል ፆም ሥጋን መጨቆን ነውና የሥጋን ፍላጎት በሌላ መልኩ መደገፉ ከጦም ያወጣናል:: ግን ከፆም ቀን ውጪ መጠቀም ነው::
እጅግ ምርጥ አሰራር ነው ተባረኪልኝ በተረፈ እንጀራ እንዴት ነው የሚሰራው አሰራሩን ንገሪኝ ውዴ
Eyeshadow yebarek my sister especially for fasting season from Toronto
በጣም አሪፍ ግኝት ነው ።፡እሞክረዋለሁ። እናመሰግናለን።
ተባረኪ የሚ አድናቂሽ ነኝ
🎉እጅሽን ይባርከው
ጎበዝ በርች
❤❤❤ የምራል አናማሳግናልን አሄ ታችን ታብርክ ልን
ፈጠራሽ ብቻ ይበቃል በርቺ
ጌታ ይባርክሽ። ያምራል ቀጥይበት።
በጣም ጎበዝ እንሞክረዋለን❤❤❤❤
The step-by-step tutorial by Yemiten Recipe was easy to follow and made the cooking process a breeze. I loved how the recipe made use of simple ingredients that are easily available at home. Thank you, Yemiten Recipe, for sharing such a fantastic recipe!
Wonderful discovery !!!! You are amazing.
Tebareke
በጣም ጎበዝ ❤
ማሻአላ እጁሽ ይባረክ
ሳልሠራው በማየት ብቻ ወደድኩት ተባረኪ
ጥሩ ፈጠራ! ጎበዝ!!!❤❤❤
ቅቤ እየጨመርሽ የፆም አማራጭ ትያለሽ እንዴ?
Gobez nesh👍🏼👍🏼👍🏼
ያምዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ በጣም የሚገርም ክትፎ ነዉ ለጤናም ተስማሚ ለሰዉነት ቀለል ያለ ልዩ ነዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ 👍👌😍❤🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
Wow it looks exactly ketfo. I will try it, but I love real ketfo
ዋው እኔ እሥከዛሬ አያለሁሁ ኮሜንትም ላይክም ሥብሥክራይብም አድርጌ አላውቅም የዛሬው ተነሥቼ አጨበጨብኩ
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ብሮክሊ ነው ያሉኝ በሱ እሞክረዋለው❤
ጎበዝ ነሽ በርቺ❤
እንሞክረዋለን በርች እናመስግናለን
Wow nice
ለፈጠራሽ ጎበዝ ክምር ጎበዝ ነሽ
በርቺ 🎉
God may bless you thanks.
thnx egesh yebarek
መልኩ ይመስላል ጣዕሙስ እንዴት ነው?
ውይ ሰርቼ እስክቀምሰው ቸኩያለሁ ዋው❤❤❤
ሚገርም ነው Thank you
Good creative and be continued
ዋው ቆጮ ቢኖረው
Great creativity, well done !
super food & you are wizero balmuya ethiopia
በጾም ወቅት የፍስክ ምግብን ካሰብኩ ወይም የሚመስል ምግብ ከተመገብኩ ምኑን ጾምኩ....
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ግን አትክልት እኮ የስጋ ዘር አደለም
ነገር ግን ሥጋ በዋጋው ሲንጠባረር ፡ በጤናማው አትክልት ይተካል። 🤔
Wow unbelievable you are amazing.
ቅቤ ጨምረሽ የጦም ማለትሽ ይገርማል
በዘይት መስራት ይቻላል
Betam konjo new Emokirewaloh minew betsom biye nber Gin arif new 👍🙏🙏🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
ክፎናጎመንምንኣገናኘዉ
Key ser segam ketfom hono ayawkem
Enem koft maselegn naber ❤😂wooow batem gobez neshi marre thank you so much ❤❤
የሚዬ እጅሽ ይባረክ ይህችማ ለኔ ነች 👍👍👍👍💕💕💕👏
አመሰግናለሁ
አሜን ሐኒዬ ሞክሪዉ ትወጅዋለሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍
ቅቤ ጨምረሽ የፃም ነው አትበይ ማስተካከያ ይደረግበት
Vegan ቅቤ አንጥሮ መጨመር ይቻላል
በርቺ ጎበዝ
Àlmokerkum gena gin betam adenikush brche !
የእውነት ክትፎ ይመስላል አላህ እጅሽን ይባርከው
ጎበዝ ወናው ፍሌበሩ ነው
ጣእሙ = [ፍሌቨሩ]
Betam gobez nesh! Jegina! Mefichaw yet new yemishetew?
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
አስጎመጀሽኝ
Betamdes yimil new gobez nesh ijish yibarek
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
Thank you, betam yetafital mokerkut ❤!
Betam yamral wudye abeba gomenun be broccoli beza meqeyer yichalal abeba gomen silemalmegeb gn Betam qonjo new 🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
Bekebe sertesh yesome?
ጎበዝ ጎበዝ 👏👏👏👏👏🎉
ቀይ ስር አበባ ጎመን በቀላ ነው እንዴ? በክትፎ አትቀልጂ
Emye betm gobez nesh yene tihut ,Ine qeysir be tiqil gomen be qeyisir dulet neber yemawiqew yachi demo be abeba gomen ina yebesle mehonu wededikut ❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾👈🏾👈🏾
በጥምር ገቡዘ❤
አበባ ጎመን እና ቀይ ስሩ መጀመሪያ ትንሽ ተቀቅሎ ነዉ ወይስ በጥሬዉ የሚከተፈው?
ጎበዝ
Wow 👌
ejish yibarek
ጾም ምግብ የሚማረጥበት አደላም እነ ከንቱ ደግሞም በቅቤ ተሰርቶ ከንቱ
የአቤባ ገንዘብ ኬት ይገኛል
ማለት ምንድነው?
Amazing work
Minidinew mashinu wusit yedekekew?
Great idea. I will try it Thanks
የአበባ ጎመን ከሌሌ እሣ❤
የአበባ ጎመን ከሌለ በስጋ ስሪው
Shenkurt mefchashen keyt gzashew